ጭንቀታችን ምንድነው? በኡስታዝ ካሚል ጣሀ በሀላባ ኑር መስጂድ የቀረበ ፕሮግራም || ሀሩን ሚዲያ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 582

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Год назад +219

    እሄን ኡስታዝ ማነው እደኔ ከልቡ የሚወደው ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይባርክልህ ❤❤❤❤

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 Год назад +7

      እኔም በጣም ነው የምወዴው❤❤❤❤❤❤❤

    • @seadetube5367
      @seadetube5367 Год назад

      @@mekiyamohammed2785
      💝💝💝💝

    • @ሲቲነኝቅመምዋ
      @ሲቲነኝቅመምዋ Год назад +12

      እኔ አላሁ አላህ ለሡ ብለው ከሚዋደዱት ያርገን ሁላቹም ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ እወዳቹአለሁ

    • @zahrazeinu1624
      @zahrazeinu1624 Год назад +4

      አላህ ይጠብቀው ዳአዋው በጣም ነው የሚመስጠው አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት አላህ ኸይር ስራው በጀነትል ፊርዲውስ አእላ ሚነል ጀና ይወፍቀው

    • @seadetube5367
      @seadetube5367 Год назад +2

      @@ሲቲነኝቅመምዋ
      አሚን ሀያቲ 💝💝

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ 6 месяцев назад +2

    ሡበሀን አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ያረብ

  • @monaali6909
    @monaali6909 Год назад +16

    ለአብ ጧሎብ ያልተደጠውን እስልምና ለኛ ተሰቶናል እንጠቀምበት ..ትልቅ ኒያእማ እስልምናን የሰጠኸኝ ጌታ አልሀምዱሊላሂ፣ ተግብረው ጀነት ከሚገቡት ሰወችም ያድርገን..🤲🤲🤲

  • @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ
    @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ 6 месяцев назад +4

    ረሡል ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም
    አብዘሀኛው ሰዎችን ጀነት የሚያስገባ ስራ ምነድነው?ተብለው ተጠየቁ
    # አላህን መፍራትና
    መልካም ስነመግባር ናቸው አሉ ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ የሀቢበላህ

  • @zabibaa886
    @zabibaa886 Год назад +13

    አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ያረብ

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሀል

    ኡስተዝ ጀዛከላህ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ምስጥብየነው የሰማሁት መሬት ጠብየማይል ጠቃሚ ዳአዋ አላህ ይጠብቅህ

  • @salmansarij5053
    @salmansarij5053 11 месяцев назад +7

    አልሀምዱሊላህ አለኒእመተልኢስላም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን يارب❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤ኡሰታዝየ ረጂም እድሜ ከጤናጋር አባቴ

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Год назад +67

    አላህ ሆይ እህት ወንድሞቸን እኔንም. በሚጠቅመን ነገር ላይ ብቻ ቢዚ አድርገን ከማንጠቅመን ነገር አርቀን

  • @Hayat-v8e
    @Hayat-v8e 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ አገራችን ስላም ያድርግልን❤❤❤

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf 5 месяцев назад +3

    ሱባሀን ኧላህ ማነው እንደኔ ከልቡ ያደመጠው ሰምተን የምንጠቅምበት ያርገን ያረብ ውስታዞቻችን ኧላህ ይመብቃቹ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 4 месяца назад +1

    ትክክል ኡሰታዜ አላህይጠብቅህ

  • @fatehussen1475
    @fatehussen1475 Год назад +19

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ በዉቀት ላይ ዉቀት ይጨምርልህ

  • @Reduce-fw9ur
    @Reduce-fw9ur 7 месяцев назад +3

    ኡሡታዝየያረብያአላህእዱናህንአኬራህንያሳምርልህአላህ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
    ሱብሀንአላህ በትክክል ያረብ አስተካክለን በዝነትህ በራህመትህ ያረብ

  • @safiyaamuhammad3568
    @safiyaamuhammad3568 Год назад +3

    ሱበሀን አላህ ምንኛ ያመረ ንጊጊር ነዉ ማሾህ አላህ አላህ ይጫምርለቹ ኡስታዜ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    አለህ ሙሉ ጤነ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስተዜ ሀሩን ሚዲያ ጄዘ ኩሙለ ኸይር አለህ መጨረሸችን የሰምርልን የረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HgftGhr
    @HgftGhr 6 месяцев назад +1

    መሻ ኣላህ ኡስታዝ ያኣለህ ጥባቃ ላታም ለሁለችንም ይሁን ኣላህ ይጫምርልህ

  • @HayatbintAhmed
    @HayatbintAhmed 6 месяцев назад +1

    Masha Allah Betam konjo timhirt new Allah tetekamiwoch yargen
    Harun media Jezakumullah kheyr Ustazm Allah ytebkew.

  • @bintyesuf-f4u
    @bintyesuf-f4u 6 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ❤❤❤ያአላህ ደስ ሲል ወላህ ሀሩን ሚድያ የሙስሊሙ ድምጵ አላህ ይጨምርልህ አብድርሂም❤🎉🎉

  • @UstazYassinNuru-e7m
    @UstazYassinNuru-e7m Год назад +41

    አላህ ይጠብቀችሁ ኡስታዞቻችን❤❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 11 месяцев назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ካቲማችንን አሳምር ልን ያአረህማን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 6 месяцев назад +1

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንንንንን ያረብ

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 11 месяцев назад +1

    አሚን አሚንንን ጀዛ ከላ ኸይር ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mabrkeslutan3731
    @mabrkeslutan3731 Год назад +32

    ሀሩን ሚድያ ያሚስልሙ ኡመ ድምፅ

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 10 месяцев назад +1

    አሚን አሚን አሚን ጀዛከላህ ኡስታዝ

  • @fatooma9063
    @fatooma9063 11 месяцев назад +1

    ጀዛካላህኸይረንኡዝታስ

  • @መክፊራ-ቨ4ነ
    @መክፊራ-ቨ4ነ Год назад +17

    አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚን ሳይረፍድብኝ እስልምናን ለወፈቀኝ ❤❤❤

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 11 месяцев назад +3

    ኡሰታዞቻችን አሏህ ይጠብቅልን ያረብ ኻቲማችን ያሰምርልን

  • @SadSad-nm4di
    @SadSad-nm4di Год назад +1

    ዋለይኩምስላምራህመትላሂወበረካቱሁ አሚንአላሁምአሚን. ስለላህአለይሂወስላም ጀዛኩምአላህ ይጠውልእሙርክያረብ አልሀምዱሊላህ

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад +12

    አብዱ ረሂም የሀሩን አባላቶች ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @HlemaHasan
    @HlemaHasan 11 месяцев назад +3

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡዝታዞቻችን❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ

    ጀዛከላሁ ከይር ኡስታዝ እንድሁም ሀሩን ሜዴያወች🎉

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +1

    🎉ጀዛክላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @fozyahmohamed4118
    @fozyahmohamed4118 Год назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ

  • @habsha2529
    @habsha2529 Год назад +6

    ሡበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕመተል ኢስላም አልህ በስልምናችን ላይ አፅንቶ ይግደለን ያሀዩ ያበዩም

    • @rahma248
      @rahma248 Год назад

      አሚንንንንን

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ በርቱ ኡሥታዝ

  • @samirasalamo1920
    @samirasalamo1920 Год назад +10

    ሀሩን ወላሂ ቃላት ዬለኝም ብቻ አላህ ኸይር ጄዛቹን ይክፈላቹ❤❤❤

  • @ShameeraShameera-vc1vh
    @ShameeraShameera-vc1vh 6 месяцев назад +1

    አላህበሰማነዉምንጠቀምያርገን ያረብ

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት

    ቢስሚላ ማሻ አላህ ደስ ይሚል ቆይታ ነበር ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Zahra009-ir6cy
    @Zahra009-ir6cy Год назад +2

    ጄዘከለህ ይረን ኡሲተዝ በሰመነው የሚንጠቀሚ የድርን ሀትመችንን የሰሚሪልን

  • @fujatyehussainyoutubechane3624
    @fujatyehussainyoutubechane3624 Год назад +1

    አለህ ይጠቢቅህ ኡስተዚ

  • @Reduce-fw9ur
    @Reduce-fw9ur 7 месяцев назад +2

    አሚንኸይሩንነገርይወፍቀንያረብ

  • @فحبش
    @فحبش 6 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ ጀዛከላ ኸይር

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb Год назад +3

    ጀዛኩምላ ኸየር
    በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን ልባችነ ይክፈትልኝ🌹🌹🌹

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 9 месяцев назад

      አሚን አሚን የኔውድ

  • @monaali6909
    @monaali6909 Год назад +2

    ሱባሀን አላህ አልሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር
    ጀዛካላህ ኸይር

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 Год назад +2

    ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅልን

  • @QuibUhbb-dg1zl
    @QuibUhbb-dg1zl Год назад +1

    ማሻኣሏህ ትባራካሏህ ጃዛኩሙ ኣሏህ ይሲጣቹ

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 Год назад +1

    ጀዛኬላሁኸይር ጀዛ እስታዛችን

  • @اناالمسلمالحمدلله

    ሀሩን ሚድያ የሙስሊሙ ትንፋሽ❤❤❤

  • @ZdeMan
    @ZdeMan Год назад +2

    ኡስታዜ ለአለህ ብዬ ወድሀለው አለህ እድሜህን የርዝመው

  • @fetiyatube3079
    @fetiyatube3079 11 месяцев назад +8

    ሀሩን ሚዲያ የሙስሊሙ ድምፅ አለህ ይጠብቀቹሁ ለኘም ቀጥተኘዉን መንገድ ይምራን

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Год назад +4

    አላህ በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር❤

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 Год назад +2

    አሚንንንንንን ያረበለአለሚን ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @rahaf.8398
    @rahaf.8398 Год назад +3

    ዋአለይኩመአሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ኡስታዘችን አሏህ ይጨምርልክ ዱዓ አድርጉሊኝማ

    • @salmansarij5053
      @salmansarij5053 11 месяцев назад

      ያረቢ አላህ ያሳብሽን ያሳካልሽ ለኒም ዱአድርጉልኝ በጣም ጭንቅ ውስጥነኝ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Zeynab4576
    @Zeynab4576 7 месяцев назад +1

    Jizakum Allah her ustaz

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Год назад +2

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ አሚንንንንንን ያረብ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ Год назад +2

    አሚን አሚን ያረበል አለሚን
    ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዝ

  • @HaythaytHayyhayt
    @HaythaytHayyhayt Год назад

    ሱብሀነህ ኡስተዝመሊክ ኢውድተለውለአለህብይ

  • @SihamHusen-v2f
    @SihamHusen-v2f 11 месяцев назад +1

    ❤❤ mashalhaa alllh yixabiqih ustazachiiin

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح

    ماشاءالله
    امين اللهم امين يارب🤲🤲🤲
    جزاكم الله خيرا

  • @halimabntomar4495
    @halimabntomar4495 Год назад +2

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀሚአን ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ሙሀደራ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ላይይይ👍✅ይይ👍✅ይይ👍✅ክክክ👍✅ክክ👍✅ክክክ👍✅ሼሼሼ✅👈ሼሼ✅👈ሼሼሼሼ👈ሼርርር👈✅ርርርር✅👈 አይረሳ ✅👈👈✅👈✅✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍✅👍

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Год назад +10

    ልብ ዉስጥ ነዉኮ ሚገቢዉ ንግግሩ ወላሂ❤❤❤

  • @lyelaSed
    @lyelaSed Год назад +4

    ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا استاذ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb 6 месяцев назад +1

    አሚንን

  • @JibrilLamren8-gc6px
    @JibrilLamren8-gc6px 11 месяцев назад +1

    MashaAllah ustaz jezakekah

  • @ameintyesuf6468
    @ameintyesuf6468 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዝና ጀዛኩምላህ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ለሩን ማድያ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወድማችን❤❤❤

  • @saadas9954
    @saadas9954 Год назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛኩመላሁ ኸይረን ወጀዛ ኡስታዙና
    አብድሬ ጀዛከላሁ ኸይረን ፊዱንያ ወልአሄራ

  • @murshidahoshan
    @murshidahoshan Год назад +5

    አለህ ይጣብቃችሁ🤲ኡስታዞቻችን🤲🤲🤲🤲

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Год назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ደአዋ ጀዛኸላህ ጀዛ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @nejate923
    @nejate923 Год назад +14

    አላህ ሆይ ሙእሚኖችን ሁሉ እዘንላቸው ያረብ

  • @AbduKedir-v2c
    @AbduKedir-v2c Год назад +3

    ኡስተዜ አለሀ እድሜነ ጤነ ይስጥህ።

  • @MaMa-mi1fi
    @MaMa-mi1fi Год назад +2

    አሏህ ይጠብቅኝ ጀዛኩይ📖❤

  • @FatmaN-sf8fr
    @FatmaN-sf8fr 7 месяцев назад +1

    Alahselam yadirgachihu Austazochachin gezakumelahheyir Alhamdulila muslimladeregegngeta

  • @SikoSilo-gm9js
    @SikoSilo-gm9js 10 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን

  • @RahemaYimam
    @RahemaYimam 21 день назад

    ጀዛኩሙላህ ኡዝታዝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልሀምድሊላህ አላኩሊሀል❤❤❤❤❤

  • @አርክክክክክክክክ
    @አርክክክክክክክክ 9 месяцев назад

    ማሻአለህ❤አለህይጠብቀቹኡስታዞች

  • @Amina.Daawud
    @Amina.Daawud 7 месяцев назад +1

    Allaah Akbar

  • @alialax4188
    @alialax4188 Год назад +2

    ማሻ አላህ ሃሩን ሚዲየ የሙስሊሞች ድምፅ አላህ የግዛቹህ በርቱ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Год назад

    ጀዛከላ፡ዉዱ፡ዉዱ፡ጀግናው፡ኡስታዛችን፡

  • @samirafedlu5614
    @samirafedlu5614 11 месяцев назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር በርቱልን

  • @husniaabduselam5675
    @husniaabduselam5675 Год назад

    አላሁመጅአለና መን የስተሚዑነል ቀውለ ፈየተቢኡነል አህሰና

  • @LilaHamdeeno
    @LilaHamdeeno 11 месяцев назад

    አሀምዱሊላህ ማሻአላህ ይጨምርልህ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 10 месяцев назад

    አሚን አሚን ያረበል ዓለሚን

  • @YgggfudhFhjfyghf
    @YgggfudhFhjfyghf Год назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ እርሜ ጤና አላህ ይስጥህ

  • @ummuimman5022
    @ummuimman5022 Год назад +1

    አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ ኡመተ ሙሀመድ❤❤❤❤

    • @salmansarij5053
      @salmansarij5053 11 месяцев назад

      امين وياك❤❤❤❤❤😢

  • @awelendris6884
    @awelendris6884 Год назад +2

    ኡስታዝ አላያጠብችሁ❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @HayatHayatt-wz3nb
    @HayatHayatt-wz3nb 6 месяцев назад

    አልሀምድሊላህ ሙስሊም ስላደረከኝ❤❤❤❤❤❤

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 11 месяцев назад

    ኡስትዝችችን አላህ ጥብቅች አላህ ጅዝ ከፍለች እናም አላህ መጭሪሽችን አስመሪልኝ የረብ🤲🤲🤲

  • @saadas9954
    @saadas9954 Год назад +3

    ሱብሀነክ ያረብ ሱብሀነከላሁም ወቢሀምድሂ ሱብሀነሏሂል አዚም አልሀምዱሊላሂረቢል አለሚን ሱመ አልሀምዱሊላህ ለከልሀምዱሊላሂ ወለከሽኩር አላኒዕመተል ኢስላም ሱብሀነክ ያረብ ዋሂዱል ቀሀር አልሀምዱሊላህ ደስታ በዚክር አላህን በማውሳት ብቻነው እሚገኘው ከአላህ እርቀን ደስታየለም ወደአላህ ቅርብ ስንሆን ያረብ ደስታ ሰኪና አላሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን የኔስደተኞች

    • @ghrhgf658
      @ghrhgf658 Год назад

      አሚሚሚን የኔዉድ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Год назад

      አሚን ዉደ የርፋት እጀራ ይስጠን በቃችሁ ይበለን ስደት እኔስ ደከመኝ በስ አላሀምዱሊላህ አለኩሊሀል😢

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 Год назад

      አሚን ውዴ❤❤❤😢😢

  • @taibaomaya-2796
    @taibaomaya-2796 Год назад +2

    صلى الله عليه وسلم

  • @-qurankarim-kf8cj
    @-qurankarim-kf8cj Год назад

    ስላሁአለይሂወሰለም አሏህሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ እውቀትም ስጠን

  • @SaraAhmed-xu5kc
    @SaraAhmed-xu5kc Год назад +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር በቴሌ ግራም ብትለቁልን በአላህ

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 Год назад +1

    ኡስታዝአላህይጠብቅህያርብ

  • @HaliShifa
    @HaliShifa 21 день назад

    አለሁሞሰሊ ወሰሊም አላ ሃቢቡና ነብዩና ሙሐመድ በሰቸውና በቤተሳቦቸቻውና በባልደረቦቻቸው የአለሕ ሰለምና ረህመት ይውረድ❤❤❤

  • @mazaeshete276
    @mazaeshete276 Год назад +2

    አላህምድሊላህ ያረበአላሜኢላሂ ቤተሠቦቼና ሌሎቹን ህድያ ስጣቸዉ😢

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 Год назад +4

    *አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም*

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 8 месяцев назад

    አላህእድሜናጤናይሰጣቸሁ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 10 месяцев назад

    አሚን አላሁመ አሚንንንንንን