እንዴት እድሉ እያለን ችላ አልን❓ይቆጨናል‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ስራ #ወርቅ_ጊዜአችን #ስኬት #ገናጥበብ
    Song from RUclips Audio Library:
    Lawrence - TrackTribe
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

Комментарии • 226

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  Год назад +14

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በጣም በተደጋጋሚ ስለምትጠይቁን ከዚህ በታች የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ላይ ታገኙታላችሁ ruclips.net/video/yONxOtubYkY/видео.html
    ☎🇮🇹 +393517815881
    ☎ Ethiopia 🇪🇹 USA 🇺🇸 Canada 🇨🇦
    +1 (319) 330-4790 Ruthi_habesha በቀጥታ ኮንታክት አርጓት
    ☎ 🇬🇧+447864660296
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website - genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram - instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook - facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram - instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok - www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @habiba6414
      @habiba6414 Год назад

      Alesye Endate neshe ye Dubai wukelena bewesed dese yelagale aberen bensera

    • @senaiteman1288
      @senaiteman1288 Год назад +1

      Hi ኤልሲ ስለጸጉር ካነሳሽ ዘንዳ ከ ሩቲ hair care ጋር ተባብራችሁ እምደመስራታችሁ ጸጉርሽ ሁል ግዜ ለምን በሌላ ጸጉር ይሸፈናል ሩቲ hair care ምን ያክል ጠቅሞሻል ጽጉርሽ ምን ደረጃ ላይ ደርሶአል ቁመቱን ማለቴ አይደለም የስራቹህ አንዱ አካል ስለሆነ በጸጉርሽ ብቻ እንዳንድ ግዜ ብቅ በይ ምን ያክል የእስዋን ምርት ተጠቃሚዎች እየተጠቀሙት በሌላ ጸጉር ይሹፈኑ ይሆን? በደምብ ሊተዋወቅላት ይገባል ምክንያቱም ለፍታበታለች

  • @anisaabdurehman5115
    @anisaabdurehman5115 Год назад +2

    ማሻአላህ ብያለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም እምትወደጂ ነሽ እኔ በእንደዚህ አይነት ቀልጣፋ ሰው ያስቀናኛል ሁሉንም መሞከር ጥሩ ነው እኔ ግን ምንም አይሆንልኝም እናስባለን የሆነ ነገር እንስራ እንሞክር እንላለን ግን ቅልጥፍናው ያስፈልጋል ያ ነገር የለም በቃ እቤት ዛሬ ምን እናብስል ምን እንስራ እያልን ስለ ምግብ ስለ ቤታችን ብቻ ስናስብ ይመሻል ይነጋል ለዚህ ነው ለቅልጥፍናሽ ማሻ አላህ ያልኩሽ እኛ እስላም ለብዙ ነገር ስንደሰት ሲያምረን ማሻአላህ እንላለን በዓይን እንዳትገቢ ነው አላህ ያበርታሽ ትልቅ ደረጃ እንድትደርሺ ምኞቴ ነው አላህ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ሌላው ስለፅጉርሽ የጠየቅሽው በኔ እስተያየት ቢቆረጥ የሚያምር ይመስለኛል የበዛ መሰለኝ በተረፈ በሌላ ቪድዮ እስክናይሽ ቻው እንወድሻለን

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 Год назад +4

    እውነት ኤልሲ በጣም ነው የምታኮሪኝ በጣም ጎበዝ ነሽ 👏🏽 በዛ ላይ positiveነትሽን በጣም ነው የምወደው !! ሁላችንም እንደ አንቺ positive thinkers ብነሆን ኑሮ ብዙ ነገር ማድረግ እንችል ነበረ ግን በተለይ America ያለን ሰዎች በሚያሳዝን ሁኔታ ችግር አለብን። አንቺ ግን በርቺ በዚሁ ቀጥይ ለበለጠ ስኬት ፈጣሪ ይርዳሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @fifihadad7853
    @fifihadad7853 Год назад +3

    እደኔ ከኤልሲ ብዙ ነገር የተማረ ማነዉ ማርያም መፂናየ ነሽ በጣም እወድሻለሁ የምኖረዉ ስደት ነዉ የተለያየ ነገር ይገጥመኛል ግን ስሰማሽ እበረታለሁ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @RahelMolla-k4b
    @RahelMolla-k4b Год назад +9

    ኤልሰዬ የኛ ብርታት ሁሉን ነገር መዳህኔለም ያሣካልሸ መንገድሸን ሁሉ ይጥረግልሸ ከፊት ከሆላ ጥላ ከለላ ይሁንሸ ግን እኔ ፊቴ ከጥቅም ውጭ ሆነብሸ እና አንች የጀመርሸውን መድሀኒት ለውጡን ቪዲዬ ሰሪልን እና ፎፎፎፎፎ እንበል የኔ ውድ እህት ግን ያለብሸን ድካም ሣልረዳ ቀርቸ አይደለም ፊቴ ስላሰጠላኝ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      ውይ ማሬ መች በቅጡ ተከታተልኩትና ብዙ ሀሳብ ይዤ ሆኖ ነው እሺ እሰራለሁ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @Marsilase
    @Marsilase Год назад +1

    ሀሳብሽም አለባበስሽም ደስ ይላል ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የሚለፋ የእጅን አያጣም ፀጉሩም ያምራል

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Год назад +4

    Ohh አታስለቅሽና ኤልሱዬ አይዞሽ መልካም ስለሆንሽ መልካም ይገጥምሻል ለምን ኢንግላንድ እንደመረጥሽ ብዙ ባይገባኝም you know the best መልካም እድል proud of you❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +4

      ማርዬ አይዞን አዳዴ እኔም ሰው እኮ ነኝ ግን በእግዚአብሔር እርዳታ እና ሞገስ እንበረታለን እዲህ እየተዛለ ነው ሰው የሚኮነው ማሬ ልጆቼ ዩንቨርስቲ እዛ ስለሚገቡ ለነሱ ለመቅረብ ነው 🙏❤️🙏

    • @bellasabella3844
      @bellasabella3844 Год назад

      @@ethioelsylifestyle9486 አይ እናት ልጆችዋ የፈለገ ቢያድጉም ከአይንዋ እንዲርቁ አትፈልግም እረዳሻለው እኔም እናት ስለሆንኩ መልካም እድል ለልጆችሽም ላንቺም ኤልሱዬ Hug from Belgium♥

  • @alitaeti5839
    @alitaeti5839 Год назад +3

    ኤልሲ !ታባርክሽላ ገነ ትስፊይላሽ ካአውሮፓ ውስጥ አንቺ ፍልቅሽል ፈጣሪ ይርዳሽል !❤

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 Год назад +1

    ኤልሲ❤ ❤❤የአንቺ መነቃቃት እኔን ጨምሮ ሙሉ ተመልካቾችሽን ባለንበት ያነቃቃናል በርቺልን 🙏🙏🙏

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Год назад

    የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ እደክማለሁ ምንም ጠብ ያለ የለም ግን ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ከሌለኝ ነገር የለኝ ይበልጣል ❤🎉

  • @semharwoldu2679
    @semharwoldu2679 Год назад +4

    You are strong and brave women Elsi .I wish you blessed , safe and successful life .

  • @ayantusenbeto1852
    @ayantusenbeto1852 Год назад +2

    ከ አምላክ ቃል በታች የኤልሲ video ሃይል ይሰጠኛል! በርቺልን

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 Год назад +1

    ጎበዝ በርቺ ያለሽን ሁሉ ሀይል ተጠቀሚ መንገዱ ተከፍቶል በርቺ በርቺ በርቺ🎉🎉🎉

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ!
    I wish you all the best ❤

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w Год назад +3

    ኤልሲ (ውዶችዬ) እንዴት ነሽ! ከመልክትቶችሽ በተጨማሪ አንዳንዴ ዘና ታረጊኛለሽ "ፀጉርሽ ያንቺ ነው ላላቹኝ አዎ የኔ ነው ምክንያቱም ከፍዬበታለሁ "

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +3

    ኤልስዬ ጎበዝ በርቻ ይቅናሽ እግዛቤር ካንቻ ጋር ይሁን ጨጉርሽ አይቆረጥ በሚቀጥለው ግን ይባራራልን ❤❤❤❤❤❤

  • @rutajohn8039
    @rutajohn8039 Год назад

    እውነት ብለሻል ኤልሲ 😍 መልካም በረከት ሁሉ ከላይ ነው ያሰብሽው ያቀድሽው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሙላልሽ🙏🏽❤️🙏🏽❤️ አንቺ ቅን እና መልካም ሴት ነሽ🥰🥰

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Год назад +1

    አይዞሽ ኤልሲዬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ወደሥራሽ ግቢ 🙏🏻🛐❤️

  • @sinehiwotminlargih2313
    @sinehiwotminlargih2313 Год назад

    በመጀመሪያ እግዛብሄር በጀመርሽው ሁሉነግር ያቅናልሽ ቅንነትሽ እግዛብሄር ከዚህም በላይ ያደርስሻል ብርታታችን ነሽ ዩቱብ የሰጠን መልካም ሰው
    ሌላው ፀጉሩ ካለባበስሽ ጋ በጣም ነው ሚያምረው አንዳቆርጭው ለሲንፕል አለባበስ አሪፍ ሄር ስታይል ነው በርችልኝ ኤልስየ🥰🥰

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Год назад

    ጀግና ነሽ ኤልሲዬ❤ im proud of you elsiye ሁሌም ብዙ ነው ምታስተምሪኝ!!!

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 Год назад +2

    ጎበዝ ውብ ኢትዮጵያዊት ኤልሲ ❤

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Год назад +4

    የኔጎበዝ እኔ አደንቅሻለሁ ሁሌ የምታነሳቸው ሀሳቧች ያነቃቁኞል የትዳር አማኮሪ አይደለሁም ሰዎችን አማክራለሁ ከራሴ ልምድ እና በርች እኔን ታነቃቂኞለሽ

  • @bethelabraham5236
    @bethelabraham5236 Год назад +1

    Tebareki Elsiye. Keep up the good work surely you get there. May God be with you and bless you

  • @laelnaam
    @laelnaam Год назад +1

    Wow Elsey I Appreciate you and blessed you more everything you do🥰🙏

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 Год назад +1

    ❤❤❤ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @bezzydaniel9317
    @bezzydaniel9317 Год назад +4

    Yene wub keep on shining

  • @rashidjula6314
    @rashidjula6314 Год назад

    ኤልስየ በእውነት የተባረክሽ እህት ነሽ ጌታ በአንች ተባርኬአለሁ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Год назад +1

    congratulation Elsiye .... Way to go 🚀🚀🚀🚀

  • @selebekeleselebekele7562
    @selebekeleselebekele7562 Год назад +3

    Proud of u sis:God bless u;;

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 Год назад +3

    Aber elsye Zare Demo setamri tseguresh waw new AMRO eschal yebelet ❤️❤️❤️😘😘 endene berejmu yamral keyari
    Enkuwan des alesh elsye Gena Gena bezu edel yetebekeschal elsye kinu ❤️

  • @sesenhailemichael5591
    @sesenhailemichael5591 Год назад +1

    All the best my dear! God bless! You are a true inspiration.

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Год назад +4

    መልካም ሴት ነሽ እህቴ

  • @Tsion-y5k
    @Tsion-y5k Год назад

    ኤላሰይይይይ ጀጊኒወ ኢህታችን መወዲሺ

  • @selamawitmesfin7880
    @selamawitmesfin7880 Год назад

    በጣም ታነቃቂኛለሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እንጎበኝሻለን❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +11

    እፉ እንደኔ ከልጂ ነት እሰካሁን እየሮጥኩ ነው በተለይ እሄ 3 አመት እረፍት vocation የሌለው እሩጫ እየሮጡኩ ነው so I think you’re right ግን እኮ ያሁን generation lazy ነው!🙏🏾🕊️✌🏽👍🏽💓

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      ውይ ማሬ እራስሽ እዳትጎጂ እራስሽን እየጠበቅሽ አቺ ስትቆሚ ነው ሌላውን እምታስቀጥይው አትርሺ ማሬ በርችልኝ እግዚአብሔር ይመስክርልሽ ይዳሽ ይቁምልሽ 🙏❤️🙏

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 Год назад +2

    እግዚአበሔር ይርዳሽ እህቴ በርቺ ጠንክሪ ፀጉርሽም ያምራል አትቆረጪ

  • @ldj979
    @ldj979 Год назад

    Elsi, keep it up girl ayizosh. I can tell you will grow gena tibeb tremendously I have no doubt. You're smart, hard worker, your above and beyond hospitality and professionalism will take you farther. Girum set Medihanealem yirdash. Wish you all the best❤

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so Год назад

    ኤልሲዬ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያስፈጽማቹ

  • @EkramMohammed-p4b
    @EkramMohammed-p4b Год назад +1

    አይ ዛሬስ ምን እንዳልሽ አልገባኝም ሙዚቃው ድምፅሽን አላሰማውም።ብቻ አላህ ያግዝሽ

  • @henockak1
    @henockak1 Год назад +4

    I like your positivity. Keep it up.

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Год назад

    Ngratuletion Elsa i wish you good luck.❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +3

    ኤልሲ ፀጉርሽን ብትቆርጪው እመርጣለሁ ያንቺ እንዴመስል በተረፈ ቢሮው ቀስ በቀስ እየሰራችሁ ከገበያው አንፃር ከፍ ወዳለው ብታድጉ የተሻለ ይመስለኛል ዛሬ ላይ ገበያው ሁሉ በኦን ላይን ሆኖ ብዙ ሱቆች እየተዘጉ ነው ኤልሱ ዛሬ ሙዚቃው ትንሽ ድምፅሽን ላለማሰማት አላስቻለኝም በዛ ላይ አንቺም ወደ መጨረሻው ሰው ላለመረበሽ ብለሽ መሰለኝ እህቴ አይተሽ ለወደፌቱ ታስተካከዪዋለሽ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልሽ 🤞

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Год назад +2

    No ኤልስዬ እዳትቆርጪዉ በጣም ያምራል 🥰🥰🥰

  • @humanity1st494
    @humanity1st494 Год назад +2

    በጣም ያምራል እ ን ዳትቆርጭው 👌👌👌👌👌👌

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏❤️

  • @mamayegebretsadik1084
    @mamayegebretsadik1084 Год назад

    Good luck Elsie! We are proud of you. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 Год назад +6

    I just want to ask if you don’t mind, why did you choose UK? The tax is crazy here to do anything

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      Ohhhh you don’t have any idea how much tax we pay in Italy they are much more expensive than UK in some particular business plus I need to be closer to my kids in the future . Thank you for asking me dear 🙏❤️🙏

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 Год назад

    You always positive mind you right I see here when I come this country I see with my son we see much problem but I’m hard working woman I’m good leaving with my son thx god

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Год назад +1

    በርቺ ኤልስዬ እውነትሽን ጥረት ማረግ መስራ ያስፈልጋል እውነትሽነው እናመስግናለን ስላጋርሽ 🙏💕💕💕

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Год назад

    በርቺ እህቴ የሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካው!

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Год назад +1

    ደስታሽ አስደስቶኛል በርቺ ኤልሲ

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Год назад +13

    በትክክል ኤልሲ አንቺ ቅንእና ጎበዝ ነሽ በጣም ደስ ይላል በርቺልን እስቲ በሰው ሀገር ላይ እንደሚስት እንደእናት ሆነሽ እንደዚ ስትጥሪ የልጆችሽ እና የቤትሽን መምራት እንዴት ታደርጊዋለሽ እስቲ አካፍይን መድሀኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን ❤

  • @fikerdaneiel
    @fikerdaneiel Год назад

    ,እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ጥበብና ማስተዋል ይስጥሽ ደግሜ እልሻለሁ 👑💖🇪🇹

  • @melatbedan2637
    @melatbedan2637 Год назад +1

    ❤❤❤❤ ጐበዝ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @leahdesta4855
    @leahdesta4855 Год назад +3

    በርቺ እህቴ ጌታከአንቺ ጋር ይሁን

  • @አዲስከተማ-ነ6የ
    @አዲስከተማ-ነ6የ Год назад +1

    እንካን ደስአለች ስው የልፍቱን ሲያገኝ ደስይላል

  • @bettysis3142
    @bettysis3142 Год назад

    ጐበዝ ኤልሲ
    Keep it up👏

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 Год назад +1

    Hi Elsiye again and again congratulations
    Your hair is beautiful curly so live it don't cut it

  • @tsegeredawmeskel9433
    @tsegeredawmeskel9433 Год назад +4

    Hi Elsa, am a fan of your videos. And it is good for you that you are able to persuade your dream. However, sometimes you need to be a little considerate when you make a sensitive issues like this. Don’t be really judgmental. Womens holds a lot of burden to hold a family. Getting a chance to reside in a foreign country doesn’t mean that it’s a privilege for all. That’s my personal opinion.

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Год назад +2

    ኤልሲዬ ሠላም ነሽ ፀጉርሽ ሌላ ሰው አስመሠለሽ ወደድሮሸ እስታይል ተመለሽ

    • @kidehaile7797
      @kidehaile7797 Год назад

      I think she needs to let it out the front one , otherwise, I like it , it's beautiful ❤

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Год назад +1

    Else Egzabher yebarkleshe❤

  • @berhanalex4762
    @berhanalex4762 Год назад

    Congratulations Elsi 🎉🎉keep it up 👏👏👏👏👏

  • @senny21
    @senny21 Год назад +3

    Proud of you Elsi

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Год назад

    ኤልስዬ ይቆረጥ። ያንች ነባሩ ምርጥ ነው።

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 Год назад +1

    Very strong lady. But how do you handle it traveling from Italy to London?

  • @edushge8228
    @edushge8228 Год назад

    የኔ ቆንጆ በርችልኝ በትክክል ❤❤❤

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 Год назад

    Sei un esempio per me ,Elsy konjo xega yabzalsh ❤🎉

  • @emma4375
    @emma4375 Год назад

    Elsiye kezih belay telek bota yadereseshe melkam selehoneshe newe tebarkilegne

  • @birhantadesse7225
    @birhantadesse7225 Год назад +1

    ያምርብሻል ኤልሲ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Год назад +5

    ገና ሳይሽ ጸጉርሽን ነው ያየሁት ንገሩኝ ብለሽ የለ አሳጥሪው ሲያጥር የእውነት የራስሽ ጸጉር ይመስላል የራስሽ ጸጉር ላይ ኤክስቴንሽን የምታስገቢው ቁመቱ መጠነኛ በመሆኑ አንቺ ካልተናገርሽ ማንም አያውቀውም ይሄ ደንበኛ የአበሻ ጸጉር ነው የሚመስለው ስለዚህ ብታሳጥሪው በጣም ያምራል

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 Год назад

    You right my sister from Seattle

  • @firehiwotalemayehu2729
    @firehiwotalemayehu2729 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኚ ቆንጆ

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 Год назад

    I’m proud of you. Be strong keep it up.

  • @merimode7025
    @merimode7025 Год назад

    Keep up the good job. Lovely Strong woman!

  • @MD-ks2ox
    @MD-ks2ox Год назад

    የኔህት በርችልኝ መገድሽን ሁሉ ያቅናልሽ ለኔ ሁልግዜም ሳይሽ ብርታት ይስማኛል ❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад

      ክብር ይስጥልኝ ፀሎቴም ለሰው ብርታት መሆ ነው ማሬ 🙏❤️🙏

  • @takyos8190
    @takyos8190 Год назад

    ጀግኒት። በርቺ የኔ እህት። ድንቅ መልዕክት ነው። ስንቶች አሉ እግዚአብሔር በሰጣቸው እድል ኳስ(ጢባጢቤ) የሚጫወቱበት። ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። ❤❤❤

  • @zewedenshaemro7483
    @zewedenshaemro7483 Год назад +2

    Congratulations 🎉🎊

  • @sebelinaworku9421
    @sebelinaworku9421 Год назад +2

    ይሄው እኔ አለሁ፣ ራሴን እና ቤተሠቦቸን ለማገዝ ተራሩጨ ለመሥራት፣ ብዙ ነገር ገድቦኝ ፣ መፍትሄ አጥቸ ቁጭ ብያለሁ፣ መፍትሄ እስካገኝ

  • @m.d5652
    @m.d5652 Год назад +1

    በርቱ ኤልሲ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
    ግን ቢሮሽን ከምትኖሪበት አገር ይልቅ UK ለምን መረጥሽው? ሌላው ኤልሲ ቪያ በተሩ ዌብሳይቱ ላይ ዋጋው ብቻ ነው የተፃፈው ለምን ያህሉ መጠኑ ማለቴ ነው አይገልጽም እሱን ማስተካከል ቢቻል

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 Год назад +1

    Hi elsy I like your video content your outfit also your activities with quality thanks 🙏🏼🙏🏼👍👍🥰🥰

  • @axumhailegiorgis5411
    @axumhailegiorgis5411 Год назад

    Well done Else, keep it up

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Год назад

    ጀግና በርቺ ❤

  • @legessefrehiwot5576
    @legessefrehiwot5576 Год назад

    Elsiye lek nesh Edel simper bedenb me enem new ene gen bezu meserat eyefeleku eyechalku lijoche tenenesh nachew 4 amet ena& 1 amet yew wechi yemiyagez selfless b sament bale simeles 3 qen becha eyesera quiche beyalew fexari lijoche kef silu I will run my own business thank you for advice❤❤

  • @maheletdemerew
    @maheletdemerew Год назад

    Good job 👌 Dear keep going

  • @Abarosamedia
    @Abarosamedia Год назад +3

    elsye betam moral mithogn sew nesh ene gena 26 amate new gn bizu life yedekemagn sew tewkiyalesh hule new video sitlek mayaw ena enekekelaw

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад

      አይዞሽ ማሬ በርቺ ሁላችንም ነን ፈተና ያለብን ተስፋ መቁረጥ የለብንም ውዴ በርች 🙏❤️🙏

    • @Abarosamedia
      @Abarosamedia Год назад

      thank you@@ethioelsylifestyle9486

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Год назад

    Egziabher Yimesgen Amen 🙏. Berchi Ehtalem ❤

  • @milla8398
    @milla8398 Год назад

    በረቺ ጐበዝ ❤❤

  • @bizutariku1941
    @bizutariku1941 Год назад

    Elsi completamente sei bravissima congratulazioni buono lavoro Dio con te ❤

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 Год назад +3

    You looking good, I like your hair don’t cut.❤❤❤👍

  • @kakinadia7454
    @kakinadia7454 Год назад

    congratulation god bless you sis. 👍👍

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад

    I am agree with you exactly❤👍

  • @meazabahiru8593
    @meazabahiru8593 Год назад

    Thank you Elsiye tebareki❤

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 Год назад

    You right

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 Год назад

    God bless you and your family. The hair looks good on you. It is different style. Also it is nice for winter. I think people who live in Ethiopia or different countrys that they don't have cold or a lot snow weather, they will not understand. Keep it long. Don't cut it.

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Год назад

    Congratulations Elsiye…….

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq Год назад

    በርቺ

  • @user-Hareg
    @user-Hareg Год назад

    May God Bless You

  • @MsWongelawit
    @MsWongelawit Год назад

    Hey Elsi welcome to London. I am your big fan. Where is your location? I have been inspired by most of your videos.

  • @zewditueticha7561
    @zewditueticha7561 Год назад

    Keep it up sister Ellisu so how we can get hair staff like hirut hair products to USA 🇺🇸 please thanks u are blessed!!!

  • @EnanaGashe
    @EnanaGashe Год назад +1

    ኤልሲ የኔ ውድ ፥ ምን ላርግሽ እንደው ?! ጎበዝ ፥ ጥሩ ምሳሌ ፥ እኔን እንዴት ህልሜን እንድሰራው እንደምታበረታቺኝ። ደሞ ዘና ፈታ ብለሽ ስታወሪ ስወድሽ ። ይመችሽ አቦ ። አንድ ቀን እኔም ከእናንተ ጋር collaborate በማድረግ እንደምሰራ አምናለሁ ። networking matters!