ጥንቅር ይበል‼️ዋ ብያለሁ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 авг 2023
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ገናጥበብ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 197

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 11 месяцев назад +5

    እህቶቼ ምከሩኝ እኔንም ብቻዬን መፍታት የማልችለው ችግር ሆነብኝ ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ ነበረኝ አመት አለፈን በፍቅር ግን አሁን ግራ ገባኝ ከኔ በፊት የያዛት የ5 አመት ፍቅረኛ እንዳለችው ሰማሁ ምን ላርግ ንገሩኝ በናታችሁ

    • @ghth5797
      @ghth5797 11 месяцев назад +9

      ሂወቱ ውስጥ ካለች ላሽ በይው ባክሽ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 11 месяцев назад +12

      እንዴ በቃ እኮ ካንቺ በፊት ፍቅረኛ ነበረው ከድቶሻል ባል አይሆንሽም ብታገቢውም ይጫወትብሻል ደህና ሰው ፈልጊ

    • @user-uf1xt7hd4t
      @user-uf1xt7hd4t 11 месяцев назад +6

      እህቴ ዋ ልንገርሸ 100%ያንቺ አይደለም ተይው አሰብይው እሰኪ ለመጀመርያ ፋቅረኛው ያልሆነ ላንቺ እንዴት ቢሎነው የምሆንሸ ውዴ ግን መጀመርያ እውነት መሆኑ በደንብ አጣሪ ፋቅረኛ እንዳሎው እሺ እውነቱ ካወቅሸ ተይው ወንድ ኦክሰጂን አይደሌም ኦክ ኦክሲጂን አይደለም

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 11 месяцев назад +3

      @@user-uf1xt7hd4t አጋጣሚ በሱ ቁጥር ኢሞ ከፍቼ ነበር እና የሱ ቁጥር መስሎአት አዋራችኝ ምኑ ነሽ አንቺ ስላት ፍቅረኛዬ ነው አለችኝ ።እሱንም ስለ ልጅቷ ስጠይቀው አዎ አውቃታለሁ ግን ከልጅቷ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም አለኝ ።እሷም ስለኔ ስጠይቀው ምንም አይነት ግንኙነት የለንም ብሎ ነገረኝ አለችኝ ፍቅረኛው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 11 месяцев назад

      የት ነው ያለው?አረብ አገር? በሁለታችሁም ህይወት እየተጫወተ ነው

  • @user-yx3qe8pm7e
    @user-yx3qe8pm7e 11 месяцев назад +4

    መጀመሪያ እራስን ለራስ ማማከር እና ከራሳችን የማይወጣ ሚስጥራችንን መጠበቅ ከዚህ ባለፈ ደግሞ ልባችን ከሚያርፍባቸዉ ሰዎች ምክርን መቀበል ሌላዉ ደግሞ የሰዉ ልጅ ወደ ላይ እየወጣ እንዳለ ካወቀ ተንሸራቶ ታች መወረድ እንዳለ ማወቅ አለበት ብዙ ግዜ የተጀመረ ነገር ሁሉ ፍፃሜዉ ያማረ ላይሆን ይችላል ግን ደግሞ ሰዉ በህይወት እና በጤና ካለ ከወደቀበት ተነስቶ ያሰበዉን ማሳካት ይችላል እንጂ በትዳርም በንግድም ሆነ በሌላዉ ነገር ስሜታዊ ሆኖ ገደል ይግባ ማለት ዋጋ ያስከፍላል። ስላመጣሽዉ መልካም ሀሳብ ተባረኪ🙏

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 10 месяцев назад +1

    በጣም የምትገርሚ ውብ አስተዋይ ሴት ነሽ እመቤቴ የአምላክ እናት ጥላ ከለላ ትሁንሽ ብዝሆቻችን ብልጦች (ብልሆች) አይደለንም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን!!
    You are an amazing woman . Thanks, sis!!!!

  • @lasabt.6023
    @lasabt.6023 11 месяцев назад +5

    በእውነት በጣም ተቸግሬበት የነበረውን እውነታ ነው ያመጣሺው :: ከ ቤተሰብ የሚመጣ በተለይ እድገትሺን እንርዳሺ ሲሉ የነበሩ ነገር ግን እድገትሺ ሲመጣ የማይወዱሺ ምን ታደርጊያለሺ ?

  • @edushge8228
    @edushge8228 11 месяцев назад +5

    እውነት ነው ስከን ማለት ለሁሉም ይበጃል ትዳር ላይ እደመግባቱ መውጣቱ ቀላል አይደለም ኤልሲየ የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚወች ናቸው በርቺ ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад +2

      ሰከን ማለት ጥበበኛ መሆን ነው አትሞኙ ውዶቼ 🙏❤️🙏

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 11 месяцев назад +2

    ኤልሲዬ የእውነት እኮ ነው እምታስፈልጊን ለኛ ክትባት ግድ ነው ስንኖር እንዲህ እየተከተብን ካልሆነ ብዙ እሚረብሹን ነገሮች አሉ እንዳልሽው አይቶ እንዳላየ በብልሀት ማስተካከል ግድ ነው ❤❤ አመስግናለው ምክርሽ ይጠቅመናል በርቺ

  • @eliatube8868
    @eliatube8868 11 месяцев назад +1

    ምናለ አንዳንቺ በሳል እና አርቆ አሳቢ ሰው በኖረኝ እና በሰው ሀገር ላይ በጭቀት ምፈጠሬን አንደጥላ ባልሆንኩ. እሚገርመው የኔ ይምተየው ሰው ራሱ ግራ የገባሽ ሰዓት አይዞሽ ጠንክሪ ያልፋል ይሚለውን ቃል ይከብደዋል. ብቻ ይሄ ሃሳብ ለብልህ ሴት ይጠቅማል. እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 11 месяцев назад +2

    እዉነት ብለሻል አንዳን ጊዜ ዘወር በሎ ነገሮችን ለመርሳትና ማሰብ ያስፈልጋል ከበስተጀርባ የሚመጣዉ ጣጣ ራሳችንን የባሰ ጎድቶ ለበሽታና ለሞት ይዳርጋል ሰፋያለ ልብ ይኑረን ከፊታችን የመንጋፋዉ እንደ ሸክም የከበደ ነገር አለና። ኤልስዬ አንች እኮ ቅመም ነሽ❤❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад +1

      እረረረረረ በጣም ንቆ ማለፍን የመሰለ ነገር የለም ውዴ 🙏❤️🙏

  • @haben5084
    @haben5084 10 месяцев назад

    ኤልሲዬ ይሄን video ዛሬ ለስንተኛ ጊዜ መሰለሽ ያየሁት።መቼም እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይነግረናል። ሰላምሽ ይብዛ ውዴ።❤❤❤❤

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 11 месяцев назад +2

    በትክክል እህቴ መዋጥ ያለብንን መራራ እውነት ዋጥ ማድረግ ግድ ነው!!!

  • @Salemlove2016
    @Salemlove2016 10 месяцев назад

    Your absolutely right ✅️ dear very true advices keeping your experience and share with us Thank you

  • @selamawitgetachew8614
    @selamawitgetachew8614 11 месяцев назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ! አመሠግናለሁ!

  • @kidisttadesse8056
    @kidisttadesse8056 10 месяцев назад

    You said it,Absolutely true “LET’S BE SMART” !!!

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 11 месяцев назад

    Thanks so much!!
    Good topic!!!!

  • @hannaw.3323
    @hannaw.3323 11 месяцев назад +1

    የኔ መልካም እህት ተባረኪ።

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 11 месяцев назад

    ነብስ እኮ ነሽ ኤልስዬ የኔናት እናመሰግናለን

  • @abebasintayehu7160
    @abebasintayehu7160 10 месяцев назад

    ትክክል ነሽ

  • @mekdlawitgebremariam6786
    @mekdlawitgebremariam6786 11 месяцев назад

    Thank you so much! I really relate to this discussion! My sister turned her face after things got harder in my life. So you all when you dicide your own thing make sure you have a plan and think about it more than 100x.

  • @nanatimerga621
    @nanatimerga621 11 месяцев назад

    Tebareki Elsie konjo mikir nw welbachewn latu.

  • @berhanalex4762
    @berhanalex4762 11 месяцев назад +2

    Thank you to your advice I'm in that situation now and I will give another chance again 🤔

  • @asterh3652
    @asterh3652 11 месяцев назад

    I really appreciate you ! It’s important message, God bless you😊

  • @miherettadesse3708
    @miherettadesse3708 11 месяцев назад +1

    This message is for me thank you elisye

  • @tekuret
    @tekuret 11 месяцев назад

    Elsiye tebareki beteley b tedare sennore bexam lenasetewel yegebake betensh alemegebabat teleqe tequam endayeferes tedare siferes belejoch lay teleq qewes y fexeral fexarim ayewed ❤

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 11 месяцев назад

    ኤልሲዬ ተባረኪ ስወድሽ❤❤❤

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 11 месяцев назад

    እውነትሽን ነው እግዚአብሄር ይርዳን

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 11 месяцев назад +2

    Thank you Elsie god using you it happens in my job recently love your advice

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 11 месяцев назад

    እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 11 месяцев назад +1

    Thank you this is important specially for women’s

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 11 месяцев назад

    Thanks Alse konjo

  • @banchamlakmihret4104
    @banchamlakmihret4104 10 месяцев назад

    I feel like this video is for me I need to hear this. Thank you Elsey God bless you❤

  • @user-kg7sz2pf5m
    @user-kg7sz2pf5m 11 месяцев назад

    Thank you it good point

  • @astertube5406
    @astertube5406 11 месяцев назад +4

    ኤሌሴ እርእሱን አይቸ ለመስማት ድፍት ብየ ነበር አይ እኔ😂😂😂😂

  • @konjit1628
    @konjit1628 11 месяцев назад +1

    Masha allah Elsiyee wellahi kelibe new miwedish
    Alarm new yehonshign
    Betam ameseginalehu
    Uffff anjet aris eko nesh ❤❤❤❤❤

  • @yordanosasres3452
    @yordanosasres3452 11 месяцев назад

    U right Elsi❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 11 месяцев назад +4

    አይ ኤልሲ❤ምክርሽ እኮ ጠብ አይልም
    ከልብ እናመሠግናለን

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 11 месяцев назад +2

    በጣም እውነት ነው thank you 🙏🏾

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 11 месяцев назад +3

    ኤልሲዬ የኔ ቅመም ተባረኪልን❤

  • @zebu4271
    @zebu4271 11 месяцев назад +2

    በጣም እኮ ነው የምወድሽ ሀቢብቲ በርቺ🌷

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 11 месяцев назад +3

    እውነትሽን ነው ከሁሉም በፊት ፋይናንሻል ሞራል ያስፈልጋል በተለይ ፋይናንሻል በባዶ ገደል ግቡ ከገባ ቦኃላ መከራው ነው የሚተርፈን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад +1

      በጣም ውዴ በጣም ብዙ በው ነው ኑሮውን ገደል የከተተው 🙏❤️🙏

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 11 месяцев назад

      @@ethioelsylifestyle9486 አረ በጣም ልክ ነሽ እንዳንቺ መካሪ አይጥፋ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 11 месяцев назад +2

    Wise words Elsiye mar❤❤❤❤

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ምክርሽ ሁሉ ጠቃሚ ነው❤

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 11 месяцев назад

    Elseye shikor ewnt nw hulum ❤🙏

  • @saragirmay7593
    @saragirmay7593 11 месяцев назад +2

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 11 месяцев назад +3

    This is for me, thank you elsyeee ....

  • @frenahaile
    @frenahaile 11 месяцев назад

    Endelba Eli nesh❤️❤️❤️

  • @mahletgetnet6598
    @mahletgetnet6598 11 месяцев назад

    Hulam kna des ymily yzo mgyten the best marega nw bebado Ejesh honesh btly tedar west Gedele ygba kbade nw erasesh nesh mtegbiwe selzi kwesanash bfit genzeb myaze+ Confidence+belta blte sate mhon albesh lmnore kza gedle ygba btyem mnm malte aydelm sertesh tenoryalesha so Elsi❤❤❤ Mahi ny k wolayta sodo

  • @user-vs1bp2wj4m
    @user-vs1bp2wj4m 9 дней назад

    የሚገር ሀሳብ ነዉ ተባረኪ የኔን ህይወት ነዉ የነገርሽኝእ/ር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 11 месяцев назад +3

    God bless you my sister 🙏

  • @godloveme854
    @godloveme854 10 месяцев назад

    Hello Elsy,
    I'm speechless. You're so amazing. Thank you so much for your advice. You give me the answers i was looking for. Thanks and i love you my sister ❤️ 💕 💗 God bless you and your family also all yours. I wish i can talk to you whatever time you have. Appreciate you 🙏 ❤❤

  • @sifensifen6780
    @sifensifen6780 11 месяцев назад

    That’s me glftegna you r my best model thanks elsi 😊

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 11 месяцев назад

    Alsya konjo tabrki

  • @astewayeyob5213
    @astewayeyob5213 11 месяцев назад

    Tekekelnesh elsye Anchi eko hulem tekekel nesh Abo ehet behonsh noro....empua nurilge

  • @WubitLakewkidane
    @WubitLakewkidane 11 месяцев назад

    መከርሺኝ የኔ ቆንጆ ❤🙏🏽

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 11 месяцев назад +2

    አመሰግናለሁ ወቅቱን የጠብቀ ምክር ስለሰጠሽኝ ❤

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 11 месяцев назад

    Wow 👌

  • @selamawitzelalem5245
    @selamawitzelalem5245 11 месяцев назад

    Grazie cara!!!!Sono scoppiata ....besak,appena cambiato vita,a malincuore,ci sono momenti nei quali bisogna ascoltarsi,decidere e avere il corraggio di dire basta.❤😂

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 11 месяцев назад

    እሺ እማ❤

  • @elbu354
    @elbu354 10 месяцев назад

    Please about your hair color

  • @elenafreweini6434
    @elenafreweini6434 11 месяцев назад

    Brava👍

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 11 месяцев назад

    Thank you

  • @HbreEthiopia
    @HbreEthiopia 11 месяцев назад

    Thank you❤

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 11 месяцев назад +4

    ናፍቀሽን ነበር ❤❤❤🌹🌹🌹💫💫💫

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 11 месяцев назад

    ኤልስዬ ቆንጆ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 10 месяцев назад

    Enamsegn alen yane Asetewyi ❤❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 11 месяцев назад

    ኤልሲዬ የኔ ልባም ሴት

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 11 месяцев назад +7

    You are absolutely right 👍

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 11 месяцев назад

    Nice 👍

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s 7 месяцев назад

    ኤልሲ ልዋጥሽ እዴ የምፈልገውን ነገር ወዳው ብቅ ትያለሽ ወላሂ የኔ ቆጆ

  • @addismulugeta3597
    @addismulugeta3597 11 месяцев назад +5

    ግን ለምንድነው ሁሌ ሀሳቤ ተዘበራርቆ እልሕ ሲይዘኝ ከራሴ ጋር ሳወራ ድንገት አስተውዪ የሚለው ምክሮችሽ ሰከን ያደርጉኛል መወሰን ስላለብኝ ጉዳይ ነው ያወራሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад +1

      ዋጋ የከፈልሽት ኑሮሽን ጠንቀቅ አርገሽ መምራት ነው ውዴ አይዞሽ ሁላችንም በትግስት ስንሰራ ነው የሚከናወንልን ማሬ 🙏❤️🙏

  • @meronreda4733
    @meronreda4733 11 месяцев назад

    I think you experiencing the same way i do

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 11 месяцев назад

    👏🏽 👏🏽 👏🏽

  • @awetdanieltekuabe1647
    @awetdanieltekuabe1647 11 месяцев назад

    Elsieeee❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc2qg8zr1i
    @user-vc2qg8zr1i 11 месяцев назад

    እዉነትሸን ነዉ ኤልሲ በጣም መአሰብ አለብን

  • @user-ij8dl7kf9h
    @user-ij8dl7kf9h 11 месяцев назад

    Denk sew nesh ❤

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 11 месяцев назад

    Gobez yene konjo hulem liyou nesh…..

  • @hanabetty
    @hanabetty 10 месяцев назад

    Elsiye ewnt arife temrt new batam new emnamsgenw

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 11 месяцев назад

    Sewodesh ❤

  • @Solyana21211
    @Solyana21211 11 месяцев назад

    ❤wuudd elsi❤

  • @elizabethnegash6705
    @elizabethnegash6705 11 месяцев назад +1

    Elsico how are you yene melkam tebareki

  • @awetdanieltekuabe1647
    @awetdanieltekuabe1647 11 месяцев назад

    Elsi sei una persona grande in tutti i sensi. Sei una donna molto intelligente e forte. Mi farebbe tanto piacere trovarti un giorno. ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад

      Ciao tesoro grazie infinite e fatti sentire mia cara 🙏❤️🙏

  • @amyd4961
    @amyd4961 11 месяцев назад +2

    I can

  • @Blue90357
    @Blue90357 11 месяцев назад

    👌👌👌💕💕💕

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 11 месяцев назад

    Ewnet new

  • @ritagebremeskel8979
    @ritagebremeskel8979 8 месяцев назад

    የኔ ቅመም

  • @Abayineh
    @Abayineh 11 месяцев назад +2

    ኤልስዬ የምወድሽ የኔ ሴት እዴት ነሽ።እባህሽ የሽንተረር (strechmark )ማጥፊያ መንገድ ካለ ስሪልን።ሸንተረር ገና ሳሎልድ ጨርሶኛል

    • @love-xy2pw
      @love-xy2pw 11 месяцев назад +1

      ሺያ በተር

    • @Abayineh
      @Abayineh 11 месяцев назад

      እዴት ነው አጠቃቀሙ ውዴ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @user-jq5fm3cf2o
    @user-jq5fm3cf2o 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gm7we5ci7g
    @user-gm7we5ci7g 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 11 месяцев назад +6

    ይግባ የታባቱ😂

    • @adu319
      @adu319 11 месяцев назад

      😊😊😊😊

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣ስንቱን ቻልነው ወኑሮ ትያለሽ 😂😂😂😂

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t 11 месяцев назад

    የኔ ሴት ስወዲሺ❤❤

  • @user-vq6uf5hz2e
    @user-vq6uf5hz2e 11 месяцев назад

    Ya betkike belsal tabrki ❤

  • @jeridanny4477
    @jeridanny4477 11 месяцев назад

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @Eftah712
    @Eftah712 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👌

  • @nesanetgebru7912
    @nesanetgebru7912 11 месяцев назад +2

    ጦሴን ይዞት ይሂድ😂ይባላል እኮ ኤልሲ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад

      ቦታውን እንወቅ ሁአላ ይዞን እንዳይሄድ 🤣🤣🤣❤️🙏

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 11 месяцев назад

    ምነው አልሰማሽም?? ማለቴ ግብረስዶምን እንዴት ሳትቃወሚ🤔

  • @difeluar6043
    @difeluar6043 8 месяцев назад

    ምን አግር አለንና ወዳገራችን ኤልሲ መሸሻም ሲኖር እኮ ነው 😭😭

  • @Nejat197
    @Nejat197 11 месяцев назад

    አይገርምም 😅ኤልሲ አሁን እራሱ ወላሂ አብራኝ የምትሰራ ሀበሻ እዉነት በጣም አዛ አድርጋኝ አንድ አይነት ቋንቋ እንኳ አናወራም እረጅም አመት ስለቆየች አለቃ ልሁን አለች ለሰወቹም ሳልነግር ገደል ይግባ ብየ ስራየን ልልቅ ነው

    • @zaharahussen1151
      @zaharahussen1151 11 месяцев назад +2

      Atewuchi wollhi esuwa man ate saberi arige zufanu yanchi new tashenefiyalesh eshi

    • @Nejat197
      @Nejat197 11 месяцев назад

      @@zaharahussen1151 ዘሀራየ ወላሂ በጣም ነው የምትገርመዉ ከኒ በላይ ነች በሁሉም ነገር ግን ትቀናለች አታሰራ አታስበላ አታስተኛ ስራችንም ክፍላችንም በአንድ ነው አስመሳይ ነች ሰወቹን ስታይ ነው የምትንሿከከዉ እኒ ደግሞ ቢኖሩም ባይኖሩም መስራት ያለብኝን እሰራለሁ በዚህም ትቀናለች ጭንቅላቷ በጣም ጠባብ ነው አንዷ ደብድባት ነው ካሁን በፊት የወጣችዉ እኒ በሰላሜ ስራዉ ይቅር ልዉጣ ብየ አሰብኩ

    • @elaryamedia3329
      @elaryamedia3329 11 месяцев назад

      ውይ እህቴ የኔ ነገር አግንቶሻል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад +2

      በጣም ከባድ ነው ይገባኛል ደርሶብኛልም ግን አትበሳጪ ብትወጭም ብትቀጥይም አመዛዝሽ በእርጋታ ስሪ አደራ ማሬ 🙏❤️🙏

    • @Nejat197
      @Nejat197 11 месяцев назад

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ ኤልስየ አመሰግናለሁ የኒ ልዩ 🥰

  • @haymewolde2991
    @haymewolde2991 11 месяцев назад +2

    ኤልስየ ሂውማን ሄር ምን የሚለው ብገዛ ትመክሪኛለሽ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад +1

      Venus Italian brand but a bit expensive or Ruthiye got a best quality hair with a reasonable price🙏❤️🙏

  • @tirsetsolomon6401
    @tirsetsolomon6401 6 месяцев назад

    Elsie i am to late 😢😢

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 11 месяцев назад +1

    Elsiye demes tenesh chemeri

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  11 месяцев назад

      ምን ሆኖ ነው እኔም አልገባኝ ልክ ነሽ ድምፁ ቀንሷል 🙏❤️🙏