የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዴት ይታወቃል? በሕይወታችን የሚገጥመን ነገር ሁሉ የእርሱ ፈቃድ ነውን? - ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 184

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    አቤቱ አተንመፍራትን በልቦናችን አሳድርብን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እድሜውን ጤነው ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦነችን ፅላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @shahadmalallah1328
    @shahadmalallah1328 2 года назад

    አቤቱ አንተ መግድን አንተ ምራኝ አፅትኛ ባርያህ ነኝ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ኑሩልን ልዑል እግዚአብሔር ሀራችንን ይጠብቅልን🇪🇹🤲

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመልን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን ለመምራች ያገልግሎት ዘመኖትን ድንግል ማርያም ትባርክሎት💚💛💓🙏🙏🙏

  • @senaytateshim6649
    @senaytateshim6649 5 лет назад

    የአገሎትሕን ግዜ ይባረክ፡ እግዝአብሔር እድሜህን ይርዘም

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ የሊዲያን ልብ እንደከፈትክ የኔንም የደካማዋል ልብ ክፈትልኝ

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Год назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን እግዚአብሄር ያበርታቹ🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️🌷❤️

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 4 года назад

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን ደጋመንግሥትንይሥጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @የኛየሁላችንታሪክ
    @የኛየሁላችንታሪክ 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘንህን ያርዝምል አሜን አሜን አሜን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ለውንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድርሰው

  • @misiamharic4327
    @misiamharic4327 4 года назад

    ወድማችን ቃለይወት ያሰማልኝ መግስተሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዮት ያሰማልን ልባቺን ይካፍትልን ማዳንዓለም

  • @alextewahedo1430
    @alextewahedo1430 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን 💒💒💒

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 5 лет назад

    አሜን አሜን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በፈጣሪ ስም ምስጋነሰዬ ይድረሳችሁ።

  • @fekertaeshatou3212
    @fekertaeshatou3212 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን አሜንንንንን

  • @lemlemabiyu3730
    @lemlemabiyu3730 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 4 года назад

    ቃለ ህወት ያስማልን የእኛ እንቁ ኩፋ ኣንካህ ውድ ወንድሞችን ጸጋው ያብዛልንህ

  • @genzebgebeyawu4157
    @genzebgebeyawu4157 5 лет назад

    አመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ማሥተዋልን ይሥጠን

  • @berehaneafeworke3245
    @berehaneafeworke3245 4 года назад

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @pozorkpp6698
    @pozorkpp6698 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @susedebebe7809
    @susedebebe7809 5 лет назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለህይወት ያስማልን ⛪️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @msliza2647
    @msliza2647 4 года назад

    እግዚቤሒርዪመስገንቃልሀዪወትያሰማልንወዲማቺን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @እመቤትተረፈየማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @adebabaygoshe6568
    @adebabaygoshe6568 5 лет назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጽጋውን ያብዛልህ

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 лет назад +2

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 5 лет назад

    እግዝአብሄር አምልክ ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mihretgebeyehuethio2336
    @mihretgebeyehuethio2336 5 лет назад

    Kalhiwt yasmaln amena amena amena mastwaln yisaxan e.g. Mahra⛪⛪⛪🙏

  • @FUNNYVIDEOS-uo8hr
    @FUNNYVIDEOS-uo8hr 5 лет назад +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 4 года назад

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen yasemalen memeherachen 👏👏👏

  • @danielgebrelibanos1375
    @danielgebrelibanos1375 5 лет назад +1

    Kal hiwot yasemalen memeher

  • @haregewoyin1548
    @haregewoyin1548 5 лет назад

    ለወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @etabezahudejena1686
    @etabezahudejena1686 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን።

  • @bezaworkwaledekwdan263
    @bezaworkwaledekwdan263 5 лет назад

    Amen
    Amen
    Amen memerachin kall hewota yesamelan

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 6 месяцев назад

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @XxtraaXxtraa-zw8lf
    @XxtraaXxtraa-zw8lf 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜንቃለሂወት ያስማልን

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 4 года назад

    እግዚአብሄር ይርዳን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 лет назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 лет назад

    ቃለሒወትያሰማልን።መምህራችን።

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 3 года назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏qale hywetn yasemalgn mengste semayatn yawarslign

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 5 лет назад

    be negerachin hulu ye egziyabiher fiqad yihunelin amen

  • @meketawqs2936
    @meketawqs2936 4 года назад

    አሜንአሜን🇧🇴✝️🤲🤲

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507

    ቃልይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግላትዘመንህን ይባርክልህእኛንምየሰማንዉን በልቦናቸንይዘራልን አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር የሁሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመስገንኣምላኬተመስ-ፈ2ፈ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 5 лет назад +2

    ቃልሕውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ

    AMEN KALE HIWETE YASEMALENE

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 лет назад +7

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 лет назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ተዋህዶ ስንዱ እመቤት እግዚአብሔር በቃሉ ይለውጠን

  • @hannahanna204
    @hannahanna204 3 года назад

    አሜንንን ቃለህይወት ያሰማልንን🙏🙏

  • @davebisrat3827
    @davebisrat3827 4 года назад

    Amen amen amen 🙏🏾 ❤️❤️❤️

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 лет назад

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን ፣
    በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር ፣
    አሜን ይቆየን ።

  • @tsg688
    @tsg688 5 лет назад

    Amen lasetamrun memehrachin kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ለወንድማችን ዳ/ን ጥበበ በናተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የልዑላን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜንን ሀገራችንን በምህረቱ ይጎምኝልን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 5 лет назад +4

    አሜን አሜን አሜን ይህን እረእስ መረጠው ላቀረቡልን መ ምድራችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 года назад

    Kalehiwat Yasemaln Memihrachin Ewinet new Memhirachin Bechernetu EgziAbeher Yridan Amén Amén Amen

  • @sarabekel7599
    @sarabekel7599 5 лет назад

    ፍጣሪ አምላኪ ሳላዉቀ የስረሁት ሳይሁነ አዉቂ የስሪሁት ሀፀት ሰለሜበዛ ምህሪትከነ ስጠኘ እኒም እመለሳለሁ ዉነድማቸነ ተባሪከ እደሜና ጢና ይስጠከ

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 лет назад +6

    Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn chemr amen amen amen

    • @samer8063
      @samer8063 5 лет назад +1

      እህትወቼ በኡነት በምታገኙት አጋጣሚ ሼር ሳብስክራይብ እናድርግላቸው በኡነት ለኛ ብሎ ማያጋላብጡት መፃህፍት የለም አሉ ባልታ እያየን ከምንውል ለነፍሳችንም ለነሱም ድካማቸው እናስብ
      በኡነት ወንድም አባትወቼ ትምርታቹ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ፀጋው ያብዛላቹ በየማህበራቹ ሼር አርጉ የእግዛአብሄር ወዳጆች🙏🙏🙏

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 5 лет назад +6

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመስገንኣምላኬተመስ-ፈ2ፈ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bezaweloyowa7944
    @bezaweloyowa7944 5 лет назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @folatejtawm8700
    @folatejtawm8700 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 5 лет назад

    Amen Amen Amen Kale Hewotn yasemaln

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 5 лет назад +1

    Amene Amene Amene

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን የለማውን ለፍሬ ያርግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ የተመሰገነይሁን እግዜአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @መቅዴስወለተእየሱስእግዚአ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በውነትይህንቃል እድሰማ የርዳኝ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫

  • @hannakibro1074
    @hannakibro1074 5 лет назад +2

    ወንድማችን ቃለ ይወት ያሠማልን እረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይሥጥክ

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 5 лет назад +7

    ባልና ሚስት የተለያየ ንስሃ አባት ሊይዙ ይችላሉ

    • @sr1338
      @sr1338 5 лет назад +1

      Hirut Mengiste ኣይችሉም ባልና ሚስትኮ ኣንድ ኣካል ናቸዉ ሊየያዩ ኣይችሉም

    • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል
      @የማርያምብቸኛዋየድንግልል 5 лет назад

      አይችሎም አንድ አካል ሁለት አምሳል ናቸው

  • @የደብረገነትየኪዳነምህረት

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ድንቅ ትምህርት።

  • @yabsrayabsra7517
    @yabsrayabsra7517 5 лет назад

    Amen kalehiwot yasemamlen

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል

    አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dabribridion4876
    @dabribridion4876 5 лет назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 лет назад

    ቃለሂወት ያሰማልን :እግዚአብሔር አምላክ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን : አሜን አሜን አሜን ።

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 😥መምህራችን ብዙ ተምራለሁ

  • @shewit1307
    @shewit1307 5 лет назад +1

    ለወድማችን በቃል ህይወት ያሰማልን በጸጋው ያቆይልን ለኛም ሰሚ ጆሮ የሚያደምጽ ልብ ያድለን ጌታ ሆይ ሀጢያቴ እጅግ ነውና እደ አንተ ፍቃድ አኑረኝ

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 5 лет назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏🏻📚📚📚💐💐💐✝

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ

    *እግዚአብሔር ይስጥልን*
    *ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን አሜን፫*
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    🕊🌾🕊🌾🕊🌾🕊🌾
    እሺ እውነት ነው የብዙዎቻችንን ጥያቄ መልሶች እያገኝን ነውና በርቱልን?

  • @afomiayekidusmichallige8601
    @afomiayekidusmichallige8601 4 года назад

    Amen Amen amen kalheywotin yasemalin

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማን ስላም ያብዛልህ ወንድማችን ስምተን ፍሬ የምናፈራ ያርግን ፈጣሪ

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 5 лет назад

    ሥለሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይመሥገን አሚን ወንድማአችን ቃአለ ህይወት ያአሠማልን

  • @almazarafaynearafayne8068
    @almazarafaynearafayne8068 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት አግዚአብሔር ይስጥልን እደም እና ጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @hiwotm3254
    @hiwotm3254 5 лет назад +15

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን!!!!!!
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 5 лет назад

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 5 лет назад

    አሜን ኪዳነ ምህረት እናታችን በቃልኪዳንዋ ትጠብቀን .ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etenutadesgetaweyeedateley3946
    @etenutadesgetaweyeedateley3946 5 лет назад

    Kale eyhote yasemalen

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 5 лет назад

    አሜን በጌታ ሰም የምይመጣ የተባረከ ነው አሜን ካለ ሂዎት ያአሰማለን

  • @መነኮሰሞተከአለምተለየ

    ewnet new amen amen amen☝️

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 5 лет назад +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን!!!

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ

    መምህራችን ዲያቆን ጥበበ በእዉነት እመብርሀን እረጅም እድሜ እና ጤና ታድልልን
    የሠማነዉን የተማርነዉን በሀሊናችን በልቦናችን ያሣድርልን
    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር አሜን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 5 лет назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 5 лет назад

    Qalehiwetn Yasemaln

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 лет назад

    ቃለህይት ያሰማልን ወድማችን በእውነት በጣም ብዙ እውቀትን እያገኘን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ እመብርሀን ትጠብቅልን ወድሞቻችን በርቱልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጅ ማህደር ተዋህዶ ሰብስክራይብ በማድረግ በጋራ ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንማማር እመብርሀን ለአገራችን ምህረትን ትለምንልን