በፍቅሩ ከወደቀች በኋላ ዘመዷ መሆኑን ያወቀችዉ መዉጫ ቀዳዳ ያጣችዉ አነጋጋሪ የፍቅር ታሪክ Ye Fiker Ketero

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 133

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሄ በክርስትና ስለማይፈቀድ እግዚአብሔር እምትወጅው እሚወድሽን ይስጥሽ

  • @habtamzeze7526
    @habtamzeze7526 8 лет назад +10

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎነው እግዛብሄር ከደዝህ። አይነቱ ፍቅር ይሰውረን አዳአደየም ያጋጥማል አይድረስነው

  • @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ
    @ሰላምለሐገሬ-ዸ9የ 6 лет назад +3

    ሰውን አትግፊ እንጂ መገፋት መልካም ነው ፈጣሪ ከሱ የበለጠ ፈጣሪ ይሰጥሻል እሕት

  • @fafiyenatube2222
    @fafiyenatube2222 5 лет назад +1

    የኔ እናት አይዞሽ ጠንከር በይ እረ ወንዶች የልብ ካውያ ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ይሻላል ግን እረ ተው ሴት እኮ እናት ናት እህት ናት ግን ለምን ይሄን ሁላ ግፍ አይይይይይይ

  • @hanateshme5788
    @hanateshme5788 8 лет назад +2

    ሳሚ አስተማሪ፡የሂወት ተሞክሮ ነበረኝ ግን ሀገር፡ውስጥ የለሁም፡፡በጣም ለብዙዎች፡ትምህርት ይሆን ነበር እንደነዚህ ፈታኝ የሆነህይወት አልፌአለሁ።።ለዛሬ በቅቻለሁ ግን ለማስተላለፍ እድሉ የለኝም
    በተረፈ እወዳችሀለሁ የፍቅር ቀጠሮዎች

  • @selamboz8397
    @selamboz8397 8 лет назад +1

    እኔም ያንችን አይነት ህይወት ያሳለፍኩ
    ነገር ግን ብረሳው ብዬ የተሰደድሁ ግን ግን ፍቅሩን መርሳት አደለም ለሰከንዳት ሳላስበው መኖር አልቻልኩም። እናም ከአይዞን ሌላ ምንም አልልሽ እህቴ😢

    • @ስደተኛነኝድግልጠብቂኝ
      @ስደተኛነኝድግልጠብቂኝ 8 лет назад

      selam Boz እህት፡በርች፡በጣም፡ከባድነዉ
      እኔም፡እንዳች፡ከባድ፡ነገር፡አሣልፌአለሁ፡በጣም፡ይከብዳን፡እኔ፡የተሠደድኩት፡እሡን፡ለመርሣትነዉ
      እኔም፡ትንሽ፡ልገራቹህ
      ትምህርትቤት፡እየተማርኩ፡በትምርት፡ደረጃችን፡ባንድ፡አመት፡ይበልጠኛን፡በቃ፡የሆነ፡አነጋገሩ፡ለሠዉያለዉክብር፡ፀባዩ፡በቃሁሉምነገር፡የሚያሣየኝ፡ነገር፡አይቸ፡እማላቅ፡በጣምከባድነበር፡እየወደድኩት፡መጣ፡እሡም፡እንደሚወደኝ፡ነገረኝ፡በቀን፡እሡን፡ካላየሁ፡ምግብአልበላምነበር፡ወይም፡ድምፁንካልሰማሁ
      እኔግን፡በተሠብ፡አዉቆ፡ምናምን፡ካልሆነ፡ምንምነገር፡ቢለኝ፡አልፈቅድለትም፡ከዛ፡ልክ፡በሁለት፡ወራችን፡በተሠብ፡እንደሆንን፡እሱም፡እኔም፡አናቅም፡በተሠብም፡እንደምንዋደድ፡አያቁም፡እኔ፡እናቴጋር፡ቁጭብየ፡እያወራን፡በሌላ፡ዘዴአርጌ፡በተሠቦቹን፡ምንያህልሠዉ፡እንደሆኑ፡ሥጠራጠር፡ነበር፡በቃጠየቋት፡አጠያየቄግን፡ልጁን፡እንድምወደዉ፡ሣይሆን፡በሌላሢሥተምነዉ
      ሥጠይቃት፡ባአባቴ፡ያ5ሜት፡ዝምድናእንዳለን፡ያዉ፡በሆነነገር፡ሥለማይሥማሙ፡በበተሠብ፡እንደማይቀራረቡ፡ነገረችኝ፡
      በጣም፡ደነገጥኩ፡እናቴ፡እንዳታዉቅብኝ፡እራሤን፡መቋቋም፡እደነበረብኝ
      የገጠርልጅነኝ፡ተነሥቸ፡ወንዝዉሃ፡ላምጣብየ፡ወጣሁኝ፡ሢሄድ፡እሡ፡ወንዝጠብቆ፡ቀኑ፡መስከረም፡ነበር፡መሥከረም፡አበባነዉ፡አበባወች፡ይዞ፡ጠበቀኝ፡እሱአያቅም፡እኔእምሆነዉን፡አላቅም፡ሊሥመኝ፡ሞከረ፡በፊትምአልፈቅድለት፡የዛጊዜ፡ተበሣጨሁበት፡አልነገርኩትም፡አበባዉንም፡ወረወርኩት፡ከዛጀምሮ፡ጡሩ፡ንግግር፡አላናግረዉም፡እንድንራራቅ፡እንድርቀኝ፡ሥለምፈልግ
      እሱ፡ዝምድናመኖራችነን፡አያቅም፡እኔእየወድድኩት፡ጡሩመልስ፡ሣልመልስለት፡ሥቀየርበት፡አኩርፎኝ፡ይሄዳን፡ሢሄድ፡አለቅሳለሁ፡እንደዛ፡እያልኩ፡እሡ፡በጣምጠብቆኝ፡እንደማልፈልገዉ፡ሥነግረዉ፡በጣም፡አዝኖብኝ
      ሌላልጅ፡ፍቅርሢጀምር፡አብረዉ፡ሢሄዱ፡በቃ፡ቡዙነገርሢያረጉ፡የመጨረሻ፡ከበደኝ፡ለመሠደድ፡አሠብኩ፡ተሠደድኩ፡በምሀል፡ያልዘረዘርኩት፡አለ
      በጣምሥለበዛነዉከባድነዉ፡የመጨረሻ፡ስመጣልበር፡ሥል፡ይቅርታአርግልኝ፡እንደዚህ፡ሥልህየነበረዉ፡ጠልቸህ፡ሣይሆን
      እየወደድኩህ፡ዝምድናሥላለን፡ሥላወቁነዉ፡ብየደዉየ፡ነግሬዉ፡መጣሁ
      እና፡እህትበርች፡በጣምከባድ፡እንደሁ፡ሥለማቀዉነዉ።

  • @መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ
    @መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ 8 лет назад +5

    አብሽሪ እህቴ. ትዝታ ከውስጥሽ ባይጠፋም. ትዝታሽን.የሚያብስ ነገር .አትከታተይ .1 ትምህርትሽን።ቀጥይ. 2 .ሂወትሽን መጠበቅ ግድ ይልሻል. 3 .ከሱ. የተሻለ .አፍቃሪ. ይሰጥሻል. አይዞሽ. እራስሽን አፅናኒ. ባች ብቻ ላይ የደረሰ ነገር አይደለም. ከዚህም.የበለጠ. የተፈተኑ አሉ ህይወት.እራሷ ፈተና ናት .እናም እራስሽን እየጎዳሽ በሽታ ካፈራሽ .የበለጠ. መንገድ ዳር መውደቅ። ይመጣል. ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል. ራስሽን ጠብቂ.
    ግን ሁሉም ነገር ይገባኛል ደርሶብኝ አይቸዋለሁ. እራስሽን።.ቻይና. ሌላ ሰው አግብተሽ ለመኖር ሞክሪ. ትዝታው ይቀንሳል. ልጂ ስትወልጂ. ይረሳል.
    @ ሌላው እመጨረሻላይ ወንድሞቸ ስለትዳር. የተናገራችሁት በጣም።ደስ ብሎኛል. ባሁን።ሰአት ትዳር ሻይ ቤት ሁኗል. ታማረ አማረ ታላማረ. ጥሎ።ሜሄድ ሁኗል ትዳሩን ለማሳመር. የመጣውን. በይግስት በማለፍ. ተስፋ።በማድረግ መኖር ነው

  • @ድንግለይሩፍታልበይ-ረ5ሰ

    ኣይዞሽ የኔ እህት ራስሽን በተለያዩ ነገሮችን ቢዚ ኣድርጊ እኔም እንዳንቺ ነኝ እማፈቅረው ልጅ ዘመዴ ነው ግን ዝም ብለን እየኖርን ነው

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
    @kokaerkihunegzabheryemeseg3544 8 лет назад +1

    ውይይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እህት ደግሞ የሀገሬ ልጅ ነሽ እግዛብሔር ይገዝሽ ሁሉም ለበጎ ነው ለማንኛውም መገፍት ቱሩ ነው

  • @sadateka245
    @sadateka245 8 лет назад +5

    አይዞሽ የኔ እህት ጠከር በይና የራስሽ ዉሳኔ ወስኚ

    • @yeshewerkalemu9098
      @yeshewerkalemu9098 8 лет назад

      አይዞሸ እህቴ ሁሉምነገር ለበጎነው

    • @munirausman6910
      @munirausman6910 8 лет назад +1

      Sada Teka

    • @sadateka245
      @sadateka245 8 лет назад +1

      +Munira Usman አቤት እህቴ ምን ልታዘዝ

    • @bvnn1015
      @bvnn1015 8 лет назад +2

      አስታውግፍሮልምንምንምንምንችግርአለውየአጎትልጂማግባትይይይይፈቀዳልልልልልእትሰሙም

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 8 лет назад +4

    አይዞሽ ወደ እራሥሽ ተመለሺ እራሥሽን አትጉጂ የአለፈው አልፎዋል አሁን አዲሥ ሂወት ለመጀመር ሞክሪ በቃ ለመርሣት ሞክሪ ጠንከር በይ

  • @tarektantawy3193
    @tarektantawy3193 8 лет назад +7

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ክርስታን ተስፋ አይቆርጥም

  • @اللهواكبر-ع5ذ
    @اللهواكبر-ع5ذ 8 лет назад +3

    የኔ ሚሥኪን አብሽሪ ፈጣሪ ያች ካለው አይቀርም አይዞሽ ውዴ

  • @jaseejasee246
    @jaseejasee246 8 лет назад +2

    አያዞሽ እደዚያነት ያጋጥማል ፍጣሬ ላንቺ ያለው ሰው አስቀምጦል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሊነጋ ሲል ያጨልማል በትምህርትሽ ጎበዝ ሆነሽ በተሻለ ነገር ላያ መድርስ አለብሽ የምትጎጅው አንቺ ነሽ ፍጣሬ ላንቺ ያለው እስኪመጣ መጠበቅ ነው ያሄ ሰው ላንቺ አልተፍቀደም ላንቺ የተፍቀደ ልሽ አለ እሱም ግዜ አለው

  • @userwawmetamdesssbcell7159
    @userwawmetamdesssbcell7159 8 лет назад

    አይዞሽ እህቴ እራሥሽን አረጋጊ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @kdjxk1730
    @kdjxk1730 8 лет назад +3

    አይዞሽ ማር እግዚያብሄር ይርዳሽ

  • @talgatakimov6916
    @talgatakimov6916 8 лет назад +3

    ውይይይይይ
    ፍቅር
    በጣም ይከብዳል
    አይዞሽ እህት ሳሚ እናመሠግናለን

  • @takilabelexetemsigenamilak3079
    @takilabelexetemsigenamilak3079 6 лет назад +1

    Aizoshi yene konjo fiker ladelw new enem edachi buzu fetena astngijalehu gin lebegonew bemafkershi destenyahunyi gin berchi

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ

    አይይይ አሁን ይሄ የፍቅር ታሪክ ስቃይ ሁኖ ነው እኔ ስንት አሳልፌ አለሁ የኔ እናት

  • @ኢነላህማኣሳብሪን
    @ኢነላህማኣሳብሪን 8 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ያንቺው የሆነውን ይኖራል
    ወንዶች እንደሆነ ስራቸው ነው ጥለው መሄድ

  • @rozaseidali8542
    @rozaseidali8542 8 лет назад +1

    ወይ ፍቅር አይዞሽ እህት ሳሚ እናመሠግናለን

    • @destatamara5733
      @destatamara5733 8 лет назад +1

      ውድድ ፍቅር በጣም ደከብዳል እደዛሸ እህት

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 8 лет назад

    አይዞሽ እህቴ ላንች ያለውን እግዝአብሄር ይሰጥሻል ትምህርትሽን ጠንክርሽ ተማር

  • @mesarathmessi4124
    @mesarathmessi4124 8 лет назад +1

    ከባድ ነው ቅርብ ነው ሌላ መወስን አለብሺ አይዞሺ እግዚአብሄር ይርዳሺ

  • @ሂዌፍቅር
    @ሂዌፍቅር 8 лет назад +23

    እኔ የምለው ገና በልጅነት የምን ፍቅር ነው ወይ ዘንድሮ ለነገሩ የዘንድሮ ልጆች እኮ ጉድ አመጡብን ይሄ መገረዝ ከቆመ በዎላ ነው እንዲ የሆኑት ጉድ እኮ ነው

    • @dagiimillion9445
      @dagiimillion9445 8 лет назад +1

      hiwi fiker kkkkkkkkk.

    • @ሂዌፍቅር
      @ሂዌፍቅር 8 лет назад

      Dagii million የምሪን እኮ ነው እንዴ የምን ፍቅር ነው በልጅነት

    • @lailahsaj4806
      @lailahsaj4806 8 лет назад +1

      hiwi fiker kkkkkk kkkkkk kkkkkk kkkkkk ena magrze yejmre eylshe new

    • @medinaseid-ox6yx
      @medinaseid-ox6yx 8 лет назад

      እህታችን ከቤት ስንወጣ ብዙ ቻና ስላለ ነው

    • @danahalenzii7028
      @danahalenzii7028 8 лет назад

      hiwi fiker

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 года назад

    ውይ ሚስኪን አይዞሽ እህት

  • @rabeasaeed4799
    @rabeasaeed4799 8 лет назад

    አይዞሽ እህት አላህ ነሢብ ካለው ሠው ጋር መኖር እምችይው የነሢብ ጉዳይ ነው ታገሽ የተሻለ ነገር ሥላለ

  • @mesarathmessi4124
    @mesarathmessi4124 8 лет назад +2

    ስልክሺን ቀይሪው

  • @tsehayabera7090
    @tsehayabera7090 8 лет назад

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው የተሻለ ነገር ላንች ይኖራል

  • @balayethiopia9634
    @balayethiopia9634 8 лет назад +1

    በጣም ይግር ማል እናቴ አውን አቁሚ ባድ ሞልቶል እሸ

  • @bzuwerqabebeloveethiopia7928
    @bzuwerqabebeloveethiopia7928 8 лет назад

    አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ዘሪቱአበበ
    @ዘሪቱአበበ 8 лет назад +4

    አይዞሽህ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
    የማያልፍ የለም የፍቅር ስቃይ በጣም ነው የምከብደው ግእን እንች ተረጋጌ ነገም አዲስ ቀን ነውና

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    እናመሰግናለን ሳሙየል

  • @sarsara4987
    @sarsara4987 8 лет назад +1

    በክርስትና እምነትማግባትአይቻልም እህቴምን ማድረግ አይቻልም እግዚአብሄር ይርዳሽ ልጂነሽልበል ግን ጠንክሪብዙነገር ታደርጊአለሽገና

  • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን

    Thanks sami

  • @አለለኔየተሻለነገርአሜን

    thanks you

  • @Samaerhharfnw
    @Samaerhharfnw 7 лет назад

    አይዞሽ ማር ላቸያለውን አላህ ይሰጥሻል

  • @عايشةاحمد-ض4ص
    @عايشةاحمد-ض4ص 4 года назад

    ኣይዞሽ ግንበናተ ዘመድ ማግባት ኣይቻልም በኝልግን ይፈቀዳል

  • @haregewoyinstvf8890
    @haregewoyinstvf8890 8 лет назад

    እናመስግናለን ሳሚ

  • @hayatwolloyewahayat3453
    @hayatwolloyewahayat3453 8 лет назад

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አላህ ከሱ የተሻለውን ይስጥሽ

  • @ydyd2983
    @ydyd2983 7 лет назад

    ሲትራህን ያረብ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @hayatwolloyewahayat3453
    @hayatwolloyewahayat3453 8 лет назад +2

    እኔም 7 ኛ ክፍል ስማር ሊድሩኝ እንዳሰቡ ስሰማ ነው ሳውድ እሄዳለሁ ብየ ያመለጥኩት። እንደምንም እስከ 8ኛ አንደኛ ሴሚስተር ድረስ ተምሬ አቋርጨ ሳውድ ገባሁ

  • @aisharidwan457
    @aisharidwan457 8 лет назад +2

    መውደድ እና መወደድ ፀገ ነው ከልወደዱ የወደደን ልብ አይረዱም

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    ወይኔ ያሳዝናል ምስኪን ያፈቀረ አበደ ነው ሚባል

  • @ggbbhgg5698
    @ggbbhgg5698 8 лет назад +2

    እህቴ በጭሩ ይሄ ሰው ላንቺ አይገባሽም እረሰሽን አሳምኝ ባደረገሸ ሁኔተ ስለዚ እርሺው።

  • @hanamohamed6809
    @hanamohamed6809 8 лет назад +1

    አይዞሽ እህት

  • @simegnabdesa3997
    @simegnabdesa3997 8 лет назад +2

    egzabehere yerdach ehetochin ayzuech

  • @hananic2206
    @hananic2206 8 лет назад

    ayzosh ehta

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 8 лет назад +19

    መጀመሪያ ትኩረት መስጠት ነበረብሽ ለትምህርትሽ!! ሲቀጥል ዘመድሽ ነው በቃ ሌላ ለማፍቀር ሞክሪ እህቴ!!

  • @samnb4572
    @samnb4572 7 лет назад

    Mare!!! Mejemeria rashen chai,

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 8 лет назад +2

    እህቴ እንደኛዉ ነገር እላም የኑሮሽ ማለት የደሀ ቤተስብ ነሽ ። መስራት ወይ ተማሃሪ ከሆንሽ ደግሞ ጥንክርሽሽ ተምህርሽ ትልቅ ደርጃ መደርስ ነው ያለብሽ። አታፈቅሪ ያልኩሽ አይደልም ፍቅር ልዝሽ ይችላል ግን ደግሞ የቀጥይ ህወትሽ ማየት አልብሽ። አሁን በወጣትነሽ ካስራሽ ወይም ካልተማርሽ ባኃላ ይጸጽትሻል ። ሁለተኛ ደግሞ ልጁ ከሊላ ጋ ነው የለው ብቃ ተዩ ለማርሳት ልከብደሽ ይችላል ነገር ግን ትኩርትሽ ህወይሽ ላይ ይሁን። 3@ደግሞ ቤተስብ ነን ያልሽ ነው
    ዚጋ ቤተስብሽም ጥፍት አላችው መንገር ነበረባቸው ጥል ይሁኑ እንጂ ልነግራቹ ይገባ ነበር ። ብቃ ለእንቺ አይሁንም አሁን ህወትሽ መምራት አለብሽ ወደ ፊት ተጓዚ ጥሩ ቦታ ላይ ሲትደርሽ ሁሉ ብግዜው ይመጣል። አይዛሽ በርቺ የኔ እህት

  • @neyagorfu6383
    @neyagorfu6383 8 лет назад

    አይዞሽ ማሬ

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 6 лет назад

    አንዳችሁ ካላገባችሁ አይቆርጥላችሁምና ደግሞ ቤተሰብ ጥርስ ነክሶ አይተዋችሁምና ልክ ነው
    በራሴ ደርሶ አይቸዋለሁ የምወደው ትምህርቴም ተበላሽቶ ቤተሰቦቼም አፍረውብኝ በቃ ራሴን ጠልቼ ነው የምኖረው
    እናም ይቅርብሽ እግዚአብሔርን ማስቀየም ነው ብለሽ ተይው!

  • @merondesalignmeron2921
    @merondesalignmeron2921 8 лет назад +3

    ershwe gena leje nshe tmhirtshen temary

  • @fjfjgjhffj6634
    @fjfjgjhffj6634 8 лет назад

    ayzosh yen konjooo

  • @merhawitmery513
    @merhawitmery513 7 лет назад

    enanm fiker yezo legelgne new ere uuuuuuu

  • @sweetemebet920
    @sweetemebet920 8 лет назад +1

    ykesete lege beselam eige becerstyan ayfekdem eheta aytshe gebewe lehelume geze alew teregage

  • @husseinhrybe8401
    @husseinhrybe8401 8 лет назад +1

    ወይ ፈቅረ ጉድ አመጣ

  • @abebawuberanu2345
    @abebawuberanu2345 5 лет назад

    አምስተኛ ታድያ ምን ችግር አለው ታድያ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 8 лет назад +1

    Bewnet hiymi yenidele new yegetemeshe

  • @merammhuameduesany7237
    @merammhuameduesany7237 7 лет назад

    ቆይ ግን እናተ የጀመራችሁትን ሣጨርሡው ሌላ ታወረለችሁ እ

  • @neyfeneyfe7855
    @neyfeneyfe7855 8 лет назад +4

    እቦ ሰራሸን ሰሪ ትምህርትሸን ጠንክርሸ ተማሪ ኢጨ የዙንደሩ ፍቅር ቅጡን እጣ ምንወ እቴ

  • @tigestdrhcaas7414
    @tigestdrhcaas7414 8 лет назад +1

    ባቃ ሌላ እይወት ፈሊጊ አድሥ ጉዞ ተጋዢ እርሽው ወደ እምነት ቦታ ተከታታይ። እረሥሽን ቀይሪ

  • @nanyn5461
    @nanyn5461 7 лет назад +1

    አይነፍም በውነት ዘመድ መሆንሽን እያውቅሽ የምን ዝባዝኬ ነው Aጭ

  • @tadelebezabeh3233
    @tadelebezabeh3233 8 лет назад

    gana lej nashe bezu yetabakebeshal hewot tamazemaz nat

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 8 лет назад +1

    ayizoshi ihtee yamayialifi nagriyalami yalifali tasifaatikurachi ayizosh

  • @adanechdereb115
    @adanechdereb115 8 лет назад +1

    ayseshe tnashn tbke ybelt ytbkshalena

  • @makiyae1773
    @makiyae1773 8 лет назад +1

    ያክስት ልጅ ማግባት ይፈቅዳል ዝም በያቸው ተወደድሽው አግቢው

    • @iloveallah5914
      @iloveallah5914 8 лет назад +2

      في داك أبي وأمي يرسول الله makiyae
      አወን እህት
      *ግን ይከ በኢስላም ነው ያለው* ::
      በክርስትና የለም

    • @እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ
      @እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ 8 лет назад +5

      في داك أبي وأمي يرسول الله makiyae +
      የአክስት ልጅ ወንድም ነው ማግባት አይቻልም በክርስትና ሃይማኖት እንኳን የአክስት ልጅ የክርስትና እናት ልጅን ማግባት ሃይማኖታችን አይፈቅድም

    • @fasikawedaji5073
      @fasikawedaji5073 8 лет назад

      እምነት ተስፋ ፍቅር

    • @fasikawedaji5073
      @fasikawedaji5073 8 лет назад

      እምነት ተስፋ ፍቅር ይኑር

  • @saraaby5619
    @saraaby5619 8 лет назад +1

    Mndnew zmbna mnamn ke tefakerachu tegabu

  • @menalmecon302
    @menalmecon302 8 лет назад

    ታንክስ

  • @maymoonay9215
    @maymoonay9215 7 лет назад

    weyyyy ayzosh enem endza nebrkugn 2 amet kemnamn nurnal ok ayzosh ok keza telyayn yegrmal egnam zemdnaw k5 neber wenet yenen tark yawrsh new ymslgn

  • @merondesalignmeron2921
    @merondesalignmeron2921 8 лет назад +1

    er ekan telyayachu zemd fiker behonem zemd mafker bexammm kebade nwe egzbher lanche yalewn yesxshale

  • @yaneshyanesh8405
    @yaneshyanesh8405 8 лет назад

    ehet wenedoeh yeheleme kegezey nehew selezeh aenehe gene lege neheh teneket set meune alebsh kez yemetefrlekew ymetle

  • @ዜድወሎደሴዜድወሎደሴ-ሸ9የ

    በይእህቴአንደኛዘመድሽነው ሁለተኛለትምርትሽ ትኩረትስጭ

  • @sarasisay1026
    @sarasisay1026 8 лет назад +1

    eny gen agbaw nber kewdedy kwodefkut

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    እዴ በቃእኮ ዘመድሺ ከሆነ እፕስፈላጊ አደለም ወረዲ ሲስተርሊ ብራዘርሊ መቀጠል ነው እራስሺን አሳምነሽ በቃ ተይው

  • @somias2415
    @somias2415 8 лет назад

    bexam yazazenal

  • @emanmehamed2373
    @emanmehamed2373 7 лет назад

    agotana kagota lige kaksta lige yalefe kehone minem aydele

  • @emanmehamed2373
    @emanmehamed2373 7 лет назад

    zemed mehonu birekenewendy

  • @sufifeyesa4424
    @sufifeyesa4424 8 лет назад +1

    ስውዳቹ ኢናትም ለዘለም ኑሩ ተበራኩ

  • @مباركعبدالله-م2ذ
    @مباركعبدالله-م2ذ 7 лет назад

    kkkkkkkkkkkkkk

  • @munirjemal4678
    @munirjemal4678 7 лет назад

    lamajamarya gaziy gara yatagabat yafakar kataro siyakarb ersum fakru ba agbabu yagabat aymaslagnem andey wandamsalalelagn karabkut manaman andey tamart awdalew kadiya tamarta yamewad santu latamart wasewatanat yakaflal ehate mamakrashi kom balash ersashin asbiy gara yatagaba yafakar tarik balash kamanagarash bafit kanat anji fakar alyazashim

  • @hanalema801
    @hanalema801 8 лет назад

    kkkkkkk hhhhhhhh gebrle amljachene new enje amlkye aydlme egzabhure fikre new fikre yagezabhure new

    • @emuyemariyamliji5190
      @emuyemariyamliji5190 8 лет назад +1

      Hana Lema ለነገር ከምትሮጭ መጀመርያ ያለችውን ተርጅ

    • @hanalema801
      @hanalema801 8 лет назад

      emu yemariyam liji bednbe semchew new comment yasthute ehute yamamlkew amlkye gebrle new selalche gebrle enwdewalne amljachene ena yachnke dershachne new enje amlkachne aydlhume amlkachne getachene medhunalme eysuses cerstose new

    • @christiannerached5847
      @christiannerached5847 8 лет назад

      ayizosh

    • @hanalema801
      @hanalema801 8 лет назад

      mejmry afshne kemkfte yasewn husabe terje metnslalche ya sew askyame

    • @emuyemariyamliji5190
      @emuyemariyamliji5190 8 лет назад +1

      Hana Lema እናት አሁንም አስተውይ የማመልከው አምላኬ ገብርኤል ነው አላለችም
      ቤቴክርስቲያን የሚሄደው እዛው ገብርኤል የማመልከው እግዚአብሔርን እዛው ኤብርኤል ነው ያለችው የልጅቷ የአነካገሯ ችግር ነው አናርኛ እስከዚህም አይደለችም ተርጅው አሳቡን

  • @WaWa-ev6hu
    @WaWa-ev6hu 8 лет назад

    ygermal

  • @abasharew
    @abasharew 8 лет назад +3

    ከቅዠትሽ ንቂ...

  • @suhaworku1699
    @suhaworku1699 8 лет назад

    thanks sami