Ethiopia: አረብ አገር በፈሰሰዉ ላብ የሁለት ዓመት እምባ ያልታሰበ ፍፃሜ። |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 157

  • @marymaret295
    @marymaret295 3 года назад +18

    እኔ ከአረብ ሀገር በጣም ሚያስጠላኝ ባይተዋር ነት ነው እዲ ሆነን ያመጣ ነው ሲበላ ህይ ውት እራሷ ታስጠላለች በጣም ነው ሚከብደው ፋትህ ለአረብ ሀገር ሴቶች

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 3 года назад +21

    የወንድሟን ንግግር መቼም አልረሳውም እብድ ናት ካረብ አገር ይዛ የመጣችው እብደት ነው ብሎ እኛንም በንግግሩ አሳበደን የማንቂያ ደውል ሆነልን እግብሔር ይስጠው እህት እንኳን ደስ አለሽ አሁንም በህይወትሽ የምታስገቢውን ወንድ ተጠንቀቂ እህቶች ታማኝ ፈጣሪ ብቻ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል።

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 3 года назад

      ፕሮግራሙ መቼ ነበር የተሰራው?መስማት ፈልጌ ነበር

    • @salemsedesa3810
      @salemsedesa3810 3 года назад

      @@zuzumohammed7832 ከ 2 ዓመት በፊት ነበር የተላለፈው ሳሚ የሚጭናቸው ላይ ፈልጊ።

    • @ስምናስራለየቅል
      @ስምናስራለየቅል 2 года назад

      እሺ እናት

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +13

    ይህንን ታሪክ አስታውሰዋለሁ እንዳልክ በጣም አዝኜ ነበር እንኩዋን ደስ ያለሽ እህቴ ግን ይሄ ብዙ ሰወችን ሚያስተምር ነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +3

    ይህችን እህት አስታወስኩአት በጣም የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ነበር ።
    እንኩዋን ደስ አለሽ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እውነት ምንጊዜም ተደብቃ አትቀርም እንኩዋን እንባሽ ታበሰ ። ያለፍበትን ሰባራ ሳንቲም ሳያወጡ ጠብደል ጎረምሶች ሊቀራመቱአት አሰቡ አባታቸውን ተሰስተው ሊአሳስቱ ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አባትም እግዚአብሔር ይስጣቸው ።
    በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ እንዳልክ ቃላት የለኝም በልጆችህ አግኝው እግዚአብሔር ይክፈልህ እንዲሁም ሠኒዬ ሣሚ እናመሰግናለን
    ቤቱን ሸጠሽ ሌላ ብትገዥ እነዚህ ወንድሞች አርፈው የሚቀመጡ አይመስለኝም
    አመሰግናለሁ👏👏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +7

    ማንን ማመን እንዳለብን ግራ ገብቶኛል ቤተሰብ ይሄን ያህል ክፉ እየሆነ ብቻ ቸሩ እግዛብሔር እንኳን እረዳሽ የኔ እህት እንዳልክ ተባረክ አቅም ለሌለው አቅም እየሆናችሁ ስላላችሁ ለአንተና የስራ ባልደረቦቺህ ትልቅ ክብር አለኝ

    • @namename2997
      @namename2997 3 года назад

      Enase tiru bateseb alegn gin ferahu beyebotawu eroro lekeso bicha nw yemsemawu batesebochane ferawachew gatan

  • @sheilalovelly7000
    @sheilalovelly7000 3 года назад +7

    ተዝ ይለኛል አባቴ ሞቶ የዛሬ 20 አመት! ታላቅ እህቴ ዱባይ ተሰደደች ቤተሰብ ሰትረዳ 5 አመት ቆይታ ሰትመለሰ ባዶ እጇን ቀረች እናቴ ወንድሜ ይሾፉባት ጀመር ዝናብ እየዘነበባት ትንሸ ቤት ውሰጥ ትኖር ነበር ሰንት አመታት አሳለፈች በሀዘን ።እኔም በ20 አመቴ ተሰድጄ አውሮፓ አሁን 33 አመቴ ነው ለቤተሰቦቼን ቤት ሰሰራ ቆየሁኝ እሰከ አሁን ድረሰ 1000 ካሬ ሜትር መሬት አለን እሱ ላይ ለእናቴ ትልቅ ቤትና 5 ቤት እንድታከራይ ሰርቼላት እንድትደዳደር ካረኩ በዎላ እሷ ግን አሁንም የኔን ብር ትጠብቃለች ወንድሜም እንደዛው ብር ካላክሸ አይንሸን ላፈር ይሉኛል ትረግመኛለች😭 ልጄ አይደለሸም ትለናለች። እህቴን እንኳን 3 ቆንጆ ልጆች ወልዳ አላርሰሸም ዲቃላሸን አለቻት በባሏ ትቀናለች ወንድሜም እንደዛው 😭ግን ዛሬ ሁሉም አልፎ የእህቴን ጎልበት ልፉት ትልቅ ፎቅ ስርቼላት ከቆንጆ ልጆቿ እና ባሏ ጋር እየኖረች ትገኛለች ተመሰገን 🙏🙏🙏እናቴ በብር እና በእህቴ በሰራውላት ቤት ጠምዳኛለች😭 እህት አባታችን ቢኖር ኖሮ ያሰብልናል ትለኛለች እውነት ነው። አባቴ ቢኖር ዛሬን ምነኛ በተደሰትኩኝ😔ግን ለበጎ ነው ተመሰገን። የገዛ እናት ለብር ጥቅም ብላ ልጆቿን ሰጠላ እግዚአብሔር አይወደውም።
    እህቴ ሁሉ ነገሬ ናት ብዙ ነገር ሁናልኛለች ከእናቴ የበለጠ። ዛሬ ላይ ደሰተኛ ነን እኔም እህቴም ተመሰገን🙏🙏🙏 ይሄን ታሪክ ባጭሩ ሰገልፀው ነው ግነ የእህቴ የሚደርሰባት በደል
    እሰካሁን አለ እየደረሰባትም ትገኛለች😭😭😭

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +6

    በደንብነዉ አረብ አገር ያለን እንከታተላችሃለን
    የሚያሳዝነዉ ጋር አዝነን የሚያለቅሰዉ ስሰማ
    አልቅሰነዉ
    የዝችልኝ ታሪመጀመሪያዉን ሰምቸዉ በጣም
    አልቅሸአለሁ አሁን አልሀምድሊላህ በጣምደስነዉ ያለኝ ያሁሉ ለቅሶ አልፎ አሁንም ፉርድለሳሁኖ ቤታ ደሞም እርጉዝናት በሰለም ወልደሽ ለማቀፉ ያብቃሽ ምኞቴነዉ
    ከእንዳልክ ጀምሮ በዚፕሮግራም በሙሉ ለምትተባበሩ አላህ ዉለታችሁን ይክፈላችሁ

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእርቅ ማእድ አዘጋጆች፣ እንደናንተ አይነት መከታ እግዛብሄር ስለሰጠን እሱ ይክበር። እህታችን ፊቷ እንደሚያበራ ከድምጿ ያስታውቃል፣ እግዛብሄር በማህጸንሽ የያዝሽውን ፍሬ ይባርክልሽ፣ በሱ እረፊ፣ ዘመድ ይሁንሽ።

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад +24

    እህቴ እንዳይገሉሽ ራስሽን ጠብቂ እነዚህ ወንድሞች ሳይሆኑ ጁንታ ናቸው

    • @ahabte
      @ahabte 3 года назад +1

      😀😀

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 3 года назад

      😁😁😁

    • @bona2318
      @bona2318 3 года назад

      Ke junta yeteshale yemigeltsachew binor

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 года назад +10

    ወንድም መከታ ነው፣ ጋሻ ነውና ወንድሞቿ እርሷ በስደት ተንከራታ፣ ጤናዋን፣ እድሜዋን(ልጅነት፣ወጣትነቷን) የገበረችበትን ንብረት ለመቀራመት የሄዳችሁበት እርቀት ያሳፍራል፣ አባታችሁን ተሳስታችሁ ልታሳስቱ ነበር፣ ንሰሃ ግቡ፣ አባታችሁንና እህታችሁን ይቅርታ ጠይቁ፣ የርሳቸው እርግማን ለልጅ ልጃችሁ ይደርሳል።

  • @ritaelku1291
    @ritaelku1291 2 года назад

    እውነት ላቺ ደስታ እኔ አለቀስኩ ፈጣሪ ፈትኖ እደዚህ ደስታ ማየት ትልቅ ነገር ነው ሁላችንም የስደት ህይወታችን የተስተካከለ የልፋታችንን ዋጋ እሱ ይስጠን ያስተካክልልን

  • @ብርሃንሶዶዋ
    @ብርሃንሶዶዋ 3 года назад +2

    ወይ ፈጣሪ እቺ ልጅ የምታወራው ሁሉ የኔ ታሪክ ነው ሶሪያ ሄጄ 5 አመት ሰራው ጥሩ ሰዎች ገጥመውኝ ዱባይ ሄጄ መጥፎ ቤት ገጥሞኝ መስራት አልቻልኩም ታመሙኩኝ 11 ሺ ብር ከስሬ በ1 ወር ተመለስኩ አሁን ኩዌት 9 አመት ሙሉ በሰው ቤት ኩሽና አለው እንደምንም ብዬ መሬት ገዝቼ ቤት ጀመርኩ ሳልጨርስም ወንድሜ ቤቱን እየሰራልኝ 85 ሺ በላኝ ብቻ ብዙ ነው ታሪኩ አሁን ያን ቤት እንዳልጨርስ አረጉኝ ቤተሰቦቼ ሌላ ቤት ልገዛ አሁንም በሰው ኩሽና እጠበሳለው ሀገሬ ስገባ በዛ ቤት ገና ብዙ መካራ አያለው እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ነገር ተስፋ አለመቁረጥ ነው

    • @fatomkassaw4651
      @fatomkassaw4651 3 года назад

      አይዞሽእህትአላህላችያለውአለጡሩነገርእደሚገጥምሽተመኚአብሽርአላህአለሽ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 года назад

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ድካምሽን ቆጠረልሽ እዉነት አትሞትም ደስ ብሎኛል ስለንቺ በርቺ ፡ አባትሽም እንኳን በህይወት ኖሩልሽ እንዳልክ በጣም አከብርሀለሁ ትልቅ ሰው ነህ በርታወንድሜ ሰው ሲጠቃ አልወድም

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад +8

    እንዳልክዬ እኮ ቅመም ነሕ ለምልምልኝ ወንድሜ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 года назад +1

    እንኳን ደስ አለሺ እህት ከደነዚ የቀጂብ ክእሆኑ ወድም ከሚባሉ ይሰውረን የአረባገርን ስራ አረብ ሀገር የምትሰራ እህቴ ብቻ ናት እምታውቀውስቃውን ወድም ረብየዎች እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል እዳይገሏት

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 3 года назад +1

    እንዳልክ አንተናና አብረውህ የሚስሩትን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ይችን ልጅ እንደዚህ ስቃ ማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ መጨረሻዋን ያስምርላት የኔ ከርታታ አረብ ሀገርን ያየ ያውቀዋል💔

  • @Azoz-eq6vs
    @Azoz-eq6vs 3 года назад +6

    ፍትህ ፍትህ ያአርብ አገር ሴት አላህ ይዘንልን 😢😢😢😢💚💚💚🙏🙏🙏👌👌👌

  • @asnitube900
    @asnitube900 3 года назад +3

    የኔ ውድ ወንድሞች በምን ልክፈላቸው ውለታቸውን አንችን ለዚህ አብቅቶሺ ብለው አፈር ግጠው የሰሩልኚ ውሀ እየቀዱ

  • @EMU918
    @EMU918 3 года назад +23

    ይሄ ሁሉ ለኛ ገና አሁን ላይ አረብ ሀገር እየተጠገርርን ላለነው ልጆች ትምህርት ይሆን ዘንድ ነው በቃ እንንቃ ጓደኞቸ ከቤተሰብ በላይ ማንም እሚታመን ባይኖርም ግን በገንዘብ በኩል እናትንም አባትንም እህት ወንድምንም ማመን የለብንም ለምን ብትሉ ገንዘብ ሰይጣን ነው ሰውን ይቀይራል ውክልና ስትሰጡ እንኳን ሙሉ ውክልና አትስጡ መሸጥ መለወጥ እሚያስችል ውክልና አትስጡ እንጠቀቅ ጓደኞቸ

  • @senait1912
    @senait1912 3 года назад

    ውይ ላታኪያ በጣም ደስ የምትልና ቆንጆ የባህር ከተማ ነበረች ከጦርነቱ በፊት በጣም የማይረሳ ትዝታ አለኝ፡🇸🇾🇸🇾🇸🇾❤❤❤

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад

    እንዳልክ የምልክ ነገር ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከነ እስታፉ ሁላችውንም ከክፉነገር ይጠብቃችውእህቴ አንቺንም እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ የሃረብ ሃገር ኑሮማ እንዴት ተብሎ ይነገራል ያየው ያውቀዋል እኔም ስደተኛ ነኝ

  • @uesr19
    @uesr19 3 года назад

    የበፊቱን ታሪክሽን ሰምቼው በጣም አዝኜ ነበር ፍትህ በማግኘትሽ እጅግ ተደስቻለሁ የረዱሽ በሙሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብሳቸው። ግን ወንድም ተብዬዎችን ተጠንቀቂያቸው ክፋታቸው ከዲያብሎስ ይበልጣል ። አሁንም ማንንም አትመኚ የቤትሽን ካርታ ስም ስታዘዋውሪ በራስሽ ስም ብቻ አርጊ ውክልና ለማንም አትስጪ ለልጅሽ አባትም ቢሆን እንዳትሰጪ አደራ ።እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ።

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад +13

    ወጥ እና ወንድም ማሥፈራሪያ ነዉ አንዳንድ ወንድም ደሞ እርጉም ነዉ ልቦና ይስጣቸዉ

    • @fatumahamza5756
      @fatumahamza5756 3 года назад

      እረ ማንን እንመን ሰዉ ለሰዉ መዳኒትነዉ ይባላል ግን በሽታሆነ አዲነገር አለ የገደለዉ ባልሽ የሙተዉ ወድምሽ አዘንሽቅጥአጣ ከቤትሽአሎጣ አይወድም አየሴት ወደየት እንግባ

    • @asmareshendalw2777
      @asmareshendalw2777 3 года назад

      በጣም እግዚአብሔር ልቦና ይ ሰ ጠ ን

    • @yeshifetariyemesegen8626
      @yeshifetariyemesegen8626 3 года назад

      Awo tekekel new yene konjo

  • @senaitmenenen3822
    @senaitmenenen3822 3 года назад

    ጓደኛዬ ጠንካራ ስለሆንሽ ብዙ ፈተናዎችን አልፈሻል አምላክ ያስደስትሽ ቀሪዉን ጌዜሽን

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍየኔ ውድ እንኳን ፈጣሪሽ ልፍትሽን ቆጠረልሽ ያረብ አገርን ስራ እናቀዋለን ሀያቲ ሀቅ ትዘገያለች እንጅ አትቀርም እማየ በጣም ደስ ያለሽ ግን እነዚህ ወንድም ሳይሆኑ የወንድም አውሬዎች ናቸው እንኳንም ወንድም አልኖረኝ የወንድም ጅቦች ናቸው እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ እህቴ

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እህቴ አሁንም ድንግል ማርያሜ በሰላም ሁለት ታድርግሽ
    የወንድሞችሽን ልብ በፍቅር ይሙላልሽ

  • @zebibaabshiro5696
    @zebibaabshiro5696 3 года назад

    በጣም ድስ ይላል እንኴን ድስ አለሽ ድግሞ ድስ ትያልሽ አቅራቢው ጎብዝ ርህሩ ሰው ነህ እንዳእንት አይነት በዛ ይብል እንድሷ አይነት ቤትስብ ልቦነ ይስጣቹ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +6

    የሠላም ገበታ ለናንተ ቃላት የለኚም እንዳልክ መልካም ሰው እግዛብሔር ይባርካችሁ የእህቴን እምባ እና ድካሙን አይታቺው ከጎኗ ቆማቺው ፍትህ እንድታገኝ ስለረዳቹአት የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በሠላም ወልዶ ለማቀፍ ያብቃሽ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 года назад +1

    እግዛቢሔር ይባርካችሁ አንችም እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ ያረገሽውም ነገሩንም 💝

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 года назад

    እውነተኛ እግዚአብሔር ይፈርዳል
    ምናለ ለኛም ትንሽ ቢዝነስ ክፈችልን ቢሏት ይሁ ነገር ውስጥ ከመግባት እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 года назад +1

    ኢደሊኪ ረጂሚ ኢዲሜ ጤነ ይሲጢኪ የረቢ በጠሚ መከቢርኪ መደቂኪ ገዜጠኘነሐ።

  • @nanayemenegistu2022
    @nanayemenegistu2022 3 года назад

    እግዚአብሔር ረዳሽ እኔም እዳቺ ሆኛለው በእህቴ እስከ አሁን ድረስ ተናድጄ አለው

  • @faisalalothman2394
    @faisalalothman2394 3 года назад

    የኔ ውድ እና ያንች ምስክር ነን ህመምሽ ያመናል የኔ ውድ እባየን መቆ ጣጠር አቃተኝ እዳልህ እድሜ ህን ያርዝመው ሌላምን እላለሁ

  • @nejatmohammed5
    @nejatmohammed5 3 года назад +4

    ፈጣሪ ይጠብቀን እኔም በእናቴ ሥም ነው እምልከው

  • @wintab9571
    @wintab9571 3 года назад +1

    እንዳልክ አንተንም ባንተ ዙሪያ ያለትን ደጋግ የስራ ባልደረቦችህን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ በሞገስ ይሸፍናቹ ተባረኩ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 года назад

    ፈጣሪሆይ ትግስቱን ስጠኝ ስንት ክፉ ልጅ አለ እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን

  • @hdufujjfjf6678
    @hdufujjfjf6678 3 года назад

    አይዞሸ እሕቴ ደከምሸ እንጂ ሐቅ የትም አይሔድም እኔም ለአክስቴ ልጅ ዉክልና ሰጥቼ ነው የተሰደድኩት በየምክንያቱ ገንዘብ ላኪ ትለኛለች እኔም በየምክንያቱ አልክላትም በዚህ ምክንያት ውስጤ በጣም ይፈራል በገዛ ገንዘቤ መከራ ውስጥ እንዳልገባ እባካችሁ እህቶች ስደተኞች ስቃዩን የምናውቀው እኛ ነንና በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 3 года назад +2

    እንደዉ ወንድም ተብየዎች አረ ልቦና ይሰጣችሁ ግን እነኝ ከማጥቃት አይመለሱም እግዛብሄር ይርዳሸ ቦታዉን ሸጠሸ ወደሌላ ቦታብትሄጅ የተሻለ ነዉ አያሰኖሩሸም

    • @ferihot4582
      @ferihot4582 3 года назад +1

      ሰላም ገበታ ጌታየሱስ ይባሪካቹ

    • @ferihot4582
      @ferihot4582 3 года назад

      እንዳት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +13

    ሰላም ላንተ ወንድም እንዳልክ
    እንደዉ እኛአረብ አገር ያለን ሚስኪን እህቶች እንደዉ ማንን እንመን ?

    • @mesayasert6703
      @mesayasert6703 3 года назад

      ፈጣሪን ብቻ ሠውየለም

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 года назад

      @@mesayasert6703 ትክክልዉዴ የደረሰበት ያቃል

  • @yeawarelijochmedia20
    @yeawarelijochmedia20 3 года назад +1

    አውነት እንዲህ አይነት የሠሩ ሁሉ አላለፈላቸውም ደም ሥለሚበሉ 😭😭😭

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 3 года назад +5

    እኔ በራሴ አካዉት እያስገበዉ እራሱ እጠራጠራለወ ማረያምን እዴ ሞኝ አትሁን ለራሳችዉ እወቁ እኔ ያጎቴን ልጅ በትንሺ ነገር ታዝቤ አን ግን በራሴ አካዉት ነወ የምልክ ለቤተሰብ እኳን ስንልክ እኛ ያለን የተረፈን ይመስላቸዋል

    • @bona2318
      @bona2318 3 года назад

      Ere maninim mamen ayasfeligim

    • @namename2997
      @namename2997 3 года назад

      Ere enase baguta nw gin ferawu ahune meto shi yemihone ale eja lay gin ferawu lemelake senete nw yalegn selachewu enja bakawotu nw yasekemetewu alegn yegota lji ena ferawu gatan agotane amnewalew gin ljochune alamnachewum behiwota ykenubgnal bezihi edimishi yhi Hulu birr eyalugn gatan ferawu

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 2 года назад

    አልሐም ዱሊላሕ እሕት መጨርሻውን ደሞ አላሕ ያሳምርልሽ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 года назад

    በሰላም ተገላገይ እህታችን በርቺ

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 года назад

    እንዳልክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህ ሌላ ምንም አትባልም

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 3 года назад +3

    እረ ቤተሰብ በስማም እኔም እህት ወድሜን አላምንም ማረያምን እኛ ተቃጥለን ለነሱ ጥቅም የፈጣሬ ያለህ አየ ገዘብ የማይቀይረዉ የለ ገዘብ ሳይጣን ነወ

  • @wesenayalew6528
    @wesenayalew6528 3 года назад

    እባካቹ እህቶቼ ወጀ ሀረብ ሀገር ስትሄዱ እንደምንም ብላቹ የባንክ አካውን በራሳቹ ከፍታቹ ሂዱ ስንት የለፋችውበት ከንቱ አይቅርባቹ

  • @ezanaezana6184
    @ezanaezana6184 3 года назад +3

    ወንድም ለህቱቢለፋ ምንአለበት ቢያግዛት ችግሩምንድነው ለዚነው ወንድባለመውለዴ ደስይለኛል ወድሞች ልቦናይስጣችሁ

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 3 года назад +6

    እንኳን ደሰ አለሸ አደራ የምልሸ አባትሸን እዳረሸ ጡሪያቸው

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj 3 года назад

    Betam yesazinal yene ihete Egizabehr yimesgen fatery yerdash abetsh ader agishechwu betam tiru abetnachwu 😘🥰😘🥰😘🥰🥰😘🥰😘🥰😘❤❤😘😘😘😘😘😘❤❤😘😘😭😭😭❤

  • @yjfjffjjf9910
    @yjfjffjjf9910 3 года назад

    እየሰማን ነው

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 3 года назад

    የሜገርህ እኔም እንደ እሷ አረብ አገር ውስጥ የስራው ግን የባንክ ደብተር የለኝም ግን የሜገርህ ወንድሜ ሲያገባ እኑ ተረግከቡኝ ነው ያለው ቤተስብ እንኳ የለንም ምን አይነት ጨካኝ ቤተስብ ናቸው ያለፉብት ለዛውም አረብ ሀገር ማለት ደም መተመጦ ሊበላ አፍት ብላላ ክፍ እሞታለው ህልም እግዚአብሔር ይርዳሽ የእናት ሆድ ጁንጉር ነዉ

  • @bona2318
    @bona2318 3 года назад

    Endalk God bless you!

  • @thaibadawood7418
    @thaibadawood7418 3 года назад

    አልሀምዱሊላ። እንኮን ደሥ ያለሽ

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 года назад +3

    የፈጣሪ ያለህ እንዲም ያለ ቤተሰብ አለ ግን በማርያም እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቤተሰቦች ደሞዜ ስንት እንደሆነ እንኳ አያውቁም ስለ ገንዘብ አያስቡም ግን ደሀ ነን ልጅን በገንዘብ ምክኒያት የሚያሰቃዩ ሲያናድዱ😭

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 3 года назад

    እንኳን ፈጣሪ እርዳሽ

  • @fafemy4422
    @fafemy4422 3 года назад

    እንዳልክ ዛሬ ስትናገር የኔን ህይወት ነው ያስታወስከኝ

  • @aliprince9234
    @aliprince9234 3 года назад

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 3 года назад

    የሚገርም ትወና ነው ሚታመን ጠፋ ማለት ነው እግዚኦ

  • @selamawitsisay5641
    @selamawitsisay5641 3 года назад

    Endalek Endew rejim Edeme yesetek sami Enamesagenalen

  • @alemneshtekaliny433
    @alemneshtekaliny433 3 года назад +4

    እረጅም እንዴ ለረዱሺ ሁሉ እኛ ግን ውጭ እገር እየተባላነው አይዛሺ እንዳልክ በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @woyenshtleyw1143
    @woyenshtleyw1143 3 года назад +1

    አምልክ ይባርክ እዳልክ

  • @ledeite3046
    @ledeite3046 3 года назад

    የሰው ችግር የማይገባችሁ ናችው ዲስላይክ የምታረጉት

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ የአርበ አገር ሴት ይገባል ??????እንዴት ያማል እፍፍፍ ምን አይነት ጊዜ ነው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አረብ ሰርታ ለምትኖር ከእውነት ክብር ይገባል አረብ መስራት ማለት ራስን እሳት ላይ እንደመጣል ያህል ነው እንዳልክዬ ተባረኩ ስራችሁ ያኮራል

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 3 года назад +3

    ሲጀመር አባትሽ እስከሞት ድረስ የሚያደርስ ጉዳይ ውስጥ ያሉት ለአንቺ ነው ሲቀጥል ሀይማኖት ምናምን አትበይ ለላው ደግሞ ኑሮሽን ጉዳይሽን ሳትጨርሺ ለምን አረገዝሽ እኔ አይመቸኝም እንዲ አይነት ነገር ለምን ሽጠሽ ሊላ ቦታ ቀየረሽ አትኖሪም

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ 3 года назад

      ማርገዙን ታርግዝ ግን አማቧን ከጎኗ ማረግ ነበረባት ይሄ ጥፋቷ ነው

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 года назад

      እድሜ ቆሞ አይጠብቅም

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 3 года назад +1

    Weyne mn aynet zemen new? Abatachn medebdeb? Mn aynet gud new?❤❤❤😚😚😚😚😚😚😚😚😚

  • @ethiotube8395
    @ethiotube8395 3 года назад

    Abeeeet mastawekya be selam new gen

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +4

    ሰይጣን ሁሉንም ሰው የመቀየር ችሎታ አለው
    የ 8000ሺ ዓመት ልምድ አለው 😥😥😥እኛ ካልፀለይን, ምንም ነን 😕እግዚኦ ጭራሽ ቄስ አባታቸውን ደበደቡ??? እግዚአብሔር ይማረን ሎቱ ስብሐት 😥😥😥😥😥🙏🙏🙏

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 3 года назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ግን አሁንም ሸጠሽ አካባቢው ካልቀየርሽ ለህይወትሽ ያሰጋሉ ወንድሞችሽ ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነት እየጠፋ ስለሆነ ለጥንቃቄ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад

    የሰለም ገበታ ለነቴ ቀለት ዬለኝም ያምር

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 3 года назад

    Aba haset yelalu beye fereche neber ,wunet tenagrewu yemut

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад

    አጋሮችሕም ይባረኩ

  • @Danielmedhanye2015
    @Danielmedhanye2015 3 года назад

    Enqan lemesak abekash.

  • @yabserayegzabhersera8542
    @yabserayegzabhersera8542 3 года назад

    Waw mindinew beye 3 dekikaw mastwekya???????????

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 3 года назад

    Betam kebad new endalke

  • @amalidris7094
    @amalidris7094 3 года назад +4

    Alhamdulillah 🤲 I am happy for you

  • @melatbekalu4043
    @melatbekalu4043 3 года назад +1

    Ye ewent endalek comment yisemal yesewen hasab masecheres jemere wow 💯

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 3 года назад

    Wetaw ayserum 🤔yswa genzabi yersa lemderga tachi elaye kemlhu lemen ayserum

  • @yabserayegzabhersera8542
    @yabserayegzabhersera8542 3 года назад

    Inda indsemalachu dekikAweni asaselu

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 3 года назад

    ሃይ እንዳልክ ስንት የሰው ግፈኛ አለህ መሰለህ እኔ አንድ በቅርብ የምውቀት ልጂ ሰው አገር ለፍታ ያጌኛቹውን ሁለት መቶ ሰባ ሺህ ብር የገዛች እህቷ ከዳች

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 3 года назад

    Well come

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 3 года назад

    ማነን ያምናን ስው ጉድ

  • @fafemy4422
    @fafemy4422 3 года назад

    እኔ አረብ አገር 7 አመት አሁን ደሞ ሌላ አገር የራሴን ህይወት ሳልኖር አረጀሁ

    • @kibinashetube8773
      @kibinashetube8773 3 года назад

      Ayizoshi. Hulachumi idineni. Gini. Mamari albini 😭 tenachini yisithani

    • @ledeite3046
      @ledeite3046 3 года назад

      አይዞሽ እኔምአስርአመት ነኝ በስደት

  • @sebleseble678
    @sebleseble678 3 года назад

    Enda endalk senat dabou yata eyal teshatawa

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 года назад

    ወንድም ያልታመነ ማነው ሚታመነው

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 3 года назад

    አቤት ስንት አይነት ወድም አለ አይ ብር

  • @fafemy4422
    @fafemy4422 3 года назад

    ሰኒ

    • @fafemy4422
      @fafemy4422 3 года назад

      ሰኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @tigistjemaltigisetjemal7793
    @tigistjemaltigisetjemal7793 3 года назад

    Endalkye enem yewn cheger albegn and ken memtat aykerm antega ahun gin sedet new yalhut fetari kefkde kamestor bewala gebalew agere

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 3 года назад

    Besmam ygermal yeh ynwa gud nw

  • @lamminlammif3743
    @lamminlammif3743 3 года назад

    bexam nwu yrmikebdwu gn lijituwa xekara nat !! egzbhr ymsgn enkwan dess alesh

  • @bona2318
    @bona2318 3 года назад

    Miskin endene bikun yehonech ekuyaye nat

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 года назад +2

    አረ ምን አይነት ትውልድ እየፈጠርን ነው . የተረገመ ትውልድ ! ያልደከመበትን ገንዘብ የሚፈልግ ትውልድ . እንኮን እግዚአብሔር የላብሽን ዋጋ ሰጠሽ . እነ እንዳልክን የሰጠን አምላክ እናመስግን , ለተጉጂ የቆመ ተቆም

  • @Love-kp4td
    @Love-kp4td 3 года назад

    እረ ሳሚ ማስታወቂያ ቀንስልን 😒

  • @GrandPrime-mt9px
    @GrandPrime-mt9px 3 года назад

    እንዴ ይገርማል ቤተስብ ላልጅ ከልሆነ ማንን ነዉ መማን ያለብን ማንም ስው ላልጅ ቤት ይስራል እኔኝ ምን ብርቅ እያደራጉ ነዉ ቤት እኛነን የስራናው ይላሉ እንዴ ቲሽ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 года назад

    እኔ ሳድግ ወንድም መከታ ነው እየተባልኩ ነበር ታዲያ ከወንድም ወዲያ ማን ይታመናል ከማንስ ጋር ይኖራል ወይ ጊዜ

    • @sintayehubekele2223
      @sintayehubekele2223 3 года назад +1

      ያማል የደረሰበት ያቀዋል 😭😭 betam ያማል ፈጣሪ yiridashi

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +1

    ምን አይነት ጫካኞች ናቸው በስማም
    እኒህ ወንድም አይባሉም አይዞሽ ማማየ
    እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ
    እንደኔ ግን ፕሮሰሱን ከጨረሽ በሗላ ሽጠሽ ሠፈር ቀይሪና ከእነሱ እራቂ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @TEWFIKANWARAHMED
    @TEWFIKANWARAHMED 3 года назад

    ወይኔ እኔም ነጌ ምን ይገጥመኝ ይሁን የገዘሁት ቤት በፍቅረኛዬ ስም ነው የለው ስትመጭ በስምሽ ይዞራል ብሎኛል

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 3 года назад +4

      እሱ ከሚበላው ቤተሰቤ ቢበላ እመርጣለሁ ቢያንስ የመርዳር ግዴታ አለብኝእና ስለዚህ በግዜ ሰብሰብ በይ

    • @TEWFIKANWARAHMED
      @TEWFIKANWARAHMED 3 года назад

      @@meronmeron6049አሁን እንዴት አርጌ የለሁት ዱበይ ነው

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 3 года назад +1

      በቃ ተበላሽ እኔስ ቤተሰቦቼ ይብሉት

    • @senaitmitiku1788
      @senaitmitiku1788 3 года назад

      Tebelashe neke

    • @restinpeacemylovelydadlove1412
      @restinpeacemylovelydadlove1412 3 года назад

      Hulu saw 1ayedelm atisni Egezber ale ayizosh

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 3 года назад

    አይ የዘመድ ነገር

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 3 года назад +2

    ነገ አደምጠለው

    • @aminabssinya9800
      @aminabssinya9800 3 года назад

      eree indategni

    • @askaleteklemariam
      @askaleteklemariam 3 года назад

      እግዝኣቢሄር ይባርክህ እንዳልክ ኡፍ እንዴት እንደማመሰሰግንህ ኣላቅም የስንቱን እንባ ጠርግሃል

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 2 года назад

    Weshteme nate sena yemane chgre yelme agrachne nate 10 amte yenorenbate yemane egzabhre yetbekate habesha beka hula weshtame nane