4ኛ ቀን : ክፍል 2 : ምስክር እናቁም .. !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 40

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 39 минут назад +4

    እነዚህ እግዚአብሔር ባወቀ በእንግሊዝኛ አለምን ይሰብካሉ አያያዛቸው ያስታውቃል ተባረኩ እኔ በመንንፈሳዊ ቅናት ተቃጠልኩኝ በተለይ ለልጆቼ መታደል ነው እኛ በአማርኛውም የሚያስተምረን ካህን አተናል እያሉ እንደሌሉ በስጋ ስራ ተጠምደው ተረካቢ እንኳን የላቸውም ፀልዩልን

  • @tigi1869
    @tigi1869 45 минут назад +5

    ለሰጣችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ይሄን ላሳካችሁትም ለነእሼ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ተባረኩ ። ❤❤❤

  • @fantahunifa5670
    @fantahunifa5670 46 минут назад +4

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን።
    እኛም በፀሎት ከጎናችሁ ነን።

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 57 минут назад +6

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ተመስገን ጌታዬ።ለእግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው የለም።ለስም አጠራሩ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @elroitube27
    @elroitube27 Час назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቀን ምሽት ነበር የታሰበውም ግማሹ በመሟላቱ በብዙ ተደስተናል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለሰጡ ሁሉ ቸሩ መድኃኒዓለም ከማያልቀው በረከቱ ይስጥልን ፍፃሜን ያሳምርልን

  • @tatimom-py8zb
    @tatimom-py8zb Час назад +4

    አሜን ለሰጪ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 35 минут назад +1

    መዘምራኖቹ ሲዘምሩ እርጋታቸው ደስ ሲል ተባረኩ

  • @dnkantube_5336
    @dnkantube_5336 Час назад +4

    ለሰጣቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቹ❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 57 минут назад +3

    ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። የቅዱሳን የጻድቃን የሰማዕታት የእመቤታችን ምልጃ በረከት ይስጥልን ።

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 26 минут назад +2

    አምላክ ቅዱሳን የአግልግሎት ዘመናችሁን ❤ይባርካችሁ

  • @natureslove-Secret
    @natureslove-Secret Час назад +12

    ለሰጣችሁ ለሁላችሁም እግዚአብሄር አክሎ አክሎ ይስጣችሁ በወጣው እግዚአብሄር ይተካ።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Минуту назад +1

    እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣች ላይክ እያደረጋችሁ

  • @Addis-z3z
    @Addis-z3z 27 минут назад

    እግዚአብሔር ሰላማችንን ብዝት ያርግልን የሰጣችሁት ልትሰጡ አስባችሁ ያልሞላላችሁ በሀሳብ ከነሱ ጋር የተጨነቃችሁ ሁላችንንም በጤና በበረከቱ ያኑራችሁ።

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 Час назад +3

    እልልልልልልል

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 30 минут назад

    ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ፀልዩል አቅም የለኝም 😢😢🙏🙏🤲

  • @MastewalMastewal-f3n
    @MastewalMastewal-f3n 42 минуты назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 18 минут назад

    የመልአክትን ዝማሬያሰማችሁ

  • @AccAcc-b1w
    @AccAcc-b1w 31 минуту назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 46 минут назад +1

    Egzhabr yemsgen yabrtchu

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 18 минут назад

    አሜን

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 23 минуты назад

    አሜን3

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 21 минуту назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 минуты назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Час назад +1

    ሰሳም እንደር❤

  • @Rdeaittilahun
    @Rdeaittilahun Час назад +1

    እልል እልል እልል

  • @GenetTsegaye-y5l
    @GenetTsegaye-y5l 10 минут назад

    Amen Egziabher ymesgen hulachihum tebareku

  • @mezegbuyikum8550
    @mezegbuyikum8550 56 минут назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሀና-አ2ዐ
    @ሀና-አ2ዐ Час назад +3

    ❤❤❤

  • @wow6573
    @wow6573 Час назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 25 минут назад

    ለዚህ መልካም ስራ የተመረጣችሁ እና የተጠቀማችሁበት ቤታችሁ በበረከት ይሙላ!!!

  • @konjitoge4365
    @konjitoge4365 20 минут назад

    wow super happy efoy

  • @abel8835
    @abel8835 45 минут назад

    እኔ ሁሉንም ልዝጋላችሁ ስሜን አትጥሩ❤

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 59 минут назад +2

    የእናንተም ብርታት ከእግዚአብሔር ነው ።ሰው እንዴት እንቅልፉ አይመጣም

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 минуты назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 26 минут назад

    ለሰጭዎች ይስጣችሁ !!!

  • @SarahAmjad-jg5xc
    @SarahAmjad-jg5xc Час назад +3

    ❤❤❤

  • @TizitaDereje-qv2gq
    @TizitaDereje-qv2gq 7 минут назад

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @meseyabateneh8325
    @meseyabateneh8325 21 минуту назад

    እልልልልል

  • @BestEthiopia-v3b
    @BestEthiopia-v3b 49 минут назад

    ❤❤❤