2ተኛ ደረጃን የያዘውና በተለየ አቀራረብ የመጣው ብሩክ ሙሉጌታ መድረክ ላይ የተጫወተው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 193

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 10 месяцев назад +56

    ብሩኬ የኔ አንበሣ የኔ ጨዋ የኔ ብርቱ እንክዋን ደሥ ያለህ አላሣፈርከንም ላንተ ብዙ ሠው ተጨንቆ ነበር

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 10 месяцев назад +55

    ለስራው ምግባሩና ስነስርዓቱ ምስክር ነው ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 месяцев назад +33

    ብሩኬ አንደኛ መውጣት ነበረበት ብሩኬ የምንወድህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @tizitaero929
    @tizitaero929 10 месяцев назад +46

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄ ልጅ ሲዘፍን እንባዬ ሚመጣው የኔ ውድ እውነት አንደኛ ነህ 🥰🥰🥰

  • @tekleeseye7054
    @tekleeseye7054 10 месяцев назад +47

    ብሩኬ ለኔ አንደኛየ ነህ ከጥሩ ስነምግባር ጋር

    • @metatube270
      @metatube270 10 месяцев назад

      ለኔም አንደኛ እሱ ነው የምር

  • @fasikazeethiopia9554
    @fasikazeethiopia9554 10 месяцев назад +24

    የባላገሩ አይድል ዳኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንወዳችሃለን ኑሩልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 месяцев назад +17

    የባላገሩ አይድል መስራች ወንድማችን አብረሃም ወልዴ ( ግዞዬ) እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ሃላፊነት ትልቅ ግዴታህን ለእናት አገርህ እየተወጣህ ያለህ ድንቅ ድንቅ አገር ወዳጅ ለወገኑ ተቆርቆሪ ነው ተባረክልን 🙏🏻 ካንተ ጋር አብረው ሲዳኞ የነበሩት አርቲስት አረጋህኝ ወራሽ( አረጌ)ና ሶፊ ተባረኩልን ጉልበታችሁ ይባረክ 🙏🏼💚💛❤️

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 месяцев назад +14

    ትንሹ ብሩኬ እያየንህ ያደከው እንኳን ደስ አለህ ለእኔ ግን አንደኛ አንደኛ አንደኛ አንተ ነህ ነገ ብዙዙዙዙዙ ተስፍ ያለህ ልጅ ነህ ስረአት ትህትና አደራ አደራ እንዳይቀየር

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 10 месяцев назад +6

    ብሩኬ አንተ ለኔ አንተ አንደኛ ነህ በርታ ። ህይወትህን በጥንቃቄ ምራ ለኔ የማዲንጎ ምትክ ነህ

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 10 месяцев назад +11

    💚💛❤️ እባካችሁ ይኼን ልጅ አግዙት !!! ዳግማዊ ዳዊት ፅጌን መሆን የሚችል ድንቅ እና በቂ አቅም ያለው ልጅ ነው። ብሩኬ አሸንፈህ ቢሆን ኖሮ ምነኛ ደስ ባለን ነበር ። በርታ ከዚህ በኋላ the sky is the limit። እንወድሃለን

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 10 месяцев назад +30

    ጨዋ የገበሬ ሲያሳድግህ እንዴህ ነው እግዜር ይስጥህ ❤❤❤ ሲጀመር ጀምሮ አስካሁን አንተን በመደገፊ አላፍርኩም

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 10 месяцев назад +5

    ብሩኬ የሰው ፍቅር ሰቶሃል እግዚአብሔርን አመስግን በርታ

  • @fk3365
    @fk3365 10 месяцев назад +11

    የዜማውን ርቀት የሚያውቁ ያውቁታል ድንቅ ወጣት ከዕድሜህ በላይ ነው ተባረክ ዕደግ ከፍም በል በፈጣሪ ሥጦታ በኩራት እንዳትወድቁ ተጠንቀቁ ።

  • @yatiyanmelesemendaga8400
    @yatiyanmelesemendaga8400 10 месяцев назад +5

    በሁሉም ነገር የኔ 1ኛ አንተ ነህ !!!!!

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 месяцев назад +5

    ብሩኬ የኔ ትሑት አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ👏

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 10 месяцев назад +15

    ለኔ አንደኛ አንተ ነህ ብሩኬ የእዉነት አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gutene7199
    @Gutene7199 10 месяцев назад +32

    የኔ ምርጥ ወንድም አንተን ስሰማ ሰውነቴን በሙሉ ይነዝረኛል❤❤❤❤ 1ኛዬ አንተው ነህ!!!

  • @yegindaworktamiru5018
    @yegindaworktamiru5018 10 месяцев назад +8

    እኔ ግን ብዙም የዘፈን አድናቂ አደለሁም ግን የሀገር የአባት የናት ዘፈን ድንገት ስሰማ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማኝ እና እኔ ሀገሬን አልዳትም ስል ቆይቼ በንዴት ሳለቅስ ይገርመኛል እግዚአብሔር ሀገራችንን ከዚህ መከራ እንደቸርነቱ ያውጣን ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @birukzedoyatha9360
    @birukzedoyatha9360 10 месяцев назад +10

    Biruk you're my best ❤❤❤keep up

  • @SolomonAbayneh-lo3fh
    @SolomonAbayneh-lo3fh 10 месяцев назад +4

    ዋው ብሩክ ልዩ ነው ሁለተኝነት ያንሰዋል እንጂ አይበዛበትም ልዩ አቀራረብ ነበር በርታልኝ የተሻለ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ ወንድሜ

  • @FissihaGashawbeza
    @FissihaGashawbeza 9 месяцев назад

    ስነሥርዓት የተቸርክና ድንቅ ድምፃዊ ነህ።ሁለተኛ መባልህም ተገቢ ዳኝነት ነው። ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ። በርታ። ተባረክ።❤❤❤❤

  • @HanaHabitamu-p3t
    @HanaHabitamu-p3t 10 месяцев назад +1

    ብሩኬ የኔ ጀግና ይህ ውድድር ነውና አንደኛና ሁለተኛ ግድ ነው ግን እውነት እልሀለው አንተ ለኔ ሁሌም አንደኛየ ነህ ገና ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ በርታ የኔ ጎበዝ❤❤❤

  • @semira5875
    @semira5875 10 месяцев назад +1

    አቤት ድምፅ ብሩኬ አንደኛዬ❤ የአንተና የአክሊሉ አድናቂ ነኝ ለኔ ሁለታችሁም አንደኛዬ ናችሁ ስወዳችሁ❤ እንኳን ደስ አላችሁ❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 10 месяцев назад +6

    የዚህ ጨዋ ልጅ እናት እንኳን ደስስስ አለሽ የልፋትሽ ፍሬ ነው ❤

  • @azebe858
    @azebe858 10 месяцев назад +6

    ትንሹ ዳዊት ፅጌ እንኳን ደስ አለክ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 10 месяцев назад +6

    ብሩክ በርታ አገራችንን አካባቢያችንን የምንቀይርበት ቀን እሩቅ አይሆንም እራስህን ከምንም አይነት ሱሳሱስ ነፃ አድርግ ሀሳብህን ከህዝባችን አታርቅ ብቻ ሁሉም ይሆናል አይዞን !

  • @selamaragawselam8522
    @selamaragawselam8522 10 месяцев назад +1

    ብሩኬ የኔ እንቁ አንደኛየ ነህ ምግባርህ ስረአትህ የሚገርም ነዉ ቀጥልበት❤❤

  • @meronyohanes4421
    @meronyohanes4421 10 месяцев назад +8

    You're an Amazing Young Man with a bright future! GBU 🙏🙏🙏

  • @BehiwotNegussie
    @BehiwotNegussie 10 месяцев назад +2

    ብሩኬ አገር ህዝብን አክባሪዉ የኔ አንደኛ ጎበዝ በዚሁ ቀጥል

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 10 месяцев назад +4

    ይሄ በጣም ጎበዝ የሀገር ፍቅር ያለው ጨዎ ችሎታ ያለው ❤❤❤❤

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 10 месяцев назад +9

    ዋውውውውው አንደኛ ከስነምግባር ጋር 👍👍👍👍👍👍👍

  • @negashkena
    @negashkena 10 месяцев назад +2

    You deserve it 💯

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 10 месяцев назад +4

    ብሩኬ❤❤❤❤❤

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 10 месяцев назад +1

    የኔ ንጉስ❤ የኔ ትሁት ❤አባኪያ ማርያምን እዴት እደምሳሳልህ መድሀኒአለም እቅፍ ድጋፍ አድርጎ ከዚህ የበለጠ ሞገሱን ይስጥህ አብርሽዬ የልፋትህን ፍሬ እድታይ የረዳክ አምላክ ይመስገን ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤

  • @hagere2204
    @hagere2204 10 месяцев назад +4

    He deserved to be named the star of this contest

  • @Abeba285
    @Abeba285 10 месяцев назад +9

    የኔ የሁል ጊዜ 1ኛ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሣደገህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielayanaw8229
    @danielayanaw8229 10 месяцев назад +6

    Impressive 👍....his performance with behavior....u deserve it 👏

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 10 месяцев назад +5

    ግሩም ነው ድምጽህ ውንድም❤

  • @ToybaSeid-w9p
    @ToybaSeid-w9p 10 месяцев назад +5

    ብሩኬ ስነምግባር 100%❤❤❤❤❤

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 10 месяцев назад +3

    ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ። አንደኛ ትወጣለህ የሚል ተስፋ ነበረኝ። ለእኔ አንደኛዬ ነህ ሳኒ ቦይ። አክሊልም እንኳን ደስአለው። ውጤቱ ሁሉንም አስገርሟል። ወልዶ ያሳደጋችሁን ዬባላገሩ ምርጥ የጥበብ ወላጆቻችሁን ከዚህ የበለጠ ሁናችሁ አስደስቱት። ኢትዮጵያ የነገሰችበት ዕለት ነበር። ባላገሩ ምርጥ ኮሌጃችሁ ነበር። ለእኔ ሥሙ ትውልድ ቢባል ምርጫዬ ነው። ደክመዋል። ለፍተዋል። ሁለመናቸውን ሳይሰስቱ ሰጥተዋል ጠቅላላ ቲሙ ማኔጅመንቱም። እናም በተግባር ካሷቸው። ዕድለኛም ናችሁ ይህን የመሰለ ጥልቅ ጥረት በጥራት። ሁለመናው ያማረ የሰመረ እናትን ያላቀ። ካሳችሁን። ተባረኩ። ረዱ አንቺ ትለያለሽ። የስሜን አሜሪካውን መድረክ ብትመሪ እንዴት ያምርበት ነበር። በአባት አደሩ ይትበኃል ዲታችን ነሽ። ተባረኪልኝ የእኔ ጠይም ዕንቁ ጽጌረዳ። ❤❤❤

    • @chuchufantu3412
      @chuchufantu3412 10 месяцев назад

      በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ትክክለኛ ውጤት ያየሁበት ነው ♥

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 10 месяцев назад +4

    ብሩክ እንዴ ቢሆን እንደኛ ነበርክ በጣም ደስ ብሎኛል ሁለተኛ በመውጣት ሁላችሁም አስራአንዳቹም እንደኛ ምቹ ዳኞቹን በጣጣም እናመስግናለን ላባልገሩ ውብ ድምቀት መቲ እንደኛ

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st 10 месяцев назад +1

    ብሩክ አንተ ለኔ አንተ አንደኛ ነህ በርታ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 10 месяцев назад +5

    I like the way you celebrated the winning of your friend. You are talented with a beautiful soul and heart. You are also the winner of balageru mirt . Keep being positive and humble. May God bright your future 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wina-663
    @wina-663 10 месяцев назад +2

    wow enkan des alhu buruka bereta anbsa congratulations 🎊 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 10 месяцев назад +2

    ሶስተኛ የወጣው ስነስርዓት የሌለውን ተወዳዳሪ እስከ ዛሬ በነበረው ዳኝነት ደስ ብሎት እዚህ ደርሶ አሁን ለዳኞችና ለፕሮግራሙ ክብር ስላላሳየ በተለያየ ነገር መቀጣት አለበት

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 10 месяцев назад +1

    Ye Ethiopia Amekak abzeto, abzeto Yebarekehe 🙏Ye Leji Awaqe nehe Gobzi Ye mategebe Ejera yewtalehe Ye Ethiopia Leji 🙏

  • @HiwotTedla
    @HiwotTedla 10 месяцев назад +1

    የአገሬ ልጅ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cm4vj6cv2s
    @user-cm4vj6cv2s 10 месяцев назад +1

    You are #1

  • @aynalemkassaye6930
    @aynalemkassaye6930 10 месяцев назад +1

    ብሩክ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ ❤ I am really proud of you 👏

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 10 месяцев назад +2

    ብሩክ እንኮን ደሥ አለህ❤❤❤❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 10 месяцев назад +1

    ትንሹ ዳዊት ፅጌ የኔ ትሁት ሁሌም ከፍታን እንመኝልሀለን እንዳከበርከን ክበርልን እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @kidanehaile5036
    @kidanehaile5036 10 месяцев назад +2

    God bless you

  • @waleatomsa512
    @waleatomsa512 10 месяцев назад +2

    ጀግና እውነት ለመናገር በዳኝነቱ ምንም ቅሬታ ባይኖረኝም አንደኛም ብትሆን ኢፍትሃዊነቱ አይጓደልም ሰርተኋዋል

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 10 месяцев назад +8

    ሶፊ ካለ ከዚህ ሾው እውነት አለ ፍትሃዊ ዳኝነት አለ አቦ ሶፊ ተባረክ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 10 месяцев назад +2

    የኔ ጨዋ ሁሌም አንደኛ ነህ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን😍👏👏

  • @enyalove2534
    @enyalove2534 10 месяцев назад +1

    Ye balageru dagnoch bog big 🙏 respect hakkk dagnenet❤❤❤mashalh

  • @lijalemworkie7592
    @lijalemworkie7592 10 месяцев назад +2

    አብርሃም ወልዴ እነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር እሜናጤና ይስጥህ

  • @MasreYemikeal
    @MasreYemikeal 10 месяцев назад

    ብሩኬ የኔ ጀግና አላሣፈርከኝም የኔ ምርጥ

  • @ebrahimabdela4292
    @ebrahimabdela4292 10 месяцев назад +1

    He is #1!!!

  • @Mitu564
    @Mitu564 10 месяцев назад +5

    ቀጣዩ ዳዊት ፅጌ አንተ ነህ ትህትናህ ብቻ ይበቃል club ፋን ፋን የምትላትን ነገር ተዉ አሁን የባላገሩ አሸናፊ ነህ ደበቅ በል ከትልቅ ስራ ጋር ታስደምመናለህ ❤ የእኔ #1 🎉🎉🎉

  • @misaddisu4377
    @misaddisu4377 10 месяцев назад +4

    የኔ አንደኛ❤

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 10 месяцев назад +1

    ጎበዝ በርታ ዳዊት ፅጌን ትተካለህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinkneshDabale
    @dinkneshDabale 10 месяцев назад

    እንኳን ደስ ❤አለህ ብሩኬ

  • @havenice_day
    @havenice_day 10 месяцев назад +1

    Bro, go ahead, bravo🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st 10 месяцев назад +1

    ብሩክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretAlemnew
    @MihretAlemnew 3 месяца назад

    My brother that sounds fantastic! Keeptup

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 10 месяцев назад +1

    His my Favorite ❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 10 месяцев назад +1

    ብሩኬ❤❤❤ ከመጀመርያ ጀምሮ ስወድክ። ሳደንቅክ ነበር ስንት አመት። አግኝቼ እቅፍ ባደርግህ ደስ ይለኛል። ❤የኔ ጨዋ። ከአክሊሉ ጋር ታሪክ ስሩ እሺ❤❤❤

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 10 месяцев назад +1

    ብሩኬ ትትናህ በጣም ደስ ይላል አሳደጊህ ይባረህ ።

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 10 месяцев назад +6

    አንቺ ወርቅ የሆንሽ ልጅ (መረጮ) ነሽ ፣ ብዙ ብሩህ ተስፋ እና እድል የሚጠብቅህ ነህ በርታ ፣ ከዚህም በላይ እደግልን፡፡ (ብሩኬ ፣ ግን "ኢትዮፕያ" ሳይሆን "ኢትዮጵያ" ነው የሚባለው ፣ "ፕ" ሳይሆን "ጵ" ፡፡)

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn 10 месяцев назад

      የተናገረው በእንግሊዘኛው ወርድ ነው😂😂😂

  • @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
    @ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ 10 месяцев назад +92

    ብሩኬ በዚ ምግባርህ ቀጥል ተተኪው ዳዊት ፅጌ አንተ ነህ የምትሆነው

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 10 месяцев назад +1

    Wuuuddddd saregew yene lij tebarek tilk sikat yihunleh

  • @sammyzewdie4249
    @sammyzewdie4249 9 месяцев назад

    You are the best singer brother keep it up

  • @dantek1753
    @dantek1753 10 месяцев назад +4

    እንደው በምን ቃንቃ ይገለፃል እያየነው አድጎ በዚህ ብቃት ስናየው እነአብርሀም ድምፃቸውን አጥፍተው ምን እየሰሩ እንደነበር ያሳያል:: ትውልድ መቅረፅ ማለት ይህነው እነዚህ ሶስት ሰዎችናቸው መሸለም ሚገባቸው በውነት ህይሄልጅ በተለይ ለመድረክ የተፈጠረ ነው ሁሉም እንከን አልባናቸው

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 10 месяцев назад

    Bruke yene tesrekraki ante eko betam yeteleyek fetur nek betawkew betam des yelegn nebe ante lene yemenem gize andegnaye nek♥️♥️♥️♥️

  • @muke614
    @muke614 10 месяцев назад +1

    አንደኛ መውጣት የሚገባህ አንተ ነበርክ

  • @tigistmekonen2805
    @tigistmekonen2805 10 месяцев назад +1

    Congratulations 🎉🎉🎉legna Adegna neh hulem❤❤❤❤❤wuddddddddd yene gormesa

  • @Semira-q2e
    @Semira-q2e 10 месяцев назад +1

    Wow❤❤❤❤

  • @TiztaMolla
    @TiztaMolla 10 месяцев назад +3

    ዋውውውውው ድምጽ❤❤❤❤

  • @ageryd9891
    @ageryd9891 10 месяцев назад +2

    Yezih lij chlota kemejemeryaw jemro yastawkal betam muziqa admach endehone bizu musiqawochn endemiyawk mayet yichalal.. I'm impressed n he's so young too.. Keep it up bro amlak yirdah ewknaw yasadigh be club wist Bicha yemtker endatihon mane.

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 10 месяцев назад +2

    ይሄ ልጅ እዚሁ እያየነው ነው እኮ ያደገው እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይከተልህ ጨዋ ከመጀመሪያዋ ቀን ጀምሮ ፀባይ ያው ነው

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346 10 месяцев назад +2

    All the best, the rest of ur life, melkam sera

  •  10 месяцев назад +3

    He must be #1 beka he deserves it no doubt at all>>> we are sadddd by the judges

    •  8 месяцев назад

      we are still saddddd uufffffffff

  • @tekelityouhanes1044
    @tekelityouhanes1044 10 месяцев назад +1

    Buruk and aklilu best from the day one ❤🎉

  • @Mradt2023
    @Mradt2023 10 месяцев назад +1

    አንደኛ ነህ ነእኔ

  • @afomihabeshawit7140
    @afomihabeshawit7140 10 месяцев назад +1

    Yene gobez ❤❤❤❤

  • @birukabebe-qf2xq
    @birukabebe-qf2xq 5 месяцев назад

    Betam arif

  • @etsubseyfu
    @etsubseyfu 10 месяцев назад +1

    ጨዋ ነህ ብሩክዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshet-db1cw
    @woinshet-db1cw 10 месяцев назад +1

    ብሩኬ አመለ ሰናይ።

  • @sammyzewdie4249
    @sammyzewdie4249 9 месяцев назад

    Wow btmmmmm arife

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 10 месяцев назад +2

    ለእኔ አንደኛ ነክ waw

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 10 месяцев назад +11

    ብሩኬ አንደኛ ይገባው ነበር የምትሉ ቅር አይበላችሁ አክሊሉ ወንድሙ ነው የሁለታቸው ውጤት ቅር አያሥብልም ዋናው 1 እና 2ትን መያዛቸው ነው ይሄ ትልቅ ሥኬት ነው አብሽሩ

  • @KidistAssefa-v1l
    @KidistAssefa-v1l 5 месяцев назад

    You are first ❤❤❤🎉please do your best...

  • @eshetbelhu3296
    @eshetbelhu3296 10 месяцев назад

    Congratulation. you have a long way to go !

  • @ef6079
    @ef6079 10 месяцев назад

    አይ ድምፅ ከፀ ባይጋ ብሩኬ ልጄኮነው እምትመስለኝ አንደኝነትን ነበር የጠበቅነው ግን ለኛ አንደኛ ነህ በርታ መልካም እድል ፀባየ ሰናይ

  • @millicentsandmann7991
    @millicentsandmann7991 10 месяцев назад

    Congra brucke u done well sekota yestechen wed leje gena Ethiopian tasteralenalhe 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ wish u all the best ❤❤❤

  • @SeidhussenSeidhussen
    @SeidhussenSeidhussen 10 месяцев назад +2

    ሲጀመር ብሩክነበር አደኛ መውጣት የነበረበት

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346 10 месяцев назад +1

    We love u❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NegeseTesfa
    @NegeseTesfa 10 месяцев назад

    Biruke betam arife new berta

  • @RozlinEndalemaw
    @RozlinEndalemaw 7 месяцев назад

    Biruke hulem andegna nk😍😍😍😍😘😘😘❤❤❤❤❤❤