ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ሆኖ ተገኘ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሙሽራው ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ሆኖ ተገኘ።

Комментарии • 4,6 тыс.

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 месяца назад +443

    እሰይ ልልል ባለትዳራ በመሆኑ ደስተኛ የሆነ ብቻ ላይክ

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 2 месяца назад +738

    ሰውየው ይህን ሁሉ ያላችሁን ፍቅር እያየ ዝም ያለው ያለምክናየት አይደለም😅😅😅
    እሮቤል ራስህን ጠብቅ ቦታ ቀይር ስገባ ስወጣ ሰአት ጠብቀህ ውጣ የምትሉ👍👍👍👍

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv 2 месяца назад +1770

    ሚስት በመኖሩ ደስተኛ የሆናቹ ቢቻ ላይክ አርጉኝ

    • @user-li6yn7tm6i
      @user-li6yn7tm6i 2 месяца назад +5

      👍👍👍👍👍

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s 2 месяца назад +29

      ለሚስቱ ተነግራ ተብጥብጠው እና ስረጉ ይስረዝ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 месяца назад

      Mebxibexi aysfeligewum lemin baletidar tagebalechi😢​@@user-zu4bi7kq8s

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 2 месяца назад +3

      Uuuuuuu ellllllllllklk yessss

    • @AminatMohammad-sb7po
      @AminatMohammad-sb7po 2 месяца назад +21

      ፍቅር አምላክ ጥሎ አይጥልም እሰይ እኳን ያለው

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4p 2 месяца назад +58

    ስለ ማህሌት አጮኛ እውነቱን የተናገርሹ ሴት ዘመንሽ ሙሉ ይባረክ ተባረኪ 💝💝

  • @woyneshetabate2843
    @woyneshetabate2843 2 месяца назад +291

    ሮቤን የሙሽራ ልብስ ይልበስና ያውጣት የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍

  • @user-uj9bh5iw3b
    @user-uj9bh5iw3b 2 месяца назад +286

    እሰይ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😂😂😂😂😂😂😂😂ባለትዳራ በመሆኑ ደስተኛ❤የሆነ ብቻ ላይክ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂❤❤❤እኔ ሁሉ ነገሬ ነው የሳቀ

    • @putgodfirst568
      @putgodfirst568 2 месяца назад

      አረመኔ ሴት አይደለሽም ይሄ ያስቃል አናንተም የሱ አይነት ስለሆናችሁ አይመስልሸ በልጅ ልጅሽ ታገኚዋለሽ ዛሬ ትስቃላችሁ ነገ ታለቅሳላችሁ በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርም

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад

      @@putgodfirst568 ውዴ እኛ እኮ የሳቅነው ደስ ብሎን ነው ሮባ እና ብሌን አንድ ሊሆኑ ስለሆነ

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 2 месяца назад

      እዉነት ነዉ ወሏሂ​@@putgodfirst568

    • @ShDh-vx8ku
      @ShDh-vx8ku 2 месяца назад

      ​@@putgodfirst568የልብ መሰበሰን እሚያቅ ያወቀዋል እህ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 2 месяца назад +507

    ፀሎተ ሰመሬ ከዝህ በኃላ የሮበልዬ ነች የምትሉ ዋዉ የደስታ ሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eskdirmekesha-sm4ub
    @eskdirmekesha-sm4ub 2 месяца назад +142

    በተደገሰው ድግስ እሮቤልን ታግባ አጎቷም የጠራውን እግዳ በሰርጉ ያስተናግድ የወንድን ሙሽራ ብቻ ነው የሜቀየረው❤❤❤❤❤❤❤ በድግሱ እሮቤልን ታግባ የምትሉ በላይክ አሳዬን

    • @user-yg3tn3xm2i
      @user-yg3tn3xm2i 2 месяца назад +2

      እና ድሮስ ትዛዙ ከላይ ነው የተፈቀደው ለሮቤል ብቻ ነው ለሮቤል

    • @zakirgetahon168
      @zakirgetahon168 2 месяца назад

      ትክክል

    • @Hayata12
      @Hayata12 2 месяца назад

      ይደፋውልእድህእያላችሁልጁንአታጃግኑት ልጁንአጎትየው መያዝናመጠየቅአለበት መጀመሪያማንምደካማወንድ በሚስቱ አያደራደርምምናልባት ድራማእየሰሩእደሆነእንጂ መጨረሻውነው ለሱውእየተደገሰነው እያታለሉንመሰለኝ በውስጥእያወሩነው አትሞኙ😂😂

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 месяца назад +1317

    ሮቤን የሙሽራ ልብስ ይልበስና ያውጣት የምትሉ በላይክ

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 2 месяца назад +2

      Endesu new injii

    • @alemendres
      @alemendres 2 месяца назад +7

      😂😂😂😂😂😂አወ ያዉጣት😅😅😅😅

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 2 месяца назад +4

      ግድ ነው ማረግ አለብሕ 😊 😭 ❤❤❤

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 2 месяца назад +6

      ግድ ነው ይህማ የፍቅራቸው ግፍ ነው ይህን ያሰራው

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 2 месяца назад +1

      ድሎሎሎሎ የሮቤልነውውውው እድሜ ይስጠን እናያለንን ደሞሞሞሞሞሞ ለማየት

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 2 месяца назад +116

    እኔ በፊትም ተናግሬ አለው ባልዮው ሮቤል ብቻ ነው ሠውየው ሚስት በመኖሩ ደስ ያላችው እኔ ደስ ብሎኛል ሮቤል ነው ሙሽራው 100% ወይኔ የዮኒ ደስታ የጓደኝነት ጥግ የእኛስ ዱአና ለቅሶ የት ሊቀር በእነሡ ያለቀስኩትን እኔ ነኝ የማውቀው

    • @user-xg1ir5zg8w
      @user-xg1ir5zg8w 2 месяца назад +2

      ወላሂ እኔም ነኝ አልቅሼ ልሞትነውእፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 2 месяца назад +239

    እዉነተኛ አፈቃሪ ሮቤል የእዉነት ያተ ሊያረጋት ነዉ

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 2 месяца назад +23

    ይህን ኢንፎርሜሽን የሰጠቻቹ ልጅ ልጆች ካሉሽ የተባረኩ ይሁኑ ዘመንሽ ሁሉ የተባረክ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 2 месяца назад +159

    እርእሱን አይቶ እንደኔ ደስ ያለው
    በቃ ማህሌት በጨረሻም ከሮቤል ጋር ትሆናለች❤❤

    • @fatumayoutobe9725
      @fatumayoutobe9725 2 месяца назад +3

      በጣም

    • @Zebu918
      @Zebu918 2 месяца назад +4

      እኔ አለቀስኩኝ በደስታ

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 месяца назад

      ታለናል የኛልትሆነው መሀዬ

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam 2 месяца назад +78

    እሮቤል በተደገሠዉ ድግስ አንተ አግባት አሪፍ አጋጣሚ ነዉ የፍቅር አምላክ ነዉ

  • @Ekram-oz6fm
    @Ekram-oz6fm 2 месяца назад +86

    ሮቤል አደራ ባሁን ሰአት እራስህን ጠብቅ ከመሸ በዋላ ብቻህን አትውጣ መንገድህን ቀይር ጠባቂው ፈጣሪ ቢሆንም ሰበብ አድርግ በተረፈ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-os7gr7ym6b
    @user-os7gr7ym6b 2 месяца назад +26

    ይህ ምስኪን ልጅ በጣም የዋህ እውነት ትክክለኛ አፍቃሪ ነው፡፡

  • @user-ql3vg1ni4h
    @user-ql3vg1ni4h 2 месяца назад +95

    ገና ሳላየው ደስስስስስስ አለኝ አልጮህ ነገር ነጫጭቦች አሉ ከማዳም ኩሽና አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የነገርኩትን ስማኝ ፍቅር ክርስቶስ ነው ሰላማችሀ ይብዛ❤❤❤አይቼ ደሞ እመለሳለሁ❤❤

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 2 месяца назад +140

    ወይኔ በመጨረሻም ከአተ እደማትርቅ 100%እርግጠኛ ነበርኩ ብታገባም ተመልሳ እደምትመጣ 100% እርግጠኛ ነበርኩ 👍👍👍👍👍

  • @bizunishtasfay761
    @bizunishtasfay761 2 месяца назад +74

    ጌታ እንባህን አይቶ ነው ያንተው እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ የፍቅር አምላክ ይርዳህ❤❤❤

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 2 месяца назад +22

    የኔ መደሐኒአለም አንድም ቀን ፀሎቴን ሳይመልስልኝ ቀርቶ አያውቅም ክብር ሁሉ ለመደሐኒአለም ይሁን ክፉም ሀሳብ ፅፊልክ አውቃለሁና እሮቢዬ እንኳን ደስ አለክ አሁንም ቢሆን እስከ መጨረሻው የፀሎቴን መልስ እየጠበኩ ነው ከመደሐኒአለም እንደሚሳካ አልጠራጠርም መልካሙን ነገር እንዳበሰርሽን እህታችን ከፍሎሪዳ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም መልካም መልካሙን ዜና ያብስርሽ ተባረኪ የኔ ውድ ሰው

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 2 месяца назад

      🙏🙏🙏😍😍👈

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 2 месяца назад +346

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😢😢
    መጨረሻው ከሮቤል ጋር ይሁን
    የሷ ደስታታታታታታታታታታታታታታታታታ
    ሮቤል በዙሪያህ ጠባቂ ያስፈልገዋል ።ሰውየው ተንኮል አያጣውም ።እናንተን ለመለየት

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 месяца назад +3

      ነዉ ምን ጥርጥር የለዉም
      እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነዉ።

    • @Asmiratu
      @Asmiratu 2 месяца назад +4

      የምር ደስ አለኝ ፈጣሪ ለሮቤ ትሁን እደዚህ ያለፍቅር እዴት

    • @user-li6yn7tm6i
      @user-li6yn7tm6i 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 2 месяца назад +4

      ኮሜንት አልከፍትም ብሎኛል ሮቢል ራሱን ይጠብቅ መጠበቅ አለበት😂😂

    • @samersmuhammed5967
      @samersmuhammed5967 2 месяца назад +3

      አሜን

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 2 месяца назад +54

    ምን አለ ለሰው ሁሉ እንደአንተ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠው!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 месяца назад +136

    እሰይይይይ አቦ ከጋብቻው በፊት የሆና ነገር ያጋጥመው ያላችሁ አቦ ይመቻችሁ ደስ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 2 месяца назад +14

    እ በጣምነው ደስ ያለኝ ግን በመብርሀን ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ ንስሀ ገብታችው በቁርባን አግቡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ነው የሰጠህ በቢተ መቅደሱ በምስጋና በዝማረ አግባት እግዚ አብሔርን በዝማሪነው ማመስገን ያለባችሁ ቲዳራችሁም ይባረክላችሃል መጀመራ ፈጣራችሁን አመሶግኑ ቅዱስ ሜካኤል ቲዳራችሁን ይባርክላችሁ ከዚህ በሃላ እናተ የቤተ ክርስታን ዘማሪነው መሆን ያለባችሁ ከብዙ ጭቀትና ፈተና አውጣችሃል በዚማሪ አመዝግኑ እዳትጨፍሩ ድግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ እኔ ደስታየ ወደርየለውም ደስብሎኛል ❤❤❤

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 2 месяца назад +56

    በጣም ይገርማል እኔ ብዙ ኮሜንቶች አንብቤ ነበር የገረመኝ የአብዛኛው ሰው መልዕክት እግዚአብሔር በሆነ ተአምር ስርቶ ሙሽራው ይቀርና ሁለታችሁ ትጋባላችሁ የሚል ነበር ይሄ ነው እየሆነ ያለው የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ሰርጉን አብራችሁ ለማክበር ያብቃችሁ እመኑኝ ሰውየው ህይውቱ ተበላሸ ሰርጉ ላይ አይመጣም ወይ ከቀደመችው አልሆነ ወይ ከዚህ አልሆነ የሚገርም ፍቅር የሚገርም ሰርግ መልካም ጋብቻ🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏🙏❤👏

    • @user-no1gx6pp4k
      @user-no1gx6pp4k 2 месяца назад +4

      ጸሎት ቢናደርግም አብይን እድሜ እደሚያጥር በኮሚታትሮች ተምሬ አለሁኝ ስሙ ኮሚታትሮች ጸሎት አርጉ

    • @Pnice-xh4dk
      @Pnice-xh4dk 2 месяца назад +2

      ሳህ ወላሂ እኔራሱ ሳነብ እደዛነበር የሚሉት በጣም ይገርማል በጣም አሳዝነዉኝቆይ

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 2 месяца назад +66

    የኛ ፀሎት ነው ሮቤል የሙሽራ ልብስ ማዘጋጀት አለብህ እመቤቴ ትርዳህ

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 2 месяца назад +297

    የወኒ እራሱን ይጠብቅ በጣም የምትሉ ላይክ

    • @jemila7945
      @jemila7945 2 месяца назад +2

      እኔ ለሮቤል እፈራለው

    • @Zubaida-cw3o
      @Zubaida-cw3o 2 месяца назад +2

      ድራማነዉ😂😂😊

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i 2 месяца назад

      ማርያምን 😮😔

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 2 месяца назад

      @@Zubaida-cw3o እኮ እኔም እየመሰለኝ ነው ሆሆሆ

    • @hussenyimer-hi3jp
      @hussenyimer-hi3jp 2 месяца назад

      እያለቀሱ😂😂​@@safaiaalyami6678

  • @user-ks5pl7db9u
    @user-ks5pl7db9u 2 месяца назад +7

    ይሄ እኮ ደስ ያሰኛል ለአጎትሽ ተናገሪና ተገላገይ የእውነት ከልብ የምትወጂው ከሆነ የሚወድሽን ሮቤልን አግቢ ብዙ ጊዜ የምትወድ ሴት እንጂ የሚወድ ወንድ አይገኝም የኔ እህት ብልጥ ሁኚ ካለፈ አታገኝውም።

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 2 месяца назад +45

    ድሮም ብለናል ሮቤል የአንተ ነች ብሌን ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው አታልቅስ ማርያምን አታልቅስ በምክንያት ወደ አንተ ሊያጣት ነው።

  • @wbgfbbehgfdf8449
    @wbgfbbehgfdf8449 2 месяца назад +42

    ባልየው ሚሥት መኖሩ እኔ በበኩሌ ተደሥቻለሁ አላህ የእናተን የውነተኛ ፍቅር አይቶ እሡንም አላህ አጋለጠው ማነው እደኔ ደሥ ያለው👍👍👍👍👍👍

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 месяца назад +217

    እሰይ እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄ ቆሻሻ የሆነው ሰው እንዴት ትዳረና ልጅ እንዳለው የማይናገረው የኛ የመዳም ቅመሞችኮ ፀሎታችን ፈጣሪ ሰማን

    • @azeezaazeeza5825
      @azeezaazeeza5825 2 месяца назад

      እልልልልልል😂😂😂😂

    • @fatumayoutobe9725
      @fatumayoutobe9725 2 месяца назад +2

      እሰይእኳን አፈረ አጎቷ። ይሄልጂ በጣምነበርያ ሳዘነኝ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 2 месяца назад +1

      ወላሂ እኔም ልጁ አሰዝኖኝ ዱዓ አድርጌ ነበር

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 месяца назад

      ተሳካልን በቃ ለማዳምዬ ቅመሜች

    • @user-ix9yf2ll5x
      @user-ix9yf2ll5x 2 месяца назад +1

      የመእዳም ቅእመሞኦች የማይገእቡበእት የለም 😂😂😂😂

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 2 месяца назад +12

    የፍቅር አምላክ ይፈርዳል ።የምትሉ ላይክ አድርጉ????

  • @MesfinBekele-kj3ob
    @MesfinBekele-kj3ob 2 месяца назад +97

    እሷዋ የተጣረች ለሮቤል ነው ላይክ👍

  • @eyerusalemmekuria6757
    @eyerusalemmekuria6757 2 месяца назад +31

    ሮቤልዬ የኔ ምስኪን ስለ ሁሉ ከምነግራችሁ በላይ ደስስስስ ብሎኛል አንተ ንጹሕ አፍቃሪ ነህ የሚገባህ ደስታ እንጂ ማልቀስ አይደለም ስለዚህ ይህ ሰው እውነቱን ስላወቅህበት ሊጎዳህ ወይም በሌላ ሰው ሊያስጎዳህ ይችላል ስለዚህ ጥንቃቄ አድርግ ራስህን ጠብቅ

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 2 месяца назад +34

    ሰውየውማ ጉዱን ደብቆ ነው ለካ እስካሁን ይህን ሁሉ ቪዲዮ እያየ ፀጥ ያለው ::ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ አንድ ላይ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን ሁለታችሁም ራሳችሁን ጠብቁ ውዶችየ
    ይህንን መረጃ የነገርሽው ልጅ የእነሱን ደስታ እንደመለሽ አንችም ህይዎትሽ በሙሉ በደስታ የተሞላ ይሁን

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 2 месяца назад

      I know my dear 👍 👌ejig betam gerami sew new defar tenesh feriha alah/ feriha E/her amlak yemibal neger yelewum

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 2 месяца назад +7

    ገራሚ ታሪክ ነው መፅሀፍ የሚወጣው ታሪክ ነው እንዲህ ዓይነት ፍቅር መገኘቱ በራሡ ድንቅ ነው ቅንነታቹሁ ደግሞ ይገርማል አይለያችሁ

  • @AlamAlam-je1vj
    @AlamAlam-je1vj 2 месяца назад +34

    ማሪያምን አንድም ቀን ተስፋ ቆርጬ አላውቅም መጨረሻላይ ታሪክ ይፈጠራል ብዬ አስቤ ድንገት ይህ ሲለቀቅ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤❤❤ የፍቅር አምላክ ❤❤❤❤❤ሮቤሌ እንኳን ደስ አለክ አሁን የሆነ ነነነገር ይፈጠራል በንድ ትሆናላቹ❤❤❤

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 2 месяца назад +32

    ሮቤል የሙሽራ ልብስ መልበስ አለብህ ተጋቡ ሰዉዬዉ ያለምክንያት አይደለም ሂወታችሁ ዉስጥ የገባው እደገባ ከሂወታችሁ ዉልቅ ብሎ ይዉጣ ደስ ብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኮግራት🎉🎉🎉🎉

  • @user-bw9xy9yk6o
    @user-bw9xy9yk6o 2 месяца назад +67

    አስለቅሰውኝ ነበር የእውነት ሮቤል ሙሽራው ሊሆን ነው ያ ቀን ናፍቆኛል❤

  • @KiyanaKiyana-ki2ht
    @KiyanaKiyana-ki2ht 2 месяца назад +4

    ሮቤል እባክህ ከዚ በሀላ ለአንተ በጣም ከባድ ነው ከሰውየው ራስህን ጠብቅ ምን እንደሚያስብ አይታወቅም ፈጣሪ ሁሌ ካንተጋ ይሁን።መስዋእት የከፈልክለት ፍቅር መልሶ የራስህ ይሆናል ይገባሀል❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v 2 месяца назад +44

    እኔ በህልሜ አይቼ ነበር ተመስገን አንድላይ ስቶኑ አይቼ ነበር ህልሜ እዉነት ሆነ መሰለኝ ተመስገን❤❤❤❤

  • @HalimaAlebachew
    @HalimaAlebachew 2 месяца назад +47

    ወላሂ እኔ እስታሁን አንድም አልፃፍኩም እባክህን እራስህን ጠብቅ ሮቤል 😢😢😢

  • @user-bp6dz4hy8u
    @user-bp6dz4hy8u 2 месяца назад +30

    ዉይይ አተ ልጅ የፍቅር አምላክ ይርዳችሁ እዉነት የኢትዮጲያ ህዝብ አልቅሶልሃል ወንድሜ 😢😢😢😢😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 месяца назад +8

    ሮቤልና፡ማኅሌት፡እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ።ጋዜጠኛውም፡ተባረክ። ጭንቀትህ፡ፍሬ፡አፍርቷል።በርታ።

  • @saada5858
    @saada5858 2 месяца назад +163

    እሮቢል የሙሽራ ልብስ ለብሱ ያዉጣት ድግሱ ይደገስ የምትሉ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 месяца назад +3

      ድግሱማ ተደግሶል የማዳን ቅመሞችም እናጅባለን በዮቱብ

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 2 месяца назад +156

    እነዚህ ልጅች ባድ ሁነው ማየት የጋጋ ማነው እደኔ በላይክ አሳዩኝ

  • @SusuYeedu
    @SusuYeedu 2 месяца назад +50

    ጌሙ አለቀ 🙆🙆🙈አሣዝነዉኝ ልቤ ሥብር ብሎ ነበር የሥራችሁን ወሏሂ አትዋሹ እናንተ ለሠዉ ክብር ይኑራችሁ 😫

    • @latifaalkhatri6244
      @latifaalkhatri6244 2 месяца назад +12

      የዲራማዉ ማለቂያ ደሪሰ 😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 месяца назад +9

      ድራማይሆንእንደግን ከኛቀልብአይተርፉም ድራማከሆነ

    • @SusuYeedu
      @SusuYeedu 2 месяца назад

      ነዉ እባክሽ አላምናቸዉም 😫ኢይዉ ዩቶበሩን እይዉማ ፎቶዉን ገና በደንብ ሣያይ ራሡ ነዉ አለ 😤አኳኋናቸዉ ቀልድ ነዉ 😒​@@cgf8399

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 2 месяца назад +7

      ዲራማ ነው ብላችሁ ነው ያረቢ ከሆነ አላህ ይይላቸው እኛን እንደዚህ አሥለቅሠውን ወላሂ ግን ዲራማ አልመሠለኚም😢😢😢😢😢

    • @debreworkafeworki6778
      @debreworkafeworki6778 2 месяца назад

      Eko qeleduben enjy 😢

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 2 месяца назад +3

    ዋውውውውውውውው ጌታ ስሙ ይክበር ሮቤል ሙሽራው አንተ ነህ ተዘጋጅ ያንት እንድትሆን ተልያለሁ እናም ከዚህ በኃላ ያንተ እንጂ የሌላ አትሆንም እኔ ሥጋቴ እንጋይጎዳህ ነው ስጋቴ እሱ ብቻ ነው

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 месяца назад +28

    ሚካኤል አባቴ በለተቀንህ አንተው ስራውን ሁሉ አከናውነው ቸር ወሬ አሰማን

  • @user-qm4dd1dp5j
    @user-qm4dd1dp5j 2 месяца назад +22

    አራ በጣም ደስ ብሎይናል እን በራሴ እስኪ እናንትስ 😂
    ደሞ አሁን በ ደስት ትኖራለች 🥰🥰🥰🥰 የምትሉት ልይክ 😍

  • @user-dz8kg8ro2o
    @user-dz8kg8ro2o 2 месяца назад +27

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፀሎት ሳደርግ ነበር አትጎዳም እሷም አንተም ንፁህ ፍቅር ስላላችሁ ጌታ እግዚአብሔር እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም እሮቤል አሁን የአባሳዱር ሱፍህን ገድግደህ ለሰርጉ ተዘጋጅ

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 месяца назад +9

    ወላሂ ተደብቄ ነበር ስራ ቦታ ያየሁት ሲደርሰኝ አላስችለኝ ሲል ደስታየን ወላሂ አላህ ነው የሚያቅበኝ ውስጤ በደስታ ተሞላ ሜስት አለው ሴሉ አቤት አላህ ይሄው ለሰርጋችሁ አበባ ልኪያለሁ ለአቶ ሮቤል እና ለወሪት ብሌን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አቦ ለኛም እድህ የሜያስጨንቅ ፍቅር ይስጠን አሚን መልካም ውሎ በያላችሁበት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад +69

    ሮቢ ጸሎት አርግ መልክአ ሚካኤል ጸሎት ሳታደርግ ከቤት እንዳትወጣ አሁን ተጋለጥኩ ብሎ ሊጎዳህ ያስባል

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f 2 месяца назад +63

    እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን እስኪ ሚስት መነሩ እንደኔ ደስ ያለው ላይክ❤❤❤

  • @almazwoldemichael2567
    @almazwoldemichael2567 2 месяца назад +19

    እንኳን እንኳን ደስስስስ አላችሁ ስንቱ ነበር ስለ ሮቤል እና ማህሌት ተጨንቆና አዝኖ የነበረው ፣ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እነዚህን እንደዚህ የሚዋደዱ ልጆችን እግዚአብሔር እንደገና እንዲገናኙ ነገሮችን ስላስተካከለ ክብር ለእርሱ ይሁን🙌🏻🙌🏻❤😄😄

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 2 месяца назад +6

    ለእናንተ ሀዘን ቢሆንም ለእኛ ግን ሚስት በመኖሩ ደስ ነው ያለን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይሄን ያሰማ እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጣት ለብሌን 😢❤

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 2 месяца назад +62

    የሮቤል እና የብሌኔ ጉዳይ ያሳሰበው እደኔ😢😢

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 2 месяца назад +60

    ሮቢና ቢሌን እንዲጋቡ እንደኔ ፆሎት ስያረግ የነበረው ማነው አሳዩኝ ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np 2 месяца назад +23

    እግዚያብሄር ይባርክሽ ይህንን መረጃ የስጠሽው እህት ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @user-en8hi4gg6x
    @user-en8hi4gg6x 2 месяца назад +5

    ይህ በጋህዱ ኣለም ላይ ያጋጥማል ብሎ ማሰብ ይከብዳል ፡፡ በጣም ጥሩ ፊልም ይመስላል! ለማንኛዉም ሁላችንም እንኳን ደስ ያለን❤❤❤❤

  • @debebek
    @debebek 2 месяца назад +14

    ባለፈው ኮመንት ያረኩትን ካስታወሳችሁ እሄ ትዳር አይሰምርም ብዬ ነበር አያችሁ አደል ሁሉ በእግዚአብሄር እጅ ነው እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል ደስ ብሎኛል ማሂና ሮቤል መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ባይ

  • @EmuyeEmu-pj7jv
    @EmuyeEmu-pj7jv 2 месяца назад +28

    እኔ ግን ጋዜጠኛውን አለ ማድነቅ አልችልም እግዝአብሔር ይባርክህ ምርጥ ጓደኛ ነህ❤❤❤❤❤😂

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 2 месяца назад +18

    ሮበል አንቴ ግን ለልጅቷዋ ብቻ ነው ያሰብኬው ደግሞ ለራስህም ቆም ብሌ ለራስህም አስብ ራስህን ተጠንቀቅ ጌታ መልካም ነው ለአንቴ ሰለሆነች ነው ጌታ በሥራ ላይ ነው ታገስ መታገስ ወጋ አለው ሮቢ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 2 месяца назад +5

    እልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለ እ/ር ይመስገን ምን ልበል ማርያምን ተስዬ ነበር ለቅድስ ሚካኤል ደስ ብሎኛላ እሰይ ስለቴ ሰመረ ደስ ብሎኛል በማርያም እስቲ ላግኛቹና እቅፍ ላርጋቹ ብሌኔና ሮቢዬ እኔ በይቱብ ሳይሆን በአካል የማውቅህ ያህን ነው የምወድህ የምሳሳልህ ስለፍቅራቹ እውነት ቃላት አጠረኝ መዳኒአለም ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ነገሮችት መቀየር አቤት እ/ር ሲችል አመሰግናለው መድሃኒአለም ምን ልበል በቃ ደስስስስስ ብሎኛል እባካቹ ዮኒዬ አገናኘንና ልቀፋቸው በደስታ እውነት ሰከርኩ በደስታ ብዛት እ/ር ይመስገን ሰርጉም አይቀርም በዛ ሰርግ ላይ ሙሽራው ሮቢዬና ብሌኔ ዋው ዋው

  • @genat6896
    @genat6896 2 месяца назад +32

    የበሀራንን የሞት ደብዳቤ በሂወት የቀየረ የእናተንም ለቅሶ በደስታ የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል ይመስገን

  • @bizu927
    @bizu927 2 месяца назад +55

    ዩኒ ኮሜት አንብቡ ሮቤል አድራሻውን ይቀይር እንዳያስገድለው😢 ሮባ ራስህን ጠብቅ😢😢

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu 2 месяца назад +1

      የእውነት ያሰጋአል

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 2 месяца назад +1

      በጣም😢😢😢ከባድ ነው

    • @user-uk2sx1pg9i
      @user-uk2sx1pg9i 2 месяца назад +2

      Awunet new

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 2 месяца назад +2

      አው ወላሂ በጣም ያሰፈራል😢

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 2 месяца назад +1

      እዉነትነዉ እሮቤል ለጊዜዉ ካዲስ አበባ ቢወጣ የወኒ ምትላሉህ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 месяца назад +31

    ሮቤል እኔአሁን የምለዉ እግዚአብሔር ያለዉ የፈቀደዉ ሁሉ ይሆናል በአላማችሁ ጽኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shitayeadenewu575
    @shitayeadenewu575 2 месяца назад +4

    የባህራንን ደብዳቤ ከሞት ወዴ ሀይወት የቀየረው ቅዱስ ምካኤል በህዝቡ ፀሎት አደረገው ታርክ ተቀየረ እንኳን ደስ አላችሁ ምካኤልን ሁለም ዘክሩት

  • @BbHhh-nu7fl
    @BbHhh-nu7fl 2 месяца назад +22

    😂😂😂😂😂ደስ ብሎኛል ይሄን በመፈጠሩ ሮቤል ፈጣሪ ይወድሃል ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 2 месяца назад +1

      Awo ejig betam yewedowal wustun ayeto men ayenet yowah, meskin deg lij, chiwa feriha E/her ena feriha alah awaki lij selhone fetari demo yelebu ayeto rdaw 🙏🙏❤️❤️✊✊✊✊✌️

    • @BbHhh-nu7fl
      @BbHhh-nu7fl 2 месяца назад

      @@letinaabreha3205 በጣም ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው ከዚህ በላይ ያስደስታቺሁ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 месяца назад +20

    ዮኒ ባለፈው ❤ቨዲዮ ላይ የኮሜንት ላይ ❤የፍቅር አምላክ ወዴትነህ ያለህው ብዬ ፅፊ ነበር ❤የፍቅር አምላክ ይዘገያል አንጂ ፈጥኖ ነገር ሳይበላሽ ይደርሳል❤

  • @ሠናይት
    @ሠናይት 2 месяца назад +9

    ፕሮግራሙ ለናተ እደሚሆን አምናለሁ የፍቅር አምላክ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ሰውየው የእውነት ወዷት ቢሆን ከድሮ ፍቅረኛዋ ጋ እደዚ ስትሆን ሰርግ አይደግስም ነበር ሁሉም ለበጎ ነው ነው ፊልም ነው የሚመስለው ሮቢ አሁን እራስክን ጠብቅ ሊጓዳ ይችላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ተረጋጉ አይምሮ የሌለው ሰው የሚያደርገውን አያቅም ልጆቹን ቁጭ አርጓ ከባድ ነው ይሄንን ለቅሶአችሁን እመብረሀን በደስታ ትሙላላችሁ ሮቢ እና ማሂ የኔናት እብረሀን እባሽን ታብስልሽ🙏🙏🙏❤❤

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 месяца назад +4

    ሙሽራው ባለ ትዳር በመሆኑ ደስ ብሎኛል ወላሂ ሮብየ የሰርጉን ሱፍ ለብሶ ይዎልበት እፍፍፍፍፍ አይዞሽ እምትወጅውን እሚወድሽን ነው እምታገቢው

  • @kalargw2096
    @kalargw2096 2 месяца назад +53

    ወይኔ ይቅር ይበለኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ እውነት ያሸንፋል❤❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 месяца назад +2

      እኔ በደስታ አለቀስኩኝፕ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад

      እኔ እየሳኩ አለቀስኩ😂😢😢

  • @user-cf7jv7qt7x
    @user-cf7jv7qt7x 2 месяца назад +14

    ማገለግለው ገብርኤል ፀሎቴን ሰማኝ ሮቤል ጥሩ አፍቃሪ ነው እመቤቴ አሳልፋ አትሰጥም ❤❤❤

  • @liyuliyu2025
    @liyuliyu2025 2 месяца назад +14

    እኔ በጣም ድግል ማርያምን ለምኛታለዉ እዉነት ሰዉ ከተዋደደ ምንም ይሁን እግዝአብሔር ምክንያት አለዉ እና አሁንም ፍፃሜዉን ያሳምረዉ እራሱ እሮቢን ዙፍ አልብሰዉ እዝዋት ይዉጣ የምትሉ

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 2 месяца назад +4

    በቃ እሱ ያጣመረውን ማንም አይለየውም አላህ ነው ያመቻቸው ሁሉን ነገር ሁለታችሁ ተሞሸሩ😍😍😍😍

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 2 месяца назад +87

    ልልልልልልል ሰርጉ አይቀርም ሮቤል ሱፍ ለብሶ መሄድ አለበት ድግሱ መክሰር የለበትም በዚህ ሀሳብ የተስማማችሁ ከሮቤል ጎን እንሁን የምትሉ👍👍👍👍😏

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 месяца назад

      Please don't marry that evil old married men with kids tell her the truth animal is way better than him go merry her Robel tell for her uncle all the truth am happy for you get your girl

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 месяца назад

      Please don't marry that evil old married men with kids tell her the truth animal is way better than him go merry her Robel tell for her uncle all the truth am happy for you get your girl

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂አወ በእውነት

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 2 месяца назад +21

    ጀግና እሮቤል ምርጥ አፍቃሪ ሱባሃን አላህ በቃ ምን እንደምል እራሱ ጠፋብኝ ደስታዉ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 месяца назад +17

    አቤት እኛ ኮመተሮች አፋችን
    ድግሱ ለሮቤል ሊሆን ነው ፈጣሪ ይመስገን😅😅😅😅❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን እሮሜል ፈጣሪ ይወድሐል እውይ ደስታዬ❤❤❤❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад

      😂😂😂😂በጣም ሱፉን ሮቤል ገጭ አድርጎ ዋ ❤❤❤

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r 2 месяца назад +4

    ከደስታዬ ብዛት ትዝ ባሉኝ ቁጥር ነው እየገባሁ ቪዲዋውን እንዳዲስ የማየው ❤❤❤ ድጋሜ ደስ በሚል ቪዲዋ በጉጉት እጠብቃለን ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን❤ አሜን❤❤❤❤❤

  • @saronhailu
    @saronhailu 2 месяца назад +14

    እልልልል እስይ ስለቴ ሰመረ አንተ አለህላት አባቴ እንኮን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ማርያምን

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 2 месяца назад +9

    ተጠንቅ ሯቤል ደግሜ ነው የምነግርህ በጣም ደስ ይላል ግን ተጠንቀቅ እንፈልጋሃለን ልጄ ደግሞ የጌታ ጥበቃ ይበልጣል ጌታ በደሙ ይሸፋን❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm4xs4ul6n
    @user-qm4xs4ul6n 2 месяца назад +151

    ያረብ እዳተ አይነት ባል እዳተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ለሁላችንም😢😢😢

    • @boontuusalaalee222
      @boontuusalaalee222 2 месяца назад +1

      Amen 😢

    • @HayeatHayeat
      @HayeatHayeat 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን የኔዉማ ደዊየእንኳን አይነሳም አይደለም እንደዝ መስዋእተ ልከፍልኝኝ ሆሆሆ ብቻ ሮብየ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን የኔ ዉድ ወንዳም አይዛን ሁለም ነገር ለበጎ ነዉ

    • @user-gr8ml7ro8h
      @user-gr8ml7ro8h 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k 2 месяца назад +1

      አሚን ያረብ ወንዶቻችን ተበላሽተዋል ብር አፍቅረው

    • @AmeenAmeen-cb5sj
      @AmeenAmeen-cb5sj 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 2 месяца назад +4

    ሮቢዬ ላንተ በጣም ነው ደሰያለኝ እሱ የጁን ገና ያገኛል አይዞህ ጠብቅ ገና ብዙ ነገር ታያለህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Sonyabc-qy2lj
      @Sonyabc-qy2lj 18 дней назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 месяца назад +14

    እህ አልከምዱሊላህ እንደት እዳለቀስኩኝ የምር ካሜራ በለቀቃችሁ ቁጥር በጣም አልቅሸ ነበር የምር ደስ ብሎኛል ወገን እንኳን ደስ አላችሁ ጨካኝ ቢኖርም ቅኖች አሉ

  • @user-zl4ek3yv5q
    @user-zl4ek3yv5q 2 месяца назад +62

    እሮቤል አንተ እራስህን ጠብቅ እሰይ ሙሽራዉ. እንኳን. ተዋረደ ስንትግዜ ለሮቤል ተዉለት ተዉለት እያልን ስንፅፍለት ደስ ብሎኛል😂😂 እሮቤልና ብሌን. ተጋብታችሁ ኑሩ

    • @user-vm8bz1yi9c
      @user-vm8bz1yi9c 2 месяца назад

      እኮ😂😂😂😂

    • @TGgf-vr1ly
      @TGgf-vr1ly 2 месяца назад

      እኮ😁

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад

      😂😂😂እኮ 😂😂😂እግዚአብሔር ሁሌም ከእውነተኞች ጋር ነው

  • @DbbdFhddd
    @DbbdFhddd 2 месяца назад +16

    ሮቤል ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ያልብህ መሻት ነፈጸምልህ የእዉነት ወንድም አለም

  • @user-zl1ks5vj4f
    @user-zl1ks5vj4f 2 месяца назад +3

    እሮቢ እራስክን ጠብቅ ከሰርጉላይ አንተ የሙሽራውን ልብስ አንተ እንደምትለብሰው አምናለሁ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ ❤❤🎉🎉

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 2 месяца назад +30

    እሮቤል ከዚህ በኋላ እራስህን ጠብቅ ያስፈሬሀል ብቻ ደስ ብሎኛል

    • @user-ld2th3qb3l
      @user-ld2th3qb3l 2 месяца назад

      ትክክል የሆነነገር እዳያስደርግህ በገዘብ

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 2 месяца назад

      @@user-ld2th3qb3l አወ ማማየ ገዘብ የማያደርገው ነገር የለም ብየ ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад +67

    በእውነት እኔ የሆነ ነገር አለኝ በኃላ ነው የምነግራችሁ ብቻ እግዚአብሔር እኔም ተመልካችም የምፈልገው ነገር ነው 🥹

    • @Zebu918
      @Zebu918 2 месяца назад +1

      ለኔ ሽኩ በይኝና ኮሜትሽ አጥፊው ስወድሽ

    • @user-ds6it1bc4v
      @user-ds6it1bc4v 2 месяца назад

      😂😂😂​@@Zebu918

    • @meremamuhammed-kd7rh
      @meremamuhammed-kd7rh 2 месяца назад +2

      ለኔ ሹክ በይኝ የወሬ ጥማት አለብኝ😊😊😊😊

    • @user-if5hg7cc7p
      @user-if5hg7cc7p 2 месяца назад

      👂

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 2 месяца назад

      ምስጥርሸ ምስጥር ነው ለኔ ብቻ ቹከ ባይ ሰወደሸ

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w 2 месяца назад +33

    እልልልልልልልልልልልልልልል እማምላክ የእውነት ታድርገዉ የእውነት ትዋደዳላችሁ ዮኒ የጥሪ ካርዱ ሲስጥህ እኔ እማምላክን አምናታለሁ እውነት ያድርገዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanFenta-tf4gb
    @KalkidanFenta-tf4gb 2 месяца назад +4

    በጣም ከመጠን በላይ ደስታየ በስቶ ፈሰሰ ፀሎቴ ደረሰ

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 2 месяца назад +53

    ትላንት በተክርስትያን ጸሎት አድርጌአለሁ አሁን አምላኬን አመሰገንኩት እና የቀረኝ ሻማ መብራት ብቻ ነው ተ ፈ ጸ መ 💕💕🍰

    • @titima142
      @titima142 2 месяца назад +1

      እኛ ኢትዮያውያን እኮ የዋሆች ነን በሚዲያ ላየነዎ እንደራሳችን እንጨነቃለን

  • @hawwiioromiyaa4191
    @hawwiioromiyaa4191 2 месяца назад +15

    ክብር ለማርያም ይሁን እልልልልልልልልልልል
    ሮበላ እንኳን ደስስስስስስስስ ውስጤ በደስታ ተሞላ❤❤❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 месяца назад +30

    እሰይ ደስየሚል ዜና እውነተኛ ፍቅር መለያየት አይቻልም እሮቤል ሰርግክን ከምትወዳትጋር ማየት እፈልጋለን አተ ትለያለክ እግዚአብሔር አይለያቹሁ ❤❤

  • @nigistzerihun3359
    @nigistzerihun3359 2 месяца назад +3

    እንኳን ደስ አለላቹህ የድንግል ማርያም ልጅ ያጣመረውን ማንም አይለያየው ጋዜጠኛውም ተባረክ እንግዲህ አንተ ተሞሸርበት ምናልባት አጎትዮው በገንዘብ ካልተቀየሩ

  • @AbduWuha
    @AbduWuha 2 месяца назад +9

    የሆነ ነገር ጠርጥሬ ነበር ምክንያቱም ነፃ የሆነ ወንድ ቢሆን ይሄንን ሁሉም ለቅሷቸዉን ቪዲዮ እያየ ዝም አይልም ነበር ይሄ ወራዳ
    ስለናንተ በጣም ጨንቆኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ❤❤

    • @KeneniKeneni-xy1bo
      @KeneniKeneni-xy1bo 2 месяца назад

      Inem baxam garmogni naber indet ihen hulu iyaye zim ale biye lamanignawum zare baxam dasibilognal

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 2 месяца назад +10

    ኢሄ ሰውዬ እነዚህን ወጣቶች መካስ አለበት ጎጆ የሚወጡበትን ማመቻቸት አለበት እራሱ ቆሞ እንዲድራቸው ና ይቅርታ እንዲጠይቅ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-op7wp5mz7j
    @user-op7wp5mz7j 2 месяца назад +17

    እረ እነዚህ ን መጨረሻ አላህ ያሳዬኝ የፍቅር አምላክ ይርዳቸው👍👍👍

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 2 месяца назад +1

    ኡፉ በማርያም ደሰታዬን እንደት ልጋለፀቹሁ መጀምረያም የአንተ ነት ለምን ታለቃሳሌ አንተ መልካም ሰው ነክ በእውነት ደስስ ይላላ የዱሮ ፍቅሮች ይመልስላቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉