ጀዋር መሀመድ ሚስጥሩን ዘረገፈው ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 108

  • @birunoaboto3778
    @birunoaboto3778 Час назад +1

    ሚዛናዊ ምርጥ ትንታኔ ላለመስማት በመስማቴ እጅግ ፍፁም አልፀፀትም!!!

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 День назад +11

    እንኳን እኔ ይኸንን የመሰለ ድንቅ ትንታኔ ያዳመጥኩት ጃዌዉም(86+) ነፍስ ቀርጥፎ ያስበላም አልፀፀትም ብሏል፣
    Thanks Salon Tube❤❤❤❤❤

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 День назад +6

    ኢትዮጲያን ህዝብ ከድሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንድንሰቃይ ያደረጉን ሁሉም መሪዎች ናቸዉ የግል ጥቅማቸዉን እጂ ለህዝብ አስበዉ አያዉቁም ፋትሀዊ መሪ ይስጠን

  • @FatahEb
    @FatahEb 2 дня назад +13

    ለምን ግን ዘረኞች እና ፖለቲከኞች የሆነ ቦታ ተመቻችቶላቸው ከህዝብ ወተው ለምን አይዋጣላቸውም

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +16

    Jawar Mohammed is our next Ethiopian Prime Minister!

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 День назад

      Beka kengidih eko gala aymeratim Ethiopian gala tebab new gala kebt new meles yetenagerew Hulu ewnet neber

  • @berekettselase9942
    @berekettselase9942 День назад +1

    Amazing terek. Thank you.

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga День назад +1

    ክብር ሰላም ላገራችን ክብር ለሳሎን ቤታችን

  • @AnwarAnwarhassen-id4nu
    @AnwarAnwarhassen-id4nu День назад +2

    Thank you

  • @ma9546
    @ma9546 День назад +2

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 День назад +4

    በጣም እርግጠኛ ነኝ ከሀገር ውጪ ነክ ሀገር ውሰጥ ሆነክ ነው መቼም አታስበውም ነበር😅 ለዛ ነው የማትፀፀተው 😅

    • @alehgnibrehun-sj8le
      @alehgnibrehun-sj8le День назад

      አው የሰላምን ትክክለኛ ትርጉም የሚያውቀው ሰላሙን ያጣሰው ብቻ ነው

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +7

    With out Federalism no peace in Ethiopia!

    • @abelhiruy4893
      @abelhiruy4893 День назад

      Are we in Feralism if not in federalism? U'r so funny

  • @khalidtokkoma3797
    @khalidtokkoma3797 День назад +3

    Jawar mohammed❤King of King❤❤❤!!!

  • @mame_edris
    @mame_edris День назад +1

    Thank you🙏

  • @HenokredaAbraham
    @HenokredaAbraham 2 дня назад +3

    ሠላማችሁ ይብዛ ሳሎኖች።አልከፍት በሎኝ ነው።

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 День назад +4

    ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ጀዋር በጭራሽ ኢትዮጵያዊ ሁኖ አይሰማኝም ::

    • @akemanu48
      @akemanu48 14 часов назад

      እንኳንስ አንተ,እርሱ ራሱም ኢትዮጵያዊነቱን አይሰማውም:: በዘር ስንትራመድ ሀገር አይኖርህም:: ጀዋርም የዚህ ችግር ሰለባ ነው:: ማነስ ማነስ አሁንም ማነስ ነው የዘረኛ ፖለቲካ::

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +6

    We,Ethiopians love ❤️ Jawar Mohamed.

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 День назад

      Ethiopiawian aniwedewim yihen yemencha poletickegna gala araju oneg bicha nachu yemitwedut

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 дня назад +2

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KadijaNur-l6w
    @KadijaNur-l6w 2 дня назад +1

    እናመሠግናለን

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 2 дня назад +5

    አብዛኛው የኦሮሞ ፖለቲካ ኢትዮጵያን አይወክሉም ጠዋትም ማታ ኦሮሚያ ነው የሚሉት ኢትዮጵያዊ ነት ብለው ካንገት በላይ

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +3

    For Ethiopia only Federalism is the best for ever!

  • @Kalidmuhammad-o6v
    @Kalidmuhammad-o6v День назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ እንደ ጅሀር አይነት political ሰው በታሪክ እስካሁን ያላየሁት
    ጅሀር ኢትዮጵያን ይምራ
    I stand with jawar Mohammed
    በዚህ ፅሁፌ የሚከፍው ካለ
    ሲከፋህ ውሎ ሲከፋህ ይደር
    ምድረ ደንቆሮ መሀይሙ ቆምጬ ነው የሚከፋው

  • @ፍቅርያሸንፋልHነኝ
    @ፍቅርያሸንፋልHነኝ 2 дня назад +12

    እኛ ኢትዮጲያዊያን ያልገባን ነገር ከአይለስላሴ መውረድ ጀርባ የአረቦች እጅ አለበት ደርግ ሲውድ የአረቦች እጅ አለበት ኤርትራም ስትገነጠል የአረቦች እጅ አለበት ከሁሉም ጀርባ አረቦች እና ፈረንጆች አሉበት ልማት ላለ መንግስት ለምሳሌ አባይ ሁሉም እሱን ሱነኩ ነው ስልጣናቸው እንዲያጡ የተደረገው

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +4

    Jawar Mohammed is number one for 🇪🇹 Ethiopia. With out OROMO no more Ethiopia.

  • @RamadanMohamed-q4t
    @RamadanMohamed-q4t 2 дня назад +4

    so far አቀራረብህ በጣም የሚደነቅ ነው።

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r День назад +1

    ድህነት ድንቁርና ነን ሀበሾች

  • @Oromia10
    @Oromia10 День назад +1

    King Jawar we get your back, Ijoollee Oromo jabadha

  • @milan8639
    @milan8639 День назад +1

    ይድፋህ ኢትዮጵያዊ ራሱ አትመስለኝም

  • @AbdulazizNegash-l9d
    @AbdulazizNegash-l9d 2 дня назад +4

    ሀቅ ነው ሁሉም እኔ ትክክል ነኝ እያለ አገሪቱን ወደሀላ አስቀሩት ለህዝቡ አድም የጠቀመው የለም ቢጎዱት እጂ በተለይ ባሁን ዘመን ሀይማኖት ከሀይማኖት ሚያስበላልጥ ብሄርን ከብሄር ሲያስበላልጥ የሁኑ በደል ቢብስ እጂ

  • @AbdulsemadRashid-to6mx
    @AbdulsemadRashid-to6mx День назад +1

    ጁሀሪ ከመሞት የድናን ሀገር ኢንደትፈርስ

  • @lijMelaku-v8f
    @lijMelaku-v8f 11 часов назад

    አይ ጀዌ አማርኛ ፈጣሪዉን የፊደሉን ባለቤት አማራን ጠልቶ በአማርኛ ፅፎ ዶላር መሸቀል ሼም ኦን ዮ አይ አማራ ፅድት ያለ ህዝብ እኮ ነዉ ግን መሪ አጣ እኔ ኦሮሞ ሆነ ሌላም አማራን የሚጠላ ብሄር በአማርኛ ሲናገር መነዉ እንደኔ ደሙየሚፈላ ድል ለሰፊዉ አማራ ድል ለፋኖ ድል💚💛❤️ ለተገፉት ⚖️ፍትህ ለአማራ ህሊና እስረኞች። ለክርቲያን ለዮሀንስ እና ለሌሎችም ⚰️ሞት ለአረመኔዉ አብይ አህመድ እና ለግብረአበሮቹ ነፃነት ፍትህ እኩልነት የሰፈነባትን ኢትዮዽያን ለማየት ፋኖን መደገፍ አማራጭ የሌለዉ ምርጫ ነዉ

  • @MuheeAbduu-z7r
    @MuheeAbduu-z7r 2 дня назад +3

    Lion jawar❤

  • @mohammedibra9444
    @mohammedibra9444 2 дня назад +6

    ጀዋሀር ጀግና ነው

  • @biniyamkurabachew9455
    @biniyamkurabachew9455 2 дня назад +2

    አዎ ቆጭቶናል ጃንሆይ !!! ንጉሱ በሞቱ በዓመቱ ሞት በኢትዮጵያ ነገሰ እስከ አሁንም እንዳለ አለ

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +4

    We,OROMO'S lived entire the world, We love Jawar Mohamed.

    • @mvab3252
      @mvab3252 День назад +1

      @@teshomewolde7996 that’s not True. Because of him ኢጆሌ አምቦ ሌንጨኮ #ሀጫሉ ተሰዋ ማስረጃ ከፈለክ ቤቲን ጠይቃት :: ጃዋር ነብሰ በላ ነው ለሀጫሉ ያልሆነ ለማን ሊሆን ነው ? ይቅር ብቻ .....:: ሀጬን አስበላብን ይሄ ከንቱ😡

  • @MohammedjeJemal
    @MohammedjeJemal День назад

    Ahiya hula

  • @zamzambashir349
    @zamzambashir349 2 дня назад +5

    Jawar Mohamed Ya Ethiopia Mandela new iyyamararachu waxu

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 дня назад +4

    ይሔ በትክክል ዘረኛና ፈሪ መንግስት መሆኑን ሲያሳየን አረ ሰው በሰላም ባገሩ ይህንን እኛም ዜጎች ነን ላሉት እነሱ እስር ቤት ይማቅቃሉ፣ ባለ ጊዜ ነኛ ባይ ግን እንደፈለገው አፉን ሲያንቦራጭቅ ፈሪው ገዢ ተብዬ ግን ጭጭ፣

  • @Amiinibro56
    @Amiinibro56 День назад

    Wushataam

  • @HailuWale-y2k
    @HailuWale-y2k 2 дня назад +5

    ሰምታችሁ ሳትጨርሱ ሃሳብ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ደህና ናችሁ??

  • @tadelekebede9084
    @tadelekebede9084 2 дня назад +3

    አይ አለማወቅ
    እንዴት ሃይለስላሴ ለኢትዮጵያ መውደቅ ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ። እሳቸው ብዙ ስህተት እንደሰውነታቸው ሊሰሩ ይችሉ ይሆናል።
    ነገር ግን ተወደደም ተጠላ እጅግ ግዙፍ ስራዎቹን ሰርተዋል።።አዎ ዘርኞች በዘር መነጽር ታግዘው የሚያዩት ነገር ከራሳቸው ይሆንና ከዛ ላገሪቱዋ ውድቀት ሃይለስላሴ ናቸው ይላሉ።
    እስኪ በፈጣሪ ፊት ሆናቹና ለህለናቹ ታምናቹ ታሪኪን መርምሩ።
    ማነው ወለጋ ጊንቢ ውስጥ በሚሺነሪ የተታለለው።
    ኦሮሞ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ማህበራዊ ውህድ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ ተሳትፎ እንዳደረገ ህሊናቹሁን ካልሸጣችሁት እውነቱን መርምራቹ ልትደርሱበትና ልታውቁ ትችላላቹ።

  • @abbaagiddiiguyyee6972
    @abbaagiddiiguyyee6972 День назад

    Hold on did you guys read the book?
    Why are you rushing to comment?

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +2

    OROMO first!

  • @RamadanMohamed-q4t
    @RamadanMohamed-q4t 2 дня назад +24

    ለኢትዮጵያ ህዝብ ድንቁርና እና በከንቱ መወጣጠር ዋናው ተጠያቂ ሃይለስላሴ ናቸው።

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th День назад +1

      ምን አረገ 😂😂

    • @leddisplay8293
      @leddisplay8293 День назад +1

      Ante qoshasha denqoro yihen yetenquay lij abiy yemitilewin abatihin teyiqew .haile silase hager askebirew hager yakeberachew jegna nigus nachew midre qoshasha yenech aleqlaqi gala

    • @jesuschrist-k8b
      @jesuschrist-k8b День назад

      Jesus is lord

    • @RamadanMohamed-q4t
      @RamadanMohamed-q4t День назад +2

      ⁠@@leddisplay8293 you just proved my point my friend! you are the exact type of people I have in mind አሁን ለአንተ የተረፈውን ብልግና የፈበረኩልህ እሳቸው እና የዚህ program አዘጋጅም እንዳብራራው ባንዳ እና በእሳቸው circleላይ የነበሩ ሰዎች ናቸው። እውነተኛዎቹ የኢትዮጵያ ጀግኖችማ እንደነ በላይ ዘለቀ አይነቶች በአደባባይ ተሰቅለው ሞቱ 😢 ብዙዎችንም በመርዝ ፈጅዋቸዉ አንተንም ዛሬ እንኳን ለሃገርህ ለራስህም የማትበጅ ለጉርብትናም የማትመች ሆነህ ግራ እንድትገባህ እንድትቀር አረጉህ 😢
      keep in mind እውነታው ምስጢር አይደለም እና በስሜት ከመነዳት please do your research and have better understanding of your country.

    • @FichuBuser-r8c
      @FichuBuser-r8c 16 часов назад

      ሀይለስላሴ እኮ የድሃዎች አባት ነው አለ አይደለ አብይ ተብዬው የድሃዎች ጠላት ሀይለስላሴማ እኛን ምን አደረገ የምንበላው የምንጠጣው በነፃ ነበር ከቤታችን በሰላም ወጥተን በሰላም ነበረ የምንገባው አሁን ግን ኑሮ ውድነት በለው በሰላም የመኖር ስጋት በለው ተው ብቻ የቱን ተናግሬ የቱን ልተው

  • @MohamedAbdurahman-f7j
    @MohamedAbdurahman-f7j 2 дня назад

    Haileslase,M.haylemaryem,Meles,Abiy,Jawar you put him under the List of leaders

  • @berhanukabeta8159
    @berhanukabeta8159 22 часа назад

    Haቱና ሌba ቀጥሎ ለመስረቅ እንጂ ሲፀፀት ታይቶ አይታወቅም።።

  • @Ash99-t9b
    @Ash99-t9b День назад

    Bro haileselase was dethroned by military coup d'etat not by his welling!

  • @AbdiKedir-m7b
    @AbdiKedir-m7b 2 дня назад +3

    ጀዋር የኢትዮጵያ ፖለቲካ የልብምት ነው

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 2 дня назад +1

    ኣብይ መጣልሽ ጀዋር ቀሮዎች ይዞ ኣራት ኪሎ ይገባል ቀሮ 😂😂

  • @NajibMohammed-o8k
    @NajibMohammed-o8k 2 дня назад +1

    መንግስቱ ነዋይን የመሰለ ጀግና እና ሀገር ወዳድ ጀናራል የገደለ ነው ሀይሌስላሴ

    • @biniyamkurabachew9455
      @biniyamkurabachew9455 2 дня назад

      መንግስቱ ነዋይ የተባለ ቅጥረኛ ከሃዲ የገደላቸው ጀግና አርበኞችስ ራስ አበበ አረጋይን የገደለው ማን ነው ? የእጁን ነው ያገኘው ደግሞም በፍርድ ነው የተሰቀለው

  • @umuhikma747
    @umuhikma747 День назад

    Wernga

  • @ekanisooo
    @ekanisooo День назад

  • @anwaradem6189
    @anwaradem6189 День назад

    ችግር ያለበትን ለይተህ ተች አንተ እራስህ ፀፀት አልባ ትመስላለህ ። መጀመሪያ በሀገራችን የሚካሄዱ ጦርነቶች መነሻቸው እውነት ብሔረሰቦች የሚፈልጉት ነው። ለምሣሌ የትግራይ ፣ የአማራ ፣የኦሮሞ እጅግ በጣም ብዙ አማራ ኦሮሚያ ላይ ይኖራል ሌላውም እንዲህ ። በነገራችን ላይ ከሳሎን ቱብ አንተ የምታቀርባቸው ሀሳቦች አይጥሙኝም

  • @oroscope5788
    @oroscope5788 День назад

    behaf zare yeleshochi,yetsetsetalu

  • @gemechisbiomed4324
    @gemechisbiomed4324 2 дня назад

    Hello salon tube.
    For four adjacent years everynoght I search and I used to listen your programme, but your today program is utterly biased and unbalanced .It is ridiculousto see professional and credible media like yours start missing the balance like this

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE День назад

    shimagile!!!!!!

  • @Karlmarx-h8h
    @Karlmarx-h8h День назад

    Entachu libed salon y abiye buchal tebadu why not say about prosperity party

  • @sadiqalimahadii1086
    @sadiqalimahadii1086 День назад

    Jawwarr lamen gabbba tadaa menene gadalee

  • @ALITUBE212
    @ALITUBE212 День назад

    😂

  • @ahmedyesuf2419
    @ahmedyesuf2419 День назад

    ባለፈው ስህተት ያልተጠጠተ ስህተቱን ይደግመዋ፤ል ይህን ስልጣን ፟ ድብ አ፤ይደለም ፟እሳልፎ ፤አ፤ይስጥም። ወረፋህ ሳይደርስ በመነሳትህ አሁንም ድጋሚ ወረፋህ መድረሱን እጣራ

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 2 дня назад +2

    OROMO firs for ever. I swear to God with out OROMO no Ethiopia!

  • @SaidibrahimOumer
    @SaidibrahimOumer 2 дня назад

    Jawwe

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 2 дня назад

    አረ አዳያፍናቹ 🙏🙏

  • @Man-y2k
    @Man-y2k День назад

    ሲዝን ሁለት ብልጽግና ጅምር ነው እናቃለን ሞኝሽን ፈልጊ እንግዲህ ገጥመናል ገጥመናል

  • @GezachewShawafira
    @GezachewShawafira 2 дня назад

    ምን አባቱ ይነግረናል

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 2 дня назад +1

    ይኸ ቆሻሻ ፀረ አማራ ነው

  • @BiluuBlack
    @BiluuBlack День назад

    ወደዳችሁም ጠላችሁም ጃ ተሰሚነት አለው

  • @fuadaman
    @fuadaman День назад

    ከ ጀዋር ይልቅ እናንት ታስጥላላቹህ ለ ሆድ ያደራችሁ

  • @bk2023-
    @bk2023- 2 дня назад

    You don’t have to make up stories about hailesilase to talk about Newark and criticize on his wishy washy stands. All this satisfy your audiences and his supporters.

  • @teklureda
    @teklureda День назад

    Ant keyetegnaw nehi yante zergnt debkehi selelala taweralehi mehayem program setazegaji degemehi eyew

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 День назад

    Ethiopiawee honaki enedate Ethiopiawee tegalalehi mn ya chikana tegii nawe mn ale wagan la wagan betababarr

  • @abdm1979
    @abdm1979 2 дня назад

    Achalun gadelew iyalk naw, kafoo nah. Anten bilo gazetegna, tera saw teredawun yahil ante algebahim. Lifacham

  • @ahmedyesuf2419
    @ahmedyesuf2419 День назад

    ወረፋ የሚጣራሁ ከሀላህ ነው

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 дня назад +3

    #ኢትዮጵያችንን : የባህር በር ከማሳጣት ጀምሮ #የዘረኝነት ልክፍት ውስጥ ድረውን እንዲህ ጨካኝ አረመኔ ፀንፈኛ ትውልድ ላይ ያደረሱንን #ጽይፍ የሆኑ የፀረ ኢትዮጵያ ድርጅቶችን ሻቢያ: ወያኔ : ኢሀፓ :መኢሶን : ኢዲዩ ወዘተን ተዋግቶ ያለፈን ደርግ አይፀፀትም ማለት በአሁን ሰአት በግብፅ መሪነት የኢትዮጵያችን #የእድገት መንገድ ለመግታት በግልፅ አይናችን ስር ሲዶልቱብን የምናያቸውን #ምቀኞች አዎ እንደ ኳስ ይጫወቱብን በደንብ #እናደርብይ : እናለቅልቅ :እንፀፀት እያላችሁን እንደሆነ ገምታለሁ :: ሀገሩን ለባንዶች ለመሸጥ የሚዳዳ #የሞተ ትውልድ ማየት ያበሳጫል 🇪🇹🔥💪🏽

  • @ajabir3671
    @ajabir3671 День назад

    ገለልተኛ ያልሆነ ግምገማ ነው...

  • @BRHANTIGEST
    @BRHANTIGEST День назад

    ከናንተ በላይ ግም ዘረኛ አለ

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 2 дня назад

    አሁን አገሳህ ነው ፈሳህ ነው ወይስ ምንድነው የሚባለው...

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 2 дня назад

    Ante ye ABIY ashker
    Ye hayilesilase gered
    Belay zeleke man gedel

  • @tesfuberihun7903
    @tesfuberihun7903 День назад

    Pp

  • @yonasgebrihiwet4528
    @yonasgebrihiwet4528 2 дня назад

    Kkkk nxuhan Orthodoxawyan bleh astekaklew.

  • @MuheeAbduu-z7r
    @MuheeAbduu-z7r 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @abdm1979
    @abdm1979 2 дня назад

    Ante le ewunet mitarik kahona lamin ka Jawar belay sila Abiy ya sinalibona kawus aterikilinm. Banda endante yalenew ishi.

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 2 дня назад

    ከመንግስቱ ሀይለማሪያም ውጭ ሁሉም ወዴ ውጭ

    • @FlAZ55
      @FlAZ55 2 дня назад

      Jezba ager kido iko new yeferetetew😢😅

  • @Mman-r9q
    @Mman-r9q 2 дня назад

    ውነትን አትሸፍን መንጌ አልኮበለለም

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤