Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነው እንደኔ የጥንት ሙዚቃ የሚወደው
አርቲስት ፋንቱ ማንዱዬ በጣም ነው ማከብርክ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው አዝማሪዎች ውስጤ ናቹ
Greetings from Turkey, love Ethiopian people ❤
ከዘመኑ ቀድሞ የተሰራ ዘፈን የ70 ዎቹ ዘፈን ለዚ ዘመን ተብለው የተሰሩ ነው የሚመስለው ፋንቱ ምርጥ ድምፅ
አለባበሳቸው በጣም ይመስጣል ዋው እንዴት ደስ ይላል የባህል ልብሳቺን
ዋው ደስ ይላል ባህላችን ልዩ ነው ኢትጵያዊነታችን ኩራታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫
አሜን
የት ሄደሽ ነበር ቤሩት ቤሩት አባባ ቤሩት ምን ልታደርጊ ዶላር ዶላር አባባ ዶላር ምነው ዘገየሽ ቢይዘኝ ቢይዘኝ ፖሊስ ቢይዘኝ እዴት ቢንቀኝ መናቅ መናቅ አይደለም መናቅ እኮ ምንድነው ? ህጉ ህጉ አባባ ህጉ መንአባሽ የትአባሽ ምአባሽ ቆርጦሽ ዲስኮ ስትሄጂ ፖሊስ የያዘሽ ፖሊስ የያዘሽ አያልን እናንጎራጉር ነበር እስር ቤት ውስጥ ኾነን
😂😂😂አብሽር እህቴ
Gabriella Lteif kkkkkkk
አይዞሽ ውዴ ያም አልፎዋል
Awo egzabher yemsgen ahun ema hulum alfwal le tewesta yahel nw zefenun sesma tez blogn
Gabriella Lteif ኪኪኪኪኪ ወይኔ በጣም አሣቅሽኝየመጨረሻ ተመቸኝቆንጆ
ኧረ አለባበሳቸው ሲያምር ንፁህ ባንድራችን ♥
Elham Kbret ባንዲራው ላይ አስተኝተው ይብዱህ
Hani Konjo ኧረ መቃጠል ምን እንድህ እርር ድብን አረገሽ ደደብ እራስሽ እዛው ለምን አትኮረኮሪም
ምርጥ ሰው አቀረባችሁ በናታችሁ ሚዲያወች እሄን ሰውየ አቀረቡት በተለያየ ስራ መስራት የሚችል ሰው ነው
ኢትዮጵያዊ መሆን በራሡ መታደል ነው! አርቲስት ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ እናከብርሀለን እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን። ወጣቶቹም በርቱ
Yewunet metedel nw
እግዚአብሄር ያክብራችሁ ባህላችንን በማክበራችሁ። የዛሬ ዘፋኝ ነን ባዮችና እስክስታ መቺዎች ነን ባዮች የቻና ቁምጣና የቻይና የተዥጎረጎረ ጨርቅ ቀሚስ እየለበሱ ባህላችንን የሚያሰድቡ።
ባህላችን ተጠብቆ እንዲኖር እያደረጋችሁ ነውና በጣም ደስ ነው የምትሉት እናመስግናችኃለን። እድሜ ስቷችሁ እናንተም አርጅታችሁ እንደድሮወች ለመተረክ ያብቃችሁ።
አለባበሳቸው በጣም ያምራል ባህል እንዲ ነው
አርቲስት ፋቱ ማዶዬ ኑርልን እድሜ ይስጥልን
we have such amazing and beautiful culture! Her voice is one of a kind!
ዋው አለባበሳችሁ ደስ ይላል
ፈንድቃዎች ስወዳችሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ቅመሞች 💚💚💛💛❤❤❤
Sime Alemau הבבבהבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבב ה הבבץבבבבבבבב הבבב ה הב9
M
ፋንቱዬ😍
Emewdew zefen
ትውስታው ደስ ይላል ፋቱ ማንዴላ ያው ነኸ ብዙም አራጀኸም የዛን ዘመን ባኸል አሁን ቀረ ባሀላችን የማይገኝ ነው ቀጥሉበት
የ ት ሄደሽ ነበር ዱባይዱባይ አባባደሥ ይላልፋቱ ማዶየ ምርጥ ሠዉ አዝማሪ ዉሥጤ ነዉ ተቀበይ እነዛ ጥርሶችህ ከወተት የነጡ አላሥተኛም አሉኝ ለሊት እየመጡ
ፋንቱ ማንዱዬ ስወድህ እኮ እድሜህን ያርዝምልህ ብዙ አመት ኑርልን
EBS የእሁድ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው በተለይ የዛሬው በጣም ደዝ ይላል ባህላዊዉ ዘፈን በጣም ደዝ ይላል ባንዱ ደሞ የጸዳ ነው ከዚህም በኃላ እንደምታቀርቧቸው ተስፋ አለኝ
ወይ ፍንቱ ማንዶየ ይሄ ሙዝቃ በፍቅር እውድ ነበር በጣም ትንሽ እያለው ♥
ይህን ሰውየ በጣም እወዳቸው አለሁ
eman Cjguh አግቢያቸው
እኔርሱ ደስ ይሉኛል
ዋው እጅግ አሪፍ ስው ነው ያቀረባችሁልን እንደነሱ አይነት አለባበሳቸውን ያማሩ እኛን የሚገልፁ አቅርቡልን በተረፈ በሪቱ ተመችቶኛል
ባህላችን ውብ ነው እኮ ስታምሩ ፍቅራዲስን ነው ምትመስለው ስታምር
Dose anyone remember the black and white tv shows in this song wow what a memory I thank God I was born on this time good times
እድሜና ጤና ይጣቹሁ ያምራን ባህላችን
አቤት አቤት አለባበሳችሁ እንዴት ያምራል አቦ ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍
Rakeb Alemayehu Lovely journalist in EBS Tv... Love you too Asfaw Meshesha.... I wish Success in Long age!
ውይይይ ይችን ባአንድራ ትምርት ቤት ሳልስቅላት እንኳን አበላሹት በጣም ያምራል ዋውው
በጣም ነው የምናከብርህ ምንወድህ አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ አዝማሪዎቹም ደስ ትላላቹ ቀጥሉበት የምትሉት የምትባባሉት ያስቀኛል kkkkk ይመቻቹ
የቃቂ ውርዶት በጣም ምርጥ ትያትር ነው ፍንቱዬ እድሜህን ይርዝመው
ፀሀይ በቀለ ፋንቱ ማንደዮ ፀጋዬ ዘርፉ ነበሩ ኦርጃናሉን የሠሩት
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፋንቱ ማንዱዬ
ደስ ሲሉ ብህላችን በጣም ያምራል ዘመን አመጣሽ መጡና አበላሽት እንጂ
አርቲስት ፋንቱየ እንውድህ አለን እናክብርህ አለን ከነቤተስቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ፋንቱ ማንዶይ ደህና ነው ድምፁም ብዙ አለተለወጥም እግዚአብሔር ይመስገን ጤና መሆኑ ነው
Gasheye nuriln edmehn yarzmln yene melkam abat
ስታምሩ የማትጠገብ ባህል ዘፋኑ ወዝ አለው ሁላችውም ታምራላችው
አለባበሣችሁ ሲያምር ባንዲራዉ ደስ ሲል
በጣም እረፍ ነው 😍😍😍
ዋዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ብሮግራም አለባበሰ ያበደ ነወ ይመቻችሁ
I am always love old history and song
ደስ ስትሉ አዝማሪዎች እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ደስትሉ ሴቶአ በተለይ ድምፆአ መልኩአ የኔ ድቡሽቡሽ ስውድሽ ማር
Wey fantuye i am happy to see u
ዋው አለባብስ አዝማሪውችይመቻቹህእናመስግናለን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
ረጅም እድሜ አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ
Amin8838 Dafalla8838 lovo
ደስይላል.ፍንቱ.ማዶዬ.እድሜህን.ያርዝመው.ልብሳችሁም.ያምራል.
ስወዶት ማንቱፋንታዬ ዕድሜ ይስጦት
one of my sweet childhood momories...God bless Fantu mandoye..
ዋዉ ያምራል አለባበሳቸዉ
ጋሽ ፋንቱ እድሜና ጤና ይስጥክ፡አጋፋ አርቲስት
ፍንቱየ እረዝጅም እድሜ ይስጥልን ብዙ ያልተባለለት ምርጥ አርቲስት
ፋንቱማንዶዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ልጅቷን ስወዳት ድምፃ ሚገርም ነው
ውውውው ባህላችን እንዴት ያምራል
Ohwww even i didn't understand what is the meaning but it was amazing,i like urs voice sound keep it up sweet culture
ሴቶአም በጣም ነው እምታምሪው አለባበስሽ እረ ድምፅሽ በጣም ደስ ትላላቹ አዝማሪውቹም በጣም በጣም ውድድድድድድ
My favourite song beautiful 💚💛♥️👏👏👏🍾🥂thanks for sharing
ዋው ደስ ሲል እረጅም እድሜ አባብየ
ወይኔ ባህላችን ሲምር አለባበስ ሁሌም እደዚህ ብትለብዙ ያምራን 😘😘😘😘😘
I swear I miss fendka Beyonce my love ady ale long I miss you guys soon ayachuhalehu
በጣም ነው የምወደው ይህን የባህል ዘፍን!!!!።👌ክክክክ ደግሞ ያሳቀኝ ሸራተን ብቀጥረው መጣ ሸራ ተራ!!!!!!
Betam betam yemewdow zefen noew ena gash fantou betam yemeowdew artist nape edmewen amlak yarzemelen elalou I love ❤️ you mr. Fantou
ድሮ በደጉ ጊዜ እንዴት ደስ ይላል ኣሁንማ ህፃኑም ቀውጢ ።
Baihlachin wub new Ethiopia le zelalem tnur zergninet yiwdem hageren ihzbochan barkat hager betbachin eyemrtk atfalen kemder get ye ahunochu artistoch alebabes kenzih temaru alebabesachew betam yamral
ባህላችን ውበታችን
Wow ! Yemimr music new !!!
Tnx betam des yelale!
Betam yameral ♥♥♥... gash fantu edemehin yarezemew
Our beauty .....all z time!!!
Kkkkkkkk wow asfawu really thanks ebs hulem mirt new abaye gash fantu mandoye betam New makebrot idme ina tena yistilign azimariwochum, betam yamiral bertu ethio behalachin siyamir
ዋው ሲያምር እረጂም እድሜ አባ ውይውበት ደስስይል
ወይ የትምርት ቤትት ትዝታ መጣብኝ ከጓደኞቸጋር ምዘፍነው
Gash Fantu edemena tena yesetewote . Yechene zefene kea dero nebere yemewedate.
loved every part of the video. but used to much reverb on audio
ዋው ተመቻችሁኝ
ፋንቱዬ ምርጥ ተዋናይ
ዋው ስታምሩ አትዮያዊነቴ ኩራቴ 💚💛❤
Fantesha betam new mewedekena makeberk. Rejem edema yesetek amelak
እድሜና ጤና ይስጥዎት ደስ ይላል
በጣምእምወደው..ሙዙቃ..ነው..በልጂነቴ..እናቴአዲቦታ..በምሽት.ልካኝ..ስመለስ..አባቴ..የትሂደሽ..ነው..ሲለኝ..በዚህ..ሙዚቃ..ነበር..የምነግረው....አያቴቤት..አክስቴቤት..አጎቴቤት..እያልኩኝ..ሁሉንም..መልክቴን..እምነግረው..እናበጣም.እወደዋለሁ....አባባንም..እዲሜ..ከጤናጋር..እመኛለሁ
ዘንድሮ ፍቅር fb ላይ ይጀመራል ኢሞ ላይ ይቀጥላል ዋት ላይ በብሉክ ይጠናቀቃል
አቦ ይሄ ነገር ደስ ሲል
አለባበሳቹ እዴት እደ ምያምር
❤❤ old is gold
Beautful girl with a great voice
ባየው ባየው የማልስለችኝ ነው ዋውውውውው
ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች የአባቴ አምላክ ዲስካችሁን ያንሸሸራተው
ጋሺ ፍንቱ እረጅም እድሜ ይስጠወት
በጣም ያምራሉ ዋው ሲቀባበሉ ፉንቶዬ እረጂም እደሜ ይስጥህ
ሥታምሩ አረጏደ ቢጫ 😍😍
ሃሃሃሃሃ ወይ አልተማርሽ ኢትዮጵያ አንድነት 👈ሃሃሃ ትምህርት ቤቴ💖
Giza yemayalefebet zefen fantuya zelalem nuerlen
Wow edet des ylalu fantu maduye edme ketenawa yadlewet
I love ❤️ you gays ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘 I love 💕 you gays I don’t have any word you just als 😐 yahgerye lijochoch regem edema lananta 😘
Great Ethiopian we love you 💚💛♥️
kinetila... ayine yisewerachihu webochi betam tameralachihu
የጋብቻና የሴት ክብርና ማዕረጉ ቀርቶ ከማያገባት ጩሉሌ በየጥሻና ቤርጎ መሳሳም ስልጣኔ ከሆነ ከአፉ ነጥሎ እያበላ ወልዶ ያሳደጋችሁን ወላጆች ዋጋ ቢስ ማድረግ በሌለ ፍቅር ለስሜት ተታላችሁ ክብራችሁን የትም በመጣል ፍቅራችሁን በማበላሸት እድሜ ልካችሁን የወንድ ጥላቻና ጥርጣሬ ይዛችሁ መቼም መቼም በፍቅራችሁና በትዳራችሁ ደስተኛ ሆናችሁ አትኖሩም:: ከዚህ ሁሉ ጥፋት የራስሽን ማዕረግ በወጉ ሽማግሌ ተልኮ ትዳር ብትይዢ ከነ ክብርሽ ብትዳሪ ፍቅርሽም አይበላሽም ፍቺና ክህደትም አይጎዳሽም ወላጆችሽንም ታኮሪያለሽ:: እንደዛ ያገባ ማን ተፋታ ?... በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የጥንት እየተባለ ስም ወጣለት እንጂ አሁንም በሰለጠኑት አገራት አሁንም እንኳ ወላጆቿን ሳታስተዋውቅ የምታገባ ሴት የለችም:: ግን ይሄ ነው የኢትዮጵያ እድገት ሁሌ ወደ ኇላ:: ነገር ግን በሄደችበት የምትተኛ ሴተኛዳሪ ብቻ ነች:: እሷም እራሷንና ስራዋን ተናግራ የሚገርመው ወላጆችን እየዋሹ በድብቅ ከወንድ ጋር ተኝተው የሚመለሱት ናቸው:: ምን ትሏችኇላችሁ::ሴተኛ አዳሪ ተማሪ የልጅ ጠላት ድብቅ ወይስ እምነት አጉዳይ:: ልንገራችሁ ለወላጆቻችሁ ታማኝ ሁኑ ስሜት ነው የሚገፋፋችሁና እራሳችሁን በትምህርትና በተለያየ ነገር ቢዚ አድርጉት እንጂ ፍቅራችሁንና አካላችሁን ለዘለአለም ለማበላሸት ለጊዜያዊ ስሜት ተታላችሁ ያለ ጋብቻ ወንድ ጋ አትጠጉ የፍቅርና የዕምነት ስብዕናችሁን ለዘላለሙ ይበላሽባችኇልና:: በነገራችን ላይ ፍቅር ዱብዳ አይደለም ፍቅር በመላመድ የሚመጣ ነገር ነው::Thank you
Wawwwwww dimtshi ye ene konjo
ማነው እንደኔ የጥንት ሙዚቃ የሚወደው
አርቲስት ፋንቱ ማንዱዬ በጣም ነው ማከብርክ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው አዝማሪዎች ውስጤ ናቹ
Greetings from Turkey, love Ethiopian people ❤
ከዘመኑ ቀድሞ የተሰራ ዘፈን የ70 ዎቹ ዘፈን ለዚ ዘመን ተብለው የተሰሩ ነው የሚመስለው ፋንቱ ምርጥ ድምፅ
አለባበሳቸው በጣም ይመስጣል ዋው እንዴት ደስ ይላል የባህል ልብሳቺን
ዋው ደስ ይላል ባህላችን ልዩ ነው ኢትጵያዊነታችን ኩራታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫
አሜን
የት ሄደሽ ነበር
ቤሩት ቤሩት አባባ ቤሩት
ምን ልታደርጊ
ዶላር ዶላር አባባ ዶላር
ምነው ዘገየሽ
ቢይዘኝ ቢይዘኝ ፖሊስ ቢይዘኝ
እዴት ቢንቀኝ
መናቅ መናቅ አይደለም መናቅ
እኮ ምንድነው ?
ህጉ ህጉ አባባ ህጉ
መንአባሽ የትአባሽ ምአባሽ ቆርጦሽ
ዲስኮ ስትሄጂ ፖሊስ የያዘሽ ፖሊስ የያዘሽ
አያልን እናንጎራጉር ነበር እስር ቤት ውስጥ ኾነን
😂😂😂አብሽር እህቴ
Gabriella Lteif kkkkkkk
አይዞሽ ውዴ ያም አልፎዋል
Awo egzabher yemsgen ahun ema hulum alfwal le tewesta yahel nw zefenun sesma tez blogn
Gabriella Lteif ኪኪኪኪኪ ወይኔ በጣም አሣቅሽኝየመጨረሻ ተመቸኝቆንጆ
ኧረ አለባበሳቸው ሲያምር ንፁህ ባንድራችን ♥
Elham Kbret ባንዲራው ላይ አስተኝተው ይብዱህ
Hani Konjo ኧረ መቃጠል ምን እንድህ እርር ድብን አረገሽ ደደብ እራስሽ እዛው ለምን አትኮረኮሪም
ምርጥ ሰው አቀረባችሁ በናታችሁ ሚዲያወች እሄን ሰውየ አቀረቡት በተለያየ ስራ መስራት የሚችል ሰው ነው
ኢትዮጵያዊ መሆን በራሡ መታደል ነው! አርቲስት ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ እናከብርሀለን እንወድሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን። ወጣቶቹም በርቱ
Yewunet metedel nw
እግዚአብሄር ያክብራችሁ ባህላችንን በማክበራችሁ። የዛሬ ዘፋኝ ነን ባዮችና እስክስታ መቺዎች ነን ባዮች የቻና ቁምጣና የቻይና የተዥጎረጎረ ጨርቅ ቀሚስ እየለበሱ ባህላችንን የሚያሰድቡ።
ባህላችን ተጠብቆ እንዲኖር እያደረጋችሁ ነውና በጣም ደስ ነው የምትሉት እናመስግናችኃለን። እድሜ ስቷችሁ እናንተም አርጅታችሁ እንደድሮወች ለመተረክ ያብቃችሁ።
አለባበሳቸው በጣም ያምራል ባህል እንዲ ነው
አርቲስት ፋቱ ማዶዬ ኑርልን እድሜ ይስጥልን
we have such amazing and beautiful culture! Her voice is one of a kind!
ዋው አለባበሳችሁ ደስ ይላል
ፈንድቃዎች ስወዳችሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ቅመሞች
💚💚💛💛❤❤❤
Sime Alemau הבבבהבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבבב ה
הבבץבבבבבבבב הבבב ה הב
9
M
ፋንቱዬ😍
Emewdew zefen
ትውስታው ደስ ይላል ፋቱ ማንዴላ ያው ነኸ ብዙም አራጀኸም የዛን ዘመን ባኸል አሁን ቀረ ባሀላችን የማይገኝ ነው ቀጥሉበት
የ ት ሄደሽ ነበር ዱባይዱባይ አባባደሥ ይላልፋቱ ማዶየ ምርጥ ሠዉ አዝማሪ ዉሥጤ ነዉ ተቀበይ እነዛ ጥርሶችህ ከወተት የነጡ አላሥተኛም አሉኝ ለሊት እየመጡ
ፋንቱ ማንዱዬ ስወድህ እኮ እድሜህን ያርዝምልህ ብዙ አመት ኑርልን
EBS የእሁድ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው በተለይ የዛሬው በጣም ደዝ ይላል ባህላዊዉ ዘፈን በጣም ደዝ ይላል ባንዱ ደሞ የጸዳ ነው ከዚህም በኃላ እንደምታቀርቧቸው ተስፋ አለኝ
ወይ ፍንቱ ማንዶየ ይሄ ሙዝቃ በፍቅር እውድ ነበር በጣም ትንሽ እያለው ♥
ይህን ሰውየ በጣም እወዳቸው አለሁ
eman Cjguh አግቢያቸው
እኔርሱ ደስ ይሉኛል
ዋው እጅግ አሪፍ ስው ነው ያቀረባችሁልን እንደነሱ አይነት አለባበሳቸውን ያማሩ እኛን የሚገልፁ አቅርቡልን በተረፈ በሪቱ ተመችቶኛል
ባህላችን ውብ ነው እኮ ስታምሩ ፍቅራዲስን ነው ምትመስለው ስታምር
Dose anyone remember the black and white tv shows in this song wow what a memory I thank God I was born on this time good times
እድሜና ጤና ይጣቹሁ ያምራን ባህላችን
አቤት አቤት አለባበሳችሁ እንዴት ያምራል አቦ ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍
Rakeb Alemayehu Lovely journalist in EBS Tv... Love you too Asfaw Meshesha.... I wish Success in Long age!
ውይይይ ይችን ባአንድራ ትምርት ቤት ሳልስቅላት እንኳን አበላሹት በጣም ያምራል ዋውው
በጣም ነው የምናከብርህ ምንወድህ አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ አዝማሪዎቹም ደስ ትላላቹ ቀጥሉበት የምትሉት የምትባባሉት ያስቀኛል kkkkk ይመቻቹ
የቃቂ ውርዶት በጣም ምርጥ ትያትር ነው ፍንቱዬ እድሜህን ይርዝመው
ፀሀይ በቀለ ፋንቱ ማንደዮ ፀጋዬ ዘርፉ ነበሩ ኦርጃናሉን የሠሩት
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፋንቱ ማንዱዬ
ደስ ሲሉ ብህላችን በጣም ያምራል
ዘመን አመጣሽ መጡና አበላሽት እንጂ
አርቲስት ፋንቱየ እንውድህ አለን እናክብርህ አለን ከነቤተስቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ፋንቱ ማንዶይ ደህና ነው ድምፁም ብዙ አለተለወጥም እግዚአብሔር ይመስገን ጤና መሆኑ ነው
Gasheye nuriln edmehn yarzmln yene melkam abat
ስታምሩ የማትጠገብ ባህል ዘፋኑ ወዝ አለው ሁላችውም ታምራላችው
አለባበሣችሁ ሲያምር ባንዲራዉ ደስ ሲል
በጣም እረፍ ነው 😍😍😍
ዋዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ብሮግራም አለባበሰ ያበደ ነወ ይመቻችሁ
I am always love old history and song
ደስ ስትሉ አዝማሪዎች እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ደስትሉ ሴቶአ በተለይ ድምፆአ መልኩአ የኔ ድቡሽቡሽ ስውድሽ ማር
Wey fantuye i am happy to see u
ዋው አለባብስ አዝማሪውችይመቻቹህእናመስግናለን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
ረጅም እድሜ አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ
Amin8838 Dafalla8838 lovo
ደስይላል.ፍንቱ.ማዶዬ.እድሜህን.ያርዝመው.ልብሳችሁም.ያምራል.
ስወዶት ማንቱ
ፋንታዬ ዕድሜ ይስጦት
one of my sweet childhood momories...God bless Fantu mandoye..
ዋዉ ያምራል አለባበሳቸዉ
ጋሽ ፋንቱ እድሜና ጤና ይስጥክ፡አጋፋ አርቲስት
ፍንቱየ እረዝጅም እድሜ ይስጥልን ብዙ ያልተባለለት ምርጥ አርቲስት
ፋንቱማንዶዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ልጅቷን ስወዳት ድምፃ ሚገርም ነው
ውውውው ባህላችን እንዴት ያምራል
Ohwww even i didn't understand what is the meaning but it was amazing,i like urs voice sound keep it up sweet culture
ሴቶአም በጣም ነው እምታምሪው አለባበስሽ እረ ድምፅሽ በጣም ደስ ትላላቹ አዝማሪውቹም በጣም በጣም ውድድድድድድ
My favourite song beautiful 💚💛♥️👏👏👏🍾🥂thanks for sharing
ዋው ደስ ሲል እረጅም እድሜ አባብየ
ወይኔ ባህላችን ሲምር አለባበስ ሁሌም እደዚህ ብትለብዙ ያምራን 😘😘😘😘😘
I swear I miss fendka Beyonce my love ady ale long I miss you guys soon ayachuhalehu
በጣም ነው የምወደው ይህን የባህል ዘፍን!!!!።👌
ክክክክ ደግሞ ያሳቀኝ ሸራተን ብቀጥረው መጣ ሸራ ተራ!!!!!!
Betam betam yemewdow zefen noew ena gash fantou betam yemeowdew artist nape edmewen amlak yarzemelen elalou I love ❤️ you mr. Fantou
ድሮ በደጉ ጊዜ እንዴት ደስ ይላል ኣሁንማ ህፃኑም ቀውጢ ።
Baihlachin wub new Ethiopia le zelalem tnur zergninet yiwdem hageren ihzbochan barkat hager betbachin eyemrtk atfalen kemder get ye ahunochu artistoch alebabes kenzih temaru alebabesachew betam yamral
ባህላችን ውበታችን
Wow ! Yemimr music new !!!
Tnx betam des yelale!
Betam yameral ♥♥♥... gash fantu edemehin yarezemew
Our beauty .....all z time!!!
Kkkkkkkk wow asfawu really thanks ebs hulem mirt new abaye gash fantu mandoye betam New makebrot idme ina tena yistilign azimariwochum, betam yamiral bertu ethio behalachin siyamir
ዋው ሲያምር እረጂም እድሜ አባ ውይውበት ደስስይል
ወይ የትምርት ቤትት ትዝታ መጣብኝ ከጓደኞቸጋር ምዘፍነው
Gash Fantu edemena tena yesetewote . Yechene zefene kea dero nebere yemewedate.
loved every part of the video. but used to much reverb on audio
ዋው ተመቻችሁኝ
ፋንቱዬ ምርጥ ተዋናይ
ዋው ስታምሩ አትዮያዊነቴ ኩራቴ 💚💛❤
Fantesha betam new mewedekena makeberk. Rejem edema yesetek amelak
እድሜና ጤና ይስጥዎት ደስ ይላል
በጣምእምወደው..ሙዙቃ..ነው..በልጂነቴ..እናቴአዲቦታ..በምሽት.ልካኝ..ስመለስ..አባቴ..የትሂደሽ..ነው..ሲለኝ..በዚህ..ሙዚቃ..ነበር..የምነግረው....አያቴቤት..አክስቴቤት..አጎቴቤት..እያልኩኝ..ሁሉንም..መልክቴን..እምነግረው..እናበጣም.እወደዋለሁ....አባባንም..እዲሜ..ከጤናጋር..እመኛለሁ
ዘንድሮ ፍቅር fb ላይ ይጀመራል ኢሞ ላይ ይቀጥላል ዋት ላይ በብሉክ ይጠናቀቃል
አቦ ይሄ ነገር ደስ ሲል
አለባበሳቹ እዴት እደ ምያምር
❤❤ old is gold
Beautful girl with a great voice
ባየው ባየው የማልስለችኝ ነው ዋውውውውው
ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች የአባቴ አምላክ ዲስካችሁን ያንሸሸራተው
ጋሺ ፍንቱ እረጅም እድሜ ይስጠወት
በጣም ያምራሉ ዋው ሲቀባበሉ ፉንቶዬ እረጂም እደሜ ይስጥህ
ሥታምሩ አረጏደ ቢጫ 😍😍
ሃሃሃሃሃ ወይ አልተማርሽ ኢትዮጵያ አንድነት 👈ሃሃሃ ትምህርት ቤቴ💖
Giza yemayalefebet zefen fantuya zelalem nuerlen
Wow edet des ylalu fantu maduye edme ketenawa yadlewet
I love ❤️ you gays ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘 I love 💕 you gays I don’t have any word you just als 😐 yahgerye lijochoch regem edema lananta 😘
Great Ethiopian we love you 💚💛♥️
kinetila... ayine yisewerachihu webochi betam tameralachihu
የጋብቻና የሴት ክብርና ማዕረጉ ቀርቶ ከማያገባት ጩሉሌ በየጥሻና ቤርጎ መሳሳም ስልጣኔ ከሆነ ከአፉ ነጥሎ እያበላ ወልዶ ያሳደጋችሁን ወላጆች ዋጋ ቢስ ማድረግ በሌለ ፍቅር ለስሜት ተታላችሁ ክብራችሁን የትም በመጣል ፍቅራችሁን በማበላሸት እድሜ ልካችሁን የወንድ ጥላቻና ጥርጣሬ ይዛችሁ መቼም መቼም በፍቅራችሁና በትዳራችሁ ደስተኛ ሆናችሁ አትኖሩም:: ከዚህ ሁሉ ጥፋት የራስሽን ማዕረግ በወጉ ሽማግሌ ተልኮ ትዳር ብትይዢ ከነ ክብርሽ ብትዳሪ ፍቅርሽም አይበላሽም ፍቺና ክህደትም አይጎዳሽም ወላጆችሽንም ታኮሪያለሽ:: እንደዛ ያገባ ማን ተፋታ ?... በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የጥንት እየተባለ ስም ወጣለት እንጂ አሁንም በሰለጠኑት አገራት አሁንም እንኳ ወላጆቿን ሳታስተዋውቅ የምታገባ ሴት የለችም:: ግን ይሄ ነው የኢትዮጵያ እድገት ሁሌ ወደ ኇላ:: ነገር ግን በሄደችበት የምትተኛ ሴተኛዳሪ ብቻ ነች:: እሷም እራሷንና ስራዋን ተናግራ የሚገርመው ወላጆችን እየዋሹ በድብቅ ከወንድ ጋር ተኝተው የሚመለሱት ናቸው:: ምን ትሏችኇላችሁ::ሴተኛ አዳሪ ተማሪ የልጅ ጠላት ድብቅ ወይስ እምነት አጉዳይ:: ልንገራችሁ ለወላጆቻችሁ ታማኝ ሁኑ ስሜት ነው የሚገፋፋችሁና እራሳችሁን በትምህርትና በተለያየ ነገር ቢዚ አድርጉት እንጂ ፍቅራችሁንና አካላችሁን ለዘለአለም ለማበላሸት ለጊዜያዊ ስሜት ተታላችሁ ያለ ጋብቻ ወንድ ጋ አትጠጉ የፍቅርና የዕምነት ስብዕናችሁን ለዘላለሙ ይበላሽባችኇልና:: በነገራችን ላይ ፍቅር ዱብዳ አይደለም ፍቅር በመላመድ የሚመጣ ነገር ነው::
Thank you
Wawwwwww dimtshi ye ene konjo