የሮናልዶ አስገራሚ የስኬት ሚስጥር | ህይወት ቀያሪ ሀሳቦችና ታሪኮች | አነቃቂ መልዕክቶች
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_e...
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia
በጣም ይገርማል በዚህ አመት በምፈልገው የትምህርት መስክ በማእርግ ተመርቂያለው። ስማር ግን ብዙ ፈታኝ ነገሮችን አሳልፌያለሁ። በነዚያ አስቸጋሪ ግዜያቶች ሁሌም እችላለሁ አያልኩኝ ለራሴ አነግር ነበር።
Wow በጣም የሚያምር ድምፅ የሚገርም ታሪክ በርታል ወንድማችን።።።
Wow it's legend የነዚህ ምርጥ ልጆች Channel please በያ social ሚዲያ አስታውቁለቻው በተላይ ዩቱበሮች ቅንነት ለራስ ነው ወላሂ በጣም ልናበረታታቸው የምገባ ልጆች ናቸው ።
ትክክል በርቱእንከታተላለን ድራማከየት
I,your story
በዚህ ቻናል አሁን ደሰታ የተሰማኝ ኖ 1 ቪዩ የጨመረ ኖ 2 ሰብብስራይፒ የጨመረ ኖ 3ላይክ የጨመረ ኖ በጣም ደሰ ብሎኛል ወሏሂ ሁሌም ውሰጤ ያዝን ነበር ለመለወጥ ያቅድ ሰው የለም እዴ እያልኩ እራሴን እጠይቅ ነበር
He is legend.
Ya
Wow wow wow wow
I love CR7
በጣም አሪፍ ምክር ነው ከለብ አመሰግናለው በርቱልን ወንድሞችችን
እኔ አቅዳለሁ አይሳካልኝም ይህው በስዴት ሰባት አመት ሞላኝ እድሜዬምአለቀ፡ይባስ የሰበሰብኩት ብሪምትዳሪም ተበተኔ ገና በተስፍ ከዜሮ ልጀምርነው
አይዞሽ እህቴ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ማገኘትም ማጣትም የህይውት አንዱ ክፍል ነው ደግሞም ደጋግመሽ ስትሞክር ከአላህ ጋር ካሰብሽበት ትደርሻለሽ😘
አብሸሪ ማለት ቀላል ቢሆንም አብሸሪ ከማለት ውጪ ቃላት አጣሁ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ኖ
ስለ አሊባባ ኢንዱስትሪ መስራች ንገረን በጣም አስተማሪ ነው
ትክክል እኔም የቤት ስራ ስንሰጥ በፊት በእርፍት እዛው የምሰራው በደስታ ነበር በጣም እርፍት አለው ዋው ግን ከምወዴው ትምህርት ትቼው ስዴት ግን በአላህ ፍቃድ ወዴ ሀገሬ ገብቼ እማራለሁ ኢንሻ አላህ
ወዳጄ ምርጥ አቀራረብ እና ትምህርት የሚሰጥ ነው እናመሰግናለን 🙏
ከልብ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበው
የ ሮናንዶ አድናቂ ነኝ
ስኔ በጣም አመሠግናለሁ ቆንጆ የአይምሮ ጥንካሬ ሀሳቦች ሁሌም ልጠቁምህ ምፈልገው ከሀገራችን ፊልም ተዋናይ ግሩም ኤርሚያስ ጥሩ ነገር የሚገኝ ይመስለኛል በፊት ከሚያውቁት ብትጠይቅ አሁን ካለበት ማንነት በራሱ በብቃት አልፎታል ብዬ አስባለው ሌሎች በጣም አስተማሪ ለውጥ እንዳላቸው ሁሉ እንደማላውቅ ሆኜ መለት ነው።🙏
Betikikil! Tesfa mequrex ye siket inqifat naw.Tiret degmo wede siket yemiyaderis menged naw.Yemiwedutin sira mesrat inna kemiwedut sew gara menor degmo ye hiyiwet xafachu akal naw.Tigistim lelaw asfelagi inna yemayiqer guday naw.Irasin maberatat degmo yesiket gulbet yihonal.Ichilalew bilo irasin masamenim asfelagi naw. Thanks
የ መሲ ታሪክ ብትነግረን ደስ ይለይን ነበር
Really guys I want to appreciate u because u are changing people's brain and I will always love those guys and thanks a lot👍👍👌🇪🇹
Thanks
የ ማይክል ጃክሰን ብትሰራልን
waw ፈጣር መጨረሻህ ያሳምርልህ አተን አለማድነቅ አይቻልም🇪🇹👌
Betam des ylal ketlubet beketay sle Steve Jobs ena Elon Musk btaweran
Des ylegnal
ይምንጊዜም የምወደው ስፖርተኛ♥️🙏
የኦፕራን ታሪክ ስራልን በእግዚአብሔር ❤❤
ወንድሜ እባክህ ስለ ዩዜን ቦልት ስራልን (ንገረን) አመሰግናለሁ።
hahahahga😂
Thanks keep it up!
አመሰግናለሁ
GREAT JOB!!
እናመሰግናለን ❤❤
ስለ እንቁ ፈላስፋው ጠቢበኛው ብዙ ያልተወራለት ግን ኢትዮጲያ እና ሙዚቃ ያጣችው ግን ሁሌም ስራውን ሳንሰማው ስለማንውለው ጠቢበኛው ትሁቱ ደጉ ስኬታማው ለሙዚቃ የመነነው እራሱ ሙዚቃ ስለሆነው አዳዲሶችን የሚፈጥር አበቁ የተባሉትን እንደገና የሚወልዳቸው ፈላስፋ ሙዚቀኛ ንጉሱ ((ኤልያስ መልካ )) ውጤታማነት ንገሩልን ። ጀግና ጠቢብ መከበር አለበት። ውጤታማ ስኬታማ ሰው ነበር። ኤሉ መልካ
Bro Eski sela Zlatan Ibrahimovic seket video Seralin.
Biskilet kemesrek Tenesto ezih dereja endet indedarese, Indiyawum Ahunim deres be 38 amatu endet tilalik club wust machawet enda chale...
Mensur sertotal yabede nw
@@j.d2036 Linkun tilikilegn bro??
@@j.d2036 yabde new becha mensure gin pa kelbu tentagn new
እናመሰግናለን
Thank you 🙏
I think I saw messi's story on your tik tok account so please do it like these it has a lot of inspiring things in it . Like these one🙏🙏🙏
Thanks my hero
የሜሲን ታሪክ ስራልን በእናት
Well
ye jack ma tarik betam des yilal esun bitseraw arif nw bertu
Thanks, in this information age knowing about Jack Ma's Life story, will inspire us hopefully.
You are realy
ከመሸ ለነቃነው ምክር ንገርን
Thanks👏👏👏👏👏👏🤚👍👍👍
በጣምአሪፍቻናልነውበዚሁቀጥልበት
የ ሌሎች ስኬታማ ሰዎች እንድትነግሩን እንፈልጋለን በ ኣጭር ግዜ ውስጥ
የቢልጌት ንገረን እባክህ ?
Betam new miwodachu tabareku 🙏❤❤
Messi
Pele
messi ታሪክ ንገረን
Sil mekerkegni telewicalo thanks
un bliveble
ስለ ሜሲ
Waw brother
በርቱ ጎበዞች ናቹ፡ወዳቹሀለው
Bro Gerami Program new
KEEP IT UP LIKE THIS INSPIRATIONAL PERSONS
Berta wendeme
Endezi aynet sew new yaxanew😙100000000000like
አመሰግናለሁ ።
About messi
He. Alebert. Ensitayn
Ye Selam Tesfayen tarik siralin
ፀጋዬ ገ/መድን
Good advice thanks
wow
Ye Malcolm hiwet tarik plss🙏
Adiss legese
I love this foot baller
የሜሲን ታሪክ
Pleas lionel mesi and pole pogba
የጀስቲን ቢበር ታሪክ ንገረን ወንድሜ ።
እናመሠግናለን
gobzzzzzzzz thomas
Betam enamesegenaln
thankyou
Selmon barega
Gooooooooood !
Namare Jr neheren
betam gerami new.ye ronaldo adnakim negn.ene kehagerachin znegnoch tarik btagarun des yilegnal yenezih sewoch yesket mistir legna kewuchochu yebelete emitekmen yimeslegnal temesasay bahl ena anuanuar slalen.
Thank you
ስለ ሜሲ ብትነግረን
Thanks batem katilbat😍😍😍
Ye zlatan ebrahimovic please
ዋውውው
its good leason good job inspire ethiopia
CR7 is the Greatest of all time
Enamesgenalen betam ewnt lemenager eige telk neger new eyadergachuheln yalew bertulen
Neymar
በናትህ በቀጣይ የkevin hartን የሕይወት ታሪክ ሥራልን please
Shalakaa Haile Gebresilaase. minalbaat Repeat lihon yichilaal. but do it hailes story
የ Angel Di maria PSG 11 በዚ አይነት አቀራረብ እና ደሞ የ zelatan ibrham ብታቀርደልን
Love cr7 nextzlata
Mohamed salah🙏🙏🙏🙏
Eymen Hayredin. 😆 tew bakh
ይመቻችሁ
messi
kante
Jegnaye💪💪💪
የሜሲን ታሪክ ማወቅ ስለምፈልግ ልቀቅ
ስለ ሜሲስ አታወራንም
Please tell us something about Nikola Tesla.
አብርሀን ሊንከንን ታሪክ አቅርብልን ውዱ ወንድሜ ❤
Bro please lio meesi
benatachu ye Jac ma siraln
Sile Rooney tarik siralin
Ye messi n yeser plsssssssssssssssssssssssss