BEST
HTML-код
- Опубликовано: 21 сен 2024
- ምርጥ መሳጭ ክላሲካል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ምስሎች ጋር:: ተራራ ሸንተረር ደን ዉቂያኖስ ሰማይ ማራኪ መልካምድር:: ሰናይ ቀን ይሁንልዎ! #classical #ክላሲካል
BEST TUBE presents best mind healing, peaceful, beautiful, attractive, calming and enjoyable HD Natural Video with tasteful new Ethiopian instrumental beats.
Have a Blessed day!
Thank you for liking, sharing and subscribing.
#classical #ክላሲካል #ethiopian #eritrean #refreshing #relaxing
Enjoy!
#peaceful #peacefullness #peacefulvideos #peacefulvibes
#attractive #attractivevideo #attractivenature #attractivelandscape
#mindhealth #mindpeace #mindpeacemusic #mindpeacevideos
#calming #calmingmind #calmingmusic #calmingvideo #calmingsounds
#enjoying #enjoymentvideo #enjoyingtime #enjoyingweather #enjoyingmusic
#natural #natural #naturalvideo #naturalview #butterfly #animals #landscape #waterfall
#instrumental #instrumentalmusic #instrument #classical #classicalsong #habits #newyear #newyear2023 #newyearrestrictions #brightday #morining #morningroutine #morningmotivation #refreshing #refresh #ethiopian #ethiopia
ምርጥ መሳጭ ክላሲካል ከድንቅ ተፈጥሯዊ ምስሎች ጋር::
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/wt8cPvawiSs/видео.html
Fufur
@@henoksolomon0254no.
L
😊😊😊😊😊
ክላሲካል በሰማሁ ቁጥር የበፊቱ የሀገሬ ሰላም ወዴት እንደገባ ማውጣት ማውረዴን እጀምራለሁ እስከ አሁን ግን ለራሴ መልስ አላገኘሁለትም ሀገሬም ሠላሟ እንደጠፋ ነው 🔑
እጅግ ማራኪ እና ልብን በሰመመን ዕንቅልፍ የሚያስወስድ በመሆኑ አብዘተን እናመሰግናለን
🙏
ይህን እየሰማህ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ስታስብ እምባህ ነው የሚመጣው እግዚአብሔር ሰላም ያርገን 😥😥
.
ድንቅ የሆነ መሳጭ ለስላሳ ሙዚቃ ሁሉን የሚያስታውስ,,,
ድንቅ ናችሁ በእውነት ያችን የጥንት ወርቅ የሆነችውን ጥላቻ ሳይሆን መዋደድ እና መፋቀር የበዛባትን መሪን ማንቋሸሽ ሳይሆን ማክበር እና መዘከር ብሎም ለሀገርም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ መጸለይ የነበረበትን ደጉን ዘመን ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን
ሁልጊዜ ልጄ ሲተኛ እከፍትለታለሁ ደስ የሚል ነው በጣም
መንፈስን የሚያድስ ዘና የሚአደርግ ምርጥ ክላሲካል ነው
Im Morrocan Amazigh ,like this Ethiopian classical
Eritrean and ethopian very good classical music
ምርጥ ልብን 💝የምያረሰርስ ክላስካል ነው።
ሃገረ ኢትዮጵያ🇪🇹ለዘላለም ኑር ሰላምሽ ይብዛ
እሄንን መልካም ክላስካልን የሰሩት እጆችም ይባርኩ💝🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌷🅰🅰✅✅✅
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁሉ በያላችሁበት ፈጣሪ አብዝቶ ሰላሙን ያድላችሁ!! ደስ የሚል ትዝታ ያለው ቪዲዮ ነው ወድጀዋሁ ቡስ መልቲሚዲያ እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዚህ ቤቶች ቤት ለእምቦሳ ብያለሁ በጣም ያምራል ማራኪ ነው
ዝምድና መልካም ነው
🙏
Great! Ethiopian instrumental music 🎶 Thanks 👍 Best Tube 👌
🙏
ሰላም ናችሁ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🍇🍇🍇🍇🍇🍇ናይስ ሙዚቃ
በጣም ደስ የሚል ክላክሲካል Wonderful👍
Very nice and beautiful classical! Thak you!!!!!!!!!
በጣም እጅግ በጣም ውሳጣዊ እርካታ ያለው ክላሲካል ነው ክበሩልኝ።
betame desymile kelasikal nowe tank you
best of best instrumental music, thanks to whom did it all these
Thanks.......all
wel done......relaxing music
Indeed, music an international language, it takes you back to motherland in memory lanes, the most peaceful mind cleansing journey, for a change just pause for a moment and stepping out of political arena to regain your insanity for your own mental health. PEACE LOVE FAITH WILL MOVE US FORWARD, HATE, BETRAYAL GRINCH, UNFORGIVENESS HUGE BURDEN ARE FRICTION SLOWING AND BUMPPING ROADS TO 2023.
Love your comments!!
God bless 🙏
our best ethio classical , i m proud to be Ethio.💪💪
Simply beautiful and refreshing the mind and body. 🙏 ❤
Awosome ❤
ሀገሬ ሰላምሽ ፈጣሪ ዪመልሰው
ዋዉዉዉዉ ደሥሢል የገሬን ዳገት ዘፍቅጠሎቹን አሥታወሠኚ❤❤❤❤❤❤
Wow amezing aimiron freedom yemisaxi xeru gizenabaren uufff Thank you so much ❤
apeace full clasic
really amazing classical we are enjoying from Bangkokkkkkkkkkkkkkkkk go a head pleaseeeeeeeee
very nice I Love it !!
Fantastic Collection!! Thank you
🙏
anjatii yamibalaa kilasikali tank you.
Thanks thanks best 🙏🥰🥰🥰
Best classic
Amazing classical
I love it so beautiful
ምርጥ ነው ያዝናሉ
Not only Ethiopian, Eritrean also. 30:00 Abragam Afewerki.
Verry nice classical
lovely clasicale thanks
ከ 1ሰዓት በላይ ቁጭ ብዬ ሰማዉ እጅግ ማራኪ ነው
🙏
Very good
wowww mrt
🙏
berta arf new❤❤🎉🎉
Wow Akkamm Namatti tola ❤❤👍👍👍👍
Awww Very Nice
❤❤እናመሠግናለን
Soothing medicine music .
betammm mesachi wow wedenewal berta
የመጀመርያው😭💔ደስስስ ሲል ሰላም ላገራቺን ክትግራይ እህታቹ😥😥😥
እናመሰግናለን
ኣነ ውን ከማኪ @@habtamualebachew4360
amazing .........
So nice
Marakeye!!!
በጣም ነው የምወደው ሪላክስ ያረጋል
I like it
❤❤❤❤❤❤
Good
መሪ ምን ኣመጣው እባካችሁ። ስለ እግዚብሄር ካልሆነ ስለ ደነዞች ይሆኑ የኣፍሪቃ መሪዎች እዚህ ኣታውሩ። ብዙዎቻችሁ እንዳልችሁ ይህ ሙዚቃ ነው ለመጀምርያ ግዜ የተደስትኩበት
🎉❤
Thanks a million!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thak you every much
Hi my new friend 🥰🥰😍😍🥰🥰
uuuuffff! specially around 4-10 minutes!
❤❤❤❤😢😢😢😢
best classical
Efrem
❤❤❤
Des yemil Ethiopian 🇪🇹 Ethiopian 🇪🇹 yishetal
Merci 💝🎚️🎧🎶🎶😊
Tekabe assefa betemaryam
Waw
አንድነታችነን ማንም አይቀይረውም
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gallery's
betam des blogal
🙏
Merhaba Natu aby seb
ህይወት አዳሽ
Yyyyyyyyyyy
ኢትዮጵያዊ መሆን ምን ኛ መታደል ነዉ።
👍❤❤❤🙏🙏🙏 💯 ✅ 👌✌✌
webet
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
add
ማነው ግን ተጫዋቹ
ምን አገባህ ዝም ብለህ አሰማም
So nice
❤❤❤
❤
❤❤❤