ተወዳጁ ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ በዱባዩ ኮንሰርት የተሰማው ቅሬታ || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 77

  • @merci1093
    @merci1093 Месяц назад +4

    እንደ ጎሳዬ ያቀጠለኝ ዘፋኝ ኑሮ አያውቅም ይበልህ ይሄን የመሰለ ድምጽ ይዘህ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ ትሆናለህ ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለህ ስትመጻደቅ በሁለት አልበም ቀረህ

  • @Shega-chewata
    @Shega-chewata Месяц назад +30

    ጎሳዬን ህዝብ አክባሪ ድንቅ ድምፃዊ ነው:: በእለቱም ይህንን ንግግር ሲያደርግ በጣም ተናድጄ ነበር በአዘጋጆቹ ላይ:: ይህን ድርጊት ያደረገው ተቁዋም በራሱ ሊያፍር ይገባል:: ጎስ እናከብርሃለን እንወድሃለን:: የዋህነት ሊጎዳህ አይገባም እንደ ቴዲ አፍሮ ቆቅ ሁን በገንዘብ ጉዳይ ላይ:: የሆኖ ሆኖ ማናጀር መቅጠር አለብህ!! አደራ ጎስዬ

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад +1

      ሰብስክራይፕ አርገኝ

    • @Shega-chewata
      @Shega-chewata Месяц назад

      @@BABR7826 አንተም አድርገኝ

    • @menenyifru9652
      @menenyifru9652 Месяц назад

      😮wow ወቸጉድ የኢትዮጵያ አምላክ ከአንተ ጋር ነውና ጎሳዬ ም ሆነ ሰይፍሻ ከትናንትና ተማሩ ዛሬ የ እእግዚአብሄር ስጦታው ነው

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Месяц назад +8

    ኡኡኡኡ ለእስቴር በተከፈላት ልክ መከፈል አለበት እሱ በእምነት ስላልተፈራረመ መነጠቅ አለበት እዴ

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel1744 Месяц назад +20

    አስቴር አወቀ ሙሉ ክፍያ ካልተከፈለኝ አልሰራም ብላ ከፍለዋት ነው የሰራችው።

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад

      ወንድሜ ሰብስክራይፕ አርገኝ

    • @abher-
      @abher- Месяц назад

      ለምን​@@BABR7826

    • @zt4mdyas211
      @zt4mdyas211 Месяц назад

      በጣም ጥሩ አደረገች፡ ሌባ ሁላ😂

  • @SkyRamaEt
    @SkyRamaEt Месяц назад +3

    ሲመለስ ሰይፉ ያቅርበውና ኢንተርቪው ያደርገው ከራሱ መስማት እንፈልጋለን👌👌

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Месяц назад +5

    እንዴት እንደ ጎሳዬን የመሰለ አርቲስት እንዲ እንደተራ ሰው ሊጉላላ አይገባም ኢትዮጲያ ውስጥ እጅግ በጣም የምወደው እና የማደንቀው አርቲስት ነው በቶሎ ጢያቄው ሊመለስለት ይገባል ማርያምን ሼም ነው ይደብራል።

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Месяц назад +3

    ፕሮመተሮች ዘፋኝ እየወሰዳችሁ ሳትከፍሉ ሰው የምታንገላቱ ታሳፍራላችሁ::ሌብነት ነውር ነው:እፈሩ !!

  • @makbel-ep
    @makbel-ep Месяц назад +10

    እንደ ህፃን ልጅ ተጫወቱበት። ሰይፉ ሌላ ነገር ቢሆን ለማውራት ይቀድም ነበር ዛሬ ተደበቀ

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j Месяц назад

      ሁል ግዜ ስለሰው negative ነገር ብቻ ማውራት አይደብርህም

    • @makbel-ep
      @makbel-ep Месяц назад

      @@FrehiwotWorku-m9j dedebe zeme bey

    • @Sif-Mohammed
      @Sif-Mohammed Месяц назад +1

      Dedeb man endehone eyetayen nw

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 Месяц назад

      Dedeb😂 kehonk endezhi new

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux Месяц назад

      ሀገር እየወደመች እናንተ ትጨፍራላችሁ ​@@amazingworld8175

  • @meti277
    @meti277 Месяц назад +2

    Goseshi yetykiln demo megba 300 dirham mekifilu kaltkifilew leimen 😢goseshi nurelin sew akbre ❤❤❤❤yen liyu ❤❤❤❤❤

  • @Aselalem
    @Aselalem Месяц назад +8

    ታሪኩ ጋንኪሲም ተናግሮዋል ብዙ ጊዜ አልተከፈለውም

  • @nahomguebre2880
    @nahomguebre2880 Месяц назад +3

    በጣም ቀንጆ ሰራ ነው :: ሳንቲሙን መጀመሪያ መቀበል አለብህ::

  • @abugida7362
    @abugida7362 Месяц назад +8

    እንዴት ነው ጎሳዬን የሚያክል አርቲስት ያለ ውል ስራ የሚሰራው?እና ደሞ እንዴት ነው እንደ ዱርዬ ስልክ አውጡ ቅረፁኝ የሚለው?አንድ ትልቅ አርቲስት ነኝ የሚል ሰውዬ እንዴት ነው የህግ አማካሪ እና ማኔጀር የሌለው?

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад +1

      ሰብስክራይፕ አርገኝ

    • @surafelabebe.
      @surafelabebe. Месяц назад +3

      ​@@BABR7826እኔም በጣም ደብሮኛል ማርያምን ጎስሽን የሚያክል እንቁ አርቲስቲ እንዲ አይነት ተልካሻ ነገር ሊፈፀምበት አይገባም 😢

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад

      @@surafelabebe. አከፍልበትም ሰብስክራይፕ አርገኝ

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 Месяц назад +10

    ምንድነው የምታወሩት ቢያንስ ጏሳዬን ባታገኙት መረጃ ሊሰጣችው የሚችል ስው ፈልጋችው አንድ መስመር እምትሞላ መረጃም ብትሆን ይዛችው እንደመቅረድ ምንም ባለተርጋገጥ ወሬ ላይ ትቀደዳለቹ ነውር ነው

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад

      ወንድሜ ሰብስክራይፕ አርገኝ

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam Месяц назад +3

    እና ምንድ ነው ምታወሩት ምናልባት ለማለት የፈለገው ውል የለኝም እናተን አክብሬ በነፃ ነው የዘፈንኩት ካለ እንዲከፈለው አልፈለገም ማለት ነው ወይ እራሱን መስመር ላይ አስገብታቹ ነገሩን በግልፅ እንዲያስረዳ ብታደርጉ መልካም ነበር እናተ የራቹን ግምት ነው የተናገራቹት

  • @SkyRamaEt
    @SkyRamaEt Месяц назад +1

    ህጻን ዘፋኝ ሆነ ጎሳዬ😂😂😂😂😂😂😂😂ቴዲ አፍሮ አንደኛ👌👌👌

    • @aeeazz5337
      @aeeazz5337 Месяц назад

      ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው አስተያየት ።ማወዳደር ን ምን አመጣው።🤔

  • @HaileMuler
    @HaileMuler Месяц назад +1

    seifu yet ale yhe leba mnew zm ale?

  • @nebilllnebiill2433
    @nebilllnebiill2433 Месяц назад +2

    Gosaye dubai meto neber?

  • @6kiloTube
    @6kiloTube Месяц назад +4

    ቴዲን ሲከተል እንደ ቴዲ ለመሆን ሲባክን እራሱን ያጣ ጠንቃራ ድምፅ ያለው ግን ደካማ ሃሳብ ያለው ሰው ሆኖ ቀረ ለስንት ስንጠብቀው

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Месяц назад +7

    ምን አይነት የአሉባልታ ፕሮግራም ነው፣ መልዕክታችሁ ምንድን ነው?

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Месяц назад +2

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Месяц назад

    ምንድነው ወደገደለው የማትገቢው? መኮላተፍ ፣ መናገር አለመቻል ወዘተ

  • @fitsumMana
    @fitsumMana Месяц назад +1

    እንደ ማይክል sony record?lol

  • @speakmytruth
    @speakmytruth Месяц назад +3

    Her lough 😂makes me heart my ears. No reason keep laughing

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 Месяц назад +3

    እኔ ኮንሰርቱ ላይ ነበር ግን እኔ ይሄንን ኮንሰርት ብዬ መጥራት አልችልም ምክንያቱ አጠቃላይ ከመቶ ሰው አንበልጥም እንደውም የቤተሰብ እራት ግብዥ ብንለው አሪፍ ነው
    ጎስሽ ደሞ በጣም አቋሙ በጣም ወርዶብኛል አስቴር ግን ዋው አንደኛ ነሽ ድምፅዋ ምንም አልተቀየረም

    • @abher-
      @abher- Месяц назад

      ስለዚህ

    • @Mitewab
      @Mitewab Месяц назад

      በባዶ እየሰራ ከፍቶት ...ድምጽ ከየት ይመጣል😂

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад

      @@Teddyafro1546 ሰብስክራይፕ አርገኝ እንደራረግ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Месяц назад

    እረ አተለባብሱ ጂ ፖወሮች እደሚመጣ መጀመሪያ ተናግረዋል

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Месяц назад +4

    እያወራ የሚጮሁት ሲያስጠሉ

    • @Teddyafro1546
      @Teddyafro1546 Месяц назад

      ሰክረው ነው

    • @TsigardaYednglmaryam
      @TsigardaYednglmaryam Месяц назад

      የኢትዮጵያ ህዝብ ካገር ውስጥ እስከ ውጪ ስልጣኔ ከራቀው ቆይቷል በስሜት ይጮሃል በስሜት ያጨበጭባል ስሜት
      በስሜት የሆነ ህዝብ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz Месяц назад

    ሰይፉ ልኳቹ ነው የምትቀባጥሩት😂ትክክለኛውን መረጃ ልሰጡን ሳይሆን የመጣቹት የጎሳዬን ስም ለመጠበቅ እንዳይዋረድ ስሙ እንዳይጠፋ የጭንቀት ወሬ ነው ያወራቹት ዝም ብትሉ ይሻላቹሀል ሲጀመር ኮንሰርት ለመስራት ዱባይ ሄደ ለመባል የሄደ ነው የሚመስለው ሲቀጥል አልተዋዋልኩም የሚለው የማይመስል ነገረ ነው ከሆነም ለህዝቡ መናገር ለምን አስፈለገ ተገዶ ነው እዴ የሄደው ወይስ ጎሳዬ ህዝቡን ስለሚወድ እጂ ለገንዘብ ብሎ አይሰራም እንዲባልለት ነው ነገ ደሞ ሰፉ ጓደኛው ስለሆነ ያዳምቅለታል😂

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 Месяц назад

    ይሄ የሰይፉ ሾዉ አይደለም ወሬአም ናቸዉ

  • @AbramboAbRamboAsres
    @AbramboAbRamboAsres Месяц назад

    30 sew new yegebaw men takabedalach ekek 😢

  • @WhyMeTd1227
    @WhyMeTd1227 Месяц назад +4

    He is a cringy baby, always full of drama wherever he goes 🙈

  • @fasilkebede3380
    @fasilkebede3380 Месяц назад

    Kiretawin medrek lay baynagee tiru neber....botaw lay....baynager....le medreku kibr....yihen bitanesu

  • @OurPastCast
    @OurPastCast Месяц назад +3

    እንቶ ፈንቶ

  • @yordanosyosef8988
    @yordanosyosef8988 Месяц назад

    This is not a concert because it is like a birthday party.

    • @betsiyes6447
      @betsiyes6447 Месяц назад

      😂😂😂😂 that is deep

  • @seidmujib5328
    @seidmujib5328 Месяц назад

    Semonun lela zefagne laye the same things happened

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f Месяц назад

    ይፎግራል እንዴ መሸወዱን ያወቀዉ መድረክ ላይ ሲወጣ ነዉ እና ለናተ ክብር ስል ይላል እንዴ ካልተከፈለዉ ማን ሂድ አለዉ

    • @mahermahrmahermahr1810
      @mahermahrmahermahr1810 Месяц назад +1

      መድረክ ላይ ሳይወጣ መቅረት ይችል ነበር እዝቡ እደሚጠብቀው ስለሚያውቅ አክብሮ መድረክ መውጣት በራሡ አክብሮቱ በጣም መልካም ልጅ መኦኑ ያሳያል ገቢቶ ቶዴ

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад

      @@mahermahrmahermahr1810 ትክክል ጎሳዬ የበሰለ ሰው ነው ወጠጤ ቢሆን ተሳድቦ ይመለሳል እግረመንገድህን ሰብስብራይፕ አርገኝ

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @NICKA5349
    @NICKA5349 Месяц назад

    Gosaye kewedeke koye. tedi afro mar esketuaf sisera esu ehud eskehud belo almetam sew botawen lekun kaweke aywedekim

  • @Nothing-b3w
    @Nothing-b3w Месяц назад

    ምነው ጎስሽ ጎስሽ እልሽ አንድ ለበረኛ ስጥቶሻል እንዴ ስርአት እርገሽ ብታወሪ

  • @Ruthz2000
    @Ruthz2000 Месяц назад

    Gosayenm g powerm mesmer lay akrbachu ynageru out of evidence yenante mawrat mnm ayareglnm

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Месяц назад

    Mendenaw megelfet eche

  • @MillDonald-g3p
    @MillDonald-g3p Месяц назад

    Martinez Kenneth Garcia Karen Johnson Timothy

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Месяц назад

    ሞኝ ጋዜጠኛ ነች

  • @SamuelTedila-c9g
    @SamuelTedila-c9g Месяц назад

    Seifu is gossaye mouth.

  • @yeshites1080
    @yeshites1080 Месяц назад

    ወሬኛ ሳይስማማ እንኳን ዱባይ ቀርቶ ዝዋይም አይሔድም ማሽቃበጥ pro MX

  • @GeteneshAlemu
    @GeteneshAlemu Месяц назад

    Esey Enkuwanm Alkefelhuh ye Ortodoxn behal astakachu yemtadergutn dankira akumu!!! Lesmu Yetwhado Lj Negne Tl Aydel???

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ Месяц назад +2

    ደግአደረጉት ህዝብ እየተጨፈጨፈ የሱ ጭፈራ

  • @eptes1819
    @eptes1819 Месяц назад +1

    惊人的

    • @BABR7826
      @BABR7826 Месяц назад

      ምነኛ ነው የፃፍቀው ሰብስክራይፕ አርገኝ

    • @RonaldinhoGuacho-gr4kd
      @RonaldinhoGuacho-gr4kd Месяц назад

      ተበዳ​@@BABR7826