ማሸቱ ካልባሰህ አዲስ ሙሉ ፊልም(Mashetu Kalbaseh) New Full Ethiopian Movie 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 109

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 7 часов назад +2

    የዛሪው ይለያል በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ድራማ ነው ሳቅ በጠፍበት ዘመን እናንተን ስለሰጠን ተመስገን ❤❤🎉🎉😂😂

  • @VipA04e
    @VipA04e 13 часов назад +7

    እ😂😂😂😂😂😂ሁሉም እማቃቸው አልመሰለኝም እትዬ ሁሉምእማቃቸውአልመሰለኝምእትዬአልማዝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-br3kx
    @sara-br3kx 13 часов назад +4

    በደብ ላይክ ይደርጉ ይህን ደራማ ሲሰሩ ብዙድካም አለዉ እንወዳችዋለን በርቱ ፍጥነታችዉ በራሱ አደኛ❤❤❤❤❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 19 часов назад +8

    የዛሬው ደግሞ ይለያል ቤቱ በርቱ❤🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 20 часов назад +10

    እዴት አደራችሁ የመዳም ቅመሞችዬ❤❤❤አያታዴ የገጠሩ ባህላችን ነዉ የሚያምርባችሁ ከአለባበስ እስከ አመጋገብ ባህላችንን አሳዩን ዉዶቼ ማሮቼ ፍቅሮቼ🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 14 часов назад

      እውነት ነው 💖👍👌ውዶቸ ማሮቸ ፍቅሮቸ😂😂😂

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 14 часов назад +1

      @@HayuEmureyanamharawit ከከከከ ቁጥር 2ሀቢባ

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 14 часов назад

      @@belayenesh3862 አይገርምሽም 😂😂ደግሞኮ አልወዳትም 🤗😉

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 13 часов назад

      ባህላችን እኮ ነው ጎጃም እኮ የባለሃብቶች አገር ናት ❤❤❤

    • @Jojo-hr6fl
      @Jojo-hr6fl 10 часов назад +1

      ወሬያም ወሬ አታንቡቂ ኢትዮጲያ ፖለቲከኞች አላኖር ብለዋት እንጂ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ለምለም ውብ ሀገር ናት በጎጥ አትከለይ እኔም አማራ ነኝ ጎጃም ሀገሬ ናት ።​@@YordanosUtopia

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 9 часов назад +4

    ወዛችሁ ውበታችሁ ጠፋፋፋፋፋፋ

  • @shewa_entertainment.
    @shewa_entertainment. 20 часов назад +5

    በርቱ ወገኖቼ❤❤❤❤በጣም ትመቹኛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 18 часов назад +5

    😂😂የዛሬው. ሁሉም ወንዶች. አባብጠዋል. ዋውውው ❤❤❤❤❤❤❤ነው

    • @tzitab8961
      @tzitab8961 17 часов назад

      ቦርጭ የሃብት መመዘኒያአደል😀😀

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 16 часов назад

      @@tzitab8961😂😂😂😂😂

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 15 часов назад +3

    የዛሬው ደግሞ የጉራ ጥግ ነው ያሳየን ታዴ ብዙም ደስ አይልም። መቸም ብር ዋጋውን አጥቷል ብላችሁ ሚሊዮን ሚሊዮን አበዛችሁ ደስ አይልም ዛሬ በአጠቃላይ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 часов назад +2

    በጣም ንው የምወዳችሁ የማከብራችሁግን ሁሌም እንደምትስሩት የገጠሩን ንገር ብትስሩልን በጉጉት እየጠበቅን አንጎላችንን የምናድስበት የምንዝናናበት ትምህርትየሚገኝበት የገጠርልጅ የሆን ደሞ በትዝታ ወደሃላ የሚመለስበት በጣም ደስ ብሎን የምናያችሁ ያንን ስታሳዬን ንው እና የዛሬው በቃለኔ በግሌ በጣም በጣም አልተመቸኝም ከይቅርታ ጋር

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 13 часов назад +4

    ዊ ታዴ ይህን ሴት ጨረስከው እግዚኦ😅

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 15 часов назад +3

    የዛሪው ደሞይለያል የምር ጥሩትምህርትነው በርቱ የኔውዶች

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 6 часов назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዋይ ዋይ አያታደ ድምፁ ተቀየረብኝ እረ እደበፊቱ ስኮነው የምታምረኝ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 18 часов назад +2

    ሁለገቦች በርቱ😍

  • @LoloLolo-g2i
    @LoloLolo-g2i 7 часов назад

    ልዩ ነው እሚበልጥብን ግን ገጠርማው ነው በበኩሌ,ሁሉንም መሖኑም ይሁን ይመቻችሁ❤❤❤

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 15 часов назад +1

    እንዴት አደራችሁ እንኳን ለ ቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በርቱ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetetesfaye9641
    @tetetesfaye9641 15 часов назад +4

    አያ ታዴ የድሮው ናፈቀኝ ዛሬ ሌላ ሰው መሳከኝ

  • @ChalieGetnet
    @ChalieGetnet 7 часов назад +1

    የ ዛሬዉ ስራ ከ አለባበሳችሁ ጋ አብሮ አይሔድም ።

  • @GdhfhBghhh
    @GdhfhBghhh 6 часов назад +2

    ኤዳ የማይሆን ነገር ዛሬደሞ በሚሊየን ተለክፋቺኋል ሁላቺሁም😅😅😅😅😅

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 14 часов назад +1

    መደነቄያ አለሽ ጠፍተሽ ነበር የኔ ከተሜዋ ስወዳቹ ሁላችሁንም ውድድድድድድ❤❤❤❤

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 5 часов назад +1

    እር ተው ባውንዱን ግዙልኝ በጣም ነው የምወደው

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 17 часов назад +3

    ታዴ ግን ሁሌ ካይናበባ ጋ ስታወራ እረጅም ነዉ ያዝጋል😃😳😂😂😂😂

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 15 часов назад +3

    ውይ ያየሽዬ የኔ ውድ ከነትወናሽ ታምሪያለሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 6 часов назад +1

    ዛሬ ደግሞ ሁላችውም ሰማይ ተልዳው😂😂😂😂😂😂😂😂ሁናችዋል እትየ አልማዝ ስማቸው እሱባለው 😂😂😂😂የውዴ ዳሌ 😂😂😂😂😂ያሳቃችው እንዴኔ በእውነት እንዴት እዳሳቃችውኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችው አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MogesBelay-b5e
    @MogesBelay-b5e 13 часов назад +1

    በጣምነውየምኮራባችውበርቱየኔ🌹🌹🌹ወች

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 7 часов назад +2

    ክክክክክ ኧረ አታስቁኝ አስመስላቹህ አውሩ አኗኗራቹህና ወጋቹህ አልተመሳሰለም። ከመቸ ጀምሮ ነው ደግሞ ገጠሩ ሀገራችን በሚሊዮን መጫወት የጀመረው የእውነትም የዲስኩር ዲስኩር።

  • @yonass6203
    @yonass6203 19 часов назад +3

    ውዴ የኔ ቆንጆጆጆጆጆ

  • @አብርሃምአለም
    @አብርሃምአለም 20 часов назад +2

    ጥሩ ነው ታዴ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 15 часов назад +4

    የዛሬው ጫን ያለ ነው አጀብ😮😅😊

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 18 часов назад +2

    የዛሬው ደግሞ 😂😂😂😂😂እትየ አልማዝ ትለያለሽ 👌👌👌👌👌👌ሁላችሁም ❤❤❤❤ ሜላት ሁና የሰራችዋ የፈረስ ጭራ የቀጠለችዋን ልጂ ብቻ መቸም ተመችታኝ አታውቅም ኮከቤ አይወዳትም 😂😂😂😂ነጠላ ነገር ናት

    • @alainfef176
      @alainfef176 18 часов назад

      😢😢አይባልም. ቆጆ. ስለሆነች. ተናደሽ. ነው. 😂😂አዳዶቻችሁ. ቆጆ ሴቶች. ስታዬ. ትናደዳላችሁ. ፋራ

    • @Faeza....m
      @Faeza....m 17 часов назад

      @@alainfef176 😂😂😂ለቁንጂና ወሎ ብትመጭ አይሻልም እናሳይሽ ብየ ነው ገልቱ ነሽ ሁሉም የሚወደው ብር እንጂ ሰው ሁሉም አይወደውም አለመውደድ ደግሞ መብቴ ነው ፣አትመቸኝም 4ነጥብ

    • @alainfef176
      @alainfef176 17 часов назад

      @@Faeza....m ሙጢ ዘረኛ. ዘላችሁ. ዘር. ላይ.
      በስመ. ወሎየ. ሁሉም. ቆጆ. ብለን. የምናምን ይመስልሻል. ሞኝሽን. ፈልጊ. 🙅🙅🙅🙅

    • @BezaSweety-j6p
      @BezaSweety-j6p 15 часов назад

      ቆንጆ ወሎ ብቻ ነው ያለ ፋራ ነሽ በየትኛውም ቆንጆ አለ እሺ ወሎ ወሎ አትበይ ሂጅ ከዚህ ሸርሙጣ​@@Faeza....m

    • @Faeza....m
      @Faeza....m 13 часов назад

      @@BezaSweety-j6p ምነው ስድብ አፍሽን የፈታሽው በስድብ ነውደ❓❓የፃፍሽውን አልደግመውም ግን ስላለሽበት ነው አንች ስለሆሽ ሁሉም የሆነ ይመስልሻል 😂😂😂😂😂ቆንጆ መብቀያው ወሎ ብቻ ነው ጎጃምና ጎደርማ ደጋሚና ምቀኛ ብቻ ነው የምቀኛ ሰፈር ልጆች ጎጃም መተተኛው አገር 100%

  • @ገነትየማርያምልጅነኝያዛኝ

    ወይ እሱቤ የዛሬው ስምህ ሞት ባኖር ግሩም ነው በርቱ ደስ ትላላችሁ

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 26 минут назад

    አርቲስት ማለት ተመሳሳይ ነገርና አንድ ባህልን ብቻ የሚያንፀባርቅ አይደለም።የተለያዩ ታሪኮችን መስራትና የተለያዩ ባህሪያት ያላቸውን ገፀ ባህሪያትን መተወን ነው። የአርቲስት ስራና ተግባር። ካለበለዛማአርት ሊባል አይችልም። አስተያየት ስትሰጡ ስሜታችሁን ሳይሆን በእውቀትም የተደገፈ ይሁን። እነታዴ በርቱ ሁልጊዜ በተመሳሳይ ታሪክ ዙሪያ የምትሽከረከሩ ከሆነ የተመሳሳይ ታሪክና ባህል ሙርኮኞች ናችሁ ማለት ነው። ከዚህ ሙርኮ ውጡ ጀግኖች ናችሁ።በርቱ።

  • @aasqqasass
    @aasqqasass 10 часов назад

    ውይ ስታምሩ ደስትላላችሁ ❤❤❤

  • @Iacen
    @Iacen 18 часов назад +1

    ውዴየኔማር❤❤❤❤❤

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 5 часов назад

    የዛሬው ምንም አይሄድም ከናተጋ 😢😢😢😢😢

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 7 часов назад +1

    ❤❤❤

  • @YezgetM
    @YezgetM 9 часов назад

    አይ እሱቤ ኮመዲ ነው እኮ በአብራ ጥይት ግንባሬን ብትይኝ ይሻለኝ ነበር አለ ነገሩ በአብሪ ጥይት ለማለት ነው ብቻ የሚያስቅ ልጅ ነው በርታ ይመችህ እንዳው እሱቤን አልኩ እንጂ ሁላችሁም የሚገርም ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ የአገሬ ልጆች

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 12 часов назад +2

    እዝህ ቤት እየኖሩ ሚሌወን በር ማለት አይከብዲም 🤣🤣😂

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 14 минут назад

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @የእስጢፋኖስእናትእታገኝሞ

    shu hay ketema mehone sirawu konjo new gin more wode geteru zewor belu

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 9 часов назад

    የዛሬውስ በእውነቱ ልዩ ነው በአለሃብት ለካስ እንደዚህ ነው የሚመቸው😂😂

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 18 часов назад +2

    አያ ታዴ ምነው ዛሬ ድምፅህ ተቀይሯል። ጉንፋን ነው እንዴ?

  • @anchinalutegegne9899
    @anchinalutegegne9899 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 18 часов назад

    ውድድድድ ሳላያችሁመተኛት አሌቻልኩም። ሱሰ ሆናችሁብኛል።

  • @abebemekonen1158
    @abebemekonen1158 Час назад

    Yaniba❤ aytaden bedeb bankshw😂😂 ayamot bayenor deknw yargeche belheset bemrja asefermchehe betkelo betam new yemwdachu hulachuhen❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 18 часов назад +1

    ሚሊየዋን አበዛቹህ እንጅ ጥሩነው በርቱ

  • @someliyoutube
    @someliyoutube 12 часов назад

    እረ እትየ አልማዝን ነው ማየት😊😅😅😂😂

  • @kemalgizaw
    @kemalgizaw 18 часов назад +1

    ምነው ዛሬ ሚሊየን አበዛችሁ መቸም ቁምነገር የለውም ብላችሁ ነው ሚሊየን😅

    • @tzitab8961
      @tzitab8961 17 часов назад

      የሃብታሞችን የተወኑነዉ እኮ 😂

  • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
    @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 13 часов назад

    ዛሬ ደሞ ሀብት በሀብት ሁናችሁአል 😄😄😄👍👍

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v Час назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alainfef176
    @alainfef176 18 часов назад +1

    😂😂😂ወይ. ታዴ. በቃ. ከማኳሸም. አትወጣም😂😂😂

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 10 часов назад

    የዛሬውደሞየተለየነው❤❤😂😂😂

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj 19 часов назад

    Well come my family

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 18 часов назад

    ውዶቼ❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 16 часов назад +1

    Ena and atiche Ato Tade kesw laye seaw Iiderbal.

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ

    ኧረ የዛሬው ዘለቃው አርግዟልሳ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c 8 часов назад

    እረ,ዛሬስ,ስልኩን,ቀምተዉኝ,ዉለዉ,😂😂😂😂😂😂😂

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia 12 часов назад

    አያታዴ።አቤት።የሴት ብዞት😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kassfatuma
    @kassfatuma 16 часов назад

    ዛሬ ደግሞ በሚሊዮን ነዉ ጨዋታዉ😂😂😂😂

  • @Iacen
    @Iacen 17 часов назад +1

    በውነትአስጠላሀኝዛሬታዴ ሁኔታህ እዝጋቤርምአይወደው

    • @ELizaAmharaOsa
      @ELizaAmharaOsa 14 часов назад

      ጅሎች ሁሌ የተለመደ ነገር አትጠብቁ አዲስ ነገርም ልመዱ እንጂ 😩😩😩

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 4 часа назад

    አገገገገገ ግግግግ ምን ሆናቹ አይ አያ ታዴ ይቅርታ አርጉልኝ ብዙም ደስ አይልም 👍👍👍 ግን አረሳም አታጓጅ እራሱ 🫤🫤🫤🫤🫤🫤🫤

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ Час назад

    እኔምለዉ የሚጠሩትን ቁጥር አያቁትምዴ ሆ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @madi2644
    @madi2644 16 часов назад

    ሰላም ናችሁ

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c 3 часа назад

    እረ,ዛሬ,እናተም,አልመለሳችሁኝ

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 14 часов назад +1

    ቆጭ የሐብታሞቹን ስራ ቆጭ ነው ያረገው የሰሩት ይገርማል😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    የእህተ ትዕግስት ትምህርት አለው

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 11 часов назад

    ሌላ ስው ሁሉም😂😂😂😂😂😂😂

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj 18 часов назад +1

    ታዴ ግን አደገኛ ሰው ነህ

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 14 часов назад +1

    ታደሰ አበጀሽን ብቻ ሚስት አድርጎ የሚሰራዉ ነዉ እሚያምረዉ

  • @LiyshTilaye
    @LiyshTilaye 4 часа назад

    Ere aya tada demtih hulu new yetkeyer

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 18 часов назад +1

    ትልቁን ሲኖ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 6 часов назад +1

    😁😁😁

  • @MayaRose-b1z
    @MayaRose-b1z 7 часов назад

    አብጀሸ ገን የት ጠፍቸ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 18 часов назад

    The Investors !😂

  • @RoziNure
    @RoziNure 17 часов назад

    የዛሬዉ ይለያል😮😅😅😅

  • @bamlakutasew2800
    @bamlakutasew2800 9 часов назад +1

    ኧረ አበጀሽን ዳቦ ጋግራችሁ ሰበሰብ ብላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉልን እንጅ ።

  • @alya.2151
    @alya.2151 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @baetaab5226
    @baetaab5226 13 минут назад

    እሱባለው ሞት ባይኖር 😂😂😂😂

  • @YASHIPqlk
    @YASHIPqlk 13 часов назад +1

    😳😳😳😳😳😳😳😳😂😂😂😂😂😂😂menaw wedoche hodachew ababeta hoye

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan573 9 часов назад

    መነፅሩ ግን ከህት ሀገር ነው የሚገኘው🙄🙄

  • @MaserteDameta
    @MaserteDameta 15 часов назад +1

    yezeerwoe😂😂😂😂,yelyae

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 11 часов назад

    ለታደ ን ገሩልኝ ጋቢ የሚ ሠራ ሠዉ ጋገና ኘ ኝ አደራ

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 8 часов назад

    እነማናቸዉ😂😂😂

  • @OusmanAdda
    @OusmanAdda Час назад

    እኔን ግርም ያለኝ አታጓች ብሎ ሲቀበጥ ነዉ የገረመኝ እ-----ኔኔኔ እሚለዉ በተለይ

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 11 часов назад +2

    ታደ ጋቢህ ነዉ የማምርብህ

  • @Iacen
    @Iacen 17 часов назад

    ውይጉራታዴአበዛሀው

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 5 часов назад +1

    ሀብታም ሀብታም ጨዋታ

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 16 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤