ዘንጉ ፈረጃ ከእሪ በከንቱ /የሬድዮ ትዝታዎቹ እና አይጠገቤ ጨዋታዎች / ትዝታችን በኢቢኤስ
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
tiktok : www.tiktok.com...
የኔ እባት እግዚአብሔርን አባቴን ነው የሚመስሉት እግዚአብሔር ጤና በእድሜ ጋር ይስጥልን
ምርጥ ፕሮግራም ፣ የማይሰለች፣ የሚናፈቅ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ዮኒ ተባረክ
EBS ትዝታ ዮኒ በጣም አመሰግናለሁ የማውቃትን ኢትዮጵያ እንዳይ ረድተኸኛል ሁሌም ትናፍቀኛለች በተለይ የኢትዮጵያውያን የዋህነት ደግሞ እንደ እኔ መምህር ነበርክ አመሰግናለሁ።
ሰላም ዮኒ በጣም የሚገርሙ አባት ናቸው ግጥሙ ደስ ይላል ❤❤❤
አይ ጉራጌ ነብሴ ስወዳቹ ስራ ከእውነት ጋር ሲያምርባቹ❤
አቴ ዘንጉ ፈረጃ ጥሩ ብለዋል የኔ አባት የጃንሆይ ሐውልት ሳይቆም በመቅረቱ በጣም ይቆጨኝ ነበር። ብዙ ማለት ይቻላል ግን.....በስም ብቻ ነበር የማውቅወት ስላየሁት ደስ ብሎኛል ትዝታችን ፕሮግራምም አመሰግናለሁ
የሚገርም ትዝታ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አባባ ጃንሆይ ግርማዊ
ታላቁ መሪያችን ታሪካዊ
አባባ ጃንሆይ የኛ እናትአባት
አሳድገውናል በማርበወተት 🇲🇱
ዮኔ አንደኛ አሰላ ብዙ ነበሩ በሬዴዮ አስተያየት የሚሰጡ አነሱንም አሳየን ከአቢ ከቤ ሌላ
So many sucessful untold stories are baried and forgotten. Yoni, Thank you for bring them to life.!!
አቶ ዘንጉ እድሜ እና ጤና ይስት
አቶ ዘንጉ ፈረጃ ከእሪበከንቱ የጥንት የጠዋቱ ።
Waynan❤gorabatahen yana abtahe arageme arageme adema
Ababa egzyabhar ergem edema yestlgen
ሬዲዩ የተለያዩ ኘሮግራም ላይ አስተያየት በመስጠት ይታወቃሉ
ወይኔ ዘንጉ ፈረጃ ደስ ሲሉ
ዘንጉ ፈረጃ ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል።ማርታ ከአራት ኪሎ እና መ/ር ተክለሃይማኖት አንተነህም የማይረሱ ናቸው ዮኒዬ እየነሱም መረጃ ካለህ ? አቤ ከቤ ከአሰላም ጎበዝ ተሳታፊ ነበር ።
የማይጠገብ ሰውዬ ዘንጉ ፈረጃ
ኢ ቢ ኤሶች ሰላም ናችሁ የቀን 15/11/2015 ትዝታችን በኢ ቢ ኤስ ላይ ስለ ሀገር ፍቅር ትያትር ያቀረባችሁትን ዩ ቲ ዩብ ላይ ብትለቁት
ማርታ ደጀኔም ከአራት ኪሎ የምትረሳ አይደለችም።
Hailu brehe from pissa too
8ne bestt ebs program oniy by yonas
ሬድዋን ከጣልያን ሰፈር፥ ህይወት ከብሄረጽጌ፥ አቤ ከቤ ከአሰላ ሌሎች የማስታውሳቸው የሬድዮ ተሳታፊዎች ነበሩ።
እኔ ደግሞ እነዚህን አስታውሳለሁ (በለገዳዲ እና በኢትየጵያ ራድዮ)
ሐና ፈጠነ ከቤላ
ማርታ ደጀኔ ከአራት ኪሎ
ዮሴፍ አበራ ከናዝሬት
መምህር ተክለሃይማኖት አንተነህ
Yehon program neberen silkihin keyet enagegnalen
ሲያወሩ ጠንክር በደዊን ይመስላሉ
መምህር ተክለ ሃይማኖት አንተነህን የሚያስታውስ?
አስታውሳቸዋለው። ከየት ሰፈር ነበሩ?
ታሪክን የኋሊት ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ
Hailu bereh from pissa too
Hi yoni. I want sugggest you some body for your program to be visited his name is Aschalew Demisse who was a famous journalist.
❤❤❤
Edma yestwat
ገና ልጅ ናቸው።
ወይኔ የኔ አባት ጣታቸው ተበላሽቷል
ዘለሌ ዘግንፍሌ፣ወዘተ
ዘለሌ ዘግንፍሌ፣ወዘተ