የአስቴር አወቀን የመድረክ ቀሚስ አገኘነው/ ሀገር ፍቅርና ያልተሰሙ ታሪኮች/ትዝታችን በኢቢኤስ //

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 24

  • @bedilugossaye477
    @bedilugossaye477 Год назад +4

    በቅርስነት የተያዙት ፎቶ ግራፍና መሰል ነገሮች ከመሬት ተነስተው ከፍ ወደ ሆነ ቦታ ቢቀመጡ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Год назад +4

    ሰላም ዮኒ ትዝታን አስታዋሽ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 Год назад +1

    Wow የ Queen አስቴር የዉዝዋዜ ቀሚስ ❤👑👍👏 Good job yonas ebs 👏

  • @bekitube6985
    @bekitube6985 Год назад

    ዮኒ ስልክ ቁጥርህን አጥቼ ነው ቀለም አምባ ት/ቤት 50ኛ የምስረታ በአሉን ለማክበር በዝግጅት ላይ ስለሆነ እስፖንሰር እንድትሆነን በማክበር እጠይቀሀለሁ። አድራሻ እሩፋኤል ሺህ ኦደሌመስኪድ

  • @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
    @ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu Год назад +1

    This is how the rope that bridges 3 generations and beyond gives life to everyone who is watching.. Great program Yoni, tnx for covering our history!

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Год назад +4

    ባዳነች አበቤ አይን እንዳይገባ ልማት ብላ እንዳታነሳው😅😅😅

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад

    ውይ ትዝታየየየየየ በጣም የምወደው ቦይ ፍሬንዴ ጋ እንገባ ነበር ።

  • @kieruhabibi6456
    @kieruhabibi6456 Год назад

    ትክክል ተመሳሳይ ህንጻ በ አስመራ አለ

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Год назад +2

    ባቺ አባ ነበሴ ጉራጌ ነው አሰታረም አወቀ ጉራጌ ናት የተ አገር ነው ያሳያቹን

    • @amarsiyum3020
      @amarsiyum3020 Год назад +1

      የማይገጥም ፁሑፍ ፃፍክ

    • @Yeshyemerelij
      @Yeshyemerelij Год назад +1

      Yen konjo aster awk amhra nch eko

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro Год назад

    ፕሊስ ዮኒ የሙዚቀኛውን ስም ወይ ሙዚቃውን በጣም እምፈልገው ሙዚቃ ነው እሚያቅም ካለ ፕሊስ ❤❤❤

  • @kassayeabebe21
    @kassayeabebe21 Год назад

    ሠፈሩን ሥወደው ብዙ ያየሁበትነዉና

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 10 месяцев назад

      ኧረ ።።እስቲ አጫውተን ስለ ገርሎችህ 😂

  • @fhddfhad4800
    @fhddfhad4800 Год назад

    ትዝታዬ

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 7 месяцев назад

    ፋንድያዎች የማይጫኑ አህዮች

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад

    ዮኒ አስጎብኝው መጀመሪያ መግቢያው ላይ ስትገቡ በስተቀኝ በትልቅ ፍሬም መሬት ላይ የቆመው ፎቶ ገለጻ ሳያደርግበት አለፈ ዮኒም አላየህውም አሰገደች አላምረው ነች። አንጋፋ ዘፋኞች በሷ ስር ነው አልፈው ለዚህ የደረሱት በፍላጎታቸው ተቀብላ እሷጋ
    ይዘፍኑ ነበር። አያሌው መስፍን ሙልቀን ጥላሁን ጌታቸው ካሳ እሷቤት ከሰሩ በኋላ ነው ወደሌላ እየተቀጠሩ የወጡት ከሷቤት
    ትልቅ ማስታወሻነው ፎቶ እዛ መኖሩ።

    • @yonaskebede5611
      @yonaskebede5611 Год назад

      Thank u Duniiiii

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 10 месяцев назад

      የማጀቢያ ሙዚቃ ዘፋኙን ካወክ እባክህ ያሀገር ፍቅር ትዝታው እሚለውን

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 7 месяцев назад

    ዝንጀሮ

  • @bedilugossaye477
    @bedilugossaye477 Год назад +1

    ቡዳ ሊበላው መሰለኝ ፈራው

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 7 месяцев назад

    አሮጊት ውሻ