አደራ አሳዛኝ ተከታታይ ድራማ ክፍል 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 80

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 года назад +20

    ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ያጠፋሽ ይጥፉ 💒🕌💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይዋረዱ ከዘረኝነት ነፃ የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ የኢትዮጵያን ሰላም ለምትመኙ💒🕌💚💛❤️❤️

  • @abdallaalhouti1393
    @abdallaalhouti1393 4 года назад +4

    ከስደት ተመልሽ እደሶፊ ልጀን ተከባክቤ ያረብ ማማየ ማሬ እረስቱን ስደት ከወጣሁ አምስት አመቴ አድልጂ አለችኝ ንፍቅ ያለችኝ አባትዋም ስደት ወቶ ጠፋ አመስት አመቱ ምንም አድራሻ የለኘም የኔን ሂወት የምሰሩት ነዉ እሚመስለኝ አላህ ማለበት ሰላም ይሁን በዱአቹህም አትረሱኝ ያረብ ዉድ የእሰላም ልጆች የልላም ተከታዩች ያሰገኘልሽ በሉኝ ሰይድ ባገኘህ ደስ ባለኝ ልክ ድራማዉ የምሰራዉን ሳራ ብትረዳኝ ወድሜ

  • @MUKTARTUBE
    @MUKTARTUBE 4 года назад +1

    Www

  • @KAMILATUBE
    @KAMILATUBE 4 года назад +1

    MashaAllaah MashaAllaah tabarakallaah ija hamtu sirraa haqabu rabbiin sibira hajiratu

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 года назад

    ሶፍ ስዎደት አለህ ያሰድገቸሁ ምርጥ ልጆችሽም አለህ ጥሩ ደረጀ ያድርሰቹ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ሰያ. ሱሙ. አብዲ ስወዳችሁ😍😍*
    ዲራማዉ መጨረሻዉ ምን ይሆን 😜😂😂😂

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +7

    እንካን በስላም።መጣቹህ ግን እንደሚመስለኝ አገር ቤት እና እዚህ ሁናቹህ ነው እምስሩት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 4 года назад +3

    _ይሄን ድራማ እና የሶፊን ትእግስት ስወዳቸው_

  • @romanghandour1512
    @romanghandour1512 4 года назад

    ደስ ሲሉ እናትና ልጅ ፈጣሪ እኛንም ከልጆቻችን ይሰብስበን

  • @orostar7396
    @orostar7396 4 года назад +1

    Wel come baba እንኳን በሰላም መጣቹት

  • @osheman
    @osheman 4 года назад +1

    Wowww Arif seranew katilu bet

  • @ekramchannel4689
    @ekramchannel4689 4 года назад

    ማሸአላህ ጡሩትምርትነው

  • @haayrbna7135
    @haayrbna7135 4 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Love you
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 4 года назад +5

    ማሻአላህ ዛሬ አደኛ ሆንኩ

  • @destaderbew5923
    @destaderbew5923 4 года назад +3

    ደቂቃው አነስ እርዘም ይበል ደሞ ቶቶለ ኑ😘😍

  • @kimodansaa5034
    @kimodansaa5034 4 года назад +2

    Great job keep going

  • @salamsalamsalam7244
    @salamsalamsalam7244 4 года назад +2

    Seleam einkon dene metahe einmesgnlen 🙏

  • @zebibaadem9453
    @zebibaadem9453 4 года назад +1

    ሀሪፍነው

  • @yabefun6989
    @yabefun6989 4 года назад +4

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን #yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun 😭🇪🇹🙏🙏

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 4 года назад

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @teybabintbamuds.a.w9984
    @teybabintbamuds.a.w9984 4 года назад +3

    ሀቂቃ ሰሚራ ሚትበለወ ሚኖም አይጥምም ንግግ አታውቁበት አለደል እዘ ሶሚ ለይም ነውስ ንግግር አታውቁም ጊን ያሶፊ ሶብር ፈገግታሽ ቢቻ ያጠግበል ሶፊ ጎደኛሽ በጠም ጡሩ አሰቢነ አዘኝም መከሪም ነት

  • @ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ

    በጣም አሥተማሪ ነው ለተከታተለዉ ሠዉ
    ቀጥሉበት ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @rakcityrakcity457
    @rakcityrakcity457 4 года назад +1

    ዋውውው

  • @rnirani8217
    @rnirani8217 3 года назад

    mashalhaaa

  • @alainalain1445
    @alainalain1445 4 года назад +4

    Ene naw majemera ayahut like argulign💪❤️😁
    Anatu dura ilale like na godha😁

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 4 года назад +2

    ሶፊ ከአመታት በፊት ከፋሪስና ከኢሳም ጋር ሰርተሽ ነበር ግን ሶፊና ኢሳም ቶበቱ ፋሪስ ብሩ ግን ነኖገና ነዉ ። ለውት አለ በዚህ ላይ ደግሞ ሳላደንቅሽ አላልፍም

  • @سميرهاتوبيا
    @سميرهاتوبيا 4 года назад +1

    Wowwww

  • @MariMari-yg2td
    @MariMari-yg2td 4 года назад +1

    Amen

  • @temeirendris7557
    @temeirendris7557 2 года назад

    ማሻ አላህ የእውነት እናትና ልጅ ናቸው ወይስ ለፊልሙ ነው በአላህ ንገሩኝ ስወዳቸው የሶፊን ፊልም ማዬት የጀመርኩት 2007 ጀምሬ ነው ወላሒ ሁሉንም ፊልሟን እወድላታለሁ

  • @biratub8619
    @biratub8619 4 года назад +20

    እናንተድራማስሩ የመዳም ልጆች በኔላይ ድራማ ይሰራለሉ ማንያውቀል አድቀን ለኔምቀንይወጣይሆናል ሰብስክራይብ አብሉኝ እስኪ🙄🙄

  • @tube4396
    @tube4396 4 года назад

    ጥሩ ነው በርቱ ለዚህ ቤት አድስ ነኝ አሟልቸ ተዛምጃለሁ በታማኝነት ሰቦን በመጫን ቤተሰብ የረሁኑ

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 года назад +4

    እሲ የሰው መለወጥ የሚያስደስታችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 4 года назад +1

    የሒራና፣የሒባ፣አናት፣እናም፣ሌሎቹ፣አላሕ፣ይጠብቃቹ፣ሦፊ፣ታድለሽ፣አላሕ፣የጠበቅሽ

  • @ekrubinetbabatube8210
    @ekrubinetbabatube8210 4 года назад +5

    አንደኛ ነኝ ላይክ ይገባኛል

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Wide subscribers argigni siwodishi habitat i

  • @rahatube1307
    @rahatube1307 4 года назад +5

    ስደት ያላችሁ እህቶች ይህን ከማረግ ተጠንቀዉ ከባድ አደጋ አለው ሴቶች 🔝🔝
    ruclips.net/video/XYJHPRierzc/видео.html
    ruclips.net/video/XYJHPRierzc/видео.html
    ruclips.net/video/XYJHPRierzc/видео.html

  • @toltuabdurehiman573
    @toltuabdurehiman573 4 года назад

    Lake gonee jirra

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 4 года назад +1

    ያኔ ቅማም

  • @ኢክራምየሰይድባለቤትኢክራ

    አህሌን

  • @ያረብእፋታሊ
    @ያረብእፋታሊ 4 года назад +2

    አህለን

  • @rwithk4735
    @rwithk4735 4 года назад +1

    Sofiye mare siwedish

  • @አለምተገኘ-የ4በ
    @አለምተገኘ-የ4በ 4 года назад +6

    ውድ ጎደኞቸ በድአችሁ አትረሱኝ እህቴ በባህር መጥታ የመን ገብታ ነበር ግን ደበር ዝግ ነው ማለፈ አትችልም እህቴ የ14 አመት ልጅ ናት ጎደኛዋ ሳኡድ ቅረብ ነው ብላ አምጥታት ጎደኛዋ ግን እህቴን ፍልጋት ሳይሁን ደላላው 3ሰው ካመጣሺ አችን በነፀ እነወስድሻለን ያላት ግዜ እህቴን ይዘት መጣይ እሶ ትልቅ ናት እህቴ ግን ህፀን ናት እስኪ ስለደበሩ መከፈቱን እና መዘጋቱን የሰማችሁ ንገሩኝ ወላሂ በጣም ጨቆኛል እደት ነው መግባት እምትችለው በድአችሁ አትረሱኝ

  • @الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن

    እኛ በዚህ ሠአት ሠበር ዜና ልባችንን እየሰበረውነው ጭንቅ ላይ ነን ማን አለ በዚህ ሠአት ሀገራችን ኢትዮ ያላሳሰበው የናንተ ድራማ ……………

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 4 года назад

      እነሱስ ስራቸው ነው አቺም እዚህ ምን አመጣሽ ታዳ

  • @wollotube781
    @wollotube781 4 года назад +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምና ፍቅር ይስፈን ባገራችን በያላችሁበት ዱአ አድርጉ 😢

  • @ኡምሀናንሁሴን
    @ኡምሀናንሁሴን 4 года назад

    ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ዲናችንን እንወቅ ኢስላማዊ ሚድያዎችን እናበረታታ ፕሮፍይሌብ በመጫን ግቡ በለይክ አበረታቱን

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 4 года назад +4

    ገናሣላይ ላይኪ ነው የማደርገው የጠቀምኳችሁ እየመሠለኚ

  • @kediyemamiilijalhamdulilla5042
    @kediyemamiilijalhamdulilla5042 4 года назад +1

    alequtiimiicc

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 3 года назад

    ٧👍

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 года назад +3

    ለምን ባይ ቀን ወይም ባይ ሶስት ቀን አትለቁልንም?

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 4 года назад +1

    ታምረለቹ፡ኑሩ፡ለዘለለም፡ውዶች

  • @hayathassen3218
    @hayathassen3218 4 года назад +2

    ስወዳችሁ እንደማመር

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 года назад

    Harif new

  • @rnirani8217
    @rnirani8217 3 года назад

    ماشل تابكر

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 4 года назад +1

    ስብስክራይብ አርጉኝ እስኪ

  • @seadabintwello6732
    @seadabintwello6732 4 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበሠካቱ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ ሰይድየ በርቱ ወንድም ሰይድ በአላህ አንድ ነገር ተባበረኝ ወንድሜ ወደሳኡድ እየሄደ የመን እንደደረሰ የየመን ብር ክፈይ ተብየ ከፈልኩ ደላሎቹ ለሀራሚ ሊሸቱት ብለዉ አምልጦ ሰነአ ነዉ ያለዉ እና እባክህ ወንድሜ እበረዳ ነዉ ያለሁት አለ እና ለአላህ ስትል እርዳኝ ወደሰዉ የሚጠጋበትን መገድ ተባበርልኝ ከአላህ ታገኜዋለህ በአላህ ሰይድየ ወንድም እባክህን አይተህ ዝም እንዳትለኝ እኔ ዱባይ ነኝ ቁጥሬ 97544419066 ነዉ በቴሌ ግሬ ወይም በዋሳብ አደራ ሰይድየ

  • @kediyemamiilijalhamdulilla5042
    @kediyemamiilijalhamdulilla5042 4 года назад +1

    lemiintolotolo

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 4 года назад

    ወድሜ ቤተሰብ ነኚ በቅንት ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @husufun
    @husufun 4 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋እናንተ ውድ አማኞች የሙስሊሞች ጀመዐ ኑ አብረን እንማማር 👉👉(#ሀላልቲዩብ) 👈👈👈 ሰማያዊዩዋን ወይንም ምስሉን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።

  • @TUbe-eb2pm
    @TUbe-eb2pm 4 года назад +2

    አድሰነኝ ሰብስክርይብ አርጉኝ ያጀማአ

  • @tube4095
    @tube4095 3 года назад

    ruclips.net/video/U-E4-2V1-cU/видео.html ቅድሚያ ለተውሒድ

  • @ekramchannel4689
    @ekramchannel4689 4 года назад

    ruclips.net/video/eWCUInKkW-I/видео.htmlደምሩኝ እመልሳለሁ በቅንነት

  • @ሞነኝየከተነሽሲዎዲሽየኔቆ

    አህለን