Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Glory to God!!
Husen tena
ሕያው ምስክር ነኝ! ሳይገባኝ የተከተልኩት ጌታ ዛሬም ገብቶኝ አብሬው እንድጓዝ ካደረጉኝ ነገሮች አንዱ በዚህች ቤ/ክ ያየሁት የእግዚአብሔር አጅ ነው! ብዙዎች ከእስራት ሲፈቱ አይቻለሁ፣ እኔ በማመልክበት ጊዜ አጋንንት በቤ/ክ ደጃፍ አያልፍም ነበር፣ በነጠላ ዜማ የአምልኮ እሳት ይነድባት ነበር። ብቻ የእግዚአብሔር ክብር አይቼበታለሁ፣ ዛሬም ለቤተ/ክ ያለኝ ክብርና ፍቅር አልተለወጠም፣ ዛሬም አገልጋዮቿ በልቤ ትልቅ ቦታ አላቸው! #ተባረኩ ለእግዚአብሔር የሚሳን አለ ወይቀድሞ አልነበረም ዛሬም ቢሆን የለምአይኖርም ዘላለምሃ ሌ ሉ ያ!
Glory to God!!
Husen tena
ሕያው ምስክር ነኝ! ሳይገባኝ የተከተልኩት ጌታ ዛሬም ገብቶኝ አብሬው እንድጓዝ ካደረጉኝ ነገሮች አንዱ በዚህች ቤ/ክ ያየሁት የእግዚአብሔር አጅ ነው! ብዙዎች ከእስራት ሲፈቱ አይቻለሁ፣ እኔ በማመልክበት ጊዜ አጋንንት በቤ/ክ ደጃፍ አያልፍም ነበር፣ በነጠላ ዜማ የአምልኮ እሳት ይነድባት ነበር። ብቻ የእግዚአብሔር ክብር አይቼበታለሁ፣ ዛሬም ለቤተ/ክ ያለኝ ክብርና ፍቅር አልተለወጠም፣ ዛሬም አገልጋዮቿ በልቤ ትልቅ ቦታ አላቸው! #ተባረኩ
ለእግዚአብሔር የሚሳን አለ ወይ
ቀድሞ አልነበረም ዛሬም ቢሆን የለም
አይኖርም ዘላለም
ሃ ሌ ሉ ያ!