ቀለበት አረገልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • FERHANOVICH
    www.instagram....
    ALICIANOVICH
    www.instagram....
    The NOVICHS
    www.instagram....
    ALMI SHIFON
    ...
    TRENDY FASHION BY RAHEL
    ...
    HELIUNM BALLONS ETHIO
    www.instagram....
    LALAY GUMA STIF LION FT EZRA
    • Ahadu - Lalay Guma | ላ...
    video edit by JOEL
    www.instagram....

Комментарии • 840

  • @ferhanovich
    @ferhanovich  3 года назад +14

    FERHANOVICH
    instagram.com/p/CURyfhPorCY/?
    ALICIANOVICH
    instagram.com/p/CURzUaXoR-i/?
    The NOVICHS
    instagram.com/p/CUOzizUIJcT/?
    ALMI SHIFON
    instagram.com/almichiffon?
    TRENDY FASHION BY RAHEL
    instagram.com/trendy_fashion_by_rahel?
    HELIUNM BALLONS ETHIO
    instagram.com/p/CVFzYh5I1iF/?
    LALAY GUMA STIF LION FT EZRA
    ruclips.net/video/BZKXhOaTe7A/видео.html
    video edit by JOEL
    instagram.com/p/CTHrZfooQA5/?

    • @ምንብትወዲትለያለህ
      @ምንብትወዲትለያለህ 3 года назад

      በፈጠረህ ፀጉርህን ቅር ታላለህ ብትቆረጠው ሙስሊም አደለህ ምንም አይጠቅምህ ቢያስ እኳ አላህን ፋራ ለነገሩ ታስታውሰውም አይመስለኝ

    • @mesemese3004
      @mesemese3004 3 года назад

      @@ምንብትወዲትለያለህ 🙄🙄🤕🤕🤫🤫

    • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
      @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 года назад

      ፀልይ እሽ በየልደትሽ የምያምሽ ከሆነማ ጥሩ አይደለም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +67

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ
    የቤተሰቦቻችሁን ክፍ አያሰማችሁ።።።

  • @umhalid-n8t
    @umhalid-n8t 3 года назад +32

    ሚስቱካህ ያምራል አለች እንጅ የፀጉርህ ነገር በጣም ነው ወንድነትህን የተፈታተነህ በጣም ያስጠላል የምር ብታስወግደው ይበልጥ ውበትህ ይጎላል

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 3 года назад +57

    በጣም ደስ ትላላችሁ ማካበድ ምናምን አትወድም እናተናችሁ ኑሮይቱን እምኖሮት

  • @ikirameadara6560
    @ikirameadara6560 3 года назад +67

    ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቱ ውዶቼ ❤❤

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 3 года назад +18

    ዋውው ልዩ ናቹሁ አይገልፃቹሁም በፍቅር ኑሩልን ወንድ ልጅ ግን ፀጉሩን ባያሳድግ መልካም ነው

    • @hemllaagaw6531
      @hemllaagaw6531 3 года назад

      ምነ ምን ችግር አለ
      ማለቴ ምክንያት አለው?

  • @Naniya254
    @Naniya254 3 года назад +10

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ
    ግን ቃላት ላይ ጥንቃቄ አድርጉ
    ትላንት ሌላ videoላይ እየተጠያየቃችሁ ነበር እና ብታረግዢ ምን ታደርጊያለሽ የሚለው ጥያቄ መልስሽ ጥሩ አልነበረም ገና ታዳጊና ታዋቂ ነሽ ገባሽ እንደማይከሰት እርግጠኛ ነሽ ግን ቢከሰት እንደምታስወርጂው ነው ሃሳብሽ ይሄ ለትውልድ የሚመከር ስላልሆነ ሚድያ ላይ ስለምትናገሪው ጠንቃቄ አድርጊ በአለም ዙርያ እንደሚታይ አትዘንጉ ዛሬ ደግሞ ገለቴ የሚለውን ቃል ደገማችሁ ለናተ ጥሩ አይደለም ወቅቱኝ ታውቁታላችሁ አስከፊ ነው ለቀልድ የምትናገሪው ነገር ይዞ ይመጣል

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 года назад +21

    በጣም ጎበዝና የብዙዎች እራስን መቻል አራያ ምርጥ ጥንዶዎች😍😍

  • @netsanet7102
    @netsanet7102 3 года назад +18

    በጣም ታምራላችሁ😘💗💗 ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад +4

    ወንድየው ፀጉርህን ብታሳጥረው ጥሩነው በተረፈ ፀባይ ሰና ነህ ረጋ ያልክ ምርጥ ሰው አንቺም አስተዋይ ቆንጆ ነሽ ዋው ታምራላቹ ያዝልቃ አይለያቹ ይመቻቹ🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌

  • @mesifikr5765
    @mesifikr5765 3 года назад +5

    ዋውውውውውው ይመቻችሁ ትክክለኛ ኑሯቸውን ያሳዩ የመጀመሪያወች. ከነዚህ ተማሩ እናተ የለላችሁን የምትኖሩ

  • @zahraahmad4672
    @zahraahmad4672 3 года назад +8

    ሳይዩሽ ጎረኛ ነው እምትመስይው ግን ፈታያልሽ ልጅነሽ እንኳን ተወለድሽ እድሜን ማትሶላን

  • @ሰአዲነኝየወሎዋ
    @ሰአዲነኝየወሎዋ 3 года назад +18

    ስታምሩ አይለያችሁ አቦራችሁ አርጁ😍❤❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 года назад +6

    ዋው ምርጦች በመከሰታቹ ደስ ብሎኛለ በተረፈ እንኳን ሰላም መጣቹ ሳላይ ነው የኮመትኩትና ካየው በኋላ እመለሳለው ነፍ አመት ኑሩ በተረፈ ተመልካቾች እባካቹ ስለማያገባን ነገር እየገባን አንፈትፍት ስታችን ነን በእምነት ውስት ተደብቀን አፀያፊ ነገሮችን የምንሰራው???ተረጋጉ የሚወስኑትን እነሱ በሂደት የከናውናሉ እና አየሩን ለቀቅ አድርጉት❤❤❤💋

  • @ነፂሽዋይቱብ-ገ7ፐ
    @ነፂሽዋይቱብ-ገ7ፐ 3 года назад +3

    ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @araya.makeda
    @araya.makeda 3 года назад +9

    The two of you are a very beautiful couple I wish you guys nothing but the absolute best!!! I'm so happy for you!!

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 3 года назад +5

    ማርያምን ማርያም ትጠብቃችሁ ውዶች❤❤❤

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 3 года назад +17

    የሰው ደስታ የሚስደስተኝ ነኝ እወዳቺሁዋለሁ ❤️

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 года назад +3

    በጣም ደስትላላችሁ ፍቅር እስከቅርብ ጎበዞችናችው

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 3 года назад +8

    በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ እሱ ለሴት ልጅ ያለው አክብሮት ዋው ነው አይለያችኩ

    • @azizajemalawel7248
      @azizajemalawel7248 3 года назад +2

      አዎ ሴት ልጅ ሁሌም የሚያከብራት ወንድ ካገኘች የትም አትሄድም

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 3 года назад +14

    ሚስታችን ታማለች አላለም 😂😂
    ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @genet6181
    @genet6181 3 года назад +12

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅና ዉለድ ክበድ🙏🙏🙏💋💋💋

    • @tegisthailu6627
      @tegisthailu6627 3 года назад

      Happy birthday yena konjo. Betame new yemwedachu. Fekir dess yemil negere new. Ke werke ke enku belay. Westachu yalew selame megemete aykebdeme ayleyachu tselyu.

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 года назад

      thank uuu

  • @zuzu9134
    @zuzu9134 3 года назад +8

    ያረብ ፍቅርችሁ ከማንም በላይ ነው ግን ሀይማኖታችሁ ተለያየ አንዳችው ወደ አንዳችሁ ብትሆኑ ብየ ተመኘሁ💖

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 3 года назад

      እሱ ሙስም ነው እንዴ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 3 года назад

      @@lulu-ld1di
      Awe

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 3 года назад +1

      @@hijerak5737 ወይ ይከብዳል በሀይማኖትስ ቀልድ የለም

    • @ababaalali2964
      @ababaalali2964 2 года назад

      @@lulu-ld1di አወ

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 года назад +3

    ፈጣሪ ይማረሸ አይዞሸ ሁለም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @kokobeasfaw1504
    @kokobeasfaw1504 3 года назад +2

    እኔም አለው ገብቸ ኣላውቅም የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ትዳራቹ ይባረክ

  • @tig342
    @tig342 3 года назад +15

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ 3 года назад +5

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ

  • @tesfayguesh7073
    @tesfayguesh7073 2 года назад +1

    Fikirachu yamiral ayleyachu.egziabher yibarkilachu ketilubet

  • @unikh4894
    @unikh4894 3 года назад +1

    በጣም ጥጋብ ነዉ መድፋት የቲንሽ ትልቅ ሴዉ ነች ማርያምን ሥወድሽ

  • @kiyyascribbles4697
    @kiyyascribbles4697 3 года назад +11

    When you two genuine soul fall in love 💓💓💓. I love em fr. Congra

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 3 года назад +6

    የኔውዶች ቪዲዬ ላይ ቃላት ተጠንቀቁ :: ገለቴ ሚለው May be conflict ሊያመጣ ይችላል :: please take it positively and I want to let you know that I am not from those racist

  • @መዲስደተኛዋ
    @መዲስደተኛዋ 3 года назад +2

    ቡጉሩም Happy Birthday ልልሽ ይሆናል
    Happy Birthday
    ዉቧ❤

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ማርያምን ስትል እንዴት ደስ እንደምትል ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ 💓💖💖💖ኣይለያያችሁ ፈጣሪ❤🙏❤

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 года назад +2

    አይዞሽ ገለቴ part😂😂😂😂😂
    Happy born day beautiful ❤️

  • @MT-my2iv
    @MT-my2iv 3 года назад +7

    እንዴት እንደምወዳቹ ብታዩ እግዚአብሔር ያሳባችሁበት ያድርሳቹ😍😍

  • @maryam2564
    @maryam2564 3 года назад +3

    በጣም ታምራላቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ

    እኳን ተወለድሽ ቀጫጫዬ ደስትላላችሁ ማርያምን በጣም ነውእምወዳችሁ ምርጦችዬ. መልካም. ልደት

  • @ዛሀራነኚየሀራዋ
    @ዛሀራነኚየሀራዋ 3 года назад +17

    ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 3 года назад +16

    በጣም.ነው.የምትመቹኝ.ዋውውታምራላችሁ

  • @ሰመሀል
    @ሰመሀል 3 года назад +1

    ጎበዝ ነሽ እግዚአብሄር ረድም እድሜ ይድጥሽ

  • @Mahi_music17
    @Mahi_music17 3 года назад +5

    Happy birth day alu wishing ur dreams come true with ur man Mr ferhan❤🎂💐

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 года назад

    ለግዜው ካላችሁበት እድሜ እና ፍቅር ስታስቡት እምነትን ችላ ብላችሁታል ግን ዋናው ትያቄ መሆን ያለበት አንደኛው እምነት ነው እግዚአብሔርን ማወቅ ግዴታ ነው እግዚአብሔር የሌለው ሰው በቁሙ የሞተ ሰው ማለት ነው ሰው ነፍሱን አቶ አለምን ቢያተርፍ ምን ይጠቀማል እና በጣም ልታስቡበት ይገባል ከስጋ ፍላጎታችሁ የነፍሳችሁ ጥያቄ ይበልጣል እና

  • @rahelalemayew
    @rahelalemayew 2 года назад +1

    በጣም ነው ምትመቹኝ አብዛኛውን ቪዲዮዎቻቹን አይቼዋለው
    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
    እኔም ኮንሰርትም ሆነ ክለብ ገብቼ አላውቅም
    ያጋጥማል

  • @መርየምከሸዋሮቢት
    @መርየምከሸዋሮቢት 3 года назад +5

    ሙእሚን የሆነችዉን ብታገባ ላንተም ለልጆችህም አሪፍ ሂወት ይኖርህ ነበር አላህ ይመልስህ

  • @እህቴእወድሻለሁ-ኈ9ረ
    @እህቴእወድሻለሁ-ኈ9ረ 2 года назад +1

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ ግን የሚስጨንቀኝ አንድ ነገር ሀይማኖታቹሁ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 года назад +3

    ዋውውውውው ስታምሩ ፍቅር ያብዛላቹ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 года назад

    ማኛወቸ ደሞ የምመርጡት ሙዚቃ እደናተዉ ፍቅር የሆነ ግን ሙዚቃ ደጋፉ አደለሁም ምርጫችሁ ግን ዋዉ ነዉ ስወዳችሁ እኳ ምርጦቸ ዉለዱ ክበዱ ትልቅቅቅ ደረጃ ድረሱ ምርጦቸ 😍😍😍😘😘

  • @ferhanovich
    @ferhanovich  3 года назад

    FERHANOVICH
    @t
    ALICIANOVICH
    @t
    The NOVICHS
    @t
    ALMI SHIFON
    @t
    TRENDY FASHION BY RAHEL
    @t
    HELIUNM BALLONS ETHIO
    @t
    LALAY GUMA STIF LION FT EZRA
    @
    video edit by JOEL
    @t

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 3 года назад +88

    ታምራላቹ 🥰 ግን በእምነት ቀልድ የለም አንዱ እምነት ላይ ተጠቃለሉ 😌

    • @saragach9525
      @saragach9525 3 года назад

      ምንድነው እምነታቸው

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 3 года назад +6

      @@saragach9525 ሴቲቱ ኦርቶዶክስ ወንድየው ሙስሊም😌

    • @leulbiniyam6447
      @leulbiniyam6447 3 года назад +3

      Ewnet nw edegfalew

    • @berhanenegede6637
      @berhanenegede6637 3 года назад +15

      ለዛ ነው ማእተባን ያወጣችው እግዚኣብሄር ምሕረቱ ይላክልሽ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 года назад +1

      ❤️🙏🙏

  • @essaalkuwari4870
    @essaalkuwari4870 2 года назад +1

    ልክ የኔ እና የባሌ ላይፉ ትዳር አይነት so ፉቅራችሁን እሥከመጨረረሻው ያዲርግላችሁ😍😍

  • @fetiyamohamed6893
    @fetiyamohamed6893 2 года назад +2

    i love how you are enjoing every small moments

  • @helina_210
    @helina_210 3 года назад +1

    Same here alu .. i have never been to a concert

  • @healenhealenan1817
    @healenhealenan1817 3 года назад +1

    Baretu yawunet lamajamiray gize entan ayewu bak makebade yale norml endaziwu ketelu fakerachu kazi yabaleta yimera tagabu ولد kabedu yimachechu😘😘😘

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 3 года назад +11

    አንድት ናት ሃይማኖት የውም ተዋህዶ እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ

  • @tube4412
    @tube4412 3 года назад +3

    በአላህ የምትወዳት ከሆነህ ጀነቱል ፍርዶሰ ላይ አብራይ እንድትሆን ሰለህ ዱነል እስላም አሰተምራት አንተም በዱንይ ጠንክር

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад +5

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 года назад

    ስታምሩ ውለዱ ክበዱ እግዛብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም ተከባከባት እሺ ፈርሀት እኔ አንዴ ገብቻለው ኮሰርት ደ.ዘ ላይ 🎊🎊🎊 Happy birthday konjo🎂🎂🎂🎂🎂

  • @lydiadane9012
    @lydiadane9012 3 года назад +11

    Uff I’m happy for u guys 🥰🥰❤️❤️❤️

  • @lijalemmelaku3665
    @lijalemmelaku3665 3 года назад +3

    በጣም እወዳቹሀለው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላቹ❤

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 года назад

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥺

  • @nahombirhane8222
    @nahombirhane8222 2 года назад

    ማንም ምንም ቢል በራሣችሁ እየሔዳችሁቡት ያለው በጣም ጥሩ ነው

  • @AbCd-cw4wd
    @AbCd-cw4wd 2 года назад +1

    ማሻአላህ ደሰ ሰትሉ ፍቅሩን ያብዛላቺሁ

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 3 года назад +1

    ፍቅር ደስ የሚል ነገር ነው
    ፍቅረኛ ምናም ይዤ ባላቅም ግን

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 3 года назад +7

    ወይ ስወድሽ ❤❤❤

  • @metadelmetadel6046
    @metadelmetadel6046 3 года назад +2

    ከማማሯ ስራቷዋ ደስስስስስስስ ነው የምትይ ማርርርር💞💞💞💞💞

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    አሠላሙ አለይኩም ሲለው ወአለይኩም ሠላም ብሎ ሲመልስ ደስ ሲል ደስ የምትሉ ማካበድ ማጋነን የለም ከእናንተጋ በርቱ ጎበዞች

  • @abdulrazakmustafa6934
    @abdulrazakmustafa6934 3 года назад +13

    ኖሮ የገባቹ ምርጥ ጥንዶች ተምራለቹ❤🌹🌹

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 3 года назад +2

    ፍቅር ያብዛላችሁ❤

  • @Tube-sp6md
    @Tube-sp6md 3 года назад +6

    ገብቼ አላቅም 😍ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @one-xq1mj
    @one-xq1mj 3 года назад +13

    ስታምሩ ስወዳቹ

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 3 года назад +1

    She is beautiful naturally

  • @riima5804
    @riima5804 3 года назад +6

    ታምራላቹሁ ፍቅራቹሁን ፈጣሪያዝልቅላቹሁ💙

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 года назад +2

    የኔ ምርጦችዬ ደሰ ስትሉ እመቤቴ በፍቅር ታኑራቸሁ

  • @MaryamTubee
    @MaryamTubee 3 года назад +1

    Yene konjo gobez indinew meselxen ke anchi yimaru! Kezi belayi min desta ale?

  • @fevenashenafi5919
    @fevenashenafi5919 3 года назад +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ ማርያምን !!best couple ever!!

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 3 года назад

    Beautifuls
    Happy birthday🎂🎉
    I wish long life beauty

  • @heragfekadu7991
    @heragfekadu7991 3 года назад +2

    Yesew lij mechershaw samer new des emlew ena mevhrshachawn yasamerew betam new emtamrut bertu 😍😍🇪🇹

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 года назад +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ💟💟እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ

  • @titihabte7160
    @titihabte7160 3 года назад +1

    Oh you both are so sweet love you so much you are young but smart and matured I first saw your interview on abc really admire you
    May the Almighty God bless your Entire life Abundantly

  • @elsatariku9402
    @elsatariku9402 2 года назад

    ለሁሉም ነገር መሠረቱ ፈጣሪ ነዉ በነገራቹ ሁሉ እርሱን አጥብቃቹ ያዙት እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @ethiofood6340
    @ethiofood6340 3 года назад +1

    Happy birthday day wede dmo🥳🥳🎂🎂🎂🎂

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 3 года назад +1

    ሰታምሩ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር ያለችሁበት ቦታ የት ነው ምክንያቱም አርበኝ ሰመሁ

  • @alaa6756
    @alaa6756 3 года назад

    ኮሰርት ምንድነው ደግሞ ?

  • @linaahmed5901
    @linaahmed5901 3 года назад +1

    😍am commenting before I even see the video

  • @asdasdasd6885
    @asdasdasd6885 3 года назад +3

    ዋው ታምራላችሁ እሥከ መጨረሻው ዝለቁበት

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 3 года назад

    I love your simplicity

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 3 года назад +3

    ደስታቹ በጣም ያስደሰተኛል :: ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 3 года назад +1

    Happy birthday 🎂🎊🎉

  • @reallife163
    @reallife163 3 года назад +2

    You guys are cute and chill ❤

  • @yeshitube3822
    @yeshitube3822 3 года назад +1

    እራስን መሆን ደስ ይለኛል ቄጥ ምናምን አይመቸኝም በርቱ ለማለት ነዉ

  • @lh4132
    @lh4132 3 года назад +3

    the editing 🔥 just wow the song was fire

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 3 года назад +1

    ❤️💏የኔ ቢጤዎች አቦ ፍቅር በፍቅር ሁኑ😘😘😘😘😘😘

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 3 года назад +1

    ስታምሩ ቸሩ መድኅኒት ዓለም ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ።

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад +13

    ዋው ውበት ስታምሩ

  • @zedotube5662
    @zedotube5662 3 года назад +1

    Congratulation Guys Sijemer Libachu Texamrowal Qelebetu Lewegunaw!

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 3 года назад +2

    Be Hamnot Andi Bhtun Dess Tilugni nebre gin I Love you

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 3 года назад +4

    በረቱ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶቺ ናቺሁ ፈጣሪ ፍቅሩን መተሳሰቡን ያብዛላቺሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 года назад +1

    ኣስልማት እሄን የመሰለ ውበቷ በሂጃብ ታሳምረው ደግሞ በርግጠኝነት ኣተ እምነትክ ላይ ጥንካሬና እምነትክ ጥልቅ ከሆነ እሷም ትረዳለች እውነቱን ለጥያቄዋ መልስ ለመስጠት ኣተ ሞር ስለሀይማኖትክ እውቀትክ ሰፊ ልሆን ይገባል ኣሳውቃት በተረፈ ታምራላችሁ

  • @ህይወትቻናል
    @ህይወትቻናል 3 года назад

    የኔ ማር እኳን ተወለድሺ ማማ እኳን ከፈታችሁ ይትዩብ ደሥ ብሎኛል

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 3 года назад

    በጣም ታምራላቹሁ ሰዎች የሚሉትን አትስሙ ሀይማኖት የግል ነዉ ሰዉ የራሱን ነገር አያይም የሰዉ ነገረ ነዉ የሚታይዉ ሰዉን ጃጂ ለማድረግ ባንቸኩል ጥሩ ነበር

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 3 года назад +5

    አብረን ስኬታችሁን ለማየት ያብቃን በርቱ❤