ኢማንን ከሚያጠነክሩ 10 ነገሮች || ሱልጣን አል- ዐምሪ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 197

  • @HayatHussein-v8w
    @HayatHussein-v8w 3 месяца назад +107

    አሠላም አለይኩም ያጀመአ ዱአአድርጉልኝ አባቴ መሞቱን ሠምቸ ወላሂ ከበደኝ ጭንቀት ወረረኝ ወላሂ ዱአአድርጉልኝ ባታቁኝም ባላቃችሁም በሥደትያለሁ ሙሥሊም እህታችሁነኝ አላህመጨረሻችንንያሣምርልን

    • @HusnyaKhiyar
      @HusnyaKhiyar 3 месяца назад +11

      ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላህ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ላባትሸም አላህ ማረፊያው ያሳምርለት

    • @MissKhadija-ju1lw
      @MissKhadija-ju1lw 3 месяца назад +7

      አብ ሽር አለህጄነተልፊርዶስይዎፊቀው የረብ ዱንይለይ ከይርን በአኬረ ጄነትንዎፊቀን የእለህ

    • @taiba-x2i
      @taiba-x2i 3 месяца назад +5

      አላህ ሶብር ይስጥሽ እህት አለም ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ረጀኦን አላህ ትግስቱን ይስጥ ሽ ማሬ

    • @ahmedabdellah4955
      @ahmedabdellah4955 3 месяца назад

      Abshir wendeme allah yimareleh ,

    • @madenanuri9925
      @madenanuri9925 3 месяца назад +2

      አብሽሪ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ አባትሽንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው

  • @abubekershukrellah3272
    @abubekershukrellah3272 3 месяца назад +13

    አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላ ዲኒክ

  • @zeynebazeyneba5303
    @zeynebazeyneba5303 3 месяца назад +10

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ኡስታዝ ኸይር ጀዛክን አላህ ያብዛልክ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የሱ ምርጥ ባሮች በኢማናቸዉ ላይ ጠንካራ ከሆኑት ያድርገን ያረብ

  • @HyGf-t2u
    @HyGf-t2u 3 месяца назад +10

    ሡለላህ አልሂ ወሠለም❤❤❤❤

  • @የናትቀበጥ
    @የናትቀበጥ 3 месяца назад +15

    የአላህየ....አተታቃለክና...አተዉ..በጎነገረ..ወፍቅኝ..እርዳኝ..ያረቢ..ለሰዉ...የማልነግረዉ...አተየምታቀዉ.አለና..ማረኝ..ያረቢ...አተየምትወደዉን....ብቻ..ወፍቀኝ..አላህየ....ያረቢ..አሚሚንንንንን..ያረቢ.የአላህ❤❤❤😭😭😭

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 3 месяца назад +6

    አላሆይ ቀልቦችን የምቀያይር የሆገዉ ጌታ ቀይረኝ በድኔ አበርታኝ ያረብ🤲🤲🤲

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 3 месяца назад +7

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተልኢሥላም ሱብሀንአላህ አላህበተናገራችሁትእኛምበሰማነውእምንጠቀምያድርገንያረብ

  • @Ekram-k5t
    @Ekram-k5t 3 дня назад

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤

  • @safinamahmod
    @safinamahmod 3 месяца назад +3

    ያረብ ልቤን ባታው እማን ሙላልኝ 🤲🤲🤲👌ሶ አ ወ

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 3 месяца назад +9

    ኢላሒ ያረብ ተውበትን ነሱሀን ወፍቀኝ በራህመትህ ያረብ ደካማ ባሪያህ ነኝ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @abdumobile5469
    @abdumobile5469 Месяц назад +1

    አላህ በድናቸውላይ ከሚያፀኑት ያድረገን❤❤❤❤❤

  • @AhmedArage-j5h
    @AhmedArage-j5h 3 дня назад

    ኢላሂ ያረብ ተውበትን ነሱርን ወፍቀኝ በራህመትህ ያረብ በጣም ደካማ ባሪያህ ነኝ አንተ እርዳኝ

  • @RffXcf-t6w
    @RffXcf-t6w Месяц назад

    ያረብ አሏህ ይዘንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HhxHjhx
    @HhxHjhx 3 месяца назад +5

    በስደት ያላቹ እህቶቼ አላህ በሠላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ካሰባቹት ነገር አላህ ያገናኛቹ እህት ወድሞቼ ሁል ጊዜ ለመልካም ስራ ተሽቅዳዳሚ ያርገን ያረብስቃቹን አላህ በሚወደዉ መገድ ይክፈትላቹ ባላቹበት ሠላማቹ ያብዛልኝ

    • @MariamSss-fd7ib
      @MariamSss-fd7ib 3 месяца назад +1

      አሚንሐያቲ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mere-pv9l
      @Mere-pv9l Месяц назад +1

      አሚን❤❤

    • @RhamaHasan
      @RhamaHasan 17 дней назад

      አሚንንንንን

  • @HawaHawa-e3u
    @HawaHawa-e3u Месяц назад +1

    አላህ ይሶብርሽ ውድ እህቴ አላህ ካችጋ ይሁን ❤

  • @MudinAhmd
    @MudinAhmd 18 дней назад

    አለሀ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @muhamdwreku
    @muhamdwreku Месяц назад

    ኢላሂ።መጨረሻችንን።አላህያሳምርልን

  • @MamiMAMI-vl6gi
    @MamiMAMI-vl6gi 3 месяца назад +1

    Mashllah Mashllah Mashllah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraZzzz-f3m
    @ZahraZzzz-f3m Месяц назад

    ያረብአግራልኝ😢😢😢

  • @SalihaAbdo
    @SalihaAbdo 3 месяца назад

    Jazakallah kheiran fiddunya wal akherah 🤲🏽🥰

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz Месяц назад

    S,a,w 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RahanaRahana-l7u
    @RahanaRahana-l7u 3 месяца назад

    ሱበናአላ ያረቢ በኢማን አፅናን❤❤❤❤❤

  • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀናለ ጀዘከሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @RahmaOthman-b2u
    @RahmaOthman-b2u 2 месяца назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤😢😢

  • @temrieali
    @temrieali День назад

    Allah yisebresh ehete ayizoshi

  • @KhaledAfgt
    @KhaledAfgt 3 месяца назад

    ሰለላህ አለይ ወሰለም❤❤❤❤

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 месяца назад +1

    አለሂ ሰላቱ ወሰላም

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    የአለህ የአረሂመን የሮቢ🎉🎉🎉🎉

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 3 месяца назад +1

    الهم صلي وسلم علی نبينامحمدﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ🎉

  • @KedirAman-cv8bd
    @KedirAman-cv8bd 2 месяца назад

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h 3 месяца назад +1

    Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah Allah akbar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VvNn-l4s
    @VvNn-l4s 3 месяца назад

    ያረብበኢማንአፅናን🌹💕💕💕💕💕💕💕

  • @Haemz_toefik_offiial
    @Haemz_toefik_offiial 3 месяца назад

    Yaa rahman sebti qelbii ala denik Imaan ❤❤

  • @midamidiatube1910
    @midamidiatube1910 3 месяца назад +1

    ያአላህ ልባችንን በድንህ አፅናልን

  • @JemalSeada
    @JemalSeada 2 месяца назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢❤

  • @ፈትነኝያአላሀበሪያ
    @ፈትነኝያአላሀበሪያ 3 месяца назад +1

    መጨረሸችንንያሰምርልንንንን

  • @SaadaEndris-g3w
    @SaadaEndris-g3w 3 месяца назад

    አሚንንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatima-z7x9m
    @Fatima-z7x9m 3 месяца назад

    👍🌹 S.A.W

  • @አላህወኪል-ከ9ሸ
    @አላህወኪል-ከ9ሸ 3 месяца назад

    ዋአለይኩመሰሰላም ወራህመትሎሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በድናችላይ አላህ ያጠክረን

  • @Zabo-A16
    @Zabo-A16 3 месяца назад

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير بارك الله فيكم امين يا رب العالمين اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا ورسولنا محمد صلى الله عليه ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JoshuaOgonda-pd9kr
    @JoshuaOgonda-pd9kr 3 месяца назад

    ጀዛክአላህ ቨይር❤❤❤❤❤

  • @Pnice-q1f
    @Pnice-q1f Месяц назад

    ሳህወላሂ እደው ልባችንን ትክክለኛ አማኝያርገን ያራህመን 😢😢😢😢

    • @Pnice-q1f
      @Pnice-q1f Месяц назад

      አሰላማሊኩም

    • @Pnice-q1f
      @Pnice-q1f Месяц назад

      እራህመቱላሂ

    • @Pnice-q1f
      @Pnice-q1f Месяц назад

      ሰላምነው ውስታዝ

  • @ZmzmMghdesjo
    @ZmzmMghdesjo 3 месяца назад

    አሚንያረብ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h 3 месяца назад +1

    M.a heehk❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😮😮😮

  • @Ekram-r5t
    @Ekram-r5t Месяц назад

    ኢስኪ እህት ወንድሞቼ ዱአ አርጉልኝ በአላህ በኢማኔ በጣም ደካማ ሆንኩኝ 😢😢😢😢

  • @የናትቀበጥ
    @የናትቀበጥ 3 месяца назад

    የአላህ..አተዉ..ወፍቀኝ...አተ.ታቃለክና..ያረቢ..❤❤❤❤🎉

  • @abdisayusuf295
    @abdisayusuf295 3 месяца назад

    Jazakaallah 😢❤

  • @MkyaMkya-g3i
    @MkyaMkya-g3i 3 месяца назад

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ሀቢበና ያረሱረላ

  • @ZumraZumar
    @ZumraZumar 3 месяца назад

    አሚን ያረብ😢😢😢❤❤❤❤

  • @Ahammed-yy3kx
    @Ahammed-yy3kx 3 месяца назад

    ماشاءالله تبارك الرحمن

  • @sofiyaalli
    @sofiyaalli 3 месяца назад

    ጀዛከሏህ ኸይር አላህ ይዘንል ያረቢ

  • @Tiyaa-tiyaa
    @Tiyaa-tiyaa 3 месяца назад

    Jazkalah kheyiren🥺

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 3 месяца назад

    جزاك الله خيرا🎉

  • @MEREMARGAW
    @MEREMARGAW 2 месяца назад

    subhanallh

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 месяца назад +1

    Hayat
    አይዞሽ እህታችን አባትሽን አላህ ይርሀማቸው አይዞሽ በርቺ ስደት ላይ ሀዘንን ያልቀመሰ አይገኝምና ሰብር አድርጊ

  • @YbrahimAhmed-v7v
    @YbrahimAhmed-v7v 3 месяца назад

    ሱለላሁአለሂወሠለም

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 3 месяца назад

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @AwashSaeed
    @AwashSaeed 3 месяца назад

    አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉

  • @ZaharahZahali
    @ZaharahZahali 3 месяца назад

    Aminnn yarb❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyaalli
    @sofiyaalli 3 месяца назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 3 месяца назад +3

    አህለን አሰለሙአለይኩም ጀሚአን ሙስሊሚን ሰለላሁ አለይ ወሰለም ነብይና መሀመዲ ሱበሀንአላህ ያሙቀሊበል ቅሉብ ሰቢት ቅሉብና አላዲንክ

  • @SofiaSofiabelay
    @SofiaSofiabelay 3 месяца назад

    amen yareb❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሠለሏሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉🎉

  • @NasriaKamel-d7d
    @NasriaKamel-d7d 3 месяца назад

    Masalh alhmudw llahey rarely allamen

  • @MahamedBeneda
    @MahamedBeneda 3 месяца назад

    Mashallha❤❤❤

  • @bakdxb8765
    @bakdxb8765 2 месяца назад

    ኢላፊ ቲዮፖ ጀዛኩምላኸይርርርርር

  • @taiba-z1q
    @taiba-z1q 3 месяца назад

    الهم صلي وسلم على نبينا محمد

  • @የናትቀበጥ
    @የናትቀበጥ 3 месяца назад

    ሙስሊምች...ኢማን.ይወፍቀን..ያረቢ.የአላህ.❤😭😭😭😭

  • @ዘምዘም
    @ዘምዘም 3 месяца назад

    ጀዛከላኸይረን ወንድም

  • @HayatHabib-ur6kp
    @HayatHabib-ur6kp 3 месяца назад

    ሰለላሁአለይህወሰለም

  • @KedijaAkmeli
    @KedijaAkmeli 3 месяца назад +2

    አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው የቀብርን ጭቅ ያቅልላቸው

  • @NajatAlly
    @NajatAlly 3 месяца назад

    ማሻ አላህ

  • @اللحمداللة-م3ذ
    @اللحمداللة-م3ذ 2 месяца назад

    አላህ መጨረሻችነን ያሳምርልን የአላህ ማረን 😥ከይረኛ አርገን ከከይረኛም አጉራብተን

  • @Amina-rj1xq
    @Amina-rj1xq 3 месяца назад

    መሸአላአህባቢይጨምራልህአህባቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    ሶሎለህ ወሊ ዎሶሊም🎉🎉😢😢😢

  • @FddffDee
    @FddffDee 3 месяца назад

    አሚንንንንን

  • @gebregziabhergetachew6975
    @gebregziabhergetachew6975 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉walikum selam werahmetulahi weberekathu

  • @FedluHassen-o5h
    @FedluHassen-o5h 3 месяца назад

    Allah gd yeshinetachinin yaswegidlin be ebada kemitsenu ena mechereshachew kamarelachew barochi yadrgen ya Allah

  • @Jemilaabdusemed-c6v
    @Jemilaabdusemed-c6v 3 месяца назад

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    ወሌኩም አሰለሙ ዎረመቱለሂ ዎበረከቱ

  • @Jemilaabdusemed-c6v
    @Jemilaabdusemed-c6v 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AbdusaburMahammad-hd2vj
    @AbdusaburMahammad-hd2vj 3 месяца назад

    Allah yeJanat yibelaw

  • @Fedila-il8ut
    @Fedila-il8ut 3 месяца назад

    አላህ ሆይ መጨረሻየን አሰምርሊኝ😭🤲

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 3 месяца назад +2

    ሰላለሁ አላይህ ወሰላም
    ወላሂ እኔም ኢማኔ ደካማ ያረብ ዱአ አድርጉልኝ ሙስሊም እህት ወድሞቼ😢ፊት ያመለዳምጥ ደኢወ አልነባረም ሰው ድረስ እማክር ነበር ያሴት ጓዳኛ በዙ አሁን ግን እያሰነፍኩ ነው

  • @nnawaffM
    @nnawaffM 3 месяца назад +1

    አላሕይሶብርሽእሕታችንእላሕሶብሩንይስጥሽ በስደትአለምክፋአይካሽእባትሽንም አላሕይራሐመው ሙስሊምእደሑ

  • @-qurankarim-kf8cj
    @-qurankarim-kf8cj 3 месяца назад

    ሰላለሁአላይህ ወሰለም

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 3 месяца назад +1

    اللهم إني اسالك حوسنل حتيما
    اللهم رظقني توبتن نصح قبل الموت
    اللهم يمقليبل قولوب ثبيت قلبي علا دنك ياالله اللهم غفير لي زنبي كوله وعوله وعخيرخ ياالله

  • @uaeuae1462
    @uaeuae1462 3 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RabiraaGamatchui
    @RabiraaGamatchui Месяц назад

    S❤❤❤❤❤A❤❤❤❤❤❤❤W❤❤❤❤❤❤

  • @SameraMuaze
    @SameraMuaze Месяц назад

    Aemin yreb

  • @Asyaahmed-zf3yf
    @Asyaahmed-zf3yf 3 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @Mmmm-dj7kp
    @Mmmm-dj7kp Месяц назад

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አባቴንም አጉቴንም ባደይ ሞት ሰማሁ ማመን አልቻልኩም ዱአ አድርጉልኝ በስደት ላብድ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @HayatSeydi-h3q
    @HayatSeydi-h3q 2 месяца назад

    ❤❤❤😢😢😢

  • @امعبدالله-ن2ك5ه
    @امعبدالله-ن2ك5ه 3 месяца назад

    🌸🌸🌸🎉🎉🎉

  • @RhamaHasan
    @RhamaHasan 17 дней назад

    የአላህ ልቤንአጥራልኝ

  • @ZainbMohamed-w7s
    @ZainbMohamed-w7s 3 месяца назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይሶብርሽ እህቴ እሱንም ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው

  • @GaddiseGirma
    @GaddiseGirma 3 месяца назад

    Bexam lanagirot efelgalewu silkotin lakilgn baAllah

  • @uaekfn4417
    @uaekfn4417 3 месяца назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ያርብ ያሙቀሊበል ቅሉብ ተብት ቀልቤ አለድንክ አላሁመ ያሙሰራፈል ሱሩፍ ሰርፍቀልቤ አለጣእትክ ያርሀምራሂሚ

  • @tahamohammed6339
    @tahamohammed6339 3 месяца назад

    ማሻ አላህ ወላህ እዝህ የምትለቀውን በጉጉት ነው የሚጠብቀው በቶሎቶሎ ልቀቅልን ወንድሜ

  • @ይማምአህመድ-ዀ1ፐ
    @ይማምአህመድ-ዀ1ፐ 3 месяца назад

    አላህ ሶብር ይስጥሽ