የነዳጅ መኪናን ወደ ኤሌክትሪክ ዘመኑ ሲሳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 мар 2024
  • ዘመኑ ሲሳይ በነዳጅ የሚሰራን መኪና ወደ ኤሌክትሪክ ቀይሯል፡፡ በነዳጅ ይሰራ የነበረን መኪና ሞተሩን በኤሌክትሪክ ወደሚሰራ ባትሪ በመቀየር የነድጅ ወጪን የሚቀንስ፣ የአየር ብክለትን የሚከላከልና የውጭ ምንዛሪን የሚቆጥብ ፈጠራ በመስራት ለነጋድራስ ውድድር ቀርቧል፡፡ Negadras entrepreneurship TV show. #Bejainaiker #Getukebede #Hawletahmed #Tsedekeyihune #Fitsumniguse #entrepreneurship #EBC #Ethiopia.

Комментарии • 346

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 3 месяца назад +16

    "እኔ ቴክኒኩ ገብቶኛል፣ አውቄዋለሁ። እናንተ ደግሞ ወረቀቱን ስሩት። ከዚያ በኋላ ሁሉንም ነገር አድርገን አንድ ነገር ላይ እንድረስ ነው" ሲል አሳረገ። ከዚህ ንግግሩ በፊት የሰራው ለማርክ እንዳልሆነ ተናገረ። ይህንን ድንቅ የዘመኑን ፈተና የሚዋጅ ተሽከርካሪ የሰራው ለሀገሩ ነው! ለወገኑ ነው!!! ወንድሜ ፈጣሪ ስራህን ለፍሬ ያብቃልን! ፈጣሪ ይጠብቅህ!!! አሜን!!!

  • @mulugetaabebe251
    @mulugetaabebe251 4 месяца назад +29

    ይህን ሰዉ የማይረዳ እትዮጵያዊ ባለሀብት ያሳዝነኛል።ሀይልዬ ወገናችን (ሀይለ ገ/ስላሰን ማለቴ ነዉ)የዚህን ሰዉ ነገር አደራ።አንቴ እንደሆንክ ሰራተኛ ትወዳለህ ሰዉም ታደርጋለህ።በእዉነት እልሀለሁ ይህን ሰዉ አላዉቀዉም።የገባኝ ነገር ቢኖር መታገዝ እንዳለበት ብቻ ነዉ።ከጥቅት ጊዜ በሗላ እልፎችን አይደለም ሀገር ያግዛል።።።።

    • @user-fu6tq6zz6z
      @user-fu6tq6zz6z 4 месяца назад +1

      እንዲህ ነው ገንዘብ ቆጣቢ የፈጠራ ሥራ ማለት። ባለሀብቶችና መንግሥት እገዛ ያደርጉለት ዘንድ ግድ ይላል ። በርታ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ሆኖ ፍሬያማ ሥራዎችህን እንድታሳየን ዕድሜና ጤና እንዲያድልህ እመኝልሃለሁ ።❤❤👋👋🙏🙏

  • @taddytaddy2120
    @taddytaddy2120 4 месяца назад +15

    ወንድሜ በጣም አድንቅአለው።አንተ የገባህ ጉዳይ ከነሱ የእዉቀት ደረጃ በላይ ነዉ ። አድራሻዉን የምታዉቁ ተባበሩኝ ። አረቦች እንተባበረዋለን ብለዉኛል።

  • @SelemonHailemichael
    @SelemonHailemichael 4 месяца назад +32

    እርሱ በቲዮሪ ሳይሆን በተሰጥኦ እና በተግባር የተገለጠ ጀግና ነዉ። አለም ለዛሬ የቴክኖሎጂ ዉጤት የበቃችዉ እንደነዚህ በሆኑ የተግባር ጀግኖች ነዉ። በርታ ወንድማችን።

    • @mekuadnew3857
      @mekuadnew3857 3 месяца назад

      አድራሻወ
      ው የት ነው

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j 4 месяца назад +14

    ኡፎይ በዚህ ፈጠራ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስ አለኝ አባቴ ፈጣሪ ይርዳህ ከ8ኛ ክፍል ይገርማል

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 месяца назад +19

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ ደስ ይበላቹ❤❤

  • @Yaredesh
    @Yaredesh 4 месяца назад +21

    ይህ ሰው በጣም መበረታታት አለበት። በጣም መደገፍ አለበት። ኢትዮጵያዊ ቴስላ።

  • @simplelifefunnyvedios2737
    @simplelifefunnyvedios2737 3 месяца назад +4

    ተወዳዳሪ ፈጠራ ነው ። ጀግና ነህ ወንድሜ። ስንቱ ማስትርስና ፒኤች ዲ ተሸክሞ ዘር ሲቆጥራና ሲያፋጅ ይውላል ።

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j 4 месяца назад +23

    ዳኞቹ ለመረዳት ከበደን አሉ ይሔ ሠው ኢትዮጵያዊዉ ቴስላ ብዬዋለሁ

    • @besufkadtsegaye8988
      @besufkadtsegaye8988 3 месяца назад +1

      ሰውየው የሚናገረውን ስለማያውቅ ነው እኮ፣ ከአንዱ ባትሪ ወደ ሌላው charge እያደረገ ባትሪ አያልቅም ይላል፣ ይሄ የማይሆን ነገር ነው፣ አንድን ነገር መረዳት አልቻልንም ማለት ተናጋሪው smart ነው ማለት አይደለም

  • @begashawabate419
    @begashawabate419 4 месяца назад +5

    በሙያው የበሰሉ ባለሙያዎች ቢያዩት ይመረጣል በጣም ጎበዝ ነዉ

  • @user-ur1ek7ej4g
    @user-ur1ek7ej4g 3 месяца назад +7

    ማሻ አላህ ክላሽ ሳይሆን ቅንጭላቱን የሚጠቀም ትውልድ ---- ያብዛልን

  • @gezahegnbegna7629
    @gezahegnbegna7629 4 месяца назад +8

    ዛሬ የምንጠቀምበትን Apple የሰራው የዩኒቨርስቲ ምሩቅ አይደለምና ደግፉት አበረታቱት:: አስደናቂ ውጤትና ፈጠራነው:: በርታ ወንድማችን::

  • @mulugetaabebe251
    @mulugetaabebe251 4 месяца назад +14

    የኛ ሀገርኮ ዳኞች ዳኛ ያስፈልጋቸዋል!!!!!ምን አለ አድንቃችሁት የተሻለ እዉቀት ወደሚያገኝበት ብትመሩት።ወደዳችሁትም ጠላችሁት ለሀገራችን ወሳኝ ሰዉ ነዉ።ወንድሜ እኔ ሀገር ሰጥቼሀለሁ።

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 4 месяца назад +12

    ጠቅላላ ኢትዮጵያዊ መደገፍ አለበት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aychiluhimnegussie410
    @aychiluhimnegussie410 3 месяца назад +2

    በጣም መበረታታት አለበት

  • @user-kk2bg8vl3y
    @user-kk2bg8vl3y 4 месяца назад +9

    Experience matters a lot. This guy is a good example to say degree or masters is just a number with out experience.

  • @worknehhunde7912
    @worknehhunde7912 3 месяца назад +6

    ለመሆኑ መንግሰት የነዳጅ መኪና እንዳይገባ ሲከለክል ለዚህ ጀግና ምን አስቦለታል

  • @zackwberhan4169
    @zackwberhan4169 4 месяца назад +9

    ስማ እንዲገባህ ስላልፈለክ ነው ምክንያቱም ይሄኔ ነጭ ቢሆን ተሻምታችሁ ነበር የምትገዙት የኛ ሰው እንኩዋን ለሰው ለአእግዚየ‍ኣቤረረ አስቸጋሪዎች ነን አለን ካላችሁ እርድት

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 4 месяца назад +12

    የሱ የማስረዳት ችግርና የናተ የመረዳት ችግር ተደምሮ ደንቁራችው አደነቆራችውት ልጁ እኮ ስለቮልሷ የሚያወራው ፈጠራውን ተጠቅሞ የራሱ ስለሆነች እንደፈለገ አርጏ የሰራትን ነው በቀጣይ በአግባቡ ከነዳጅ ወደኤሌትሪክ ለሚቀየሩት ግን የተሽከርካሪን ሕግና ደንብ ጠብቆ መስራት የሚችል ልጅ መሆኑን እኛ ገብቶናል ምን እንደፈለጋችው እናተ ግን አልገባንም

  • @samsonnathan506
    @samsonnathan506 4 месяца назад +4

    This guy so brilliant and creative I wish the government gives him attention and help him to bring what he has for the Nation.

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 4 месяца назад +5

    ድንቅ ሰው ነው ዳኞቹ ግን ቅን አይደሉም ከ አንዱ በስተቀር እውቀት ለመገልበጥ ነው ጥረታቸው

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 3 месяца назад +4

    ጎበዝ ልጅ ነው ሲጀመር በርታ ለማለት የከበዳቸው የመሥላል በተለይ ሥለ ፊውዝ ሲነግራቸው ገብቷቸዋል እነሱ ግን እንዳልገባቸው ሆነው ነው የሚረዱት ለምን ? ማበረታታት ሲቻል ዝቅ ባታደርጉት መልካም ነዉ እላለሁ አበረታቱት 🙏

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 4 месяца назад +3

    Amazing mind. Imagine if this person is trained in a conventional school. His invention is even hard for an educated mind to understand. Carry on Zemenu!

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 3 месяца назад +3

    ዲናሞው ሲዞር ባትሪውን ይሞላዋል አለህ እኮ ዳኞቹ አይገባቸውም አንተ በርታ ነጮች ቢሆኑ ተከባክበው ይወስዱህ ነበር

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад +7

    I personally believe none of the judges are technologically qualified to evaluate professional and give the proper feedback 😅

    • @ashebera9952
      @ashebera9952 Месяц назад

      The engineer was even struggling to understand the technology.

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 4 месяца назад +2

    ጥሩ ስራ ነው። ተጨማሪ ሌሎች ባለሙያዎች አዉቶሞትቪ፣ ሜካኒካል ኢንጂነር ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነር ባጠቃላይ በኤሌክትሪክ መኪና ጋር እዉቀት ያላቸው ፣ ባትሪ ጋር የተያያዘ አዉቀት ያላቸው እንድገመግሙ ማድረግ ተገቢ ይመስለኛል።

  • @YaredGetachew-vq4xy
    @YaredGetachew-vq4xy 5 дней назад

    ምርጥ ፈጠራ ነው በርታ ወንድማችን

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 месяца назад +1

    ሃበሻ የመጨረሻ የዋህ ህዝብ ነው እኮ። ፈረንጅ ቢሆን በኮድ እንጂ እንዲህ ግልፅ አርጎ አያወራም ጠያቂዎቹም የፈጠራ ባለሙያውም ውሃ😢❤

  • @AhmedAbdosh
    @AhmedAbdosh 10 дней назад

    የኛ ጀግና አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስ በጣም ኮርቼብሀለሁ

  • @butagelge259
    @butagelge259 3 месяца назад +1

    እጅግ ድንቅ ስራ ነዉ የሰራዉ በጣም የሚደነቅ ነዉ አድራሻዉን የምታዉቁ ብትልኩልን

  • @user-sr9bl7gb8h
    @user-sr9bl7gb8h 4 месяца назад +2

    አንዳንድ ጊዜ እኛ ሰዎች የተማር ነን ስንል ያልተማሩ ሰዎችን ልንረዳቸው እነቸገራለን ምክንያቱም ተፈጥሮ የሰጠቻቸውን ዕውቀት እና ችሎታ ከኛ የትምህርት ደረጃ አንጻር ሲነጻጸር እውነትም ለመረዳት ይከብዳል ።

  • @mohammedsultan391
    @mohammedsultan391 3 месяца назад +2

    አቦ እናንተ ቀሽሞች የንግግር አሪፍ ብቻ ተሰብስባቹ ይህ ወጣት ጀግና ነው

  • @m96665
    @m96665 4 месяца назад +3

    Lets focus on this kind of stuffs rather than conflict

  • @Mk-hq2gc
    @Mk-hq2gc 2 месяца назад

    This guy is by far better than so-called Dr. Engineer who spent years and years learning all garbage and can not even prove anything they have learned. I will give him 76/80

  • @dawitgebremarkos9715
    @dawitgebremarkos9715 3 месяца назад

    ዋው ዋው እጅግ በጣም ድንቅ ሰው ነው ይህንን ሰው ፈታኞች ስራውን መገምገም ብቻ ሳይሆን የስራውን ውጤት ወደላቀ ደረጃ እንዲደርስ ከባለሀብት ጋር የማቀናጀት ግዴታም ሀላፊነትም አለባችሁ !!!!!

  • @user-pi2fg9ed1e
    @user-pi2fg9ed1e 4 месяца назад +2

    Amezing እዳይታፈን በፍጥነት ወደ ለሕዝቡ በተመጣጣኝ ዋጋ መሰራት አለበት ባጃጆች ላይም ይሞከር ዴይ ቱዴይ ሚዲያ ላይ መጥፋት የለበትም እጆቹን አስተሳሰቡን ፈጣሪ ጨምሮ ጨማሮ ይባርከዉ።

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 3 месяца назад +1

    ዋውው የኔ አባት ጀግና ነህ ወላሂ
    በዚህ መጠን እነዚህ ሰዎች ያነጋገረ ተወዳዳሪ እራሱ የለም ጀግና ነህ አባት

  • @heavenzem2462
    @heavenzem2462 3 месяца назад +2

    You guys he is using AC and DC motor. To start the motor he uses the 12v battery. And to generate 240v he uses inverter. He is using inverter converter systems.

  • @LubackEmnat
    @LubackEmnat 4 месяца назад +3

    በአለማችን የተፈጠሩ ነገሮች በመጀመሪያ ሲፈጠሩ የሚየውቁት የሚሰሩት ናቸው እነሱ ያወቁትን ለማወቅ ነው የምንማረው

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 4 месяца назад +4

    ጀግና በርታ ዳኞቹ የተማሩት ቢዝነስ አካውንቲንግ ነው

  • @adgetpera
    @adgetpera 4 месяца назад +1

    Our combustion engine car
    ፀሀይ ወጣላቸው በለኛ
    ምርጥ ጭንቅላት
    ተባረክ አቦ

  • @devainmuller1794
    @devainmuller1794 4 месяца назад +3

    You have my full support

  • @abduakwam2321
    @abduakwam2321 3 месяца назад +1

    መሻአላህ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @SisayBekele-gg9zw
    @SisayBekele-gg9zw 3 месяца назад +2

    ዘመኑ ዘመንህ ይባረክ

  • @the_only_people
    @the_only_people 3 месяца назад +1

    በጣም የሚበረታታ ሃሳብ ነው ፣ ይሄ ነገር አድጎ ቺግር ፈቺ ሊሆን ይቺላል ;
    ከሁሉ ደግሞ የሰውየው በራስ መተማመን በጣም ይገርማል ፣ ግን እንደኔ አሁንም ቢሆን ቆም ብሎ ማሰቡ ተገቢ ነው ብዬ አምናለው ይሄ እንደመነሻ እንጂ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ
    መውሰድ አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም ፣ አሁንም ቢሆን ነገሮቺን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ማየቱ አስፈላጊ ነው ፣ ( በሁአላ ነገሮች ከ ቁጥጥር ዉቺ ሆነው ከምናዝን በ ባለሙያ ብታይ ዳኞቹም የ ELECTRICAL ፣ MECHANICAL እውቀት ያላቸው ቢሆኑ መልካም ነው

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 4 месяца назад +3

    ይህ ሰው ከፍተኛ ዋጋ ያለው የሀገር ሀብት በመሆኑ፣ በተንኰለኞች እንዳይጐዳና እንዳይሰረቅ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል።

  • @edeletube700
    @edeletube700 3 месяца назад

    ወጣቶችን አስተምር ምክንያቱም አንድ ስው እውቀት እሩቅ አያራምድም አባቶቻችን ሊቅ ነበሩ ይባላል ለልጆቻቸው ባለማስተማራቸው ይመስለኛል እንደዚህ ባሪያ የሆነው እውቀት እስካለህ ድረስ ውጪ ውጪ አትመልከት ገንዘብ ለምኖ ቤትህ ይመጣል ። እስኮላር ምናምን ትውልድ ማምከኛ ነው ሺ አመት ለትምህርት ተስደደ እዚያው መክኖ ቀረ። በርታ ወንድም

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 3 месяца назад +1

    በርታ፣ፈጣሪ፣ይርዳህ፣እጅግ፣በጣም፣ጥሩ፣ነው፣አበረታቱት።

  • @user-xf6gh8cf6w
    @user-xf6gh8cf6w 3 месяца назад

    መቋረጥ የሌለበት ፕሮጀክት ነው አልሀምዱሊላህ በርታ ወንድማችን

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 3 месяца назад

    ጀግና!
    ዳኞቹ እንቆቅልሽ ነው የሆነባቸው
    አጃኢብ!

  • @jiphthahel
    @jiphthahel 4 месяца назад +1

    ወንድሜ በርታ.... እንረዳሃለን ጓደኞች ግን ታሳዝናላችሁ ::

  • @user-jh5se2lq7b
    @user-jh5se2lq7b 4 месяца назад +2

    እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ሰው ነው

  • @olivedemeke5123
    @olivedemeke5123 4 месяца назад +3

    አስተያየታቸው በጣም የደካሞች ነው ብምንም መንገድ የግል ችሎታቸው ለመግለፆ አንጂ ለመደገፍ አይመስልም ቻይናና ቱርክ ቢሆን በፍጥነት ስፍራ ያገኝ ነበር ወንድሜ ባለበት ከሚጉውዋዝ ራቅ ባለሀብት ጋር ብትሰራ ይመረጣል ክመርፌ ም አለመስራት ወደዚህ ስላደረስከን በርታ ባለሀብት ፈልግ በውጭም ያሉ በሀገርም ውስጥ ካሉት ብዙ ምስጥር አታባክን በርታ ጎበዝ

  • @bulbulasecondary8762
    @bulbulasecondary8762 3 месяца назад +1

    ዓለም አትችልም ብላ የገፋችው ሰው ኤሌትሪክን ፈጠረ ፤ አሁን ደግሞ ሰውን በሰውነቱ ብቻ እኩል በምናይበት ዘመን ኤሌትሪክን ተጠቅሞ መኪናን ማንቀሳቀስ ተቻለ ፤ ወንድሜ ትችላለህ ፤ ዳኞች አስተዋይ ልቦና አላችሁና ወንድማችንን አበረታቱት !!!

  • @yabsiradereje2719
    @yabsiradereje2719 3 месяца назад

    ዘመኑን ልጅ እያለሁ ወልድያ ከተማ ነው የማውቀው። ከድሮ ጀምሮ በፈጠራ ስራ የታወቀ ነበር። This guy is really a genius. He used to make everything he need by himself.

  • @danielabebe6420
    @danielabebe6420 3 месяца назад +1

    አሪፍ ነው በርቱ።

  • @shiferawdejene
    @shiferawdejene 3 месяца назад +1

    Gorobete betam dink new majemera ene ayichalew makinew

    • @danielbelayneh30
      @danielbelayneh30 3 месяца назад

      Enyem lagegwu ena mekina laserawu efelgalwu ebakeh adrashawun lakeleg.

  • @samsonbelay4583
    @samsonbelay4583 4 месяца назад +1

    አለም ላይ ያሉ አዲሥም ሆኑ ነባር ግኝቶች የተመዘገቡት የቀለም ትምህር ብዙ ባልገፉ ሠዎች ነው ወደኛ ሥንመለሥ የኛ ችግር ፈረንጅ በሠፋልህ ጋውን ተጆቡነህ በወካት ጥቂት ቀለም ዶክተር ኢንጂነር ትባልና ከታች ያሉ ሠዎች አይችሉም ብለህ ማሠብህ ነው
    ወደድክም ጠላክም ልጁ ሠርቶ አሣይቷል ቲዎሪ ብቻ አደለም ያወራው 8gna kefel behonm🎉🎉🎉 ክብር ይገባዋል የኔ አሥተሣሠብ አፍሪካ ውሥጥ ያሉ ፈጣሪዎች ጥሠው እንዳይወጡ እያደሰጉ ያሉት በጋውን ተጀቡነው አሥተያየት የሚሠጡ ዶ.ር እና ኢንጂነር ሃብታም የሚባሉ ገተቶች ናቸው አበቃሁ

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 3 месяца назад

    እቺ እትዮጵያ ምትባል ጉደኛ ሀገር እንዲህ አይነት ጀግና ሰዎችም አሉባት

  • @mahirmahir4152
    @mahirmahir4152 15 дней назад

    ጀግና የጀግና ልጅ

  • @kuke901
    @kuke901 3 месяца назад

    Keep up good work I do understand u good 👍

  • @aschalewendale2975
    @aschalewendale2975 4 месяца назад +1

    በርቱልን ቢጂይ ናይከር❤❤❤

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад +4

    Instead of trying to ask technically relevant questions you guys tried to find mistakes. Why not invite a mechanic and electrician?

  • @yigremewteklegzi3237
    @yigremewteklegzi3237 4 месяца назад

    ጎበዝ ግሩም የልምድ ውጤት ነው። ሊበረታታ እና በንድፍ ሊደገፍ ይገባል።

  • @melak2443
    @melak2443 3 месяца назад +1

    ባለመነጽሩ ጠያቂ የገባው ነው ሰውዬው ሌላ ግዜ እንዳይዋሽ ጥሩ ትምህርት ይሆናል።

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius3027 4 месяца назад

    ጠያቂዎች ታሣዝናለችሁ

  • @teferatefera5354
    @teferatefera5354 4 месяца назад

    እግዚሃብሔር ይባርክህ ፅናቱን ይስጥህ ።

  • @user-es1bk3uu5h
    @user-es1bk3uu5h 4 месяца назад

    መበረታታት የሚገባው ጀግና
    የሚሰሩ እጆች ቢቆሽሹ እንኳን ንፁህ አይምሮ ይሰጣሉ

  • @bayz4918
    @bayz4918 3 месяца назад

    it is great job keep it up

  • @zledeta3770
    @zledeta3770 4 месяца назад +2

    የሰዉየዉ ልምድ ከናነተ ድግሪ ላቅ ያለ ይመስላል አጭር ኮርስ ቢስጣችሁ ጥሩ ነዉ

  • @BenjiBek
    @BenjiBek 3 месяца назад +1

    good creativity

  • @yosephhailu9685
    @yosephhailu9685 3 месяца назад

    ,በጠቅላላ ጥሩ ስራ ነው

  • @proyisakmishamo3450
    @proyisakmishamo3450 3 месяца назад

    Wowwww amazing God bless you

  • @girmakebede7871
    @girmakebede7871 3 месяца назад

    Brilliant 👏..... gentleman and creator! If he was in a position or if he could manage to demonstrate his Brilliant idea easily to a non technical people or to those new for his idea, he could score higher. Since I have electrical background, I got his idea easily but I could understand how it is complicated to understand for no technical people. He must try to explain in paper for easy understand. Otherwise his safety and others are most important so I am surprised how come he is driving a car or allowed to drive which is not yet authenticated or approved by an authorized gov unit for driving.
    Finally I would like to appreciate his Brilliant brain which the nation and government should takecare of him and use him to bring great Ethiopia in future. I do respect the judges right, but giving a score of 41% may have to be explained appropriately to avoid moral damage.
    Good luck Mr. Brilliant 👏

  • @sadikjemal2897
    @sadikjemal2897 3 месяца назад

    There is no free energy in nature, however this man is using the mechanical energy created to charge the battery systems. 🙏

  • @tekalignkasa5863
    @tekalignkasa5863 4 месяца назад +1

    ሊትየም በኢትዮጵያ በጣም አለ፣ግን አንድ የኤሌክትሪክ መኪና አንድ ባትሪ ሳይሆን ብዙ ብትሪ ነው የሚገጠምላቸው። 7106 ባትሪ ድረስ

  • @YusufEbarhim
    @YusufEbarhim 11 дней назад

    Masha Alla Alla yerda barta

  • @TemesgenTamasgenyibass
    @TemesgenTamasgenyibass 3 месяца назад

    አባቴ ጀግና ነክ እንዳሰማቸው በርታ

  • @Check675
    @Check675 4 месяца назад +1

    ወደ መድረክ ፈጠራ ይዛችሁ ከመምጣታችሁ በፊት ስለምታወሩት ነገር መሰረታዊ logic based የሆነ መግባባት ይዛችሁ ለመምጣት ብትሞክሩ::

  • @kasahunakalewelde8886
    @kasahunakalewelde8886 4 месяца назад +2

    Practice and theory is much but sometimes don't, this is reality, those 2 persons don't understand practically what he does.

  • @user-sp7sc3sm1v
    @user-sp7sc3sm1v 25 дней назад

    በጣም ግልፅነው ለመረዳት ቀላልነው ምናልባት ብንገናኝ አብራራላችሁ ነበረ

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c 3 месяца назад

    ዘመኑ ከሙያውም በተጨማሪ ንግግሩ ደስ ይላል ይይዛልም !
    መልካም ዕድል ።

  • @AbelKassahun-tu7ju
    @AbelKassahun-tu7ju 3 месяца назад

    ጥሩ አስተያየት ነው የሰጡህ
    ጥበበኛ ሰው ተግሳፅን ይሰማል
    አይቻልምን ትተህ ይቻላልን ጠበቅ አድርግ

  • @MERACLEMUSSIE
    @MERACLEMUSSIE 3 месяца назад

    wow what a good ideas 💡💡💡💡💡💡💡

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 4 месяца назад

    በርታልን ወንድማችን በኔ መኪና ብትሞክር ደስ ይለኛል

  • @kelifaabdellah4029
    @kelifaabdellah4029 4 месяца назад

    ጀግና ለትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ወድሜ

  • @hailegebrealeayinalem1839
    @hailegebrealeayinalem1839 3 месяца назад

    Definitely it is possible. ..I urge you to have electro mechanical professional

  • @logos481
    @logos481 4 месяца назад

    ቢጃይ አና ፍፁሜ & also ጌታሁን ግማሽ መንገድ ለመምጣት ያደረጋችሁት ቅንነት የተላበሰ አስተያየት 🙏🙏🙏

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 месяца назад

    ወትክክል ሊሖን የሚችል ነው ፣ ብዙ ተሽከርካሪ ና የነፋሥ ግፊት ሥላለ የኤሌትሪክ ሐይል መፍጠሩ ያለና ተጠቃሚ የምንሖንበት ዕድሉ ሠፊ ነው፣ የዚሕ ሠው አሥደናቂነት የቤንዚንንም ሖነ የናፍጣ ሞተሮቹ ዕዛው ዕያሉ በኤሌክትሪክ ብቻ መንቀሣቀሣቸው ዕጅግ አሥደናቂና ጥንቃቄ ሊደረግበት የሚገባ ነው። ምክንያቱም የባለቤትነት መረጋገጫ(patent) በአለም ደረጃ ማውጣቱ ይጠቅማል ግለሠቡንም ሖነ ሐገሪቷን የብዙ ሚሊያርድ ዶላር ባለቤት ለማድረግ። ይሔ ወደ ተግባርም ሥለገባ በአለም ላይ ኪሣራ ያመጣል ተብሎ የተፈራውን የመኪኖችን ሙሉለሙሉ ቅየራ አዳነ ማለት ነው። ተዉ አትናቁ ቶሎ ተወሥዶ በተማሩ ሠዎች ተሥዘተካክሎና ጥራት በጠበቀ ሐገር ውሥጥ ባሉ የመኪና ፋብሪካዎች አንድ ለናሙና ቢመረት ተሻሚ ብዙ ፋብሪካ አለ በአለም ሑሉ በፍቃድ ለመጠቀም። የፍቃድ ማውጫውን ናር ማድረጉ ያዋጣል ከጥያቄ(demand) አንፃር

  • @edeletube700
    @edeletube700 3 месяца назад

    የሚመስለኝ ሀይል የሚፈጥረው በኪናዋ ስትንቀሳቀስ /acceleration ስትፈጥር በዚያ acceleration electron ጌን ያረጋል ከዚያ ሪቻርጅ ማረግ ይችላል።

  • @marshetabebe7785
    @marshetabebe7785 3 месяца назад

    ወንድሜ ጀግናነህ በርታ። እኔ ደግሞ አንድ 1993 ዘመን የተመረተ መኪናአለኝ ሱዙኪ ከተመቸህ እየው።

  • @tinsaekebede685
    @tinsaekebede685 3 месяца назад

    እውነት ነዎ ወረቀቱን እነሱ ይስሩት ፣ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ፣

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu 4 месяца назад +5

    What a fantastic guy and What an idiot judge (Some of them btw)

  • @Biniammolla-fj3rp
    @Biniammolla-fj3rp 4 месяца назад

    ጀግና ነህ አባቴ ነገ የምትደርስበት ቦታ ታየኝ

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 4 месяца назад

    God bless

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 4 месяца назад +1

    ፍጹም ድንቅ ሰው ነህ

  • @najahnajah3300
    @najahnajah3300 3 месяца назад

    Wow wow Mashallah Mashallah ❤ jegna😮

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 3 месяца назад

    He’s genius. He must definitely deserve all the assistance he could get. No doubt that with needed help he can create more besides fight pollution. Free energy- creativity. Bill Gates was a drop out too. Look what he has done to Microsoft. Your experience is greater than your degree. He deserves to WIN 🏆

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 3 месяца назад

    ዋው

  • @BrhanuWeldesemayat
    @BrhanuWeldesemayat 3 месяца назад

    ወንድሜ ደስ ብሎኛል የአባትህን የመካኒክ ሙያ ይዘሀል