የአባቱን ሙያ የወረሰው ዳግማዊ ታምራት ደስታ "ለመጀመሪያ ጊዜ ዘፍኜ የተሸለምኩት በአባቴ ነው" /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 авг 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 807

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +232

    ለእንደኔ አይነቱ የታሜ አድናቂ የታሜ ወዳጅ ዳግማዊን ሳየው ታሜ እንደገና የተፈጠረ ያክል ይሰማኛል እውነትም ዳግማዊ ታምራት❤️❤️

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 года назад +155

    የኔ ጌታ ዳግዬ እንኳን ለዚህ በቃህ 😍😍😍😍 በእውነት ታሜ አልሞተም 🙏🙏🙏

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 года назад +355

    እናት አባት ዘር ተኪ ዘር ተካ የሚሉትኮ ለዚሁ ነው መውለድ ጥሩ ነው ያባቱ ልጅ በርታ👍

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 года назад +4

      አላህም ዘር የምንተካ ያድርገን ረቢይ ላትድርነ ፈርደት ወእንተ ህይርን ዋሪስን

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o 2 года назад +1

      በጣምምም

    • @almazadefris9327
      @almazadefris9327 2 года назад +2

      Wunti nawu

    • @user-xw8qz2cy7h
      @user-xw8qz2cy7h Год назад

      @@user-pv5uq4pc4o ደምሪኝ እህቴ

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 Год назад

      @@oneethoipan9565 ስወዳችሁ ደምሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 года назад +93

    " ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ " እንደኔ ትዝታ ያለበት እጁን ያውጣ እስኪ !

    • @user-xw8qz2cy7h
      @user-xw8qz2cy7h Год назад +2

      እኔ አለብን ግን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @batelmalse8779
      @batelmalse8779 Год назад +1

      Egziabher ytebkh ❤❤❤

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 Год назад

      @@user-xw8qz2cy7h አድርጌአለሁ , መልካም ቀን

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 2 года назад +87

    ዘፈን አድናቂ ባልሆንም ሳየዉ አንጀቴ ትበላኛለህ ያባትህ ነገር ያሣዝነኛል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Год назад

      እኔ እራሴ በእንባ ነው ያዬሁት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +37

    ታሜ ሞቷል ማለት ይከብዳል የምር እድለኛ ነዉ ሁሌም ስሙ ይነሳል ❤❤❤❤❤

  • @winatadesse8712
    @winatadesse8712 2 года назад +158

    ስነስርዓቱ፣ፈገግታው፣ትህትናው...ፍክት ያለ ልጅ
    መድኃኒዓለም ይጠብቀው

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +144

    እግዚአብሔር መልካም ደረጃ ላይ ያድርስህ ታሜ ሁሌ ዘማሪ ቢሆን ብዬ እመኝ ነበር ነብሱን ይማርና አንተም በመዝሙር እንድታገለግል ምኞቴ ነው💓

    • @chiggaemedia
      @chiggaemedia Год назад

      ruclips.net/video/T7mh8Z12w4w/видео.html

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 2 года назад +72

    እወይ ዘራችሁን ተኩ የሚለው የሀገሬ ሠው ለዚ ነው መውለድ ደጉ ቁርጥ አባቱን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 2 года назад +26

    በዉነት እያለቀስኩ ነዉ ያየዉት ይህን ኢንተርቪዉ ታሜ መቼም ከልባችን አይጠፋም እውነትም ዳግም ታምራት ደስታ የአባትክ ዐይነት የህዝብ ፍቅር ይስጥክ 🙏

  • @Sadie665
    @Sadie665 2 года назад +13

    የሞት መዳሀኒቱ መዉለድ ነዉ የኔ አባት እድግ በል እትልቅ ቦታ ድረስ

  • @rakeb9326
    @rakeb9326 2 года назад +5

    የታሜ ልጅ የእውነት እራሱን ነው የተካው አለ አነጋገሩ ትህትናው ሰው አክባሪነቱ ዳግምዬ ፈጣሪ ይባርክ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c 2 года назад +56

    የሞት ሞት ማለት ሳይወልዱ መሞት ነው ወላሂ ይሄን ልጅ ሳይ እዴ፣ቅርብ ዘመድ ደስ ይለኛል ታምራት አልሞተም የምር

    • @zahrazz7503
      @zahrazz7503 2 года назад +1

      ሳህ👍👍👍👍👍

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 года назад +3

      እባካችሁ አግቡና ወለዱ ዉዶ ገንዘብ ከገዘብነቱ አይወጣም

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 Год назад +10

    ልጁ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽጽናት ሆኗል። EBS ልጁን በማቅረባቸው እናመሰግናለን።

  • @tube2984
    @tube2984 2 года назад +21

    ዳግም አባቱን መሳይ😍😘
    ይሁን እንዴ😀 የሁላችን ህልወት ላይ ያለች ናት እናም በጉጉት እንጠብቃለን ዳግም❤

  • @fevenfeven3264
    @fevenfeven3264 2 года назад +9

    ዬኒዬ ድሬን ሳያነሳ ማለፈ አሆንለትም እግዚአብሔር ያክብርልን ድሬ ፍቅር ናት 🙏🥰❤

  • @user-jn3sx3ze4h
    @user-jn3sx3ze4h 2 года назад +42

    ታምራት ደስታ አንተ የሞትክ ቀን የምር በጣም ያዘንኩበት ቀን ነበር ግን በቃ ሞት አይቀርም
    ልጅን ተክተሀል በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም
    በልጅነቱ መውለዱ እራሱ ጥሩ ጎን ነው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +27

    እውነትም ዳግም እራሱን ተክቶ ነው ነብሱን ይማር ❤❤❤

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 2 года назад +29

    በጣም ደስ የምል ቃልጣፍ ቆንጆ ልጅ ነው ትልቅ ቦታ ድራስ

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 Год назад +5

    በእውነት ይሄን ማየቴ ከምንም በላይ ደስተኛ ነኝ በታምራት ሞት እንዴት እንዳዘንኩ በርታ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 года назад +14

    ጀግና ነህ ታሜ ሁሌ በልባችን ውስጥ ነው መቼም አረሳውም ውስጤ ማመን አልፈልግም አሁንም የሌለ አይመስለኝም 💚💛❤🌹

  • @user-nh9lt7si5d
    @user-nh9lt7si5d 2 года назад +10

    እናት እና አባት ያዎጥላቹ ስማች አትቅይሩ 👍 እውነትም ዳግም ፈጣር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ

  • @admacom75
    @admacom75 2 года назад +13

    የታምየ ልጅ ነው ሲገርም
    ምትኩን ተክቶል ደስስስ ይላል
    ታሜ በጣም የምወደው ሙዚቀኛ ነበር
    ነፍስ ይማር

  • @samiradaoudshifa5692
    @samiradaoudshifa5692 2 года назад +2

    እናተ የቴሌ አቅራቢውች በጣም ደስ የሚል ነገር ታቀርባላችሁ
    አይ ይቺ አለም
    ታፈራለች ታፈርሳለች
    ግን ታሜ የማይቆጪ ራሱን
    ትቶ ነው የሄደው
    ባአስተያየት ባነጋገር በመልክ
    በጥርስ በድምጽ በሁሉም ነገር ራሱን ትቶ ስለሄደ ደስ ይላል
    አልሞተም ላፍቃሪወቹ ሁሉ በልጁ
    ይኖራል እግዚአብሔር ደግሞ የልጆቹን እድሜ ና ጤና ይስጣቸው
    አሜን

  • @addisuginbu5535
    @addisuginbu5535 2 года назад +11

    ታምራት ደስታ ልጅነቴን ከሚያስታውሱኝ ምርጥ ዘፋኞች አንዱ ነበር። ነብስህ በሳላም ትረፍ ታሜ። መውለድ ጥሩ ነው እንዳስታውስህ አደረገኝ።

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 Год назад +6

    የኔ ፀባዬ ሰናይ ፈጣሪ ከወንድምና እህቶችህ እናትህ ጋ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Год назад +4

    ታሜ የምወደው ሰው ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @cecet745
    @cecet745 2 года назад +6

    እውነትም ዳግማዊ ታምራት..!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!🙏

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад +15

    ታምራት ደሥታ እጂግ በጣም የምወደው ዘፉኝ ነበር በጣም ድምፁ እሚያምር ሰው ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 2 года назад

      ታምራት አልሞተም ልጅን ተክታል
      በርታ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel719 2 года назад +15

    ታሜ ቢያይክ ደስ ይለኝ ነበር ስራክ ይባረክ

  • @jonastube274
    @jonastube274 2 года назад +17

    ሞት ክፉ … የታሜ አድናቂ ነኝ አሁንም ሙዚቃዎቹን አዳምጣለሁ። ልጁን ደሞ በጉጉት እየጠበኩት ነው ታሜን ቢደግምልን … በርታ ወንድማችን

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +2

    ታሜ ሁሌም በልባችን ነው ዳግም አድገክ እዚ በመድረስክ እና የአባትክን ስምማስጠራት ችለካል በርታ 👏🙏🏼

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 2 года назад +4

    ታሜ በጣም የሚያሳዝን ገና በልጂነቱ ነው የሞተው ሳንጠግበው እግዚአብሔር እርድቶህ ትልቅ ቦታ ገብተህ ለማየት ያብቃህ በአንተ ውስጥ ታሜ ስለምናየው ደስ ይላል

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u 2 года назад +25

    ታሜ ነብስን ይማረው ምርጥ ድምፃዊ ነበረ የምወደው ድምፁ ሚወደድ ሚደነቅ ነው

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +18

    አኔ አንድ ነገር ብቻ ልበል ታሜን የምናይበት መስታወታችን ነሕ በርታ

  • @kidisttefera5402
    @kidisttefera5402 2 года назад +9

    እከ ከዚ ልጅ ብዙ መማር ከቻልክ ተማር ሁሉም ያልፋል የተዉከዉ ስራ መልካም ከሆነ እንዲ በአደባባይ ደምቆ ይታያል ነብስህ በገነት ትኑር መልካም አባት

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +11

    ዳግም ታሜ በርታልኝ
    ሁሌም በልባችንን ይኖራል ታሜ ነብሰህን በአፀደ ገነት ያኑሪልን

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 2 года назад +27

    የኔ ቆንጆ ስአምር እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @meazabekele5767
    @meazabekele5767 Год назад +2

    ስነስርዓቱ፣ፈገግታው፣ትህትናው...ፍክት ያለ ልጅ ለእንደኔ አይነቱ የታሜ አድናቂ የታሜ ወዳጅ ዳግማዊን ሳየው ታሜ እንደገና የተፈጠረ ያክል ይሰማኛል

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 2 года назад +10

    እውነትም ዳግም ታምራት ቁርጥ ራሱን ታምዬ ነብስን ይማርልን ገና ነበርክ እግዚሃብሔር የወደደውን አደረገ አይሳሳትም እንዳሁም ጌታ ይወደዋል እንዲ በዘር ሳንከፋፈል መጠራቱ 😭

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 года назад +5

    አቤት መመሳሰል ጎበዝ የአባቱ ልጅ በርታ ካሙዙ እናመሰግናለን መልካሙ ሰው

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Год назад +4

    በርታ አይዞህ አባትህን በጣም ነበር የምወደዉ ዘፈኑ ልብ ይገባል ። የወለደ አይረሳም

  • @hannazecarias5297
    @hannazecarias5297 Год назад +1

    ዳግም ትምራት ደስታ በጣም ጎብዝ ነህ እግዛብሄር ኣምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🙏❤️❤️

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 года назад +4

    አባትህ አልሞተም አንተን ተክቶልናል እንዴት ደስ ይላል አባትህን ባንተ ውስጥ አየነው ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እንወድሀለን አረ ebs ትለያላችሁ ታምራትን በህይወት አገኘነው❤️

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Год назад +3

    ታምራት ወላሂ ልጆች አሉት ደስ ብሎኛል ማዲንጎ አፈወርቅ የኔ መልካም ምናለ አንተም ብዙ ልጆይ ቢኖሩህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማድየ መቼም አረሳህህህ😭😭😭😭😭

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 2 года назад +6

    ታሜ መቸም የማንረሳው ወድማችን ነው ደግሞ አተን ተክቶልን ስለሄደ ደስብሎናል በርታ ጠክር ካተብዙ እጠብቃል

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +72

    መውለድን የመሰለ ምን አለ ፈጣሪ የተሻለውን ያድርግልህ ትልቅ ደረጃ ድረስ ትንሹ ታምራት ❤️❤️❤️❤️

    • @tenuabe2327
      @tenuabe2327 2 года назад

      መውለድ እንዲ ደሰይላል እገግዛብሔር ያሳድግ

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Год назад +9

    የእውነት፣ebs የታምራትን ሰላቀረባቹ እናመስግናለን፣🙏🙏🙏♥

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 года назад +9

    ዳግዬ የኔ አባት ከመዝፈንህ ውጪ ስርአትክ አነጋገርህ በጣም ደስ ይላል ልጄን ነው የምትመስለኝ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +3

    ታሜ አልሞተም አምሳያዉን ልጁን ተክቶዋል ዳግዬ በርታ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 года назад +11

    መወለደ ለዚህ ለዚህ ነው የሚጠቀመው 🥰🥰 ደሞ መለኩ አባቱን ቁረጥ😍 እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳመረው🥰🥰🥰

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 года назад +16

    ታሜ የልጅነቴ ትዝታ 😥😥😥

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Год назад +7

    በህይወቴ እስካሁን ድረስ ከውስጤ ያልወጣው ሀዘን የታምራት እና እዮብ ሞት ነው ነብሳቸውን ይማረው

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +36

    ስነስርአቱ በጣም ደስ ይላል ዘማሪ ብትሆንልን ምኞቴ ነው 👈🇺🇸

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 Год назад

      በጣም እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናዉ ለሰዉ ልጆች በሙሉ ጤናችሁን ይስጣችሁ እኔም በልብ ህመምተኛ እየተሰቃየሁ ነዉ

  • @user-yu4bf9qq4y
    @user-yu4bf9qq4y 2 года назад +99

    ነፍሱን ይማርልን ታሜ ያንተ ነገር ሰቀቀን ነው ነፍስህን ይማርንል ዘፈን መቼም።ሀፂያት ቢሆንም ግን ሁሌ አስተውሳዋለሁ

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 Год назад +2

    ደስ የምል እረሱን ተሜን ስለያሁ የዉስጤ ሀዘኔ ተከሰልኝና ደስስስስ አለኝ እስክ በትንሹ እንደኔ የተሰመችሁ ወደለይ

  • @user-xl2gf6rw4z
    @user-xl2gf6rw4z 2 года назад +35

    Tamrat Desta he was one of my favorite singers Rest 🪦 in Comfort brother you always remembered 🙏

  • @mikiaelshimels7163
    @mikiaelshimels7163 2 года назад +3

    ዳግም ታምራት ደስታን ስላየነው ደስ ብሎኛል እራሱን ነው የተካው ደስ ይላል ታሜ ነብሱን ።

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 года назад +9

    ቅዳሜ ከሳዓቶች እግዚአብሔር ያክብራችው የእውነት መልካም ስራ ነው ከናንተ ቀጥሎ ካሙዙ ካሳ ሊመሰገን ይገባል የእውነት ጓደኛው ወዳጁ ነህ ለታሜ ዳግም ለታሜም ለካሙዙም ልጅ ነው በርታልን

  • @happyman3387
    @happyman3387 2 года назад +4

    ከታምራታ ደስታ ዘፈኖች የሚመቻኝ ሐኪሜነሽ በጊዜ ያተወጣላት በካሴት ዘመን ነበራ በጣም ይመቸኛል

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Год назад +2

    የአባቱ ምትክ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 Год назад +2

    የሞት መዳኒቱ መውለድ ይባላል ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ በርታ ትንሹ ታሜ😘😘

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +40

    እዉነትም ዳግም ቁርጥ ታሜን ደግሞ ደስስስ የሚል ፈገግ ያለ ልጅ ነው

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 года назад +3

    እውነትም ዳግም እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
    ታሜዋ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት💔😥

  • @jamaneshi399
    @jamaneshi399 Год назад +1

    ታምራት በጣም የምወደዉ የማከብረው አርቲስት ነበር 😭😭😭😭

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 2 года назад +10

    እውነትም ዳግማዊ መልካም ስነ ምግባር ያለህ መልካሙ አባትህ ሁሌም በልባችን ውስጥ አለ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አሜን

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +9

    ታምራት አልሞተም ፈጣሪ ይርዳህ የተረጋጋ ልጅ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Год назад

    ዳግምዬ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ውብ ምርጥ አነጋገር ምርጥ ፈገግታ!!!
    እውነት የአባቱ ልጅ ታምራት ደሰታ አልሞተም በእግሩ ተክቱ ያለፈ ጀግና አባት

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 2 года назад +2

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ቁጭ ታሜን ይገርማል ተክቶ ነው ያለፈዉ በርታ ኣይዞክ በጣም ነው የምወድህ 🇪🇷🇪🇷

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +2

    ዳግም ታምራት ፈጣሪ ስኬትህን ሁሉ ያሳካልህ ከሙዚቃ ሁሉ የታምራትን ነው አሁኑን ድረስ ሳልሰለች ማዳምጠው ዳግም በጉጉት እንጠብቃለን ወድማችን😍

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 2 года назад +4

    እውነትም ዳግማዊ ታምራት!!! ደስ ይላል ታምራት አልሞተም እንኳን ተወለዳቹ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Год назад +3

    እዉነትም ዳግም ታምራት ስምን መላእክ ያወጠዋል አሉ ታምራት አለ አሁንም አድናቂዉ ነኝ ሙዚቃዎቹ እወዳቸዉ ነበር ትዝታ አለብኝ እናም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያባቱ ልጅ😍

  • @amesalemegenasa614
    @amesalemegenasa614 2 года назад +8

    ፈጣሪ ይመስገን በልጆች መባረህ እንዳንተ አይነት ብሩክ ልጅ ነህ በርታ መረጋጋትህ እጅግ የሚገርም ነው በአንተ እድሜ ለሌሎች አርአያ የምትሆን ነህ ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @abesema4572
    @abesema4572 2 года назад +2

    ቁጭ ታምራት ነው የሚመስለው በቃ ታሜ አልሞተም እንኳም አንተ አስቀመጠልን ማመስገኛው ነህ ዳግም እንወድሃለን በርታ ታሜ አንረሳህም ነፍስህ በገነት ያኑርልን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +4

    ያሳድግህ ያስብከውን ሁሉ ያሳካልህ አባትክ አልሞተም ተክቷል 😘😘😘ስለጋበዛ ችሁልን እናመስግና ለን ቆንጆ ድምፅ አለህ በርታ 🙏🏽🙏🏽

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 2 года назад +7

    ታሜ ሞቱ ሁሌ አዲስ ነው እግዚአብሔር የፍቀደው አደርገ እግዚአብሔር ልችቹ እግዚአብሔር ያሳድግለት ዳግም በርታ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +34

    የኔ ቆንጆ እደዚ እድግ ብለህ ደሞም ለተሻለው ለውጥና እድገት ደርሰህ ማየት ምኞቴ ነው በነገራችን ላይ ታሜ አልሞተም እደሌሎች አርቲስቶች ጊዜውን በመዝናነት አላበከነም ቶሎ ቶሎ ነው እራሱን የተካው ታሜ አሁንም አልሞተም ጀግና በርታ♥♥♥

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +63

    የሀገራችን ወጣቶች ከሱ ከታሜ መማር ያለባቹ ከመዝለል እደዚ በጊዚ ሀገርን የሚረከብ ዘእራስን መተከት ከሱ ተማሩ ታሜ ነብሰህን በአዐደገነት ያኑርልን ።

    • @mekdesmekdes5907
      @mekdesmekdes5907 2 года назад +1

      እረ ሙልጭ ካመዘላዘል ክክክክ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 2 года назад

      ትሳደቢው የለ🙄😁😂😁😂

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Год назад

      @@mekdesmekdes5907 😃😃እውነት በጣም ደስ ስላለኝ ነው ያው አዳዴ በሆነ,በኖረ ብለሽ የምትመኚውን ነገር ደሞም ያለመኖሩን አያወቅሽ እደዚ ደሞ እድግ ብለው ብቅ ብለው የአበታም ይሁን የእናትን ስም ማሳት ደስ ይላል ታሜ በባህሪው ከመዝፈን ውጩ በጣም ጨዋና ዝምተኛ ብዙ መናገረሰ የማይፈልግ ሰው ነው ለዛ ነው ቆንጆ♥♥♥

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 11 месяцев назад +1

    ሁሉ ነገሩ ታሜን ነው የሚመስለው ዳግም በርታ በጣም ግሩም ድምፅ እውነትም ዳግማዊ ታምራት እንጠብቃለን ስራዎችህን አስደምመን ::

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 года назад +3

    ቀዳሜዎች እናመሰግናለን ይህን የምንወደውን ሁሌም ሞቱ የእግር እሳት የሆነብንን የምንወደውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ታምራት ልጅን እና እሱን ማስታወስ ስለቻላቹህ። ሁሌም እንቆቅልሽ ነው ሞቱ ሮጦ ያልጨረሰው ታምራት ደስታ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን 🙏 ። ልጆቹንም እግዚአብሔር በመንገድ ይምራቸው። ከልብ እናመሰግናለን እውነትም ዳግም ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዲሉ ሁለመናው አባቱን ነው የሚመስለው።
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዳጊዬ

  • @imaan2449
    @imaan2449 2 года назад +7

    ያአባቱ ልጅ እደግ ያሠብክበት ያድርስክ አባትክ በአንተ ዉስጥ ይኖራል 😊🥰

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 года назад +1

    ዳግም ታራት እንደስህ ነህ በእውነት ታሜ ዛሬም በሂወት ያለ ነው እሚመስለኝ ዳግሜ በርታልን አንተን ስለሰጠን ታሜ ሁሌም አለ ከኛ ጋር

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 2 года назад +1

    በጣም ነዉ እምወደዉ ዘፍኝ ነበር
    ነብሱኑ በገነት ያኑራት እሱን የእዉነት ከመዉደዴ የተነሳ ቅጥል ሰሜ ታምራት ነበር እምባለዉ
    ዳጊ በርታ

  • @rahelhaileadwa6509
    @rahelhaileadwa6509 2 года назад +27

    ታሜየ ነብስህ ይማር 💔🙏
    እንተ ድማ ጤና እና ዕድሜ ይስጥህ💘

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 2 года назад +30

    መውለድ ዋጋ አለው በእውነት ቢያንስ በስሙ የሚጠሩ ልጆች አፍርቷል

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 года назад +1

    ተሜ እኮ አልሞተም ዳግምዬ የኔ ጎበዝ መልካም እድል የአባቱ ልጅ 😍😍😍😍😍

  • @yebhd717
    @yebhd717 2 года назад +4

    ምርጡ ነህ በርታ ታሜ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 Год назад +1

    የኔ አባት ከዘፈኑ ጎን ለጎን ሌላ ትምሕርቶችንና ከዘፈኑ ከምታገኛት ፈራንካ (ሳንቲም ) አስራትሕን የኔ ብጤ ደሐወችን አግዝበት በድብቅ " ቀኝ እጅ ሲሰጥ ግራ እጅ አይይ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ። ዘፈን ሐጢያት ነው ስለሚባል ለምወዳቸው ዘፋኞች ስለሚያሥጨንቀኝ ቢያንስ እንደመፍትሔ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ...

  • @kemertube8826
    @kemertube8826 2 года назад +2

    የታሜን ልጅ በጥሩ ሁኔታ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ድምጽህ ያምራል በርታ ጎበዝ

  • @desalegnwedebo4711
    @desalegnwedebo4711 2 года назад +8

    ታሜ ምርጥ ሰው ነፍስ ይማሪ ጀግና ነው በርታልኝ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +4

    እግዚአብሔር እኮ ለሁሉም መላ አለው ችግርም ,ደስታም ሲኖር ምክንያት ሳያበጂ ሁሉ ነገር አይከስትም, አይወስድም!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 года назад

      Tekekel! "SAYSEGES AYETALAM!"👊👍🙏

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 Год назад

    ወንድሜ በጣም ነዉ የምወድህ ተወዳጁ አባትህ ከማረፉ በፊት ጌታን ተቀብሎ ነበር እና እድሉ የሚሆነዉ እንደ ጥበቡ ወርቅዬ ነበር እና አልሆነም በዚህም አዝኛለሁ እና አንተም ወደ ጥበቡ ወርቅዬ ጠጋ ብለህ ጌታን ብታገለግል የዘላለም ህይወት ብታገኝ ይሻልሃል። ወሬ እንዳላረዝም እና ሰዎችን በዚህ ጌታ በሰጠህ በሚያምረዉ ድምፅህ ወደ ሲኦል ከምትነዳቸዉ ወደ ሰማይ እንዲገቡ ብታግዛቸዉ ይሻላል❤️❤️❤️❤️

  • @jemalkemal912
    @jemalkemal912 2 года назад +6

    አቦ በጠም ደስ የምል ፍልቅል ልጅ ነው

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад +8

    የአባቱ ማስታወሻ🙏

  • @fufutube8144
    @fufutube8144 Год назад +1

    እውነትመሰ ዳግም ታምራት ወላሂ
    እንደው ፈጣሪ ካሰብክበት ያድሬስህ እኛ የታምራትን ምትክ በትክክል አግኝተናል አንተም ምትክህን አስከትል ጀግናው

  • @rehanayutube2866
    @rehanayutube2866 2 года назад +2

    እኔና አንተ በአንድ ሳምንት ውስ ነበር አባቶቻችንን ያጣነው ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ፈጣሪ ይርዳህ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад +2

    የታሜ ሞት የዘላለም እመሜ ነው ያማል ዝም ብቻ😭😭

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 2 года назад +9

    አባትህ በጣም ነበር የምንወደው ነፍሱን ይማረው አተ በርታ

  • @susutube6227
    @susutube6227 Год назад

    ሱባሃን አላህ ያባቱ ልጅ መውለድ ለዚህ ነው ሚጠቅመው ለካ እኔ እራሱ ታምራትን ያየሁ ነው የመሰለኝ