Ethiopian Music : Dagmawi Tamirat ዳግማዊ ታምራት (ይሆን እንዴ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethiopian Music : Dagmawi Tamirat ዳግማዊ ታምራት (ይሆን እንዴ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2022: Minew Shewa Entertainment.

Комментарии • 2 тыс.

  • @hasetlove5111
    @hasetlove5111 2 года назад +1032

    ውለዱ ልጅ በልጅነት የሚባለው ለዚህ ነው ሁላችሁም ወልዳችሁ ልጆቻችሁ እናተን የሚያስጠሩ ይሁኑላችሁ🙏 እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በአል 🙏
    ዳግም ቆንጆ ስራ ነው በርታ👌

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад +7

      አመሰግነናል የወለድነው እኩያ ልጁ ያለን 🙏🙏🙏

    • @XoMicheal
      @XoMicheal 2 года назад +2

      💜💜

    • @dagemyimenuteferadagemyime822
      @dagemyimenuteferadagemyime822 2 года назад +4

      መውለድ ማሰደግ ብቻ መታደል ነው

    • @tigisttamene7209
      @tigisttamene7209 2 года назад +3

      🙏🙏🙏

    • @kadejaawol3639
      @kadejaawol3639 2 года назад +7

      መውለድ ጥሩ ነው ግን ልጅን መልካም ሥራ አሥተምሮ እንደማለፍ ለገሀነም ሚያበቃ ሥራ አውርሶ
      ማለፍ የለብንም
      ዘፈን በየትኛውም እምነት ገነት የሥገባል ሲባል አልሠማሁም

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +597

    መዉለድ ለካ ጥቅሙ ይሄ ነዉ የአባቱ ልጅ ታሜን የምሰማዉ ያክል ነዉ የተሰማኝ ታሜያችን አልሞተም አለ😭በርታልን ዳግማችን❤❤🙏

  • @ebrolalatube3456
    @ebrolalatube3456 2 года назад +383

    ማነው እንደኔ ይሄን ስራውን አባቱ አይቶለት ቢሆን 💔
    ብሎ የተመኜ ዳግም ታምራት ደስታ😭

    • @mamushdesta3484
      @mamushdesta3484 2 года назад +2

      Me

    • @mitu4533
      @mitu4533 2 года назад +3

      Eny maryamn 😭😭😭😭😭😭

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 года назад +9

      እኔም ማርያምን ታሜን በጣም ነበር የምወደው እሱ የሞተ ሰሞን ዘመድሽ ነውዴ እስከምባል ድረስ ነበር ያዘንኩት ልጆቹን ሳይ ተፅናናሁ አሁን በጣም ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርሰው በልጅነት መውለድ ጥሩ ነው

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 2 года назад +2

      እንደማመር

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@msaleyoutube3395 eshi

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 2 года назад +174

    This young man has a wonderful voice like his father. We are in Sudan🇸🇩 We loved his father's songs very much. We hope that his soul rests in peace in heaven🤲

  • @onelove9558
    @onelove9558 2 года назад +81

    ካሙዙ ምርጥ በክፉ ቀን የታሜን ልጆች ምድረ አርቲስት ዞር ብሎ ባያያቸውም መጠለያ ሰጠክ ሙሉ አልበም ለታሜ ልጅ እየሰራክለት እንደሆነ ሰምተናል ጥሩ ስራ ነው በርታ በኤሊያስ መልካ ላይ የጨከኑ በታምራት ደስታ ልጆች ላይ ቢደግሙት አይገርመንም

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 года назад +3

      ትክክል የኛ ሰው ሲኖርህ ነው የሚያጨበጭቡት

    • @Aberostube3222
      @Aberostube3222 2 года назад +1

      👌👌👌👍

    • @petirosetanu6458
      @petirosetanu6458 2 года назад +1

      ዳግም ታምራት ደስታ
      አዲስ አልባም ይዞ ሲመጣ
      አቤት የኔ ደስታ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    በታሜ ማረፍ ልቤ ተሰብሮ ነበር አሁን ተጠገንኩ ዳግዬ የአባቱ ልጅ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 💚💛❤👍👌

  • @DrMamule10
    @DrMamule10 2 года назад +359

    I’m from Uganda 🇺🇬 love you so much Ethiopian my brothers and sisters
    Jung forever ❤️❤️

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 2 года назад +186

    ታሜ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ማስታወሻ ትቶልን በመሄዱ ክብር ይገባውል
    ልጅየው እድግ በልልን::

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 года назад +2

      እውነት ኑው

    • @yeshiabebe8936
      @yeshiabebe8936 2 года назад +2

      Wow wow wow kalat yansegnal tnshu tamrat dagiye betam arif sra srat yalew beteseb wst menor metadel new B.c erasn betesebnm yakoral

    • @zuzuhulegbechannel235
      @zuzuhulegbechannel235 2 года назад

      ፕሊስ ሰበስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @mehdi3194
      @mehdi3194 2 года назад

      @@zuzuhulegbechannel235 ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @semsem4563
    @semsem4563 2 года назад +57

    I am from eritrea .good job .amazing voice like your father keep it up 🙏🇪🇷

  • @sebli5024
    @sebli5024 2 года назад +27

    በስመአብ እዉነትም ዳግም ታምራት ድምፁ መልኩ ሁሉ ነገሩ ቁጭ አባቱን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ የኔ ጀግና መልካም እድል 👌😘😘😘

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +285

    ዳግም ታምራት ያባቱ ልጂ እንኳን ደህና መጣህ ድምፅ መመሳሰል ሁሉ ነገር ቁርጥ ታሚን አሪፍ ስራ ነው በርታ ዳግም😍😍😍

  • @yonatanniguse9465
    @yonatanniguse9465 2 года назад +184

    እውነትም ዳግማዊ ታምራት😍 ያባቱ ልጅ😘 ለአንተም እንጀራ! ለእናትህም ደጋፊዋ ሆነሀል በርታልን💪

    • @bezbek4253
      @bezbek4253 2 года назад

      There is many ways of revealing the worst form of poverty and the messed up social dynamics as the result. Parents, and Minew Shewa shame on you! Social Responsibility is a civilized thing to do! This is not age appropriate and shows how backward the mindset is! Success is not only collecting cheap coins, its holistic! Education, finance, good health, spiritual life, family life, social life and responsibility goes hand in hand for one to become really successful! Parents....shame on you!

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 года назад +27

    ታምራት ደስታ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነበር እሱን የሠማሁ ያህል ነው የተሰማኝ 💔

  • @gelilabyk7733
    @gelilabyk7733 Год назад +10

    ዳጊ በጣም ደስ ይላል የምር ❤ካሙዙ እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ያልተዘመረልክ ጀግና ነክ

  • @petirosetanu6458
    @petirosetanu6458 2 года назад +11

    ዳግም ታምራት ደስታ
    አዲስ አልባም ይዞ ሲመጣ
    በዚያን ጊዜ አቤት የኔ ደስታ።
    አይዞህ ዳግም ሁሌም ቢሆን ከጎንህ ነን!

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 2 года назад +56

    የ ሟት ምዳኒቱ መውለድ ነው Thank you KAMU , for bringing this teenage to shine out . We know all the support you do . And Dagemawi has a nice tone of his dad . It’s a wonderful start. Keep it up the good job . የ ሟት መዳኒቱ መውለድ ነው !!!!

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 2 года назад +38

    እንኳን ተወለድክ በአንተ ውስጥ ታሜን እናያለን ። እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግህ የምስኪኑ ታሜ ልጅ ። ታሜ አልሞተም።

  • @abdiyassin364
    @abdiyassin364 2 года назад +35

    በጣም የተለየ ስሜት ነው የተሰማኝ በአዲስ ነገር በዚህ ደረጃ መምጣት ቀላል አደለም በርታልን ምርጥ ዜማና ግጥም ምርጥ ድምፅ. ካንተ ብዙ ይጠበቃል. ዳግም ታምራት የሚለውን ትርጉም አሁን ነው የገባኝ በርታልን

  • @Ghionmaleda
    @Ghionmaleda 2 года назад +246

    love ትግራይ ❤
    i love ኣማራ ❤
    i love ኦሮሞ ❤
    generally i love ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤❤👈

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 2 года назад +3

      በቀሉ ነሽ?😏

    • @afitube6220
      @afitube6220 2 года назад +14

      ኢትዮ ውስጥ ሶስት ቤሄር ብቻ ነው እንዴ ያለው 🤔🤔🤔 ለማንኛውም ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ፀጋየመቀሌልጅ
      @ፀጋየመቀሌልጅ 2 года назад +2

      @@afitube6220 yaw 3 chin nan la Ethiopia menkara ya eyayan iko naw 😞😂😂😂😂

    • @keyreiehamdela6531
      @keyreiehamdela6531 2 года назад +2

      😂😂🙏🙏

    • @Alem917
      @Alem917 2 года назад

      ሆ ስንት ወረኛ አለ አቦ አሁን ይሄ ለትግራይ ህዝብ ምን ይረባዋል እንደቅጠል እየ ረገፈ ዝም ብላችሁ ኣሁን i love you የኣንደበት ድለላ

  • @semhalfkr8710
    @semhalfkr8710 2 года назад +1

    Weyne Be Egziabher Sim Betam New Yewededkut Madamet Lakom Alchalkum Wuddddd New Yarekut Des Sil😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @አድሥአለምወርቁ
    @አድሥአለምወርቁ 2 года назад +49

    ልጅ በልጅነት የሚባለው ለዚህ ነው ዳግም አባትህን አስጠራህ ዋው የአባቱ ልጅ 😍😍😍😍

  • @sebezTube1
    @sebezTube1 2 года назад +62

    እውነትም ዳግማዊ ታምራት የታሜ አድናቂዎች የት ናችሁ👍👍👍👍

  • @maleda.
    @maleda. 2 года назад +20

    ተመስገን አምላኬ ! እኔ ብዬ ነበር ታምራት ደስታ አልሞተም !!! 😭😭😭ዳጊዬ አንተ ዉስጥ ታሜን በደንብ አየዋለዉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ክፉ አይንካህ በርታ ፡፡

  • @helinasahile4054
    @helinasahile4054 2 года назад +12

    ስምን መላክ ያወጣዋል የ ታሜ ዳግም በ መልክም በድምፅም ደግመህልናል በርታልን ዳግማችን

  • @teferageleta4982
    @teferageleta4982 Год назад +2

    ይደግ ነው የምባል በርታ!

  • @cinderellalulu6215
    @cinderellalulu6215 2 года назад +13

    ወይኔ ዳጊ 😭😭😭😭ግጥሙን ሳይሆን ድምፅህን ነበር የምሠማው እና ታሜ እራሱ ነው የመሠለኝ እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በርታልኝ የኔ ሞክሼ😍 ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 года назад +110

    ለመለው የተዋህዶ ቤተሰብ እንኳን ለደብረታቦር አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሀገረ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 2 года назад +2

      ቤተሰብ እንሁን ወንድሜ

    • @tolasaatube1270
      @tolasaatube1270 2 года назад +2

      Yes So to me bro

    • @sababerhe2404
      @sababerhe2404 2 года назад +2

      Amennnn

    • @nabsoqabso2773
      @nabsoqabso2773 2 года назад +1

      ኢትዮጵያ ማለት ከ ሀገረ ኢንድ የመጣ ሰም ስሆን ስያሜው ደግሞ በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም ሀይማኖቶች ሙስሊም ክርስቲያን ፕሮቴስታንት ኦሮሞ አማራ ትግራይ ደቡብ ሱማሌ አፋር እና ለሎች ማለት ነዉ

    • @Beka_G
      @Beka_G 2 года назад

      @@nabsoqabso2773 🙏

  • @creativehands8476
    @creativehands8476 2 года назад +41

    ምርጥ ስራ ነው ገንዘብ, ዝና እንዳያታልልህ በታሜ ያዘነውን በአንተ ልንካስ ነው ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው ለአላማህ የፀናህ ሁን 👏👏👏👏👏

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 2 года назад

      እናቱ ለዘፈኑ ነው እግ.ር የሚያፀናው እረ እንተሳሰብ መዝሙር መሠለሽ😂😂😂😂😂

  • @tsegayzeray605
    @tsegayzeray605 Год назад +1

    ሁሉንም ነገሩ ቁርጥ ኣባቱ ይመሥላል ታምራት ኣለሞተም ብንል መጋነን ኣይሆንብንም።👌ካንተ ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን ግን ኣደራ ልልክ እምፈልገዉ ዘረኝነት እና የፖለቲካ ስራዎች(ዘፈኖች)በሂወትክ ዉስጥ እንዳታስገባ ወንድሜ።በተረፈ ድምጽክ ሁሉ ነገርክ ተመችቶኛል እድሜ እና ጤና ይስጥክ።🙏👌🥰🥰🥰ከትግራይ

  • @mariamichael4416
    @mariamichael4416 2 года назад +11

    He sound just like his father. I am very happy for you and your beautiful family. Your father was one of my favorite singer. Thanks God , to see you doing great. I wish you the very best. So much love from Eritrea 🇪🇷 💞🙏. We are behind you as always. Great job. Please keep up. ❤️❤️

  • @tewahidotube123
    @tewahidotube123 2 года назад +53

    እዉነትም ዳግማዊ ታምራት ታሜ አልሞተም ሁሌም በልባችን ዉስጥ ይኖራል 🥺ዳጊዬ በርታ ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን💜

  • @yohanes814
    @yohanes814 2 года назад +5

    ጥሩ ስራ ነው ግጥሙን የሰራው ሰው እጅግ አስተዋይ ነህ በእሱ እድሜ መባል ያለባቸው ቃላትና ሀሳብ ነው እንዲገልጽ ያደረከው ብራቮ በተረፈ በርቱ ይበል የሚያሰኝ ጅምር ነው

  • @peaceforall8032
    @peaceforall8032 2 года назад +30

    I am sure his dad is smileing from heaven ❤❤ nice 👍

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 2 года назад +1

    The little boy Tmirat Desta son ,good music i hope for the future no 1 musician.

  • @fasikawmebrahtu3224
    @fasikawmebrahtu3224 Год назад +5

    ታምራትን በአንተ ውስጥ አይተነዋል እውነትም ዳግማዊ ታምራት ድንቅ ስራ ቀጥልበት😍😍😍🙏

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 2 года назад +20

    ሰውነቴን ውርር የሚያረገኝ እኔን ብቻ ነው 🥹 እግዚአብሔር ትልቅ ነው ታሜ ድጋሚ እንዳየንህ ነው ይሚቆጠረው እውነትም ዳግም!!!!!!!!!!!

  • @በድርያጓልሽረ
    @በድርያጓልሽረ 2 года назад +8

    መውለድ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰 አይይይይ እቺ አለም ጎበዝ እውነትም ዳግማዊ ታሚ እንወድሃለን ።ሰላም ላአገራችን🥺🤲

  • @fentayeassefa3022
    @fentayeassefa3022 2 года назад +50

    ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቆንጆ ስራ ነው ❤️❤️

  • @chalagorfe9419
    @chalagorfe9419 2 года назад +2

    ዋው ትምህርት አልሞተም 👌👌👌👈👈👈💪❤✍️

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 2 года назад +19

    ትክክለኛና እውነተኛ ሙዚቃ ነው። ገና እድሜያቸው ለፍቅር ያልደረሱ ልጆች ስለ ፍቅር ሲዘፍኑ ስሰማ ፍቅር መቀለጃ እንደሆነ ይሰማኝ ነበር። ዳግማዊ ግን እድሜውን የሚመጥን ሙዚቃ ነው የዘፈንክልን። በጣም ደስ ይላል። በተለይ በዘመኑ የሂፓፕ በሽታ አለመለከፍህ ደስ ብሎኛል። የኛን ሙዚቃ ስለዘፈንክ ደስ ብሎኛል። ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ፣ ስጡት አምልማሎ ይፍተል እንደ እናቱ። የእውነት ታሜ አልሞተም። ከዚህ ያዘፋፈን ስልት ሳትወጣ አባትህን መስለህ ብትቀጥል ደስታየ ነው።

  • @አንድሀገር
    @አንድሀገር 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሜ አልሞተም።
    ታምራት ደስታ በጣም ልባችን ከሰበረን መጥፎ ዜና የሱ ሞት ነበር እሄው ዛሬ ልጅህ አንተን ተካህ ታሜ ልጅህ አኮራን ።
    በገነት ትኑር ነብስህ።
    እደግ ዳግምየ

  • @qubee-tech
    @qubee-tech 2 года назад +12

    ዳጊ እድግ በልልን!
    ጸባይክና ስነመግባርክ ገራሚ ነዉ። ያስታዉቃል

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 года назад +18

    አላህ ለኛም ወልደን እራሳችን እምንተካ ያረገን ያልወለድነ በሙሉ

  • @fyoribaraki8875
    @fyoribaraki8875 2 года назад

    ዋው ስምን መልአክ ያወጣዋል ነው የሚባለው
    እውነትም ዳግም ታምራት በጣም ደስ ይላል ታሜን ሁሌም ባንተ እናየዋለን ምን አለ እሄን አይቶ በነበር

  • @fatoumamohamed6443
    @fatoumamohamed6443 Год назад +1

    የኔ ወድም አይዞህ በርታ ለወዳጅ ለጠላት ነህና መድሀኒት መኩሪያችን ነህ ዳጊየ እንወድሀለን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound 2 года назад +2

    ተመልካቾች ልብ ብላችሁ ተመልከቱት እራሱ ታምራት ደስታኮ ነው፡፡ ነብስ ይማር ታምዬ እንኳንም ወለደክ፡፡ ሁሌም እናስታውስሃለን!!!!
    ልጅህ ዳግም ደግሞ ስምህን ሲያስጠራ ዘመኑን እንደሚኖር ምንም ጥርጥር የለኝም!!!! ምርጥ ስራ ነው፡፡

  • @ታሜዉስጤነው
    @ታሜዉስጤነው 2 года назад +5

    የኔ አባት የ ደግ እና የፍቅር ሰው ልጅ እንኳን ለዝህ አበቃህ ቃላት የለኝም የ ታሜ ቦታ ስለ ተካ እናመሰግናለን 🙏 እዉይ ማዉለዲ ደጉ ❤😍😍🙏

  • @malefia-music
    @malefia-music 2 года назад +28

    ሞት እንደ ታሜ አስደንግጦኝ የሚያውቅ አይምሰለኝም ክፉ ሀዘን ተስምቶኛኝ ነበር አንድም እድሜው ገና መሆኑ ሁለተኛም የልጆች አባት በመሆኑ እግዚአብሄር ይመስግን ለዚህ ደርሰህ በማየታችን መጽናኛ ሆነሃል ተመስግን

    • @zuzuhulegbechannel235
      @zuzuhulegbechannel235 2 года назад

      ማለፊያ ደምሪኝ ደመርኩሽ

    • @bezbek4253
      @bezbek4253 2 года назад

      There is many ways of revealing the worst form of poverty and the messed up social dynamics as the result. Parents, and Minew Shewa shame on you! Social Responsibility is a civilized thing to do! This is not age appropriate and shows how backward the mindset is! Success is not only collecting cheap coins, its holistic! Education, finance, good health, spiritual life, family life, social life and responsibility goes hand in hand for one to become really successful! Parents....shame on you!

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Год назад +1

    የኔ ጌታ በርታ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 года назад +7

    ወይ ግሩም! ሙዚቃውን ስሰማ ታምራት ደስታን እያስታወስኩኝ ወደ ኋላ መለሰኝ, ቆንጆ ስራ ነው በርታ ገና ብዙ ታስደምጠናለህ ልጅ ዳግም

  • @XoMicheal
    @XoMicheal 2 года назад +21

    ደስ የሚል ድምጽ, ቅላፄ 💜

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ዳጊዬ ምርጥ ስራ ነው የአባቱ ልጅ ታሜን ደገምክልን በርታ አይዞክ ትልቅ ደረጃ ደርሰክ እንደማይክ ተስፋ አለኝ ጎበዝ የታሜ ማለፍ ልባችንን ቢሰብረውም አንተን ተክቶልናል♥️

  • @elianamammo2957
    @elianamammo2957 2 года назад +9

    I don't know why i really cried when I think about Tamirat Desta. Generation continued with The Tame Legacy. Best Work.

  • @ወይዘንድሮ-ዀ2ፐ
    @ወይዘንድሮ-ዀ2ፐ 2 года назад

    ፈጣሪ ያግዘህ የኔ ወድም እውነት ዳግማዊ ታምራት ነው የሆንክብኝ የአባትህ ድምፅ ናፍቆኝም ነበር አሁን የሱን ታታሪነት ደግመህዋል

  • @emuyena997
    @emuyena997 2 года назад +2

    ዳግምዬ የታሜ ምትክ እንኳን ደህና መጣህ ዳግም እንደ አባትህ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ የማይረሳ ሙዚቃ ካንተ እንጠብቃለን በርታ ጎበዝ

  • @visitmotherland-ethiopia8949
    @visitmotherland-ethiopia8949 2 года назад +7

    አንደኛ....አንደኛ ጉደኛ ዘፈን ነው። በርታ የኔ መልከ መልካም ልጅ።

  • @daniaschalew3541
    @daniaschalew3541 2 года назад +20

    ምርጥ ሙዚቃ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ታሚ አልሞተም

  • @martatube5156
    @martatube5156 2 года назад +3

    ታምዬ ሁሌም በውስጤ ነክ ዳግም ታምራት መጣልን በጣም ነው የሚመሳሰለው ድምፃቹ መልካም እድል ትንሹ ታሜ

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 2 года назад +2

    ዳግም የተባልከዉ በምክንያት ነዉ፣ ልክ እንደ ታሜ የሚያሳዝን ድምጽ፣ ልብ የሚተረክክ። ዳግሜ Ur Dad is watching over you from Heven!!

  • @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ

    በጣም ከማድንቃችው የሙዝቃ ባላሙያውች አንድ የሆንው ታሚ እውነቴ በጣም አዝኝ ነብር ያውመ አሙሞቶን ስስማ በጣም አዝኝነብር ግን እግዝቤሕር ይመስገን እንትን ድንቅ ልጅ ስጥቶን ነው ያርፍው በርታ

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 года назад +5

    የአባቱ ልጅ። ምርጥ ፈጠራ።
    ኧረ ጉድ ነው አቧራው ጨሰ፤
    ከአባቱ በላይ ልጅየው ባሰ።
    መውለድ ሸጋ ነው።ሞትን ያሸንፋል!!!ታሜ ነፍስ ይማር !!!ዳግሜ ገና ብዙ ተአምር ታሳየናለህ!!!

  • @ቃልኪዳንየእናቷ
    @ቃልኪዳንየእናቷ 2 года назад +7

    የታሜ ሥጦታ💔
    እንኳን ደህና መጣህ ዳግዬ ቁጭ አባቱን ድምፁ ሁሉ ነገር እሰይ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድም አለሜ🙏🥰

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

      ቃልየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @zenbabatv-9535
    @zenbabatv-9535 2 года назад +5

    ልዩ ነው ከጠበኩት በላይ... የ ጀግና ልጅ ጀግና ነው በርታልን ዳጊዬ

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 года назад +1

    መዉለድ ደጉ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ bless you dagm

  • @habesha782
    @habesha782 Год назад +1

    One of best songs.

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 2 года назад +6

    ይሄ ሙዚቃ እደወይን
    ጣሙ ቀስ እያለ ነው እሚታወቀው
    👌👌👌
    ድቅ ስራ 🔥🔥♥️♥️♥️

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 2 года назад +27

    የሞት መድሃኒቱ መውለድ የሚባለው እውነት ነው ለካ ዳግማዊ ታምራት እትልቅ ቦታ ያድርስህ የአባትህ ልጅ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 2 года назад +5

    እንባየ ፈንቅሎኝ ወጣ! ያጣናዉን ጣምራት በድጋሜ ስላገኘን ደስ ብሎኛል

  • @enuhailu5833
    @enuhailu5833 2 года назад

    ትንሹ ታሜ ,,,,,,,,ኡፍፍፍ,,እንደዚ ቢያይክ ብዬ ተመኝው😍😘😘😘 ለኔ ታሜ አንደኛ ከማንም ማላወዳድረው

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад

    ዳግዬ ምርጥ ስራ ነው ሙዚቃ ማዳመጥ ከተውኩ ብዙ ጊዜየ ነው ያንተን ግን ደጋግሜ ሰማሁት እድግ በልልን የኔ ሸበላ የአባቱ ልጅ

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 года назад +4

    ሀሪፍ ሰራ ነው በተለይ ቀረፃው ትምህረት ቤት አካባቢ ቢሆንና በኢኒፍርም ቢሆን የእውነት የተለየ ሰሜት ይኖረውነበር ያው ልጅ ሰለሆክ እዛ አካባቢ ቢሰራ ሀሪፍ የሚሆን የመሰለኛል አሁንም ሀሪፍ ምርጥ ሰራነው ዳግም እውነተም ዳግም

  • @achaluir9232
    @achaluir9232 2 года назад +159

    The first person

  • @gfcgg1036
    @gfcgg1036 2 года назад +6

    ታሜ አልሞተም አለ😘 እደዚያ ነው የተሰማኚ😢 ጀግና የአባቱ ልጂ በርታልኚ ዳግም ቆንጆ ገራሚ ነው 👌

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 2 года назад +1

    ልጅ ሚደርስ ነገር ምንም ዬለም እዚ አለም ለይ😍ዝናም ሀብትም ጠፊ ነው ልጅ ግን መተኪያ ነው።

  • @youtubedusalon2267
    @youtubedusalon2267 Год назад +1

    ይህን ዘፈን በጣም ወድድኩት❤❤❤❤

  • @tsinumedia
    @tsinumedia 2 года назад +23

    ታሜ ነብስይማር የምር አልሞትክም የአባቱ ልጅጅ
    መልካም እድል ዳጊ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ebrhimmhamd8531
    @ebrhimmhamd8531 2 года назад +7

    በጣም ደስየሚል ነው በርታ ዳግምዬ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጀግናው ያባቱ ልጅ ወድጀዋለሁ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎶👌💪💜💜💜💜💜🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 года назад +4

    ሊጀማምረኝ ነው ቁ 2 👌 የምሳሳልህ ዳጊዬ የታሜ እንወድሃለን እሺ የኔ ጌታ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад +1

    ታሜን አስታወሠኝ ሥቅሥቅ ብዬ አለቀስኩ ታሜ አልሞትክም በልጅህ የክብር ቦታህን አግኝተሀል ዳጊዬ የአባትህን ስም እንደገና ከፍ በማረግህ ክብር ይገበሀል ቀሪ ዘመንህ የሥኬት እንዲሆን እመኛለሁ ።የታሜ ናፋቂ ነኝ ከእየሩሣሌም።

  • @betytilahun6722
    @betytilahun6722 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ። ታሜ አሁንም አልሞተም ። በዚሁ ቀጥል ❤❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ።

  • @keronemshaw2424
    @keronemshaw2424 2 года назад +28

    Simple yet it’s the kind that tells u story like father like son ur dad would be so proud of u n how far u have come☺️

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg 2 года назад +23

    ጎበዝ በርታ ያባቱ ልጅ እኛም ከጎንህ ነን 💚💛❤

  • @ቲጂYouTube-l6v
    @ቲጂYouTube-l6v 2 года назад +7

    መልከም እድል ትንሹ👌

  • @lunyjockkai7388
    @lunyjockkai7388 8 месяцев назад

    The great gene from the Desta his family, he has wonderful sound like his dad............ We love you boy stay on and it's your talent too like you dad

  • @እሙፍቅር-ሠ6ሸ
    @እሙፍቅር-ሠ6ሸ 2 года назад +1

    የአባቱ ልጂ በጣም አሪፍ ዜማ ነው ወይ መመሳሰል ድምፁ ሁሉ ነገር በቃ ታምራት አልሞተም በህይወት አለ ምናለ አባትህ በህይወት ቢኖር እንዴት ይደሰት ነበር አሪፍ ዜማ ነው የበለጠ እጠብቃለሁ ታሜ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 2 года назад +16

    በጣም አሪፍ ነው ታምራት ደስታ ነብስህን ይማረው ልጅህን ተከተሃል

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      መሲየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @powerr2112
    @powerr2112 2 года назад +7

    ጀግና የጀግና ልጅ ያሳድግህ እድሜህ ይርዘም ወንዶም ታሜን አስታወስከኝ

  • @betelbteklehaimanot1920
    @betelbteklehaimanot1920 2 года назад +5

    Amazing incredible song keep it up wendme very good for rembrance of tamrat desta like your dad have good voice betam gobez edme na tena ysteh 😍😍😍😍😍😍 big respect from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dawitabate8181
    @dawitabate8181 2 года назад

    Dagi btam nw dess ymilew ምርጥ ዜማና ግጥም ምርጥ ድምፅ

  • @freweiniteklemariam8055
    @freweiniteklemariam8055 2 года назад +4

    I love tamye music and job son keep his legacy darling from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yabuyemerkatow_1216
    @yabuyemerkatow_1216 2 года назад +4

    ድምፅህን መጀመሪያ እንደሰማሁት ታሜን የሰማው ነበር የመሰለኝ ዳግማዊ ታምራት respect🙏🙏🙏

  • @ሳራየአልሰኔእናት
    @ሳራየአልሰኔእናት 2 года назад +17

    መልካም እድል የአባቱ ልጅ!🥰

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ሳሪ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ እህት

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ሳሪ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ እህት

  • @jemalyesuf4323
    @jemalyesuf4323 2 года назад +4

    ባንተ ዕድሜ ሳለን በታሜ ዘፈኖች ነበር ፏ ያልነው ሃይስኩል ያኔ በደጉ ዘመን ። የደንቡን ላደርስ !!!!

  • @surathehabesha
    @surathehabesha 2 года назад

    መዉለድ ለካ ጥቅሙ ይሄ ነዉ እውነትም ዳግማዊ ታምራት😍

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 2 месяца назад +1

    Dagim you are a natural

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +11

    ዋው በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @Ethio-11
    @Ethio-11 2 года назад +4

    Thank you 🙏 I just keep listening this amazing young singer ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @albertanstian5586
    @albertanstian5586 2 года назад +11

    I am from germany i love african music

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +1

    ተስፍ የተጣለብህ ወጣት ነህ። ያባቱ ልጅ ዳግም ተወለደ ታምራት የሁላችን ልብ ውስጥ ነው እንወድሀለን ታሜ😥❤❤❤❤

  • @temutemu3725
    @temutemu3725 2 года назад +2

    harif sera new my bro bereta egziabehar erejim edema yiseteh