Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኛ ውቦች የኛ ጄግኖች አማራነት ምንም ቢሉ አማራ በማንነቱ የሚኮራ ልዩ ፋጡር ውብ አስታዋይ የራሱን እጂ የሰው የማይፈልግ ካልነኩት ካልደረሱበት አይነካም ፈጣሪውን አክባሪ ነው የኛ ልዩዎች ሰላማችሁ ይብዛልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
እኛ እራያወቺ ነገም ዛሬም አማራነ ን ወድያሀሬልጆቺ ዉድየራያልጆቺ በርቱልን እኛ እራያወቺአማራ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹👌 እኛ ወሎየወች ኣማራ ነን፡፡
ራያ ሀገሬ ለምለሚቱ ምድር ውበት ቁጅና ከራያልጆች የራያ ህዝብ ግን ልማት የለውም የአማራ አመራሮች አስቡበት አድ አማራ
ደምሪኝ እህት
እዉነትነው ወሎማለት እራያነው በጥቅሉአማራነን እናትይመቻችሁ
ደምሪኝእህት
ወሎዎች አይዞን አሁን እግዚያብሄር መከራችንን ሁሉ ተመልክቷል ና ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቀን💚💛❤
እናት አገሬናት ብለህ አስተዋውቅ የአማራ ልጅነኝ ኩሩ ኢትዮጵያውያን ቆፍጣናው አማራ በላቸው እራዩማ እራያ አማራ ነው አለም ያውቃል
ራያ አዘቦንም ጨምሩ ራያ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ኦሮምኛ ይናገራል ሦስቱንም ቋንቋ ይናገራል ነገር ግን በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም አማራን የሚወደውም አማራ በሰው ልጆች ነፃነት የሚያምን የማንንም ባሕል የሚደግፍ እንጂ የማይቃወም ስለሆነ ነው።
አተወላወሉ አማራ ነኝ በልጅ መወላወል ለአማራ ልጅ አይሰራም
💚🙏💚 በጣም ጡሩ ሓበሻ ሙሉጭ ያለ ባህላችን ቁንጂና ቤት ኣይዞሽ 🇪🇷👍👍👍
ወሎ እራያ 🇪🇹🇪🇹💪💪💪
ኑሩልኝ እራያዬ ሺ አመት ኑሩልኝ
ቁንጅና ከውበት አድሎ የሠጠው ወሎ
በርቱሥለልቦናቸው።ተጎዲቶል።እራያወልቃይቶችነ።ደህናነው።በርቱ።በቁምተቀበረውነውየኖሩት።ያማራሚዳያ።አሁነደህናእየሠራችሁነው
እራያ ሀገሬ ከፍ በይልኝ በረቱ የራያ ጀግኖች🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
ኣሜንንን 🤲🤲🤲💝
ትግሬዎች ዱባይም ሆነ ሌላ ቦታ ባሀል ቡድኑን የሚወስዲት ሊያሸረሙጧቸው ይሆናል እንጂ ለሌላ አይደለም
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መጀመሪያ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ሞላ ብዙ ጋዜ ፈለኩህ አላገኝሁህም ቁጥርህ ጠፍቶብኝ ነው ይህን እምታነብ ከሆነ ቁጥርህን ላክልኝ በጣም ተጨንቄ ነበር ሀቂቀተን ግን አልሀምዱሊላህ ብዙ ጌዜ ፈለኩህ ባገኝሁት አጋጣሚ ግን ላገኝህ አልቻልኩም አሁንም ደግሜ እምልህ ካየኽው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አደራ ወንድሜ ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ እኔ ቱት
ክበሩልን ወሎ እራያዎች
ደምሩኝ
እኔ እምለው እነዚህ ምናቸው ነው ትግሬ የሚመስለው ወገኖቼ ፍረድ
ትግሬ አይደሉም አማራ ናቸዉ እኔ ራሴ ራያ ቆቦ ስለሆኑኩ ነዉ አቃቸዋለሁ
@@zewuditugetahun2223 በጣም ነው የሚገርመው
@@wedikiltemareb9855 ቅማላም ትግሬ
ኧረ ምናቸዉም ከትግሬ ጋ አይገናኝም አቦ ዝም ብለዉ ነዉ
እራያእራዩማለምለምሚቱአገሬ
ውድድድድድድድድ እራያ እራያ እራያ ዛሬም ነገም እራያ ውድድድድ
የኔውዶች ስታምሩ ባህላችነን አስታውቃችኋለሁ እናመሠግናለን ብዙ መስዋእትነት ከፍላችኋል ሁሉም ሊስተካከልላችሁ ይገባል
ዋውውውውኑሩልኝ💋💋💋💖💖💖💖💖💖💖💖
ውዴ
@@mastwale..704 የምወድሺ💖
Rarya rayuma ya amgarw madar fikrochi 💚💛❤
በርቱ
እሰዪ፣እራያወቺ፣አምሮባቺሁ፣ተዉባቺሁ፣በማየቴ፣በጣም፣ደስተኛነኚ፣ደስታቺሁ፣ደስታየነዉ፣ዉብ፣አማራወቺጀግናወቺበርቱልን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛💚❤💛💚❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የራያ ባህል በጣም ያምራል ከፍትፊቱ ፊቱ የራያ ሠዉ ደግ እደሆነ እሠማለሑ የባሕል ልብሣቸዉ በጣም ይመቸኛል ሐገር ሥገባ እገዛለሑ
ኧኧ እኔም በሱጦታ እሰጥሻለሁ ከወደድሽው ባህላችንንን
@@lubabalubaba6703 እሽ ደሥ ይለኛል እህቴ በጣም ነዉ እምወደወ
@@አበበችየአማራይቱልጅ አብሽሪ ኢትዮጵያ ስንገባ እንጎናፀፋል
@@lubabalubaba6703 እሽ እህቴ
@@lubabalubaba6703 ወላሂ እኔም ሥወደዉ ማይማያ እንኳን ሀገር ቤት እንደሆንኩ ገዝቸ ነበር ቀሚሡ ይቀረኛል ደግሞ ሥመለሥ ኢንሻአላህ ሥወዳቹ አላህ ሀገራቺንን ሠላም ያርግልነና መጥቸ ኘያቺሗለሁ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇨🇬እራያወች ውዶቼ ሊደገፉ ይገባን መንግስት ሊደግፋቸው ይገባን
Yene konejo beretu egeziabehere yetebekachichu💚💚💚💛💛💛❤❤❤
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ
ወይ ለዘፈን ባህል ምድራዊ ነው እንጂ ሰማያዊ መሰላችሁ ዘፋኝነት ኃጢአት ነው ።ሲወል እንዳገቡ🤔🤔
ሰታምሩ: የኛ: ውቦች: እንወዳችሁዋለን: ሳላማችሁን: የሚነሳ: አላህ: ያጥፈው።ሰው: ተወልዶ: ባደገበት: ሀገር: መኖሪያ: ያጣል
ለምለሚቱ ሀገሬ እራያ ኑሪልን
ደምሪኝ
ጎበዝ እራያ ወሎ ነው ይህን ቀን አሳያችሁ ጂንታው አፉሮ
ኑሩልኝራያውድድድድ❤❤❤❤❤
ራያወች ደሞቸ
የራያ ኣላማጣ ታሞ ነበር ያሊከው (ሓለፎም ባራንቶ ይባላል)። ኣገሬ ሰላምሽ ይብዛ የራያ ኣላማጣ ልጅ ነኝ ። ራያየ ሰላምሽ ይብዛ🤲🙏 ስታምሩ😍💝ስደት ያደከመኝ ከርታታዋ እህታቹሁ ነኝ 💔😢
አይዞኝ እሕታለም ያልፍል
@@አበበችየአማራይቱልጅ እሽ ኣሜን(3) 🤲ይሁን ይደረግልን ኣመሰግናለሁ 🙏
አይዞሺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር በስላም ለሀገርሺ ያብቃሺ
@@tigesttigest1798 ኣሜን 🤲) እሽ ኣመሰግናለሁ 🙏
ስንት ራያ ነው ያለው? የቱ ነው ወደ ትግራይ የተካለለው ንገሩኝ በናታቹ ለማወቅ ፈልጌ ነው
😍😍😍😍😍😍👍👏👏👏👏👏👏
አይ ዎያኔ 30 ሞት ይሙት ይህን የመሰለ በራሱ የሚተማመን ህዝብ ትግሬ ለማድረግ መሞከር ዎያኔ በበታቺነት ስሜት የሚሰቃይ መሆኑን ያሳያል ቺፈራው ያዝ አርጉና ተደራጅ ገና ብዙ የቤት ስራ አለ
ይመቻችሁ አይዝችሁ💚💛❤
ስውዳችሁ ራያየ ትችላላችሁ በጣም
የኔ ዉድ እህት አፍታምየ እደትነሽ እንኳን አደረሳችሁ 👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐
ራያወች በርቱልን
በርቱል ውዶቼ
ራያየ ለምልሚልኝ አቦ ክፉሽን አልስማ
ወይኔ ቀጭኗ ሥታምር እኔን ትመሥላለች 😂👌🇪🇹
ራያ
እነሸጋዋ የተዋበዉ የራያ ብሃል 👑🙏💖💋
የኔ ውዶች 😘😘😘😘😘😘
ዊይ ስ ታምር እባካችሁ ስልክ ቁጥሯን ተባበሩኝ የራያዋን ቆንጆ
😆😆😆😆😆
ክክክክክክ እናፍላልግልህ እንዴ አንተው ከጅለሀታል መስል
😍😍❤❤👍
አቤት ራየ ደጋጎቹ መንደር
💚💛♥👍👍👍
ምልልስ!
Inee yallgebany iraya ina welloo And Ayiidellem inde?
በርቱልንእራያወችውድድነውእማረጋችሀ
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
የኛ ውቦች
የኔማሮች አይዞንሁሉምያልፋል
ውዴ ደምሪኝ
ሸጋይቱ ሀገሬ ውድድድድ
ዋውውውውው!!!!!
ውድድድድድድ
Sehr sehr gut
ዉድድ የኔወቹ
ስታምሩ
ታምራላችሁ
ሚስቴ የራያ ሴት በሆነችልኝ
አብሽር፣ትሆናለች
የሚገርመው ልጁ የለበሰው ቲሸርት ባንዲራ የማ ነው?
የባህል ልብስ ነው ባንድራ የለውም
የምን ባድራ ነዉ የወሎ ጎረምሶች የሚለብሱት የባህል ቲሸርታቸዉ ነዉ
ሸጋ የሸጋ አገር አራያ እራዩማ
Mula yanesaw kireta aschekoy melis yishal mengist Lisemachew yigebal
Mule( Mulugeta) enkon des aleh enezih Erkus JUNTAwoch endezih endemibedluachihu egna wodemihal ager yalenew Amharawoch yawoknew ke 2008 akababi jemero nw enezih erkus armenewoch Lemecheresha geze eytekebru nw ayzon.
ዘፈን ይብቃ ወደፈጣሪ እጃችሁን ዘርጉ ዳንኪራ ይቁም
@@african8846 በለው ደግሞ እግዚአብሔር ሲመሰገን ቀናህ ? አበሳጨህ ። ይቅር ይበልህ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ። ልቦና ይስጥህ ጌታ እማ ሁሉም ቦታ ነው የሚመሰገነው ። አንተ ስመሰግርንከው አላመሰገንከው ። ሁሉን የፈጠረ ነጻ አውጥቶሀል ። እንደቸርነቱ ። እንደዳስንኪራችን ቢሆን አንድም ሰው አይተርፍም ነበር ።
ዘመድኩንን እየለመንኩ ነው በሀገራችን ወንጌክ እንዲሰበክ ዳንኪራው ላይ በልክ እንድናደርግ ። እኛ በዘለልነው በጠገብነው ምስኪኑ ገበሬ አንገቱ ይቀነጠሳል ለሀጣን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል
@@african8846 እኔ ጻድቃን ነኝ አልስልኩም እንደው በዚህ ስኣት እንኳ አምላካችንን እናመስግን ለሁሉም ጊዜ አለው ለዘፈንም አሁን ህን ዘፈን ማየት ያሳቃል ለያውም እንዲህ ህሽባችን በየቀኑ ደሙ እየፈሰሰ ። አንተ ደግሞ አትመርጥልኝም የት መሄድ እንዳለብኝ ሁሉም ይኔ ነው ። ጋሽ ጽንፈኛው። እኔ እኛ ዘፈኑን ቀንሰን ወገኖቻችን ከመታረድ ቢድኑ ብየ ነው። አንተ ግን ጠማማ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት አስቀናህ ። አመሰገንከው አላመሰገንከው እሱ ስላክ ነው ለኛ መከራችን ቢያጥርልን በማሰብ ነው። አየህ አንተ ዮቲዮቡንም መከልከል ፈለክ አገር ብመጣ በዱላ ብለህ የምታባረኝ ክፉ እንደሆንክ ታስታውቃለህ
@@african8846 ክክክክክክ ወይ መልስ
Mule arada yimechih enante Raya Kobowoch degmo nekaneka belu yetebedelu Wondmochachihun enkon beselam metachihu bilachihu Tekebelu Hulachihum enwodachihualen.
ኢጭ
Wshetam
የኛ ውቦች የኛ ጄግኖች አማራነት ምንም ቢሉ አማራ በማንነቱ የሚኮራ ልዩ ፋጡር ውብ አስታዋይ የራሱን እጂ የሰው የማይፈልግ ካልነኩት ካልደረሱበት አይነካም ፈጣሪውን አክባሪ ነው የኛ ልዩዎች ሰላማችሁ ይብዛልን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
እኛ እራያወቺ ነገም ዛሬም አማራነ ን ወድያሀሬልጆቺ ዉድየራያልጆቺ በርቱልን እኛ እራያወቺአማራ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹👌 እኛ ወሎየወች ኣማራ ነን፡፡
ራያ ሀገሬ ለምለሚቱ ምድር ውበት ቁጅና ከራያልጆች የራያ ህዝብ ግን ልማት የለውም የአማራ አመራሮች አስቡበት አድ አማራ
ደምሪኝ እህት
እዉነትነው ወሎማለት እራያነው በጥቅሉአማራነን እናትይመቻችሁ
ደምሪኝእህት
ወሎዎች አይዞን አሁን እግዚያብሄር መከራችንን ሁሉ ተመልክቷል ና ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቀን💚💛❤
እናት አገሬናት ብለህ አስተዋውቅ የአማራ ልጅነኝ ኩሩ ኢትዮጵያውያን ቆፍጣናው አማራ በላቸው እራዩማ እራያ አማራ ነው አለም ያውቃል
ራያ አዘቦንም ጨምሩ ራያ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ኦሮምኛ ይናገራል ሦስቱንም ቋንቋ ይናገራል ነገር ግን በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም አማራን የሚወደውም አማራ በሰው ልጆች ነፃነት የሚያምን የማንንም ባሕል የሚደግፍ እንጂ የማይቃወም ስለሆነ ነው።
አተወላወሉ አማራ ነኝ በልጅ መወላወል ለአማራ ልጅ አይሰራም
💚🙏💚 በጣም ጡሩ ሓበሻ ሙሉጭ ያለ ባህላችን ቁንጂና ቤት ኣይዞሽ 🇪🇷👍👍👍
ወሎ እራያ 🇪🇹🇪🇹💪💪💪
ኑሩልኝ እራያዬ ሺ አመት ኑሩልኝ
ደምሪኝ እህት
ቁንጅና ከውበት አድሎ የሠጠው ወሎ
በርቱሥለልቦናቸው።ተጎዲቶል።እራያወልቃይቶችነ።ደህናነው።በርቱ።በቁምተቀበረውነውየኖሩት።ያማራሚዳያ።አሁነደህናእየሠራችሁነው
እራያ ሀገሬ ከፍ በይልኝ በረቱ የራያ ጀግኖች🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹
ደምሪኝ እህት
ኣሜንንን 🤲🤲🤲💝
ትግሬዎች ዱባይም ሆነ ሌላ ቦታ ባሀል ቡድኑን የሚወስዲት ሊያሸረሙጧቸው ይሆናል እንጂ ለሌላ አይደለም
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መጀመሪያ ደስ ብሎኛል ስላየሁህ ሞላ ብዙ ጋዜ ፈለኩህ አላገኝሁህም ቁጥርህ ጠፍቶብኝ ነው ይህን እምታነብ ከሆነ ቁጥርህን ላክልኝ በጣም ተጨንቄ ነበር ሀቂቀተን ግን አልሀምዱሊላህ ብዙ ጌዜ ፈለኩህ ባገኝሁት አጋጣሚ ግን ላገኝህ አልቻልኩም አሁንም ደግሜ እምልህ ካየኽው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አደራ ወንድሜ ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ እኔ ቱት
ክበሩልን ወሎ እራያዎች
ደምሩኝ
እኔ እምለው እነዚህ ምናቸው ነው ትግሬ የሚመስለው ወገኖቼ ፍረድ
ትግሬ አይደሉም አማራ ናቸዉ እኔ ራሴ ራያ ቆቦ ስለሆኑኩ ነዉ አቃቸዋለሁ
@@zewuditugetahun2223 በጣም ነው የሚገርመው
@@wedikiltemareb9855 ቅማላም ትግሬ
ኧረ ምናቸዉም ከትግሬ ጋ አይገናኝም አቦ ዝም ብለዉ ነዉ
እራያእራዩማለምለምሚቱአገሬ
ውድድድድድድድድ እራያ እራያ እራያ ዛሬም ነገም እራያ ውድድድድ
የኔውዶች ስታምሩ ባህላችነን አስታውቃችኋለሁ እናመሠግናለን ብዙ መስዋእትነት ከፍላችኋል ሁሉም ሊስተካከልላችሁ ይገባል
ዋውውውው
ኑሩልኝ💋💋💋💖💖💖💖💖💖💖💖