#ነጃት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • #ነጃት ከስንት ድካም በሗላ #ስኡድ ገባች ደስ ሲል #ethiopia #abtube #ፍቅር #ሰርፕራይዝ #ስደት #ሶፊ #love #ለፍቅር

Комментарии • 79

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ገባች 😂😂😂😂 እንደው ጉደኛ ነች

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ አህለን ሰአዲያ ውዴ 🎉🎉🎉 እንኳንም በሰላም ገባች ይችን ልጅ ብንፋታት ጥሩ ነው ይህችን ልጅ የ ክፋት የዳረግናት ለዚህ ደረጃ ያደረስናት እኛው ነን ይበቃል እንተዋት እስኪ 😢

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    ለልጅቱ ዱዓ አድርጉላት አላህ ያስተካክላት እየተሳደባችሁ የሰው ሸይጧን አትሁኑባት አሏህን እንፍራ እሷን እድህ እያደረጋት የስድብ ስብስብ ነው!!

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад +1

      ትክክል

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Месяц назад +1

      እራሷ ባለጌ ስለሆነች ነው ማንም ስለሰደባት አይደለም ማሚዲያ ላይ ወጥቶ የማይሰደብ የለም መሰደብ ካልፈለደች ተደብቃ መኖር ካልሆነ ደግሞ ሁሉንም ስላ መኖርጂ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Месяц назад

      Tekekeli allhi matafo kimanigara atawa tabekina

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl Месяц назад

    መክረ መስሊም ክርስታን አይለም ማንኛውም ሰው መልካም ነግግር ይፈልጋለ አይሚረው ደስስስ እንደለው ሰለዚህ ለሁላችንም መልካም ነግግር ይስጠን ስደብ የሰይጣንነው የበለጠ ሰውን እሌላ ቦታ ውስጥ ያስገበል አይሚሮን ያዛበል ወደ መጥፎ አንጂ ወደደህና ሁለችንም መልካም ነግግር እንመከር በርች ሰአደየ የኔ መልካም ❤❤❤❤

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      ትክክል ❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 Месяц назад

    አላህ ደግሞ መልካሙን እርዚቅ ይወፊቃት

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      አሚን የኔ ቅን

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እንኳን በሰላም ገባች

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Месяц назад

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ ቁኒየ አለቀ የኔዉዲ እኳንሠላምመጣሺ አይነጁ በስትግዜገባቺ

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      አለሽ ግን ጠፋሽኮ ኢክሩዬ ተናፍቀሻል

  • @fatmaTaSam-ux9tl
    @fatmaTaSam-ux9tl Месяц назад

    ሰላም ሰላም ሰአድዩ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሺ በትክክል አንደአቺ ቀን ሀሳብ ያለው ያብዛልን ❤❤❤❤በርች አው ጡሩ ኮሜት ከፃፍን እውነት ነው አይሜሮዋ ጡሩ ነገር ይሰማታል ጡሩነገር በራሷ አንደሰማት ደሰ እንደላት እንደተቀየር ያረጋታል

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 Месяц назад

    ኡፍፍፍፍ ኧረ ወዲያ አሁንስ 😢😢 እስኪ እንተዋት በቃ ሰርታ ትብላ

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ Месяц назад

    አሠላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለን ሠአዲየ በርችልኝ ማሻላህ ነጁገባች
    ❤❤❤

  • @meditube8585
    @meditube8585 Месяц назад

    አህለን ሳዲየ🎉🎉🎉🎉ያረቢቢ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад +5

    ፈጣሪ ሆይ ጥሩ ኮመንት ፃፉ የሷ ነገር በምክር አስተካክሉ በተለይ ሙሥሊም እህቶች

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat Месяц назад

    በርቺ ዉዴ

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Месяц назад +1

    የተሳዳቢወች ነውር አይብ አደባባይ አልወጣም እናነው በተሳደቡበት ነገበአላህ ሥም እደሚጠየ ቁ አልገባቸውም ለሷም አላህ ሂድያውን ይጥጣት

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      @@aaysy6092 ትክክል አሚን

  • @ኡሙፎዚያዩቱብ
    @ኡሙፎዚያዩቱብ Месяц назад

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saedatubeh9353
    @saedatubeh9353 Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህት እንኳን ሰላምመጣሽ🎉🎉🎉🎉

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን እንዴት ነሽ ሳዳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ🎉🎉

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Месяц назад

    እንኳን ሰላምገባሽ🙏🙏

  • @እራህመት
    @እራህመት Месяц назад +1

    ደረሰችደ ይች ጉደኛ😂😂

  • @Hani-cm9nt
    @Hani-cm9nt Месяц назад

    አሠላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለን ሠአዲየ በርችልኝ እኮንሠላም ገባች
    ልልልልልልልልልል👍👈ሸር

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      ክበሪልኝ ውዷ

  • @YeshiworkTarekegn
    @YeshiworkTarekegn Месяц назад

    አይዞቸሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነዉ ቦታ አትስጫቸዉ ነጅ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Месяц назад +1

    ይች ልጂ ጎደኛ እንደ ፓንት መቀያየር ትወዳለች ቱ ደሞ በዚዲ መጣች

  • @suba5
    @suba5 Месяц назад

    ሴአዲየ

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      ሱባየ አለሽ ግን

  • @FatumaAbdu2
    @FatumaAbdu2 Месяц назад

    በሁለቱም ነው የደመርኩሽ ደምሪኝ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад

    ግን ጎበዝ ናት ወላሂ አግዟታል ወደ ቀልቧም ይመልሳት

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      በጣም ጀግና ናት አላህ ልቦናዋን ይመልስላት

  • @neimaawol4053
    @neimaawol4053 Месяц назад

    Majune sayehune shureta yezolate hedu

  • @sdad773
    @sdad773 Месяц назад

    ስሚማ ዎለየዋ አዋሪኝ በዉስጥ ዉዴ በአላህ

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад +1

      ቁጥር አስቀምጭ እሺ

    • @sdad773
      @sdad773 Месяц назад

      @@Seada333 ny

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman Месяц назад

    የቺ ለጀ ስዉ ያስፈለጋታለ ምካሪ ስብስብ አረጎ ያሚየዛት

  • @sifaanibekele7887
    @sifaanibekele7887 Месяц назад

    sadye enkan beselamm metash wud❤🎉

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247 Месяц назад

    አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰአዲዬ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ማሻ አላህ ደስ ይላል ካለፈው ተምራ ከሰራች

  • @AsFfg-o7c
    @AsFfg-o7c Месяц назад

    በየት መጥታ ነው?

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Месяц назад

      ባህር ነዉ አታያትም ተጎድታለች እኮ

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል Месяц назад

    እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ አህለን ሰአድ❤❤❤

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 Месяц назад

    መሸ አለህ ቶሎ ገበች

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ሰውነቷ ወልቅልቅ ብሎ ደግ ገባች

  • @ቢትአደምነኝያላህባሪያ

    ለማኝ እዲህ እዴለመድሽ እድሜሽን ሁሉ ለምኝ ባለየ አሰዳቢ ለምንም አጠቅሚ

    • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
      @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ Месяц назад

      የስድብ ሡሡ አለብሽ እንበል ??? ምን ለማለት አስበሽ ነዉ። ፊትም የኮመሽዉ አችሳኮኝ አቀሪም የአላህ ባሪያ ብለሽ እደዝህ መረዝ ቃል ስትናገሪ አታፍሪምምምም

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      ስድብ ጥሩ አደለም ከቻልሽ ምከሪያት !

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Месяц назад

      አሚን እንደሷ አይነት ቆሻሻ ሴት አይቸ አላውቅም

  • @zizuseid
    @zizuseid Месяц назад

    ሂጅ ከዚህ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Месяц назад

    ሰላምሞክሽየ❤❤❤❤❤

  • @ቢትአደምነኝያላህባሪያ

    አሽቀባጭ ሌሎቹ ስታስጠሉ

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen Месяц назад

    መቸም ልብገዝ 😅😅😅😅😅😅

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i Месяц назад

    አይዞሺ ከማለት አልፎ ቡዙ ነገር ተደርጎላታል አታሺቃብጪ ዙራ የረዶትን ሰዉ ነዉ የተሳደበችዉ አስያን እንኮን ባሎ ካፊር ነዉ አለች 1ሙስሊምን ካፊር ማለት ምን ያክል ከባድ እንኮን መሆኑን የማታቅ ባለጌ አዝለሻት ዙሪ ከስልምና ሀይማኖት ከበለጠች ከሶ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 Месяц назад +1

      Afshn zgi ewnetan new😂😂

    • @Seada333
      @Seada333  Месяц назад

      ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም እማ አላህ ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን

    • @ShshHehd-c6i
      @ShshHehd-c6i Месяц назад

      @@Seada333 በሀይማኖት ሲሆን ይከብዳል አላህ ልቦና ይስጣት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SheenaBh
      @SheenaBh Месяц назад

      Sharmuuxaa balgee 👹👹👹👹

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Месяц назад +2

    ወላሂሂሂ ኮሜንቶች ባለጌ ናችሁ አሁን ላይ ጥሩ ፊት ቢሰጧት ምናለበት በሷላይ ሸይጧንን እያገዙባትነውኮ ለምን ሀድስ አያነቡም. ስድ አደግ ሁላ. የመዳምን ንደት ይመጡና በኮሜት አፋቸውን ይከፍታሉ. እሷ ጤነኛ ላቶን ትችላለች ጤና ብቶን. መልካም የዋለላትን ዞሮ አሰድብም ነበር. 😢😢😢
    ነግ በኔ በሉ. እኛ ብቻ አዋቂወች አትበሉ. እደዝህ ክስት ብላ ሌሽ ይሰድቧታል የባሀር መንገድ ለራሱ ጫና አለው ረሱላችንን ተሳደበች ተቀጣችም አላህ ጋ ትተሳሰብ. ምን የስድብ ካብ አረጋችሁ አሳዳጊ የበደላችሁ ናቸሁ ተሳዳቢወች
    ከቻልሽ እህት ኮቢ አርጊና አድረሽልኝ😢😢😢