ከዚ ቀደም ወንድ አላዉቅም ጥሩ መቀመጫ አለኝ ትዳር ፈላጊያችን

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 93

  • @EmmanuelMulugeta-oz6pg
    @EmmanuelMulugeta-oz6pg 3 часа назад +1

    ጥሩ ስራ ነው ። በርቺ ፣ ግን ከመጠየቄ በፊት ምን ያህል ስኬት ኖሯል ።

  • @ManeEndager
    @ManeEndager День назад +3

    እንኳን በሚድያ የምታውቁትንም ጓደኛችሁን አግብታችሁ በተሳካላችሁ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +2

    እርሶ ሴትዬ ዝም ቢሉ ምድነው እንደው ፈጣሪ ግጣሞትን ስቶት ዝም ያስብልልን አሜን በሉ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +3

    በስማንያ አምስት አመታ ነው ሳራ የወለደችው

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 часа назад

    I was laughing when she said, she needs block man . Kkkkk

  • @abebemolla3666
    @abebemolla3666 21 час назад +1

    ሳራ አንችን የጥሩ አመለካከት አለሸ በተገቢው የኔ ፍላጎት ነው እድሜየ 39 ነው ሳሪን አገናኝኝ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +1

    የምትፈልገው መስፈት ትክክል ነው ግን ብሮ ቤተክርስትያን ውስጥ ይችን ሴት ካጣሃት ቲክታክላይ ታገኛታለህ የለችም

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад

    ምችት ይበልህ ልክ ብለሃል እግዚአብሔር መካማን ሚስት ይስጥህ እውነት ሳወራህ ነው

  • @yonashagos6940
    @yonashagos6940 День назад +1

    አረባክሽ ለሰውም ለሚዲያም ክብር ይኑርሽ። ፀጉርሽን ተይው

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +1

    እውነት እንደምታወሪው እውነት ከሆንሽ ከልብሽ ሚስት ናት

  • @tesfayegetahun8446
    @tesfayegetahun8446 День назад +1

    የእኔ እህት አስተሳሰብሽ ውስጥሽ የእውነት የትዳር ሰው መሆንሽን ያመለክታል እናም ለትዳር ስፈልጋት የኖርክ ሴት አንች ነሽና እንጋባ :: እድሜየ 48 - ቁ መቴ 1:80 ክብደት 78 የህክምና ባለሙያ ነኝ ከአሁን በፊት ትዳር ነበረኝ : የእኔ ጥገኝ ያልሆኑ ሁሉት ልጆች አሉኝ ::

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +2

    ሁልህም እጅ ወደላይ የትዳር መስፈርቱ ይሄ ነው

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +1

    ዝናሽ ይወራ አንቺ የኔ ምስት ፈልጌ ሳገኝሽ ላገባሽ ከቤት አንድ አካል አንድ አምሳል ልንሆን ባንድነት እንዳዳምና ሄዋን ልንሆን ዘፍጥረት

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 День назад +2

    Good entertaining . Thank you

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 16 часов назад

    ፕሮግራምሸ ደሰ ይላል ቀጥይበት እህት።እኔ የምፈልጋት ሴ አጠር ያለች ፀባየ ሰናይ የሆነች ከአሁን በፊት ወንድ ያላወቀች ብትሆንልኝ የበለጠ ደሰ ይለኛል።ካልሆነች 'ግን አጠር ብላ ቀጭን ያልሆነች ብትሆን ይመረጣል።የእኔ እድሜ ከ27 _40 ባሉት ውሰጥ ።ምኖረው እሰራኤል ነው።

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 День назад

    Shalom introduce me from CA USA please!🙏 I am Christian and humble and gentle man. We live by our conduct. From 30- 45.she must be with definite value family and love family. Thanks a million.

  • @ermiasbc1431
    @ermiasbc1431 5 часов назад

    አለሁ

  • @ILoveMySoon-co8qy
    @ILoveMySoon-co8qy 14 часов назад

    እውነት ከልቧ ከሆነ እኔም ሙስሊም ነኝ አገናኝኝ

  • @AddisTesgaye
    @AddisTesgaye 21 час назад

    ሳራን እፈልጋታለሁ እኔም ሙስሊም ነኝ የምኖረው አሜሪካ ነው

  • @tesfayegetahun8446
    @tesfayegetahun8446 День назад +1

    ቱቱ ስፈልጋት የኖርኩአት ሚስቴ ናት አጋቢኝ :

  • @KidanuMarye
    @KidanuMarye День назад

    ቱቱ እድየት ነሽ ሰላም ነው እኔ ትዳር እፈልግ አለሁ በጣም

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 17 часов назад

    I am looking for long relationships please.

  • @ALyohannes
    @ALyohannes 11 часов назад

    Baletedare nene gen true wendemena ehete eflgalhu betame ewentena wedje eflgalhu

  • @abebemolla3666
    @abebemolla3666 12 часов назад

    ጥሩ ነው ግን በተገቢወ አሰቢበት

  • @bizuyenega3283
    @bizuyenega3283 22 минуты назад

    ቱትየ እኔ ትዳር እፈልጋለሁ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад

    የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዬች ወንድ የለም ሴት የለም እያሉ የሚሰብኩትን ሃሰተኛ ስባክያንን ትታችው ልክ እንደነሳራ የእምነት እናቶች እራሳችሁን ዝቅ ብታደርጉ ታገባላችው

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk 12 часов назад

    እኔ አለሁ የምትፈልገው አይነት ሰው ሳልሆን አልቀርም

  • @helenemso32
    @helenemso32 День назад +1

    hy tutuka

  • @aklilugebre9178
    @aklilugebre9178 29 минут назад

    1

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 21 час назад +1

    የሴቱም:የወንዱም: ፍላጎት: ይገ ር ማል::ሁሉም:perfect ነ ው: የሚፈልጉት::ከየት: ይገኛል??
    ሌላ: አሜሪካን:አገር: የ ምትኖሩ: don’t bring from Ethiopia at all.
    Every body wants to come to America. መሸጋገሪያ:ነው:የሚያደር ጋ ችሁ:: you Amy say I am wrong , but I am telling you this is the fact.
    አሜሪካ:አገር:በቂ: ወንድ ም:ሆነ :በቂ:ሴት: አሜሪካ:አገር:አለ::የት: ይገኞሉ::ቤተ: ክር ስቲያንወ ይም:በሰው::

  • @DagnewDagnew
    @DagnewDagnew 2 дня назад

    እንዴት ነዉ ማገኝት ምችለዉ ቱቱ ?

  • @bizuyenega3283
    @bizuyenega3283 25 минут назад

    hihi
    ehitachen tirue sira nw ayzoshe

  • @AddisTesgaye
    @AddisTesgaye 21 час назад

    ትዳር ፈላጊ ነኝ

  • @selassie07
    @selassie07 21 час назад

    ሣራን ከጣልያን ፈልጌያታለሁ

  • @GidayNayzgi
    @GidayNayzgi 17 часов назад

    ንፉስ የማያስገባ፣፣፣ግጥም፣፣፣አለኝ።

  • @Phoenix-zhb
    @Phoenix-zhb 7 часов назад

    እሷ ከየት ነች?

  • @amaregedefaw2952
    @amaregedefaw2952 Час назад

    ጠርጥር ነው

  • @nebyouwoldetsadik4158
    @nebyouwoldetsadik4158 День назад +1

    ደላላ ነሽ እዴ

  • @abelmmmm3602
    @abelmmmm3602 15 часов назад

    Er bakese ena edema 47 new teru mest efelgalew

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 13 часов назад

    በደላላ የመጣ ትዳር ግን አይደብርም❓

  • @ILoveMySoon-co8qy
    @ILoveMySoon-co8qy 14 часов назад

    ሳራ ጋ አገናኝኝ

  • @EskinderGebreyohannes
    @EskinderGebreyohannes 17 часов назад

    ፀጉርሽን: ምን : አድርግ: ነው: የምትይው?
    አታፍተልትይው!

  • @mekonnenandarge1691
    @mekonnenandarge1691 9 часов назад

    I need a wife too

  • @endawekabite8125
    @endawekabite8125 День назад

    When is you live

  • @abebemolla3666
    @abebemolla3666 21 час назад

    አለን እንግባ ወይ

  • @HaileselasseMulu-wg5jb
    @HaileselasseMulu-wg5jb День назад +1

    Ke Switzerland

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 16 часов назад

    ጥሩ መቀመጫ ያለችው ሚስት በርጩማ ነች ማለት ነው?

  • @GetachewZemedkun
    @GetachewZemedkun 13 часов назад

    ሠላም

  • @EmbibalEmbi
    @EmbibalEmbi 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤ nice

  • @amaregedefaw2952
    @amaregedefaw2952 Час назад

    እምነትሽን አቌም ግልጽ ሃኝ

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 3 часа назад

    እውነቱዋነው ግን እየቀለደች ይመስለኛል

  • @ababaalamue2658
    @ababaalamue2658 11 часов назад

    ዋዉ ለኔ ትሆኚ ነበር ግን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንጂ

  • @temunega7221
    @temunega7221 День назад

    ከደብረ ታቦር እኔ ፍለካት

  • @TigistShimelis-x7y
    @TigistShimelis-x7y День назад +1

    ይህ የአንች ፈጠራ ነዉ እንጂ እንኳንስ የሰዉ ልጃገረድ የዶሮ ልጃገረድም የለም

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 День назад +1

      ሀሀሀሀሀሀ የለም ሀራም ሁኗል በቃ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 День назад +1

      ይችን የአረብ ሀገሯን እኔ ላግባት ሀቢቢቲ በፈለገችው ቦታዎች መኖር እንችላለን

  • @abebemolla3666
    @abebemolla3666 13 часов назад

    Selam new

  • @mekonnenandarge1691
    @mekonnenandarge1691 9 часов назад

    Hey

  • @EmamShiferaw-l5z
    @EmamShiferaw-l5z 22 часа назад

    እኔም እፈልግአለሁ

  • @ethiopiatikedem8719
    @ethiopiatikedem8719 12 часов назад

    ሠላም የምኖረው uk ነው የምትፈልጉ ሤት ትደውል

  • @Phoenix-zhb
    @Phoenix-zhb 7 часов назад

    ሱዳን አትሄጅም

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад

    እንዳቺአይነት ሚስት ብትገኝ ምቶ ግዜ ስርጌ ባገባት ምንም አይምስለኝም

  • @ethiovirtulaltour6604
    @ethiovirtulaltour6604 День назад

    tutuka Yeshalomn Adress Pls

  • @MOHAMMEDAHMED-f1w
    @MOHAMMEDAHMED-f1w День назад

    Enye eignore new yemeslew

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +1

    የነጭ ያዳልጣል ብለህ ነው የፈታሃት

  • @aklilugebre9178
    @aklilugebre9178 29 минут назад

    እኔ ግን እርሶዎን እፈልግዎታለሁ

  • @fisehahalefom7952
    @fisehahalefom7952 День назад

    hi

  • @workualeme5852
    @workualeme5852 День назад

    Kkkkkkkkkkkkk

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад

    ሂድ የለማኝ ልጅ ብናቤት ሂድና ፈልግ አስወጭው

  • @MkHi-w3p
    @MkHi-w3p День назад

    የምር ነው የሄ ነገር

  • @MOHAMMEDAHMED-f1w
    @MOHAMMEDAHMED-f1w День назад

    Yetaliyanunwan

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 21 час назад

    ምስት ልብበማልካም ሴትእፈልገለሁ

  • @MikrAddis
    @MikrAddis 2 дня назад

    Tutuye ere tey. Melshilgni

  • @Girgir-y8d
    @Girgir-y8d 21 час назад

    እኔ

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад

    እሱን አንተው ታስተምራታለህ እስፕርቱን ወኩን

  • @MelkamuAbewa
    @MelkamuAbewa День назад

    Yikahne lej negn yialcihwan lej selk kuter setuegn yimnorw

  • @mesfineshetu5401
    @mesfineshetu5401 День назад

    drama

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 15 часов назад

    ጫማ የምትገዙ ነው የምትመስሉት ።

  • @danieltiruneh4872
    @danieltiruneh4872 5 часов назад

    Stop touching your hair

  • @MOHAMMEDAHMED-f1w
    @MOHAMMEDAHMED-f1w День назад

    Kesara gar agenaguge please enye Muslim neg 🙏 kenye gar engbabalen