Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እባካችሁ በሳምንት አንድ ቀን ጨምሩ
በናታችሁ ይጨመር😢
ይጨመርልን በሳምንት 2 ጊዜ ይሁንልን
ከምራችሁ ነው ? ሳምንቱን ብናሰናስለው ብናብላላው አይሻልም ለመረዳት ግዜ ይፈልጋል አሁን ያለፉትን ክፍሎች አረሳችሁም?
ቀን ቢጨመርልን በእውነት የሁላችንም ሀሳብ ነው ስለምትቀበሉን ሐሳባችን አስቀድመን እናመሰግናለን
በሳምት አንዴ ልብ ብለን ካዳመጥነው ራሱ በቂ ነው ምክንያቱም ቀንዲል ሚድያም ግዜ አይኖረውም የተለያዩ መረሐ ግብረ በየቀኑ ስለሚለቅልን
በእውነት እንዲህ ጣፍጭ ትምህርት እየተመገቡ አለማመስገን ንፍግነት ነው፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፣ዘወትር በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቀው አዘጋጆችም በርቱልን።
ውይ አገላለፃቸው (አነጋግራቸው) እዴት እደሚጣፍጥ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት አገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሊቀ ሊቃውንት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዲያቆን በድሜ በጤና ይጠብቅህ ስንዱ እመቤት የሆነችን ቤተክርስቲያንን በእንዲህ መልኩ መግለፅ ምነኛ ሠታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥብን ይስጠን የምንሰማበትን የምናስተውልበትን የልባችንን ዓይን ያብራልን ፡፡❤❤❤ተመስገን ይህንን ያልከለከለን ይህን social media እንዲህ የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን፡፡
በጣም ይገርማል ቤተክርስቲያንን እውነት አናቃትም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮች በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ 🥰🙏🙏🙏🙏🙏 በረከታቸው ይደርብን 😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ትምህርት ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን ክብረት ይስጥልን ❤
ቃለ ሂወት የስምዓና መምህርና እግዚኣብሄር ናይ ኣገልግለትኩም ዘምን ይባርክ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆልን በእውነት ለአባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
ከማር ከስኳር የሚጣፍጥ ትምህርት እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሊቀ ሊቃውንት ሰማዐኮል እና ሊቀ ዲቆን ቀዳሚፀጋ የዛሬው ትምህርት ደግሞ በጣምጣፍጭ ነው ሊቀ ሊቃውንትንእባክህ ሁልጊዜ ያስተምሩን ጊዜ ካላቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን፫በኡነት ቃለሒወትን ያሰማልን 🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓💓🙏💓🙏💓
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ እና እንዲሁም ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ።
በእውነት በጣም ጥሩ መራግብር ነው እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም ይገባናል ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጣም የሚገርመኝ ሁል ግዜ አዲስ ነው ወንጌል አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ልዩ ገለፃ ነው አወይ መታደል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ ክብረ ብዓል አደርሳቹ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔ ይስጥልን፣ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!።
በእውነቱ ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን❤ ይህን ፕሮግራም ለምታዘጋጁትም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏🌹
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
በእዉነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነመምህርነ በእድሜ በጤና ያቆይልነ❤
መጣቹልን ናፍቆቶቼ እኔ አዛኝት ምስክሬ ከመምህራችን አንደበት የምትወጣው ቃል በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው የሚመስለው 😊 እኜ ጣፍጦኛል በደንብ አጣጥሙ የተዋሕዶ ልጆች አባታችን መምህራችን ወንድማችን ጸጋን በረከትን ያብዛልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን በፀጋ በእድሜ ያኑርልን ❤❤
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉 እድሜና ጸጋውን ይሰጥልን
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ግልፅ ያለ መልስም ት/ት ነው አንደበታቸው ጥዑም ነው ሁሌም ይጋበዙልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
እጅግ ድንቅ ትምህርት ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ጊዜዎን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎ መምህር❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏👏👏💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሔንን የተቀደሰ ቃለ እግዚአብሔር እንድሰማ የፈቀደልኝ መደኃኔአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን🙏እኛም በተሰጠን የልጅነት ፀጋ እነድን ኖር እና በተማርነው ትምህርት የምናፈራ ያድርገን ።ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ተባረክ በርታ እመቤቴ ታበርታህ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።ድንቅ ጥያቄና ማብራሪያ ነው።ጠያቂው ዲያቆን የብዙ ምእመናንን ጥያቄ በሚገባ ተረድተህ ስላነሳህለት እናመሰግናለን ።መምራችን ከድንቅ ማብራሪው በተጨማሪ ድምጹ ራሱ አይጠገብም።ቶሎ ነበር ያለቀብኝ።አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት።ሁሌም እስኪደርስ የምቸኩልበት ፕሮግራም ነው።
ቃለህዉት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን ❤❤❤
በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ይላልን አሜን❤❤
አሜንንን🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🧡
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያርግላቹ 🙏🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ🙏✝️
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እናመሠግናለን ሠምተን መንግሥቱን እንድንወርስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጥብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰዉ ያርገን እናንተን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ይመስገን 🙏ይኽን የምትከታተሉ ሁሉ ለጓድኞቻችሁ ሽር በማረግ አድርሱ አይለፋቸው ❤
ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ለመምህራችን ለ ሊቀ ሊቃውንት እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይዎትን ያሰማልን!!!ቀንዲል ሚድያ በጣም በጣም እናመሰግናለን!!! እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለምዕመናን መሠረታዊ የሆነ ትምህርት ስለምታቀርቡ እና ዘመኑን የሚዋጅ ስለሆነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ዲያቆን አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው አስፈላጊና ማወቅ ያለብን የስርአት ትምህርት ነው በርቱ ክፉ አይንካቹ
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎቶን ዘመን ያርዝምልን ከረጅም እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ስንት ትምህርት ተማርሁበት ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤❤
ቃል ሕይዉት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ሰመዓኮነ እንደርሶ ያሉ እፁብ ድንቅ መምህራን ስላለን ኦርቶዶክሳውያን እድለኞች ነን እንደዚህ በእውቀት የከበሩ መምህራንን ሁሌም ከፊት ማስቀደምን እንልመድ መምህር ክበሩልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ለኣባታኘን ቃለሂወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤️❤️በእውነት ቃላት የለኝም በጣም በጣም ይምገርም ትምህት ነው ጥያቄ የሆነብኝን ሁሉ ዛሬ ገባኝ እናንተን ይሰጣል እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን እንደ እንናንተ አይነቶችን ያብዛልን
በዚህ ሚድያ የሚስተላለፉ መንፈሳዊ ትምህርቶች በጣም በጣም እኔነቴን አገኝቸዋለሁኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሊቅ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እድሜ ጤና ይስጥልን ቀንዲል ሚድያን ያስፋልን
ሁሉ በሁሉ ምሉእ የሆነች ስንዱዋ እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምኔተ የመኖሬ ምክንያት አንቺ ነሽ በክርስቶስ ደም የከበርሽ ዘላሌማዊ ሠማያዊት ክበርልኝ እናቴ
ቀለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ ዕድሜህ መልካም ስራ መሥራት ❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
በእውነት የሊቀ ሊቃውንት የሕይወት ቃሉን ያሰማልንእንዲሁም ለወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የቀድል ሚዲያ እጂግበጣም ልዩ ሚዲያ ነው እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሑ እግዝብሔር 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
amen amen amen kalehyowet yasemalen memehere ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን
አሜን በናንተላይ አድሮ ያስተማርን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህርነ❤❤
ለምመህር ቃልዮት ያሰመልን አሜን ፀገውን ያብዛላቹ ካዚ በላይ እድታገለግሉ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
በጣም በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ,ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ሕወትን ያሰማልን አባታችን እዲሁም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ጥዑም የሆነ ትምህርት ነው በሰማው ፴ ፡፷፡ ፻ ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ፍጻሜአችኹን ያሳምርልን በጉጉት የምጠብቀው መርሐግብር እስከሚለቀቅ በርቱልን በጣም ደስ እያለኝነው የማዳምጠው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀንዲል ሚዲያዎች። ከፍለን እንኳ ልናገኘው የሚከብደንን ትምህርት እያስተማሪችሁን ነው። በርቱ፥ በሃይማኖታችን የሚያጸኑግሩም ዝግጅቶችን እያቀረባችሁልን ነው።
የማመሰግንበት ቃላት የለኝ ፍትሀ ነገስ የማንበብ እቅድ ነበረኝ የዚህ አመት እቅዴ ነበር ከነማብራሪያው እንድማር የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን::ሊቀ ሊቃውት በሚያምር አገላለፅ ግልፅ እና ቀለለ ባለ ምሳሌ የራቀንን አቅርበው ስለገለፁልን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጅ ሊቀ ዲያቆን ቃለሕይወት ያሰማልን ::
አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን። በጣም ጥሩ ትምህርት ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ መምህሮች
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
ለመምህሮችችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አባታችና ወድማችን ዲያቆን እረዥም እድሜ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው እናመሰግናል በዚህ ዙሪያ ጥያቄ አለኝ እኔ ገና የ5 ዓመት ልጅ ሆኘ እናቴ የለመነቻትን እኔ አንስቻለሁ ምክንያቱም በአጋጣሚ እናቴ በጊዜው አልነበርችም ነበር እና በናት ፋንታ ልጅ አንሳ ተብዬ አንስቻለሁ ትዝ የሚለኝ አዉራ ጣቴን ሲይዙኝ ብቻ ነው ሌላዉን አላስታዉስም አሁን አሁን አይደልም ትምህርት አንተዋወቅም 30 ዓመት ሙሉ በርግጥ በጊዜው እናቴ ነች አንዳንድ ነገር ስታደርግ የነበርችዉ አሁን እኔ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክር ስጡኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት ❤️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰምተን ተምረን ፍሬን እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አባቶቻችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
Egzabher yemesgen. Abatachen tselotachew bereketachew yadereben. Kale Hewitt yasemalen memher 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን እዲሁም ወድማችን ዳቆን ጸጋ በረከቱን ያዲልልን በእውነት ❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤናይጠብቅልን❤❤❤❤
ቃለሕይወት ይሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን
የኔ አባት የኔ ጌታ አመሰግንሀለሁ ተመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ወድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ም ይጠብቅልን ❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሊቀ ሊቃውንት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዲያቆን በድሜ በጤና ይጠብቅህ እጅግ በጣም ጥሩ መርኃ ግብር ነው በጉጉት ነው የምጠበቀው አስተዋይ ልቦናን ይስጠን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin memhire endihumi diyakon 😊❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛላቹ ከዚ በላይ ሚስጡሩን ይግለፅላቹ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን በእዉነት
ሰላም ለናተ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ 🙌🙏🥰😊
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን በርቱልን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ክርስትናን በተግባር ኑረው ሚያስተምሩን እንደርከወ ያለ አባት ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣ እናመሰግናለን❤❤❤
መምህር በረከቶት ይድረሰን
እባካችሁ በሳምንት አንድ ቀን ጨምሩ
በናታችሁ ይጨመር😢
ይጨመርልን በሳምንት 2 ጊዜ ይሁንልን
ከምራችሁ ነው ? ሳምንቱን ብናሰናስለው ብናብላላው አይሻልም ለመረዳት ግዜ ይፈልጋል አሁን ያለፉትን ክፍሎች አረሳችሁም?
ቀን ቢጨመርልን በእውነት የሁላችንም ሀሳብ ነው ስለምትቀበሉን ሐሳባችን አስቀድመን እናመሰግናለን
በሳምት አንዴ ልብ ብለን ካዳመጥነው ራሱ በቂ ነው ምክንያቱም ቀንዲል ሚድያም ግዜ አይኖረውም የተለያዩ መረሐ ግብረ በየቀኑ ስለሚለቅልን
በእውነት እንዲህ ጣፍጭ ትምህርት እየተመገቡ አለማመስገን ንፍግነት ነው፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፣ዘወትር በየሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቀው አዘጋጆችም በርቱልን።
ውይ አገላለፃቸው (አነጋግራቸው) እዴት እደሚጣፍጥ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት አገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማል መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሊቀ ሊቃውንት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዲያቆን በድሜ በጤና ይጠብቅህ ስንዱ እመቤት የሆነችን ቤተክርስቲያንን በእንዲህ መልኩ መግለፅ ምነኛ ሠታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥብን ይስጠን የምንሰማበትን የምናስተውልበትን የልባችንን ዓይን ያብራልን ፡፡❤❤❤ተመስገን ይህንን ያልከለከለን ይህን social media እንዲህ የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን፡፡
በጣም ይገርማል ቤተክርስቲያንን እውነት አናቃትም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን ኑሩልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮች በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ 🥰🙏🙏🙏🙏🙏 በረከታቸው ይደርብን 😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ትምህርት ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን ክብረት ይስጥልን ❤
ቃለ ሂወት የስምዓና መምህርና እግዚኣብሄር ናይ ኣገልግለትኩም ዘምን ይባርክ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆልን በእውነት ለአባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
ከማር ከስኳር የሚጣፍጥ ትምህርት እመብርሃን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሊቀ ሊቃውንት ሰማዐኮል እና ሊቀ ዲቆን ቀዳሚፀጋ የዛሬው ትምህርት ደግሞ በጣም
ጣፍጭ ነው ሊቀ ሊቃውንትንእባክህ ሁልጊዜ ያስተምሩን ጊዜ ካላቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን እና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን፫በኡነት ቃለሒወትን ያሰማልን 🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓💓🙏💓🙏💓
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኔታ እና እንዲሁም ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ።
በእውነት በጣም ጥሩ መራግብር ነው እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም ይገባናል ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በጣም የሚገርመኝ ሁል ግዜ አዲስ ነው ወንጌል አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ልዩ ገለፃ ነው አወይ መታደል
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ ክብረ ብዓል አደርሳቹ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔ ይስጥልን፣ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!።
በእውነቱ ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን❤ ይህን ፕሮግራም ለምታዘጋጁትም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏🌹
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
በእዉነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ
መምህርነ በእድሜ በጤና ያቆይልነ❤
መጣቹልን ናፍቆቶቼ እኔ አዛኝት ምስክሬ ከመምህራችን አንደበት የምትወጣው ቃል በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው የሚመስለው 😊 እኜ ጣፍጦኛል በደንብ አጣጥሙ የተዋሕዶ ልጆች አባታችን መምህራችን ወንድማችን ጸጋን በረከትን ያብዛልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን በፀጋ በእድሜ ያኑርልን ❤❤
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉 እድሜና ጸጋውን ይሰጥልን
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ግልፅ ያለ መልስም ት/ት ነው አንደበታቸው ጥዑም ነው ሁሌም ይጋበዙልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
እጅግ ድንቅ ትምህርት ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ጊዜዎን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎ መምህር❤
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏👏👏💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሔንን የተቀደሰ ቃለ እግዚአብሔር እንድሰማ የፈቀደልኝ መደኃኔአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን🙏እኛም በተሰጠን የልጅነት ፀጋ እነድን ኖር እና በተማርነው ትምህርት የምናፈራ ያድርገን ።ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ተባረክ በርታ እመቤቴ ታበርታህ።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።ድንቅ ጥያቄና ማብራሪያ ነው።ጠያቂው ዲያቆን የብዙ ምእመናንን ጥያቄ በሚገባ ተረድተህ ስላነሳህለት እናመሰግናለን ።መምራችን ከድንቅ ማብራሪው በተጨማሪ ድምጹ ራሱ አይጠገብም።ቶሎ ነበር ያለቀብኝ።አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት።ሁሌም እስኪደርስ የምቸኩልበት ፕሮግራም ነው።
ቃለህዉት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን ❤❤❤
በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ይላልን አሜን❤❤
አሜንንን🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🧡
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዲ/ን ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያርግላቹ 🙏🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ🙏✝️
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እናመሠግናለን ሠምተን መንግሥቱን እንድንወርስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጥብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰዉ ያርገን እናንተን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ይመስገን 🙏
ይኽን የምትከታተሉ ሁሉ ለጓድኞቻችሁ ሽር በማረግ አድርሱ አይለፋቸው ❤
ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ለመምህራችን ለ ሊቀ ሊቃውንት
እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይዎትን ያሰማልን!!!
ቀንዲል ሚድያ በጣም በጣም
እናመሰግናለን!!! እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለምዕመናን መሠረታዊ የሆነ ትምህርት ስለምታቀርቡ እና ዘመኑን የሚዋጅ ስለሆነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ዲያቆን አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው አስፈላጊና ማወቅ ያለብን የስርአት ትምህርት ነው በርቱ ክፉ አይንካቹ
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎቶን ዘመን ያርዝምልን ከረጅም እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ስንት ትምህርት ተማርሁበት ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤❤
ቃል ሕይዉት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ሰመዓኮነ
እንደርሶ ያሉ እፁብ ድንቅ መምህራን ስላለን ኦርቶዶክሳውያን እድለኞች ነን እንደዚህ በእውቀት የከበሩ መምህራንን ሁሌም ከፊት ማስቀደምን እንልመድ
መምህር ክበሩልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ለኣባታኘን ቃለሂወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤️❤️በእውነት ቃላት የለኝም በጣም በጣም ይምገርም ትምህት ነው ጥያቄ የሆነብኝን ሁሉ ዛሬ ገባኝ እናንተን ይሰጣል እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን እንደ እንናንተ አይነቶችን ያብዛልን
በዚህ ሚድያ የሚስተላለፉ መንፈሳዊ ትምህርቶች በጣም በጣም እኔነቴን አገኝቸዋለሁኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሊቅ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ እድሜ ጤና ይስጥልን ቀንዲል ሚድያን ያስፋልን
ሁሉ በሁሉ ምሉእ የሆነች ስንዱዋ እናቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምኔተ የመኖሬ ምክንያት አንቺ ነሽ በክርስቶስ ደም የከበርሽ ዘላሌማዊ ሠማያዊት ክበርልኝ እናቴ
ቀለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ ዕድሜህ መልካም ስራ መሥራት ❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
በእውነት የሊቀ ሊቃውንት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
እንዲሁም ለወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን