Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስን ሲረዱ ብዙዎች ገና ይመጣሉ:: መዳህኒአለም ልቦናቸውን ይክፈትላቸው
አኪ በቅዱስ ሚኪኤል ስትል ደስ ስትለኝ
እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ ውድ ወንድሜ
መዝሙሩ የኛን አይመስልም
የኞን ለመምሰል አርሴማ ጊዮርጊስ ማለት አለበት ተማር አንብብ መፀሐፍ ቅዱስ መርምር
ዜማዉ አይመስልም
@@ሀበሻ-መ2ሰቅዱሳንን ምን አስጠራሽ ? ማንስ እንደዛ ካላሉ አለ ። ግን አዎ የተዘመረዉ ዜማዉ የትዝታ ሙዚቃ የሚመስለዉ ። ቃሉን አላልኩሞ ዜማዉ ሙዚቃ ነዉ
good bless you & thanks !!!
ልክ ነህ ቅዱስ ቁርባን ላይ ሪቮሉሽን መደረግ አለበት ምክንያቱም በቅዱስ ቁርባን ላይ ያሉ ህዝቡ ውስጥ ብዙ የተሳሳተ ምልከታና ትርክታዊ የሆኑ አመለካከት ነው ያለው
ያላወቀ በመንፈስ የደነዘዘ እዛው ይንከባለል ያወቀ የጠየቀ ያነበበ ሁሉም ይመለሳል የመጀመርያ የፕሮቴስታንት መስራች ጀርመኖች እንዳለ እየተመለሱ ሃገራችን ግን የኑሮ ችግርም ስላለበት አካውንት አምጡ ብር ይጨመርላቸዋል ዛሬ መኪና ይሰጠኸል ከቤት ኪራይ ትላቀቃለህ እየተባለ አሜን እያለ አፉን ከፍቶ ይውላል ግን ወፍ የለም አየ ፕሮቴስታንት አስቂኝ
ጾምን በተመለከተ ከዳዊት ፋሲል ብዙ እንደተማርክ ለመረዳት ይቻላል፡፡
አኬ 1ኛ
መልክና ፁህፍ የማንን ይመስላል አለ ኢየሱስ ???ወዴት ወዴት
ኸረ መዝሙሩ ዜማው ዘፈን ነው የሚመስለው የኦርቶዶክስም አይመስልም ወዴት ወዴት ካልጠፋ መዝሙር
🖐🏿🖐🏿🖐🏿❤
Ere Ake, astewlehewal zemaw endet new? Addis honegbign? Yaredawi zema aymeslim
Is this orthodox mezmur?
yes
no
Solomon Abubeker
መዝሙሩ የተሃድሶ ይመስላል
ቢሆንስ ምን ችግር አለዉ አታካብድ
😮😢ye ortodox mezmur new aydal
መዝሙሩ ምንድነው ይጣራ ?
ይኤ መዝሙር ወዙ የተዋዶን አይሸትም ይቅርታ ግራ ሰለገባኝ ነው
የኦርቶዶክስ ነው ልጁ እራሱ ተናግሯል
You are right why you ask sorry?
Liju billoal???
Solomon Abubeker ketehadso yetemelese lij new. Yemezmuru mel’ekt des yilal
የኣርቶዳክስ ለመምሰል ማርያም ማለት የለበትም አስተዉል ንቃ
ኧረ መዝሙሩ አልተዋጠልኝ አኬ ግልፅ አድርገው የምር ወደ መናፍቃኑ ያደላል ዜማው
ስለመዝሙሩ ምነው አልመለስክም
አኬ ምን አጨናነቀህ ስለ ጾም መጻፍ የማይለዉን ለምን ትላለህ ሊሆን የምትመኘዉ የራስህን ሀሳብ ለምን ተነግረናለህ፡፡ የተጻፈዉን ብቻ ለምን አታስተምርም
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስን ሲረዱ ብዙዎች ገና ይመጣሉ::
መዳህኒአለም ልቦናቸውን ይክፈትላቸው