ልጄን አቃጥለሽ ልትደፊው ነው🙄ኡኡኡኡኡ ማነው የሰራው🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ‪@Mapii1‬ ‪@yontube-03‬ ‪@samichotv‬ ‪@samemu‬

Комментарии • 432

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад +10

    ሲጀመረ ሰሰሚ አወንታዊ አስተሳሰብ ነው ያለው ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዬወኒ ደግሞ ለናተ ያለው ክብረ በጣም አደንቀዋለሁ እናት ተንኮል ለመደች ስወዳት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +16

    ኡሙዬ እስኪ ሁሌም ማምሻ አካባቢ በየ ቀኑ ወክ አርጊ በአላህ ፍቃድ ለመውለጃ ይጠቅማል

  • @CvvvVv-cw1hm
    @CvvvVv-cw1hm 6 месяцев назад +6

    ሳሚ ማለት ነው መጀመሪ ሲገባ ፈገግታው ደግሞ እሙየን ሳይስማት አይቀመጥም ደስ ይላልእናተናችሁ ብሀላ የምታነዱዱት እሙየየ ግን
    እያዘሽለት እንዳይታመምብሽ😘😘

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 месяцев назад +6

    ሳሚዬ እኛ በምንፈልገው አይደለም ፈጣሪ እሱ የሚያስፈልገንን ያውቃል ይወለዳል ባለበት ቀን ይወለዳል ለምን ተወልዶ አልጠበቀኝም አትበል በፈጣሪ ስራ ውስጥ አትግባ ደሞ በእርግዝናዋ ወቅት ነስር ይነስራት ነበር ያቺ የፈሰሰችዋ ደም ቀን ትጨምራለች ሳሚዬ ተረጋግተህ ጠብቅ ፈጣሪ በወሰነው ቀን ይወለዳል እሙዬ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 6 месяцев назад +7

    ወዴ ተለባ ጥጪ እኔ ባሰረ ውሬ ነው የወለደኩት ነጌ ካለወለደሸ ሪፈ ተደረጋለሸ አሉኘ ክዛ ወላሂ በጣም ጨቁኘ ማታ ተለባ ጠጣሁ አቺም ተለባ ጠጪ 🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💝

  • @bezatube438
    @bezatube438 6 месяцев назад +6

    ለሁለት ተቀባበሉት😂😂😂😂ባካፋ ነው😅😅ምግብ ጥሩ ነበር ከሳ ባይበልጥም አስተዋይ ወድ ሳሚ❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 6 месяцев назад +5

    አየ ሳሚቾ ሳሚቼ የኛ የተመልካቾች መሳቂያ መዝናኛ ነህኮ የምር 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mq7kw1ir2t
    @user-mq7kw1ir2t 6 месяцев назад +6

    ባካፋ ነውዴ አላለም አየ ሳሚ😂😂😂 የኔ ዋህ ስወዳቹሁ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @mesiiyaadate
    @mesiiyaadate 6 месяцев назад +5

    Mucaan kun yeroo haasa'uu baay'ee na kofalchiisa😂😂😂😂😂 isinitti haa ta'u jabadha❤

  • @user-hn1sf7qf7x
    @user-hn1sf7qf7x 6 месяцев назад +8

    አይ ሳሚ ማነዉ እደኔ ሱቃጠል ደስ የሚለዉ😅😅😅😂

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 6 месяцев назад

      አረ ምን ደስ እላል እሔ ሺባት በሺባት አራጉ እኮ 😁

  • @user-ch3hg9yt7j
    @user-ch3hg9yt7j 6 месяцев назад +3

    ሣሚቾ የሣቄ ምንጭ😅😅😅😅😅ሠላምክ ይብዛ❤❤እሙየ በሠላም ተገላገይ ቸኩለናል😢❤❤❤አነቅስቃሤ አርጊ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 6 месяцев назад +3

    Kkkkkkk ere tew sami atasikegi yemewuldi filagoti ynurshe😂😂😂😂 sewedachihu zena feta mitadergugi❤❤❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 6 месяцев назад +7

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹

    • @rahmet2268
      @rahmet2268 6 месяцев назад

      ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 6 месяцев назад +2

    ሳሚ ከካሜራም ጀረባ እደዚህ ከሆከ ደሰ ሲል እረጋታከ በቃ ሰው ነከ ✅ ደሞ ሰታሰቅ ከምረ😂😂😂

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 6 месяцев назад +1

    አላህ የፈቀደው ቀን አለሣሚ በመርፌ በተለያየ ነገር፠አትበል አላህ የፈጠረው እሡ የፈቀደቀን ትወልዳለች

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 5 месяцев назад

    የዚህ የልጅ ወሬ ወላሂ ሲያስቀኝ ደብሮኝ ነበር አሣቀኝ የምር😂😂😂😂😂😂😂

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq 6 месяцев назад +6

    ወይኔ ተውስራየን ልስራበት😂😂😂😂😂

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h 6 месяцев назад +1

    😅😅አቀጣጥነን የጎመን ሾርባ እጠጣለን አለ😂😂😂😂ውይ ሆዴ ኡሁሁሁ😂😂😂

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 6 месяцев назад +88

    እኔ የገጠመኝን ልገራችሁ ጌታን እህቴን ላርስ ሄጄ ባሏ እሷ የሰራችውን ሽሮ ወፍሯል እህትሽ ምንም ነገር አትችልም አላለም የገዛ ሚስቱ የሰራችውን 😂😁🤣🤣እናተን ሳይ ትዝ አለኝ

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj 6 месяцев назад

    በፈጣሪ ይሄልጅ ውስጡ በጣም የጓህ ነው ምጥሽን አምጭው ይላል በፈጣሪ ስራ እሷ እዴት ታመጣዋለች እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ እኔ እራሱ ጨነቀኝ ሳይሽ አይዞሽ ትክክለኛ የቀረበትን ቀን ስላልታወቀ ይሆናል ፀልይ ተቀሳቀሽ ❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад +7

    ፍቅረ ደግሞ በፈጣሪሽ ተማምነሽ ሁልግዜ ፀልይ ሲቀጥል በደንብ ጧትና ማታ ተንቀሳቀሽ ወላሂ ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉መቀመጥ ጥሩ አይደለም ውዴ በተረፈ ፈጣሪ በሰላም ወልደሽ ልጅሽን ለመሳም ያብቃሽ🎉🎉🎉

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 6 месяцев назад +4

    እኔኮ ወላሂ ሳሚ ገና ሳየዉነዉ ሳቄ ሚመጣብኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y 6 месяцев назад

      እኔስ 😂😂😂😂

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 6 месяцев назад

      @@user-jf7vr4fy7y 😂😂😂አቺም ነሽ ግን ክክክ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 6 месяцев назад +4

    የጎመን ሾርባ😂😂😂

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 6 месяцев назад +6

    ወላህ ያሳዘነኛል ሰገባ አቤት ፈገግታዉ ሳሰቃቹ ማሻአላህ በል አፈያ

  • @Ethio40
    @Ethio40 6 месяцев назад +2

    ማርያምን ትዝ አስባላችሁኝ አንድ ግዜለአጎቴ ጨው ግጥም ያለበት ወጥ አቅርቤለት እንዳላፍር ብሎ የበላልኝ ምግብ አሁን ድረስ ሳስታውሰው ያሳዝነኛል😢❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад

    ወይኔ በሳቅ ሳሚ የጎመን ሾርባ እንጠጣ አላለም😂😂😂😂

  • @user-js6rf5qm9z
    @user-js6rf5qm9z 6 месяцев назад +1

    አቃጥለዉ ሊደፉነዉ😂😂😂😂😂ልጁንኮ ሣያይ😢😢❤❤❤ጋሸ ሣሚ ሁለት ሁኑብህ አሁንማ

  • @tetr4232
    @tetr4232 6 месяцев назад +1

    ኡሙየ ተልባ እያፈላሽ ጠጭ ውዴ ምጥ ያገራል ወንድ ከሆነ 10 ወር ትጨርሻለሽ አብሽሪ

  • @ሂክማገጠሬዋ
    @ሂክማገጠሬዋ 6 месяцев назад +1

    ጀነኑህ. ሣሚተሀመል. በእደንአተሠወብራክ. ጠይብክክክክክ😊😊

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 5 месяцев назад +1

    ኣይ ሳሚ ምጥምጣዉ እነስቸው መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatmaGalto
    @FatmaGalto 18 дней назад

    አ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ባሰቅ

  • @sitiya9700
    @sitiya9700 6 месяцев назад +2

    chew silebezabet new mishetishiii hooo😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ec7nb3lx2p
    @user-ec7nb3lx2p 5 месяцев назад +1

    በሳቅ😂😂😂

  • @user-hz7of8gi7l
    @user-hz7of8gi7l 6 месяцев назад +1

    እኔ የምገርመኝ ነጋር የመዉለድ ፈለጎት አምጭ የምለው ነዉ ምጥነ ሞት መቼ እደምመጠ አይተወቅም ተዉ ሰም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад

    እኔ ከሳሚ በጣም ደስ ከምለኝ ፀባይ ግልፀኝነቱ በጣም ደስ ይላል የኔ ብጤ😂😂😂😂😂😂😂አይ እሙዬ አያልቅብሽ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 6 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ በጣም ነዉ የምታምሩት
    ወይ ሳሚ ቻለው እንግዲህ እሙ ስራሽለት ቆይ ጠብቂእሙእህቴ በስላም ተገላገይ
    ከወለድሽ
    በኃላ
    ጠብቂ ይስራልሻል
    እውዳችዋለው
    በርቱልኝ

  • @neima2690
    @neima2690 6 месяцев назад

    የኔቆጆ እህትሽ ፈገግታዋ ደስ ትላለች ቆጂየ ነች🎉🎉🎉🎉 አላህ በሰላም ለመዉለዲ ያብቃሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 6 месяцев назад +1

    አቀጣጥነን የጎመን ሾርባ እንጠጣለን አይ ሳሚ😂😂😂

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 6 месяцев назад

    ወላሂ እደት እደሳኩ ባካፋ ነውደ ያስገባሽው😂😂😂የመጀመሪያው ጉርሻ እሙንም ቀጥቷል😂😂😂

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 5 месяцев назад

    ይመችህ የመጀመሪያውን ጉርሻ ላራሷ😂😂😂😂

  • @user-hc4pg6nh9o
    @user-hc4pg6nh9o 6 месяцев назад

    ክክክክክ የጎመንሾርባጠጥተን እተኛአላለም አይሣሚ በጣም ነው የሚያሥቀው ማነው ግንእዴኔየሚሮጠው እነሡ ሢለቱ ለማየት

    • @user-mv1ti2xb6e
      @user-mv1ti2xb6e 6 месяцев назад

      ወላሂ ሣሚ የሣቄምጪ በሣቅ ገደሉኝ😅😅😅

  • @rishane9576
    @rishane9576 6 месяцев назад

    ኣይ እነ እሙየ በሌላው ኣቃጥላችሁት ኣሁን ደሞ በጨው በየቀኑ ኣቃጥላቹ ልታስርጁት ነው እነኣያልቅባቹ በተረፈ እሙየ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ በስላም ታገላግልሽ ማሬ ❤❤❤

  • @user-ks5dw6qy8r
    @user-ks5dw6qy8r 6 месяцев назад +2

    ኧረ ሳሚ አታስጨንቃት ሰአቱን ጠብቆ የመጣል

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 6 месяцев назад +1

    አቀጣጥነም ቢሆን እንደ ሻርቦ እንጠጣዋለን😂😂😂😂😂😂

  • @melkamumesfin1546
    @melkamumesfin1546 5 месяцев назад +1

    Hahaha endezari seki alkem eba beba new yDergegni yejachiken yestachiw

  • @user-nl7jy2mk4z
    @user-nl7jy2mk4z 4 месяца назад +1

    እደው ተሥራ ሢገባ ነገር ፈትለሽ ነው እምጠብቂው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 6 месяцев назад +1

    ምርጦችየ ሠላማችሁ ብዝት ይበል ሀገሬ ልገባ 2 ወር ቀረኝ ሀገር ሠላም ባይሆንም እናቴን ለማየት 😢😊

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 6 месяцев назад

      ሰላምያገናኝሽከቤተሰቦሽጋእህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @user-ch3hg9yt7j
      @user-ch3hg9yt7j 6 месяцев назад

      እኔ 3 ቀን❤❤❤❤

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 6 месяцев назад +1

    የእሚት ትዕግስት ግን አንድኛ ደሞ አይናፋርነትዋ , ለሳሚ ግን አብሽ ይዘጋጅለት ጨጉዋራን ስለላጣችሁት

  • @makkiamakkia3478
    @makkiamakkia3478 5 месяцев назад +1

    😂😂😂

  • @user-cv4vk6zn4t
    @user-cv4vk6zn4t 3 месяца назад

    በሳቅ ወይሳሚ😂😂😂

  • @taybahna725
    @taybahna725 6 месяцев назад

    ሳሚ የኔውድ ኧረኡኡኡ ግንአደራ ተ፣ማሪወቺህን እዲህእዳታረጋቸው ወይኔ ታየኚኢለመንታሪላይ ኡኡኡኡ ጎመነው እሚለውአማረኛው ኪኪኪኪ አ

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 6 месяцев назад +1

    የውነት እናተን እያየው የታዘዝኩትን ስራ እዴት ልስራው ኧረ በሳቅ ፈነዳው የነሱ ተኮል የሳሚ ንዴት ኧረወየው😂😂😂😂😂😂

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 6 месяцев назад +2

    🙈አይ ሳሚ ሚጢምጣውን አፈስኩት አላለም የተጠነሰሰልህን ሸሪ አለየህ😁😁😁😁😁😁😁
    ሚስጊን በየቀኑ አቃጥለው ሊደፉህ ነው አይዞን ሳሚ💚💛❤👍👍👍

  • @user-om9hb8lr3l
    @user-om9hb8lr3l 6 месяцев назад +2

    ስትበላ ግን ባርክና ብላ ምድነው ዘሎ ጉብ ሳሚ

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 6 месяцев назад +2

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴምንአላችሁ ምክርፈልጌነበር እኔ 1ወርሊሆነኝነው እራሴንያዞረኛል ጭንቅ ይለኛል ልቤ በሀይልይመታል ሰውነቴይቀጠቀጣል እንቅልፍ ብዙምአይወስዴኝም ይህ ነገር ሁሌምእይዴለም ሰአት ይለያል በተለይ ሰግጄ ዱአእያዴረኩ እያ ለሁ ስውነቴዛል ጭንቅ ነብሴየወጣች ይመስለኛል ሲያዞረኝ እዴንፋስ ይገፋኛል ሀኪምሂጃለሁ ዴምተምርምሬለሁ የውስት ቪታሚንእጥረት አለብሽ ብለው ለ2ወር ከኒንሰጡኝ ጭንቀትቀንሽ አሉ ግን ያው ነው አልተሻለኝም እና እዴዚህ ያጋጠመው ሰውካለ በምን ለቀቃችሁ እኔስምንላድርግ ለቀናመልሳችሁ ጄዛከላህኽይር በዱአችሁ አትርሱኝ እኳንአዴረሳችሁ 😘😘

    • @tamerdubai9317
      @tamerdubai9317 6 месяцев назад +1

      ወአለይኩም ሰላም የኔዉድ አይዞሽ አትጨነቂ ዱአርጊ የቀይ ጤፍ አጥማት እየሰራሽ ጠጭበት ዉደ

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on 6 месяцев назад

      @@tamerdubai9317 መረሀባ ግን ስዴትነኝ የኔውድ

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 6 месяцев назад +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ እህቴ አላህ አፊያ ያድርግሽ ሱረቱል ፍቲሀን ሰባ ግዜ ቅሪ አያተል ኩርሲምን ቅሪደሞም ካልተወሽ ሩቃ አስቀሪ በራስሽ ላይ አላህ ያሽርሽ ውዴ

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 6 месяцев назад

    በስላምተገላግይእመቤቴትቅርብሺሳሚለልጅያለውጉጉትስስቀናሴሚጎመንዐማርኝያልከውዐርገዝክእዴዐይሆድህምዐበጥብላልሳይሆንዐይቀርም😂😂😂😂

  • @user-et8bq1bq8d
    @user-et8bq1bq8d 6 месяцев назад +1

    አይእሙ ያችተኮልሥ ከፋ

  • @KebeKblma
    @KebeKblma 6 месяцев назад +1

    Emuye ygerdi melkama ykulimidehim ewodhimun🥰🥰🥰

  • @meriarymeri7284
    @meriarymeri7284 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 6 месяцев назад +1

    Dhugaa waqayyoo akataan Siin jaladhuu maatii jalaala ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mairym766
    @mairym766 6 месяцев назад +1

    አይ ሳሚ ነፍቆኛል አላለም 😂😂🥰

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 10 часов назад

    ❤❤❤😂😂😂

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 5 месяцев назад +1

    ክክክክክክክክክ😂😂😂😂

  • @user-kz7jg6ck6u
    @user-kz7jg6ck6u 5 месяцев назад +1

    ፍትህ አጥቻለሁ ለሳሚ ይግባኝ ልጠይቅ ነው አቃጥለው ሊደፎት ነው😂😂😂s❤e

  • @user-je7zl8ty2v
    @user-je7zl8ty2v 6 месяцев назад

    አቀጣጥነን የጎመን ሾርባ አላለም😅😅😅😅😅😅😅ሲያሳዝን ቻለው እንግድን

  • @ኢማንትዩብ
    @ኢማንትዩብ 5 месяцев назад +1

    ድገም ክክክክክክክክ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 месяцев назад

    የሰፈር ሰዉ መሰልኩሽ አላለም

  • @alemukhbda1036
    @alemukhbda1036 6 месяцев назад +2

    አቃጥለዉ ሊደፉህ ነው 🤣🤣😂😂🤣🤣

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂 ወይ ሳሚ

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 6 месяцев назад

    ይጎመን ሹርባ እንጠጣዋለን አይ ሳሚ ዘንድሮ እናተ ባትኖሩ ኖሮ እይ😅😅😅😅😅

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад

    ❤❤❤አይ ሳሚ የሳቅ ምንጭ😂😂😂😂😂አቀጣጥነን ሾርባ አድርገን ሾርባ እንጠጣው 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤የኔ ውዶች

  • @ZebibaAdem-dn9qo
    @ZebibaAdem-dn9qo 5 месяцев назад

    አየ ሳሚ እንደው የጎመን ሾርባ እራታችንን ፕራት😂😂😂😂😂

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 5 месяцев назад

    የጎመን ሹርባ አላለም ጠጥተን እንተኛ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 6 месяцев назад

    Kkkkkk emuye yerasishe yametashew tekoli gefeti kemashe aregeshe ayi erasiteshew new gin kesu befiti achi megursishen

  • @user-ps5mi3vk5t
    @user-ps5mi3vk5t 6 месяцев назад

    እንባዬ እስኪንጠባጠብ ነዉ የሣቅሁት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 месяцев назад +1

    እጥበን ሾርባ እንጠጣለን😂😂😂😂😂😂😂

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 6 месяцев назад

    😂😂😂😂 ምስጊን እርቦት መጥቶ እነት ትጫውታላቹ ውይ ውድም እይዞ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 месяцев назад +1

    እኒ ግን ገና ሳላይ ነው የሳሚን ሁኔታ አይቼ የምገለፍጥ እኒ እኮ ቲክታክ ቆራርጠው ሲፖስት አይቼ ጠይቄ የመጣሁ❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 5 месяцев назад +1

    😂❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 6 месяцев назад

    ደግመህ ብላ እየተሟሸ እየተሟሸ ይሄዳል አላለችም😅😅😅😅😅😅😅

  • @mishomisho9306
    @mishomisho9306 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @tube463
    @tube463 6 месяцев назад

    እዚህ ቤት የሳቄ ምንጮች ናቸው❤❤❤❤❤😃😃😃 ግፍቹ እኮ ደሞ ሁለት ሆናቹበት ምስኪን ለሱ ወንድሙን ጨምሩለት አ😃😃😃😃

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed 6 месяцев назад +1

    ወላ ሊገሉንነዉ በሣቅ ወይኔ

  • @user-pk3mu2wq1o
    @user-pk3mu2wq1o 6 месяцев назад +1

    ኣየ ሳሚ ሚጥሚጣዉን እፍስ ኣርጌ በላሁት ኣላለም 😁😁😁😁

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 6 месяцев назад

    አይ እሙዬ የኔውዴ እህቴ በረቱ ወንድማዊ አይዞን ማቺየ ወኔ የሰጠህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 6 месяцев назад

    እዳው ሳሚ ሲያስቀኝወላሂ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @user-bn7dl6jf3g
    @user-bn7dl6jf3g 6 месяцев назад

    ሀምሰ k ኢነስገበቸዉ ሀምሰ k ሰይገቡ አሎጠም ቢሎወል ሊጁ ሲለዘ ኢነስገበቻዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m 6 месяцев назад

    😜😃😃😂😂😂😂😆😆ሳሚ ከሶ ባይበልጥም እረ ያተስ ከፋ

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq 6 месяцев назад +2

    አንዴኛነኝ💪💪💪💪👍

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-er1te6sz7r
    @user-er1te6sz7r 6 месяцев назад

    ጎመን ነው ብሎ የሚያላግጥባት እሙን ይች ፓርት ሲያስቅ 😅😅😅😅😅😅

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 месяца назад

    አፍጫዋን እየጎረጎረች 😂😂😂

  • @ናርዲነኚያባቴቅምጥል
    @ናርዲነኚያባቴቅምጥል 6 месяцев назад

    አይ በስካባተር ነዉ የደፍት ባካፍ አይደለም😅😅😅😅😅😅

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 6 месяцев назад

    አሁነዉ የበላነዉ አሁን ትንሸ ቆይተን😂😂😂😂 አሁን ሰንበላዉ አሰበዉ አየየ😂😂😂😂

  • @user-zp2pf9pu8q
    @user-zp2pf9pu8q 5 месяцев назад +1

    የጎመን ሿርባ😂😂😂

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 6 месяцев назад

    የእሙ እህት ምንምሳቅቋ አይመጣም😂😂😂😂

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 6 месяцев назад +1

    😂😂😂 ስጠብቃችሁ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 5 месяцев назад

    በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አየ ሰሚ

  • @Guggi-zw4ev
    @Guggi-zw4ev 6 месяцев назад

    አቀጣጥኑትና የጎመን ሾርባ እንጠጣ ነዉ ያለዉ ሀሀሀሀ

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 6 месяцев назад

    እናንተ እኮ ልዩ ናችሁ ሆደ ቆሰለ 😂😂😂😂