ዓለም እንደ ድመት ልጇን ትበላለች የዋርካ እድር የመጨረሻ ክፍል።
HTML-код
- Опубликовано: 16 окт 2024
- #shewaferawdesalegn #movie #comedy
የዋርካ እድር ተከታታይ ድራማ
Yewarka Edir comedy series
Yewarka Edir full playlist : • የዋርካ እድር
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/...
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official
ኢየሱስ ተመልሶ አይሰቀል እኛን በታረቀበት መንገድ ለሌሎቹ እርቅ እናድርግ በጣም ደስ ነዉ የሚለዉ በሌላ ስራ እንገናኛለን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን !!!
ሸዋፈራውና ገበያነሽ በጣም ጎበዞች ናችሁ!
ስናይት ድንቅ የተዋጣላት ተዋናይ ነች በጣም ድንቅ በእውነት ሸዋፈራው ትክክለኛ አጋዥህን ስብለን የተካች ስው ስላገኘህ ደስ ሊልህ ይገባል እናደንቃታለን
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ አንድ ጊዜ ሰለ በደል አጢአታችን በመሰቀል ላይ እዳችንን ከፍሎልናል ከአብ ጋር አሰታርቆናል ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የንግሥታት ነጉሰ ነው ተባረኩ❤
ያማል ቅኔው ማለት አሁን ነው ልክ ብላቹሀልinformation ብቻ ሆነናል ይሚያስፈልገን ግን transformation ነው ምርጥ የሀገሬ ልጆች ትችላላችሁ 👍👍👍❤️
አርቲስት ሸዋፈራው ድራማዎ ቆንጆ ነው ። ነገር ግን ለትውልድ የሚጠቅሙ ድራማዎችንና የጥፋት መልእክቶች ( ቃላቶች ) ባይኖሩ ሃገርን ጠቅሞ መሞት እንጂ አጭበርብሮ ሣይሣካለት ባጭሩ እንዲቀጭ አያድርጉ ሌባም አያብዙ ለሃገር ያሉትም ሌቦች በዝተዋል።
ለንቃተ-ህሊና ጥሩ ነው ። ከተመሳሳይ ዘዴ ለመጠበቅ .....
እንኳን ደና መጣቹ ውዶች በጣም አሪፍ movie ነው በሌላ ቆንጆ ስራ ድጋሜ እንደምት መጡ ተስፍ እና ረጋለን ቀጥሉበት በርቱ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰
ወቅታው ድራማ ከዚህ በላይ የለም ሰላም ለሀገራችን ያድርግልን በስደት ያሉት በሰላም ይግቡልን
የኑሮ ውድነትን አስመልክተን ሰላማዊ በመውጣት ኑሮን እናስቀንስ
አቤት ባል እና ሚስት
ስወዳችሁ
በርቱ 👌👍💐🌹💐
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ትምህርት የህዝብን ደምጽነውየሚያስተላልፉት
የምወዳቹ ፡ በጉጉት ፡ ነው ፡ የሚጠብቃቸሁ ፡ ❤️❤️🇪🇷
ለትውልድ የሚቀመጥ ቀልድ ነው፡፡ የሁሐታችሁ ህብረት ደግሞ ልዬ ቃና ሰጥቶታል፡፡ በርቱ ብዙ ስራዋች ስሩ ቆይቶ ይከፍላል ጥሩ ስራ፡፡
እንኳን ደህናመጣችሁ ረ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ 😭😭😭
አረ እንደው እድሜና ጤና ይሥጣችሁ የኔ ልዩወች እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ከዚህ በላይ አስተማሪ ወቅታዊ ድራማ የለም። መቼ ነው የምንነቃው? አጣርተን የምንሄደው? እርስ በርስ የማንጫረሰው? የአርቲስቶቹን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም።
በወሬ ከምንሞላ ምናለ ዘንቦ ግድቡ ቢሞላ 😂😂😂😂😂😂😂
Wayi basha 😂😂😂😃
እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች😊😊😁
ኧረ ይቀጥል የምን መጨረሻ ነዉ🙄🥰🥰
A Very nice comedy from start to finish.
ጥሩ ት\ት ነው በርቱ 💓 እውነትም አለም እንዲ ነች
ዛሬ እሶስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቅልን
The best comedian
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች
ባሻ በጣም ትችላለህ 😄😄😄
Wedochwy enkuan bedna mtachu enamsegn alen arfi new bertu
Kkkkkkkk akolaa jarsaa malii kunii
😂😂😂😂😂😂ባሻ ክክክክክ
😂😂😂😂😂መልእክቱ ተመችቶኛል ታስቃላችሁ🙏🙏
Omg😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
የጨነቀ ለት አለ ዳኜ ዋለ ክክክክ
ክክክክክክኧረ ሳቅሁ አርትስት ሹዋፈራሁ
ዋዉ ምርጥ ድራማ!!!
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wdudochi🥰🥰🥰🥰🥰
ስወዳችሁ😍😍
🤣🤣🤣🤣irasini atifaa
Egzabehir hegerachnan selam yadaragalan
በጣም አሪፍ ነበር 😂😂😂 አይ ባሻ
😂😂😂😂😂ሸዋ እና ገበያነሽ😍😍😍
አይ እናንተ ❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችየ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን የሀገራችንን ሰላም መልስልን
እንኳን በሠላም መጣችሁ የምወዳችሁ
B&g love you
Wooow amazing comedy ቅድስት ሃይለማርያም is best
😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤
ባሻ ግፈኛ 😅😅😅😅❤❤🙏
ይመቻችሁ በድጋሜ እንጠብቃለን በጉጉት
ስወዳችህ
ዋውውውውው የዛሬው ይለያል
❤😂😊😘🤲
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
😅😅😅የመሞቻ አይነቶች
ስወዳችሁ እኮ የምር
አቦ ትችላላቹህ
❤😂🤔🤗
ነሲቡ የተባልከው ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው
እንደው ስወዳችሑ
🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሪፈነው ግንየኛየአበሻ ባሎች እነሱሲቀመጡኳን
ከፋባለወበርነው የባሻወበር ና የወይዘሮ ሰናይት
ወበር ልዩነቱ ልብአላችሁት
ወንድ የሚቱ ራስ ስለሆነ ።
Kkkkkk
🤣🤣🤣
አየ ባሻየ በረኪና ሳሀን አያጥብም
😭😭😭😭😭
🤣😂🤣🙏😇
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዋቴ
😂😂ስኒዬን ታዘርፋለህ ባሻው፡የራስህ፡ለጩሉሌ ሰተህ
ወሽሞል ማለት ምንማለትነዉ????
ተደራቢ ሴት ይዟል ማለት ነው
ውሽማ ይዟል ማለት ነዋ😂😂
🤣
1111111❤❤❤❤❤❤❤
ወሬ በገደብ እውነት ነው ግዱቡ በደንብ ነው እንጂ የፈሰሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂
are tewu father ena mather endihum fetri cekinoal yebase atfogaru
Sewdachu
Tmsgn
አገርአፈረሱበወሬ
ግቢያችሁ ያምራል ግን ጣሳ አበዛችሁ
🤣
🤣🤣🤣👍
🥰🥰🥰😂😂