የመጀመሪያ ስፌት ለጅማሪ First sewing for a beginner

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ሰብስክራይብ ☝️እና ደውሏን መጫን አይርሱ
    ፌስቡክ ገፄ ላይም ቤተሰብ ይሁኑ ሜሮን ኢትዮ የእጅ ሙያ

Комментарии • 143

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 лет назад +17

    ሜሪዬ የእውነት በፈቀዳኝነት እንደዚህ በነፃ የምታውቂውን ልታሳውቂን ስለመጣሽ እናመሰግናለን 🙏 በርቺ ከጎንሽ ነን

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      Fasi crochet አመሰግናለሁ ውድ እህቴ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😘😘😘

    • @neimaahmed3497
      @neimaahmed3497 5 лет назад

      @@meronethioyejmuya6937 በርችበጣምጕበዝነሽ

    • @nggnuu6390
      @nggnuu6390 5 лет назад +1

      @@meronethioyejmuya6937 ጎቦዝ በረቺ በአከል መስታመር አችይም ወይም ምየስታሚር ከለ ቢጦቂሚኝ??? ፊስቡክ ለገኝሽ አልቸልኩም በስቀመሺው አድሬስ?

    • @Muhammad-ok9nm
      @Muhammad-ok9nm 8 месяцев назад

      ዋጋ ሰንትኖዎ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta Год назад +1

    የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን 😊

  • @tgtube
    @tgtube 5 лет назад +1

    ዋው ውዴ በጣም አርፍ ሰራ ነው እናመሰግናለን በርችልን😊🔔👍👈✔️

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      Tigest RUclips ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Umitube
    @Umitube 5 лет назад +4

    👏ለኔ በደምብ ይሆናል አቦ ይመችሽ አይቼ ልጨርሰው

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      MOMMMY TUBE እናት TUBE አመሰግናለሁእህቴ በርቺልኝ ገና ብዙ እንማራለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @behailuashager5574
    @behailuashager5574 3 года назад

    እናመሰግናለን !! በርቺ ብዙ እጠብቃለን

  • @user-jo6gn1yz5g
    @user-jo6gn1yz5g 5 лет назад +1

    ሜሮንየ
    ዴስ ይላል ቀጥይበት

  • @user-zv4iy4yg4x
    @user-zv4iy4yg4x 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን. በርቼ. እህቴ

  • @tdfffg139
    @tdfffg139 4 года назад

    Eshi ehte muyawun betam efeligewalew enderase bewust mesmer lanagrish yewust mesmer lakiligne

  • @user-hi1kc7os4n
    @user-hi1kc7os4n 4 года назад

    የኔ ልዩ በጣም አመሰግንሻለሁ

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 лет назад +2

    እህቴ በጣም ምርጥ ስራ ምትሰሪው እኮ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ቪዲዮ እኔ የተወሰነ ኮርስ ወስጃለሁ ቀጣዮን ካንች ልማር እየጠበኩ ነው

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      Eyu Tube eshi Eyu elkalhu bekerbu amesgenalhu 🙏🏽

    • @BeteAmharaTV
      @BeteAmharaTV 3 года назад

      ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ማሬ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዜልሽ በተርፈ ቀጥይበት ከቻልሽ በጣም የምፈልገው ስራ ስለሆነ ጥልፎችን አስተምሪን የሶፍ ፣የቢፌ ወይም ኖርማል ልብስ ስፌት ቅድ

    • @BeteAmharaTV
      @BeteAmharaTV 3 года назад

      ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html

  • @xme7774
    @xme7774 4 года назад

    Betam new ymamesginew tebareky gin tinish kamerawen akiribesh bitkersew arif new beterf ammseginalehu

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 9 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ በርቺ የማናውቀውን ስላሳወቅሽኝ ስልክ ቁጥርሽን ብታስቀምጪልን ጥሩ ነበረ

  • @merrymassle5154
    @merrymassle5154 5 лет назад +1

    አናመሠግናለን ሜሪዬ

  • @user-iv9nn8dc5k
    @user-iv9nn8dc5k 5 лет назад +1

    የእኔ ቆጆ ሽኩራን

  • @aminabetendris4441
    @aminabetendris4441 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እህት በርች

  • @user-vv7gf8kh8s
    @user-vv7gf8kh8s 5 лет назад +1

    በርቹ ቆጆ እየተማርንበት ነው

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад

    ጥሩ ነው በርቺ

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад

    እናመሠግናለን እህት በርቺ

  • @NasruN-he6hz
    @NasruN-he6hz Год назад

    Yemakina waagaa aswwiikin

  • @Rcggffgffcxfvcvjhvkj
    @Rcggffgffcxfvcvjhvkj 5 лет назад +1

    konjye betam efelg neber lsfet lemmar gen mekina yalege bet patern mawtat slemalchel cherq egezana lbesen antfe ekortew neber gen ene mfelgew des ymilege design rase mesfat new mfelgew ina bennatsh patern endet inde misera asayn berch wudeeeee😗😗😗😗😗😗😗😗

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      asma Mohamednor osman eshi amesgnalhu eshi asayalhu

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      asma Mohamednor osman ህርሉንም የጠየቅሽኝን በቪዲዮ እሰራዋለሁ እሺ ጠብቂኝ በርቺ

  • @emugamachuu542
    @emugamachuu542 5 лет назад

    Geta yebarekish

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 года назад

    በርቺ ❤

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад +1

    ገና ዛሬ አገኘሁሽ ማሬ በጣም እናመሠግናአለን ድዛይኖችንም ከቻልሽ አሳይን

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      fatuma hussne Gkgj አመሰግናለሁ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ እሺ አሳይሻለሁ 🙏🏽

    • @fatumahussnegkgj9525
      @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад

      @@meronethioyejmuya6937 እሽ ውዴ ገና እየተከታተልኩሽ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ መኪናውን ገዝተን ወደ ኢቶ ይዠቢሄድ ቀረጥ ያስከፍለኛልዴ እህት መረጃው ካለሽ ንገሪኝ

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      fatuma hussne Gkgj እንዳለሽበት ሀገር ይለያያል እኔ ስገባ ብዙ ኤሌክትሮኒክስ ይዤ ነው የገባሁት ምንም እልቀረጡኝም

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      fatuma hussne Gkgj አሁን ቀረጥ ነፃ ነው

    • @fatumahussnegkgj9525
      @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад +1

      @@meronethioyejmuya6937 እሽ ማማየ ያለሁት ሳውዲ ነው ለመያዝ እሞክራአለሁ ከዛ አላህ ያውጣው ለመረጃሽ በጣም አመሠግናአለለሁ ማሬ በርች በዚሁ ቀጥይበት በጣም ደስ የሚል ጅማሮ ነው

  • @ekrammuhammed942
    @ekrammuhammed942 5 лет назад

    Yenee mare betam inameseinalen

  • @fetiyamusa-gd7jz
    @fetiyamusa-gd7jz 7 месяцев назад

    ስላም እንዴትነሽ የልብስ ስፌት መማር እፈልጋለው እስቲ ትብብርን ውይ እድራሻሽን ንገሪኝ

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube 4 года назад

    እህቴ በጣም ጥሩ ትምርት ነው መልክቱን እዳየሽ አናግሪኝ በጣም እፈልግሻለሁ

    • @FafiTVYouTube
      @FafiTVYouTube 4 года назад

      የዋትሳብ ወይም የኢሞ ወይ ኮልሚ መገኛሽን ብሊኪልኝ

  • @user-kd3vh4hy2t
    @user-kd3vh4hy2t 5 лет назад

    ዋው

  • @danyddd1732
    @danyddd1732 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @yeemanenattube
    @yeemanenattube Год назад

    መሻ አላህ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад

    Enameseginalen

  • @user-fg8zv7iq2w
    @user-fg8zv7iq2w 5 лет назад +1

    እናመሰግናለሁ

  • @KadijaMusema-pt8tr
    @KadijaMusema-pt8tr 8 месяцев назад

  • @hikmaadis
    @hikmaadis 4 года назад

    ሰላም ብያለሁ

  • @lubabanlesru5127
    @lubabanlesru5127 5 лет назад +1

    እኔ።ቃላት ያጥርኝል ግን በጣም።እናመስግናለሁ ግን በጣም ያትራስ ጨርቅ አስራልር መማር እፍልጋለሁ እሱን ብታሳይን ጥሩ ነው አመስግናለሁ

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 года назад +2

    ዊዉጓበዝ
    እድሜ ለአባቴ እየተደበኩ እሰፊነበር
    አሁን በደብእቺላለሁ አገሬስገባልብስሰፊነዉእምሆነዉ

  • @sitiseman4728
    @sitiseman4728 4 года назад

    ተባረኪ

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 5 лет назад +1

    Merye I will try it soon this looks amazing 👏 thanks love

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад +1

      ሞክሪው ሰላምዬ ስፌት አንዴ ከጀመርሽ ፍቅር ያስይዛል

  • @TayyibaTayyiba-h3f
    @TayyibaTayyiba-h3f Месяц назад

    እሺ እህት እናመስግናል❤. ግን ትምህርት ለመውስዲ ስንት ብር ያስፈልጋል ማለት አዲስ ለመማር

  • @abinetababa4310
    @abinetababa4310 4 года назад +1

    Wyina yemwedew Moye nw tebrakh

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  4 года назад

      Abinet Ababa አመሰግናለሁ 🙏🏽 እኔም በጣም እወደዋለሁ 👌

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 5 лет назад

    እሰይ የኔ ባለሙያ

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      Zemen Travel አመሰግናለሁ 🙏🏽

    • @zementravel9610
      @zementravel9610 5 лет назад

      በተቻለኝ ሁሉ ላስተዋውቅሽ እፈልጋለሁ በርችልን

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад +1

      Zemen Travel ከልቤ አመሰግናለሁ ውድ እህቴ 🙏🏽

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 4 года назад

    Anchi ager bet new yetmarshiw ehite weys yalshibet ager new yetemrshiw?

  • @user-eq8qb5ce2x
    @user-eq8qb5ce2x 5 лет назад +1

    ሳአዲ ያላችሁ እስኪ በአካል የሚያስተምር የምታውቁ

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን እንዴት እንደምንቀድ ከቻልሽ Video ብትሰሪልን

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад +1

      webehagaraEthiopia eshi 🙏🏽

    • @WebEthiopia2020
      @WebEthiopia2020 5 лет назад

      @@meronethioyejmuya6937 አመሰግናለዉ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ አንቺም ቤተሰብ ሁኚ

  • @mastumastu8503
    @mastumastu8503 4 года назад +1

    ሰላም እህትየ በርች እኔ መማር እፈልጋለው ከምር እውነቴን ነው ለኮመት አደለም መማር መሰልጠን ስፌት ጥልፍ የተለያዩ የእሽ ስራወች ተምሬ መስራት እፈልጋለው ግን ለመማር የት ነው የማገኘው በግል ከፍየ ወይስ በማሀበር ተደራጂቸ ምን ያሀል ጊዜ ይፈጃል

    • @neimatube7005
      @neimatube7005 3 года назад

      ኮቦልቻ አለ ኢቶ ከሆንሽ በግልሽ። ግን ተምሬ ቁጭ ብያለሁ ወረቀቱአለኝ የሀልጋልብስና ትራስ ነው የሰለጠኩት እየከፈልሽ በወር እና ልብሱን ከራሥሽ ነው የሚሉት

  • @gizachewshewa4070
    @gizachewshewa4070 3 года назад

    ፓተርን ሥሪልን

  • @user-fg8zv7iq2w
    @user-fg8zv7iq2w 5 лет назад +1

    ለመማር ፍላጎት አለኝ ግን ስልጣና የትነው እሚሰጠው

  • @elhambeshir9819
    @elhambeshir9819 3 года назад

    Enat yemekinawn waga ena bota ltnegrign tchiyalesh??plz

  • @selamselam65
    @selamselam65 4 года назад

    Thank you sis

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 5 лет назад

    ግበዝ መጥቻለሁ

  • @munatk64a24
    @munatk64a24 5 лет назад

    እናመሰግናለን እኔ ኢትዩጵያ ተምሬ መጥቼ አንድ ልብስ እንኳን ሰፍቼ ሳለብስ የገዛሁት ማሽን አልሰፍ አለኝ .....

    • @BeteAmharaTV
      @BeteAmharaTV 3 года назад

      ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html

  • @amufoziya77
    @amufoziya77 4 месяца назад

    ስለፍቅርለነትሀገርቸንንን አላህስላሙንያምጣልንንንንን ወድይሀገርልጅቸ በስድትያላቸሁ ያስብናውተሳክቱእንገባሀገርቸንን በቅንንትስብስክራብ አርጉኛ አሳደጉኛ ቢቅርብሀገርልገባነው

  • @meronlove5800
    @meronlove5800 4 года назад +1

    ኢትዮጲያ የልብስ ስፌት ስልጠና መስጫ ቦታ ንገሩኝ እባካችሁ

    • @neimatube7005
      @neimatube7005 3 года назад

      እነግርሻለሁ ኮቦልቻ ከሆንሽ እኔ ተምሬነበር ግን መኪናው የለኝም

  • @skettube4149
    @skettube4149 Год назад

    እናመሠግናለን ማማየ እስኪ ብመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ትልቀኛውን መኪና ብገዛ በሰው ቤት እችለዋለሁ ማለቴ ይካበዳልደ ከስራየ መልቀቅ ባሰብኩ ሰአት እራሴ ላነሳው እችላለሁ? ትልቀኛውን ለመግዛት ያሰብኩት አያስቸግርም ትንሿ ግን ታስቸግራለች ስላሉኝ ነው ምን ትመክሪኛለሽ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 3 года назад

    ይንንማሽን ኦለይን አጠሁት ሳውዲ ነበር ያለሁት ሀገር ቤት ይኖር እዴ

  • @user-bk8ex5ju7s
    @user-bk8ex5ju7s 2 года назад

    እኔ ያቃተኝ መርፌው በክር ያረግሁት በሀላ የቱጋ ላሥገባው ምን ግራ ገባኝ ይህ ነገር

  • @sofyati4197
    @sofyati4197 5 лет назад

    Selam mar be selam new yetefashiw anda temarshi negi attfibji

  • @Nada-if7lt
    @Nada-if7lt 3 года назад

    Where can I get a Singer machine in Addis Ababa?

  • @wubalem7623
    @wubalem7623 5 лет назад

    👍👍

  • @kinglol682
    @kinglol682 5 лет назад

    የጥልፍ ሲንጀር የቶ ነው ጥሩ ሲንጀር አመሠግናለሁ

  • @alomalom8806
    @alomalom8806 5 лет назад +1

    እህት በመብራትነውደ የሚሰራው

  • @user-po1kp2tv2y
    @user-po1kp2tv2y 4 месяца назад

    hi wagawe snte new ( price how meony

  • @user-yx1ci2ie5y
    @user-yx1ci2ie5y 4 года назад

    እኔ ተምሬ መስራት እፈልጋለሁ ሰብስክራይብ አደረኩሽ

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 5 лет назад +1

    ውይ ተባረኪ ስፈልገው ነበር እኔ ትንሽ ልምዱ አለኝ ግን ምን አይነት ሴንጀር ቆንጆ ነው እና ዲዛይን አወጣጡን ብታሣይን ካላስቸገርክ እኔ ድርያ አፍሪካ መጋረጃ ብቻ ነው እማውቀው እባክሽ በርቺ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-ut4qx3ts8b
    @user-ut4qx3ts8b Год назад

    እየተማርኩ ነበር ክሩን እየበጠሠብኝ ከውሥጥ ይጎሠጉሠዋል ገና ሥጀምር ይበጠሣል እሥኩ መላ በይኝ

  • @frankjanvari8650
    @frankjanvari8650 5 лет назад

    hello very beautiful video please kindly film how to operate the sewing machine electric foot pedal how its used to sew please ok?please kindly reply back ok?thank you very much.

  • @alhamdulilah6289
    @alhamdulilah6289 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን ግን መዘምዘሚያ እና ስፊያ ሽን የተለያዩ ናቸው ወይስ አንድ ነው በሱም መዘምዘም እንችላለን

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад +1

      Alhamdu Lilah አመሰግናለሁ አዎ በዚም መዘምዘም ይቻላል እኔየምዘመዝመው በኦቨርሉክ ማሽን ነው በሚቀጥለው ቪዲዮ አስገብቼ አሳያለሁ ብዙ ሰው ነው የጠየውቀኝ 🙏🏽

    • @BeteAmharaTV
      @BeteAmharaTV 3 года назад

      ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html

  • @samuelt2243
    @samuelt2243 Год назад

    ማሽኑን የትይገኛል

  • @user-pw6px4pe7n
    @user-pw6px4pe7n 3 года назад

    እኔ በጣም መልመድ እፈልጋለሁ ግን ሊገባኝ አልቻለም

  • @karimaarabali288
    @karimaarabali288 4 года назад

    Tefonchen ihte lakilyi

  • @bbbbb4626
    @bbbbb4626 Год назад

    ye mashinu waga sint nw

  • @user-dp3he1js6d
    @user-dp3he1js6d 5 лет назад +1

    እናመሰግነለን እህት ማሽኑስንት ነው ዋጋውን ንገሪኝ አድስ ገቢ ነኝ ትምህርቱን ለመከታተል ዝግጁ ነኝ

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад +4

      እስላም ነው ሂወቴ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሽኑ እኔ ባለሁበት ሀገር 270 ፖውንድ ነው የገዛሁት 🙏🏽

    • @BeteAmharaTV
      @BeteAmharaTV 3 года назад

      ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html

  • @ediltube4827
    @ediltube4827 5 лет назад

    መጥቻለውወደንም ቡቅ በይ

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 5 лет назад +1

    ዚግዛጉ አልገባኝም

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 5 лет назад

    ሰላም ወይ ስፌት መማር እወዳለሁ ቤተሰብ እንሁን

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      Zehara Tube በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ሆነናል

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 5 лет назад

      @@meronethioyejmuya6937 አዎን በርች

    • @BeteAmharaTV
      @BeteAmharaTV 3 года назад

      ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html

  • @mulusara8866
    @mulusara8866 5 лет назад

    በህይወቴ የምፈልገው ስራ ግን ምንም አልችል በምን መልኩ ብማር ነው የምችለው? በርች ማማዬ ጥሩ ጅማሬ ነው

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад +1

      ሙሉ የአርሴማ ልጅ ከመጀመሪያው ቪዲዮ ጀምረሽ እይው እና የምትፈልጊው ጥያቄ ካለ ጠይቂኝ

    • @fatumahussnegkgj9525
      @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад

      አይ የኔ ቢጤ ሁነሽ ነዋ የሚገርም ሙያው የለኝም ግን የምፈልገው ስራ ሳስብ የሚመጣልኝ ይሄ ብቻነው ከከከከከከከ ሰው የማያውቀውን ስራ ወዶ ቁጭ ይላል ብቻ ኢንሻአላህ እንማራአለን እንለምዳአለን በርች

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 Год назад

    እስኪ ስለዚህ ማሺን ነገሪኝ ካላስቸገርኩሺ ወደሀገር ቤት ገዝቸ ልልክ ፈልጌ ነው

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 5 лет назад

    መተናል

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j 3 года назад

    ውይ እህቴ እንዴይ ላግኝሽ በማርያም

  • @frankjanvari8650
    @frankjanvari8650 5 лет назад

    hello what language do you speak? please kindly reply back thank you

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      frank janvari Amharic it’s Ethiopian language I will try to put English subtitle for future in Gods grace 🙏🏽

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937  5 лет назад

      frank janvari it’s in easy African Ethiopian 🇪🇹 language

  • @hananHanan-lx6tq
    @hananHanan-lx6tq 5 лет назад

    ከምንም በላይ ቅድ ግድ ነው ቅድ አስተምሪን ማር

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 лет назад

    ያምራል በጣም ጎበዝ

  • @fevenfeven9824
    @fevenfeven9824 Год назад

    ማሽኑን የት ይገኛል