Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ ዶር አብይ ክስ መጣባቸው II ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ሊደረግ ነው II ባለስልጣኑ ስልጣናቸውን ለቀቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ ዶር አብይ ክስ መጣባቸው II ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ሊደረግ ነው II ባለስልጣኑ ስልጣናቸውን ለቀቁ
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 75

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 6 дней назад +2

    May God watch over the beautiful Ethiopia ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 дней назад +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 6 дней назад +3

    የኢትዮጵያ ወታደሮችን ሶማሊያ ይውጡልኝ ካለች ለምን አይወጡም በግድ ሙጭጭ ያሉበት ምክንያት ጄኔራሎቹ የሆነ ቢዝነስ ሳይኖራቸው አይቀርም የሰው ሃገር ያለ ሱማሌ ፈቃድ ሰብረው የገቡት ሃገራችንን የወረረችውን ሱዳንን ለምን አያባርሩም

  • @zenebenegash2315
    @zenebenegash2315 6 дней назад +12

    እንኳን ምድር አንቀጥቅጥ ዛፍ አንቀጥቅጥ ሠልፍ አይደረግም።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 дней назад +2

    Peace All Over The World

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 6 дней назад +4

    ደመወዝ ስላልተከፈላቸው ይሆናላ፣

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 6 дней назад +9

    ቀልደኛ ትግራይ ክልል የምን ከፍተኛ ባለስልጣን ነው ያለው የገንዘብ የሃብት አንበጣ ነቀዝ ነው ያለው።

  • @GhoBu-xz9qv
    @GhoBu-xz9qv 5 дней назад +1

    Kenya new?

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 6 дней назад

    NO MOR WORE PLEASE !!!!✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🤝🏾🤝🏾ONE PEOPLE ONE NETION FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ AMEN 🙏🏻✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽🌹🙏🏻

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 4 дня назад +1

    ወንበዴዉ፡አብይ፡ለሰራው፡ጥፈት፡ከሳ፡ይስጥ፡ቤት፡አፍርሶብናል፡

  • @ashebir24
    @ashebir24 6 дней назад +1

    ኮንዶም በነፃ ሊታደል ነው ያልከው ልክነህ የህዝብ ቁጥር አታብዙ በተረፈ ተባዳ ደግሞ በኢትዮጲያዊ ጨዋነት ይለኛል ሀጠራው

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 6 дней назад +1

    Airport yalut lebochs ?

  • @zainat5067
    @zainat5067 5 дней назад

    ሱማሌ ጄግና❤❤❤

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 6 дней назад

    አይ አረቄ ለክልል ነው ለህዝብ ህይወት የምታስበው በግ ነህ

  • @melakuwoleda5796
    @melakuwoleda5796 5 дней назад

    😢

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 6 дней назад +3

    ሰላም ለእትዮጵያ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 6 дней назад

    አራም በለዉ ተመስጊንምጥሩነህም ሙቃጀዉ እብደትዉንም ነዉ ላማራም ህዝብንም መሪይም ለኦሮንም ነዉ መሩነትዉም ይወቅ ማንም አማራም አያዉቀዉም ያማራም መሪይም አደለም አናዉቀዉም የሾመዉ መሪይም ያደረገዉ ይፈልግ ነዉ መልሳችንምህዝብንም አማራም ማህበርንም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ጠላትም የሾመዉ ነዉ ተመስጊንም ጥሩነህም ከሾመዉ ጋርንም ይደራደርብለናልም ህዝብንም አማራም በማዉ የማንም ቅጥረኛም ነዉ አናዉቀዉም ከቢሄርንም ጠላትም አማራም ገዳይምነዉ ሽሜትዉም መሪይነትዉ ስልጣንዉ ስላማራም ህዝብምም ሚቀባጠረዉ ማን ሁኖነዉ አራም በልዉት ሞትም አይቀርለትም ህዝብንም ባስችካይም አዋጅም አስጨፍጭፎንም ክልልንም አማራም ያዉቃል ስራዉ ያዉቃልም ተግባርዉም ህዝብንም አማራም ልጅም ገናም በደም ይፈልገ የህዝብንም ደም ጠጥትዋልም በደም አማራም ጎርፍንም ኣምትዋልም ተመስጊንም ጥሩነህንም የተባለም በዉሸትም ከኪሄርንም ኦሮንም ጀነራልም ጦርንም ህዝብንም አማራም አስጨፍጭፍዋልም በሀሰተኛም ቀብተዉ በዉሸትም ህዝብንም አማራም ላይም አስቸካይም አዋጅም አሳዉጅዋልም እራስዉም የሾመዉ ጊታዉ ክልልንም ኦሮንም ጦርንም ይዝዎም ወግትዋልም ህዝብንም አማራም ነዉ ምንለዉም ያለንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም የመኖርንም ያለመኖርንም ጥፋትም ከትቶታልም እራስውንም ሽተመስጊንም ጥሩነህንም ነዉ ከሾመዉ ጋላም ጋርንም ህዝብንም ክልልንም አማራም መኖርንም እንዳይችልም በማድረግም በጀምላም በሙርታትም በድሮንም እየመታም ያለዉ እራስውንም ተመስጊንም ጥሩነህም ጋርም በሀሰተኛም ስም ቀቢዉንም አብይም አሀመድም ብርሀንዉ ጁላም ጥላቻም ህዝብንም አማራም ክልልዉም በድሮንም በዙህ 23 በካንክም አራሽዉንም ህዝብንም ጋርም ገጥሞንም ይጮህብናልም ያለም ገጥምዋ ይዋጣለት ያሸነፈም ስልጣንም ይያዝ መጮህንም አያስፈልግም ግማታም በለዉ ለተመስጉንም ደም ጠጭዉም ባማራም ደም ሚዋኘዉ ሰዉ ምንለዉም ይህነው መልስዉም ።

  • @yemanegegziabher8187
    @yemanegegziabher8187 6 дней назад

    ምን አይነት ሚድያ ነው መጣቹህብኝ እንጂ አልመጣሁ ባችሁም አይነት ነው ።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 5 дней назад

    ሶማሌዌች እስተ ናዚሪት ዲርስ መታችሁ መዌሰዲ ትችላላችሁ አርቦችን አስተባብራችሁ ኑ ? በእናታችሁ ሶማሌዌች ኑ እስተናዚሪት ዲርስ ??

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 6 дней назад

    የሱማልያም ጦርንን አልሸባብንም ሁልዎም ወደኢትዮጵያም ሲገባም እስካለበትም ገብቶም አደጋም ጣይዉ እስካለበትም ተከታትልዎም መምታትም ግድንም ነዉ እራስዉ። ሱማልያም ነዉ የመጣዉ የሱማልያም አልሸባብንም ከራስዉንም ቦታም አልፎንም ከገባም ወደኢትዮጵያም መርየትም ከገደለም ከዘረፈም ገብቶም ከኢትዮጵያመርየትም ይመታልም አልሸባቦችንም ሱማልያዎችንም አልሸባብንም ነንም እያልዉ። ስማቸውንም። ቀይረዉ ለኢትዮጵያም መዉጋትም አይችልም ህዝብንም ሱማልያም ለኢትዮጵያም ህዝብንም አይውጋም ይህንም አግባብንም አደለም የሱማልያም አልሸባብንም ነንም ባይዎችም።

  • @timchewaka8719
    @timchewaka8719 6 дней назад

    ኧረ ኳስ በመሬት

  • @kedijaayenew6262
    @kedijaayenew6262 6 дней назад +2

    Wushtam Wushtam Wushtam media

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 дней назад

      አንቺ ወረኛ አንቺ ነሽ እውነት ተናጋሪ

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 6 дней назад

    ክክክክክ ጥሩ ሓሳብ ነው የኮንዶም ።ምክንያቱ ብቅርብ ግዝየ 150 ሚልዮን እንዳይትደርሱ ርእስ በርእስ መዋጋት የተለምደ ነው ግን ወደ መበላላት እንዳይጀመር።እደ ኣህያ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 6 дней назад +1

    ዉሸት፣፣፣የአገሩን፣፣መሬትከሱዳንማሰመለሰያ
    መከላከያ፣፣፣፣፣ለራሱአገር፣፣ምንምያልሆነ
    በሱማሌጀግናጀግናመሆን😂😂😂😂😂😂😂መከላከያ፣፣፣አሰኪእፈር

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 4 дня назад

    አብይ፡አህመድ፡ዜጎችን፡ለምን፡ይበድላል

  • @kedijateku8149
    @kedijateku8149 6 дней назад

    Zare besumalewachi tegzite newi?

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 6 дней назад

    1 billion beselef meret aynketeketm lol kedada yante kit meselehe endea yeminketeketewu

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 6 дней назад

    WASHTAME WARQDOCH

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 дней назад

      አንቺ ወረኛ አንቺ ነሽ እውነት ተናጋሪ

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 дней назад

    Ayermenged. Dirokere‼️‼️‼️

  • @Mule0411
    @Mule0411 6 дней назад +1

    አገኘሁ ንግግር ከማሳመር እና የተለመደ ዲስኩር ከማድረግ ይልቅ የራያን ወረራን በፌደሬሽኑ እንደት መፈታት እንዳለበት ትንሽ ነገሬ እንኳ መናገር አይፈልግም

  • @GhoBu-xz9qv
    @GhoBu-xz9qv 5 дней назад

    Kidedengidih

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 5 дней назад

      ውይ እውነት ተናጋሪ ምድረኛ ወረኛ

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 6 дней назад

    😝😜😝😅😅mirte yiwtadir amelalash yrasun hizeb yemeys chefchef.banda ayir layen😅😅😅😅

  • @hassanmehamed4337
    @hassanmehamed4337 6 дней назад

    ምድረ ዘራፊ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 6 дней назад

    It is normal way of doing government business to experience voluntary or willingly to release oneself from designated official post. This must be experience widely through out this country in order to be replaced by new energetic individual.

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 6 дней назад +2

    ፋንድያ አንተም መዋሽትጀመርክ የሰጠኸዉ ዕርእስሌላ ነበር

  • @abderahmanandegbay9637
    @abderahmanandegbay9637 6 дней назад +5

    አገር ሰላም ነው። አታሟርት

    • @abebe7532
      @abebe7532 6 дней назад +2

      Lanze new Selam
      Ante banda

    • @abderahmanandegbay9637
      @abderahmanandegbay9637 5 дней назад

      @@abebe7532 ምንም የለም።የቢሆን ምኞታችሁን ዜና ብላችሁ አታቅርቡ።ስራ ላይ ነን

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b 6 дней назад

    ዶክተር አቢይ ላይ የሚመጣ ክስ‹ ከሀገር ወዳዶች ሳይሆን ፡ ለምን ሰራህ ? ለምን ከድህነት ይህችን ሀገር አወጣለሁ ብለህ ትሮጣለህ >... ከሚሉ በሀገር ዉስጥ ያሉ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶቿ ወኪሎች ብቻ ነዉ ፡፡

  • @user-np6pp4jv3h
    @user-np6pp4jv3h 6 дней назад

    የአዲስ አበበ ከፍተኛ ፈርድቤት ከትግሬ ፍርድ ቤት ተማሩ በከችሁ ለክብርችሁ ስትሉ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 6 дней назад +1

    ኮንደም ከማደል ስንዴ ለምናችሁ ለምን ለተራበው አታድሉም

  • @yodittsehaye5674
    @yodittsehaye5674 6 дней назад

    Ethiopia has its own internal problems and now started another problem with Somalia

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 6 дней назад +4

    ድል🌈ፋኖ🌈አሐመራሐ🌈ፋኖ
    ዬሄተሐራሐደሐ❤ዬሄተሐበሐደሐለሐ❤ዬሄተሐገሐፋሐ❤አሐመሐራሐ❤ኢሕዴሄበሐግሕ❤ዬሄተሐራሐደሐ❤አሐመሐራሐ❤መሐቡሕትሕ❤ዬሄተሐገሐፋሐ❤አሐመሐራሐ❤በሐገሐዘሐ❤አሐገሐራሐ❤አሐገሐራሕ❤አሐልሕበሐ❤ዬሄንሕኪሕ❤አሐመሐራሐ
    ዬሄዎለሐድሕኪሕ❤ልሕጂሕ❤ኢሕደሐይሕመሐሪሕ❤በሐድሕሮንሕ❤ተሐመሐሪሕ❤አሐበሐቶችሕ❤ኢሕነሐቶችሕ❤ሹሁመሐግሕሌሄ❤አሐመሐራሐ❤ንሕጹሁሐንሕ❤በሐድሕሮንሕ❤ዬሄሐጨሐፋሐጨሐፊሕኪሕ❤አሐመሐራሐ❤
    ተሐነሐሲሕ❤መሐጨሐራሐሸሐ❤በሐዱሁለሐ❤በሐቡሕለሐዎ❤
    ሺሕፋሐተሐሚሕ🐜አሐሸሐበሐሪሕ❤አሐቡሕይሕ🐜ይሕዉሁራሐድሕ❤ከሐሲሕጠሐንሕ❤አሐቡሕይሕ❤ገሐደሐይሕ🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜

  • @user-hx6oi1tm1c
    @user-hx6oi1tm1c 6 дней назад

    Bizu gize mizanawi Hasab takerbalehi tiru newu. Gin topic bedemb bitayi tiru newu. Kis metabachewu atibel. Le Ethiopia hulum zeb mekom alebet. Ye Hager gudayi enji ye gileseb ayidelem. Hulum liyagizachewu yigebal.

  • @betsegawdestaobola6800
    @betsegawdestaobola6800 6 дней назад

    ክስ መጣባቸው?መቼ?አብይ ያልተከሰሰበት ግዜ አለ እንዴ?አታሽቃብጥ።

    • @betsegawdestaobola6800
      @betsegawdestaobola6800 6 дней назад

      ምድር አይደለም ሰማይም ቢንቀጠቀጥ መንግስትን መነቅነቅ አይቻልም

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 6 дней назад

    መልቀም ላይ ነን ሲል አልነበርም ወይ ይሄ ሙሩከኛ መ/ሚ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 дней назад

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬል.

  • @user-qk2zv2pz6x
    @user-qk2zv2pz6x 6 дней назад

    Letekewami budiin mesferariiya new!!!!!!Agul biltet

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 6 дней назад +1

    ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 6 дней назад +2

    እንዲህ አይነት ሰልፍ የአብይ አህመድን ፋሽስታዊ ስርዓት ለመታገል ኢትዮጵያ ውስጥም በጣም ያስፈልጋል!

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 6 дней назад

      ከብት 😂😂😂

    • @ayniworku8510
      @ayniworku8510 6 дней назад

      አህያ​@@BekaAman605

    • @ayniworku8510
      @ayniworku8510 6 дней назад

      እውነት ነው

    • @merimeri530
      @merimeri530 6 дней назад

      በዘረኛው ነት በተመረዘ ጭንቅላት የናወዝክ ባንዳ ሌባ መላአክና ሰይጣን የተምታታብህ ነህ አብቹ ኢትዮጲያን ከከፍታ ማማ ላይ ለማድረስ ከጀመረበት የሚመለስው የምድር ሃይል የለም ቅጥል ድብን ይበል የኢትዮጵያ ጠላት !!

  • @user-np6pp4jv3h
    @user-np6pp4jv3h 6 дней назад

    መሪሚከበረውን የሚከበረው ህዝብን በቅድሚ ሰከብር መሆኑን እረስተችሁል ምትከበሩት በቅድማ ህዝቡን ሰታከብሩ መሆነን አትርሱ

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 6 дней назад +2

    ድል ለጀግናው ፋን🎉🎉🎉🎉

  • @gashawwedajo
    @gashawwedajo 6 дней назад +2

    በሽታ ያቀጥቅጥክ

  • @user-sb1lt5jp5t
    @user-sb1lt5jp5t 5 дней назад

    አንተና አገኘሁ ስሪታችሁ አንድ ነው ።

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 6 дней назад

    የምን ዶክቶር ነው አብይ ዳዳብ ህዝብ አመጽ ተነስቶ መስወገድ አለበት