አሳስቀሽ ሙሉ ፊልም | Asasekesh | Full Length Ethiopian Film 2023 Hamus Media
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- #አሳስቀሽ #Asasekesh
Join this channel to get access to perks: / @hamusmedia #amharic_movies #ethiopia_Films #Hamus_media 🔴ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
• ሺ ፍቅር ሙሉ ፊልም | Shi Fek... • "ጥር 9" |አዲስ ፊልም ማስታወቂያ... 🔴Please don't forget to like . share and subscribe to our channel
• ሳፈቅራት ሙሉ ፊልም | Safekra...
/ channe l/UCMnAL0uw-MT6VRYfUqAXfwg • ሄኖክ ድንቁ ተደባደበ አዝናኝ ፕራን...
#Hamus_media #ሐሙስ_ሚዲያ Hamus
Media is United Kingdom and Addis Ababa based Ethiopian media, entertainment and ecommerce company. Hamus Media broadcast content stream via website Hamus Media produces original Ethiopian movies, drama, sitcom and music clips. We also broadcast entertainment and film premiere videos recorded and edited in our studio. Hamus Media distribute movies and other content on more than 20 million Ethiopians who live in and outside Ethiopia. Most of our viewers are from US, Canada, UK, Ethiopia and Scandinavian countries. #Ethiopian_comedy #Ethiopian_films #Hamus media #ethiopian_movie #ሐሙስ ሚዲያ #አዲስ ፊልም #አሳስቀሽ #ethiopian_movie #Cinima Film
እያየናቸው አድገው እኛን አስረጁንኮ አይ ስደት ሰለቸኝ ደከመኝ ፈጣሪ በስደት ያሉትን በሙሉ ጠብቅልኝ❤❤❤❤
Amen Amen Amen
❤️❤️
♥️♥️
ሕጅ
🌹📖📖🌹 50:44 😊
ከምንም በላይ የሀገር ሠላም ይበልጣልና ሀገራችንን ሠላም ህዝባችንን ፍቅር ይስጥልን በእውነት ዛሬስ የሀገራችን ነገር ያሳዝናል
በጣም እኔም አሳስባኝል
እይች ኬሚት እምተነብ ሀገራችንን ሠላም ያርገልን ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ጉብኝልን በበርክትህ😢😢😢❤❤❤
ማነው የዩብ አድናቂ እዩብየ ሙቸ ነው የምወድህ
አላህ የኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን የሀገሬ ህዝብ አላህ ሰላም ያውርድላችሁ ጦርነት ይብቃ ሰላም ይስፈንልን ያረብብብብ ስንቱ ብሄር በየ አረብ ሀገሩ በሰላም ተዋዶ እየኖረ እኛ ኢትዮጲያዊይ ግን መቻቻል አቅተን አንድ ሀበሻ እንሁን ሰብአዊይ የሰውልጅ መብት ይከበር
በፈገግታ ነው የጨረስኩት ሀሪፍ ነው. ሁላችሁም ትችላላችሁ ማኪ የኔ አሮጊት😅 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😅
ይቺን ኮሜት ዬምታነቡ በሙሉ ይቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርባችሁ ❤❤❤❤በስደትም ያላችሁ ሀሳባችሁ ተሳክቶ ለሀገራችን በሳላም ያብቃን❤❤
Amen,amen,amen❤❤❤❤
አሜን 😢
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን❤❤❤❤
3ቱንም ኮከቦች አይቼ ነው የመጣውት😍
እዮብ❤
መክቤል❤
ማርኮን/አቡሌ❤
Inee dagmo tinishunii ayiche now😂😂
በጣም አይመችም እባካችሁ ደራሲወች ለህፃናቱ እድሜአቸውን የሚመጥን script ስጧቸው because that is reality
ዋው በጣም አሪፍ ነው የልባችን ደረሰ በተለይ የሰላምን ገፀ ባህሪ የምትጫወተዋ ልጅ እርጋታዋ መልኩዋ ሁሉ ነገሩዋ ደስ ይላል ብዙ ፊልም ስሪልን
ዋዉ ደስ ሲል በሳቅ ጨረስኩት😂😂 አስተማሪ ነዉ❤❤
የ ሰላምን አድራሻ ስጡኝ ወዮኦኦ የት ነብርሽ ግን ?? የማንም ጨምላቃ ሲጨማለቅብን ???? ደስ ስትይ
ዋው እንዴት ደስ እንደሚል በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጩቡቲየ እየብየ ያቺ ቆጆ ሴትም እወዳችዋለው❤
ወንድሜ እ/ር ይርዳክ የምተሰራው ስራ ሁሉ ያምራል ፈጣሪ በእውቀት ይባርክ ደሞ ምርቃት ሳበዛ አረጀ እንዳትለኝ በጣም ደስ ስላለኝ ነው
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ አንዳንዴም እንዴት ሰርተን መለወጥ እንዳለብን የሚያሳይ ፊልም ስሩልን። ሁለም ስለ ሴትና ስለ ወንድ ብቻ መተውን አይሰላቻችሁም? 😣 ጌታ ሆይ ጥበብ ስጠን 🙌
በጣም ሁሌም አዳአይነት 😂😂😂
በጣም ሁሌ ፍቅር ፍቅረኛ ፍቅር ከአለም በጠፋበት ዘመን እኝኝኝ
😂😂
የመዳም ቅመሞች ኑልኝ በጣም ደስ ሚል ነው ❤❤
ቤተሰብ እንሁን የመዳብ ቅመም ነኝ❤
@@RomAbera280ነይዉደ
መጣሁልሽ እህቴ❤🎉 በርቱ ቅመሞቼ
@@gdggg2692 ደምሪኝ ዉደ
ደምሪኝ ደምሪሻለሁ ዉዷ
እግዚአብሔር ይመስገን
ይህ ህፅ ልጅ ስወደው እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል ኣዝናኝም ኣሰተማሪም ነው ኣይዛቹ ያገሬ ልጅቺ 👍👍👍💞💞💞💞💞💖💖💖
በጣም ደስ ይላል በጣም ያሳኩት😂😂
እዮባዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው አሪፍ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
ለኪህ የእኔ ልጂ ቁሩጢህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አብሮ ይጠብቀን🇪🇹💜💜💜💜💜💜💜
አሜን እና እዮብ እያየናቸው አድገው እሃው ዘሬ አክስት አጎት ይለሉ ብቻ ስደት በቀቹ ይበለን አቦ ማነው ግን እንደኔ ስደት ያደከመው ከምንደክማው አንጽር ለውጥ የሌላው ህይወት አደከማን እኮ😢😢😢😢😢
አይዞህ በርታ
አስቃቹኛል 😅ቁምነገርም አለው በተለይ የሰላም እርጋታ ደስ ይላል። እናመሰግናለን
በርቱ አፀኑን ልጅ ሰወደው❤❤❤❤😂😂😂😂😂
በጣም ደስ ይላል ምርጥ ስብስብ ነው ያምራል ሀራችንን ሰላም ያርግልን ፍጣሪ ሰላምን ይስጥን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጆየ እህት ስወዳት❤❤❤
Eyoba na maki wendimina ehit honew siseru yamiribachewal hule endezi biseru lemanignawum des yemil film new❤❤
በጣም ደሰ ይላል በርቱልን❤❤❤❤
ስላም ሀራፍ ነው አገራችን ስላምያድርግልነ እዮባ እና ያቆብ ስወዳችሑ ሁላቹሑ በርቱ ❤❤❤
Ye selamn character yeserachiw leg gobez nat arif arif film betesera I hope teru sera metesera yemeselgal
Love u all ❤ Good job
ሁለቱየኔቅመሞችበጣምነውምወዳችሁ
እስኪ አበርቱኝ ደክሞኛል ስልችት ብሎኛል😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል 😊
ይህ ስሜት በሁላችንም ውስጥ በሆነ ጊዜ ላይ ይፈጠርብናል ፤እኔጋም አለ ።ምን እናርግ ለሚለው የተለያየ መልስ ይኖረዋል እንደምናልፍበት የችግር አይነት! እኔ ለምሳሌ እያደረኩ ያለሁት 'መኖር አለብኝ' ይህ ሁሉም ሰው ላይ የሚደርስ ነው እኔ ላይ ብቻ አይደለም ብየ ወሰንኩ! እና ለመኖር ደግሞ አድርጌ ማላውቀውን ነገር ማለት ያልሞከርኩት ነገር ካለ መሞከር ከሚያሰለች ተደጋጋሚ አይነት ነገሮች ለመውጣት መሞከር ፤ ቁጭ ብሎ በአይምሮ ብቻ ሐሳብን ከማገላበጥ ለድርጊት መነሳሳት action! ደስታን ወይም የውስጥ ሰላምን ከውጭ አለመጠበቅ ማለት ከጓደኛ ከቤተሰብም ከምናያቸው ፊልሞች በቃ ከሁለም ከኛ ውጭ ከሆነ ነገር ወዘተ ደስታ ከውስጥ ነው ..!!በጣም ሰፊ ነው ግን ለማሳጠር ያህል ...
አብሽሪ የልፈል
Ayizoshi wude hulachinim nanii😢😢😢😢
አይዞሽ
🎉🎉🎉ቆንጆ ፊልም ነዉ በርቱልን 🎉🎉🎉🎉
ሀሪፍ ነው❤❤❤
መጭረሽው ያምራል በርቱ❤❤❤❤
😂😂😂😁😁👌👌 አረ ጩቡቲ ኑርልን 😁😁😁💪💪💪እወድቹዋለዉ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል በርቱ
Arif nw yamewodachihu bemulu alachihu dgmo ❤❤❤❤
ሀገራችነንሰላምያሮግልን❤❤❤❤
እናመሰግናለን
ጡሩ
አሜን አሜን
ደስይላል
በጣም ሙልቅቅ አልሽ ማነሽ ዘርፌ 😊
ሠላምሠላም
ዋናዉ የሀገረችን ሰላም ነው የምንፈለገዉ😢😢😢😂😂😂😂😂
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነውሁላችሁም የግል ብቃታችሁ ያስደስታል 😊
አረ በሳቅ ነዉ የጨረስኩት የምር በጣም ያምራል 😂😂😂😂😂😂😂
Wow keep it up ❤
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን🤲😢
🎉🎉wow
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
Wow new🎉🎉🎉🎉
ሁሉም የማደንቃቸው አርትስቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉
ምን መተካካት ያቆብ አተራማሽ ነው መባል የነበረበት😂😂😂
Wwoowowowowowo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 aref film new ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣው 🤣🤣🤣🤣
እኔ 😂😂
እኔ
Amen kimem.
Perfect
❤❤❤
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤inamesaginalen
በአንድቀንትውውቅ አሶላመጋፈፍአይከብድም ሁሉምፊልሞችእደዝህናቸው በዝሙትየተጨማለቀ ስታስጠሉ😏😏😏😏😏😏
እንደው የአገራችን ሴቶች ተቀየሩ እንዴ ወንድቤት አፈቀርኩ እያሉ መኳኳት እነደው እነሸቃሊት በፊልም ተመልካች ና ኮመንት ኋነን ቀረን 🙄😁
😂😂😂😂
😢😂😂😂😂😂😂
Bewnet arif Ethiopiawi film new,makbel + markolin❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፊልሙን እርእስ መተካካት በሉት ያምራል በርቱ
ወይኔ ይሄን ጩጬ ስወደው 🥰
በጣም አሪፍ ነዉ
የዘንድሮ ፍልም ሙሉፊልሙን በ6ሰው ነው የሚጨረሰው
የሀገራችነግር ኡፍፍፍፍ ዘድሮም አሳብ በቃበለን😢
በጣም ይመቻል
ወይኔሰውድችህ😂😂😂😂😂❤
Wow ❤❤❤
I love it ❤
Wow
IIOVEU❤
አይ ማኪ ሲመጡ ነብር ሲሄዱ በግ አለች ውነትም በግ 😂😂😂
ትንሹን ልጅ አይች ነዉ የሚሁት❤❤ ስዉድዉ❤
Inem😂❤❤
ያምራል ጩጨዉ😂❤❤
ምግብ አትበሉም ውሓ አትጠጡም ደረቅ ፊልም
haaaaaa
Des yemil asetemari arif temeret beretulegh ❤
የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በርቱ❤
ዝና የምንሰራቸው ስህተቶች መዘዝ መሆናቸውን እንረሣለን ።
እዩየ❤❤❤
የትንሹ አፍንጫ😂😂😂😂❤❤❤❤በርቱ ስወዳቹህ
ጩቢቲ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂ምርጥ ዘር ነኝ ወይ አላለም😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
አሜን አጎጠጎጤ አወጣይ 😌😂😂🙈
አወ 😮😅😅😂😂
አረ ሞትኩ😂😂😂😂😂
Waw,reyal,halĺewa😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤😮😮😮😮😂😂😂😮😮ጥሩ
Keep Going Brothers 🙏🙏🤙🤙🤙🤙
😂😂😂😂😂ወይኔ ትንሹ😅
አርፍ ነበር ግን ለልጆች የምመጥን ነገር ይሰራ
Wow smartoch 1layi sitamru yimechachu
❤❤❤❤😂😂😅😅❤❤
እድሜን በኪስ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ማኪ
አሁን ይሄ ፊልም መባሉ ሆ! ተራ ወሬ ድራማ ለማለት እንኳን አይበቃም የወረደ ተረ ነገር ምንም ጭብጥ የሌለው ነገር አውርተው ጨረሱ ጊዜዬን ማባከኔ ቆጨኝ
አይባልም
@@naymasaid1746 በደንብ ነው የሚባለው አካፋን አካፋ እያልን መሄድ ግድ ነው አለበለዚያ ጥሩ የሰሩ መስሎቸው በዚሁ ነው የሚቀጥሉት መለወጥ እና መሻሻል አይኖርም