Appreciate your intentions. But get the facts straight @13:20. The two term limit was Passed by Congress in 1947, and ratified by the states on February 27, 1951, the Twenty-Second Amendment limits an elected president to two terms in office, a total of eight years. Keep up the good work
ይሄን ሰውዬ ስወደው 24 ሰአት ቢያወራ የማይሰለች ❤
ይሄ ፕሮግራም ለምን በሌላ ቲቪ ላይ አይቀጥልም ዘነበ ብዙ ያስተምረናል
በእውነት ዘነበ ወላ ይህን ፕሮግራም በሀገራችን ትልልቅ ሚዲያ ላይ አየር ሰዐት ይዘ ብታቀርብ ብዬ ተመኘው በ ebc,fana ላይ ሁሉም ቢያደምጥህ😢
አረፍ ፡ ታሪክ ፡ ነህ ፡ ሰማዕቱ ፡ ይጠብቅህ ፡ መልካም ፡ አዲስ ፡ አመት ፡
ዘኔ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
እንድአንተ ዓይነቶችን ያብዛልን
እድሜያቸው መጥቀስ ያስፈልጋል
WOW! Quite Simply the best! Bless.
ዘነበ ወላ በሬዲዮም ሆነ በቲቪ በንባቦቹም ሆነ በንግግሩ ውስጥ እጅግ አስገራሚ ምናባዊ ስዕል በአይምሮአችን ላይ ስለሚስል በጣም የሚመቸኝና የማደንቀው ደራሲና ጋዜጠኛ ነው፣ አቦ ሁሌም ይናፍቀኛል።
ዋዉ ይሄ ለሁሉም ለወላጆችም ለልጆችም በጣጣጣም ጥሩ ምክር ነው በጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን
ዘኔምርጣችን❤
good to see u. zenebe . ur amazing person .
ዘኔ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘውልህ እውቀትህንና የማትነጥፍ ብእርህን እንዲሁ ያለ ዋጋ እንካችሁ ስላልከን.....
when i was a student in the 1980s i used to listen LEADING SEA MAN ZENEBE OLLA. are you that person?
Yes he is
What a powerful message! Thanks Zene!
ዘኔ ስሰማው ደስ የሚለኝ ሠው
ጄ ቲቪዎች ምን አለ ሁሉንም የምታስተላልፍትን ፕሮግራሞች በውቲዮብ ብታደርሱን ምክንያቱም ከባህር ማዶ ያለን ማየት የምንችለው በዮቲውብ ነው እባካችሁ ሁሉኑም አውርድልን
የራሳችዉ የዮትብ ቻናል አለችዉ
የምርሽን ነው ሊንኩል ሼር አድርጊኝ እባክሽ
Ke hagr wechi dish yelshem enda? Yet hager nesh koy
Zeneye wow edeme yesetelin
ረጅም እድሜ ይስጥህ ያገር ቅርስ
ወንድማችን መጽሐፍን ይተረክ
Shalom.
Afen kefche new yesemahut.
Zene- betam enameseginalen.
Rejim edme ke tena gar temegnehulh.
ዘነበ ሰው ጆሮው አስተማሪ መምኸሩ
Can you guys please upload more of zenebe’s videos please
ዘነበ እንዴት እግዚአብሔር ስራ
please, we need more video that we live out of the country.
Edeme ena tena ke melawe betesebochu emegnilehalehu aterareku eko Wooow fitsum hasete new yemisemagn egezeabher abezeto yibarekihe
Zenebe wela z special one ☝️ mert yezi zemen sew
ሕግ የአለም
echin classical sesema betzeta wedehuala tewesdegalche fm 97.1 ly setera wow beeljent yesemahut
OMG! kebur ato ZENEBE WELLA edme ena tina chemiroooo... chemirooo yestelegn. kelibe akbarih negn.
ሙሉ ፕሮግራሙን ልቀቁልን ይሄው ስንት አመቴ ይሄን ፕሮግራም ስፈልግ ከሃገር ውጭ ለሆነ ሰው....ዘኔኮ ቤተ መጽሐፍት ነው ቀን ቀጥሞኝ አብሬው ብኖር ምኞቴ ነው
The right man!
አኔ ጋሽ ዘነበን ሳየው (ስሰማው ) የአዲስ አበባን ልጅ የነገር አዋቂነት አለማወቀፋዊ ተቀባይነት ከዘር ከጎሳ ጎጥ ወጥቶ የሰው ለጆች በፍታዊ ተወዳድረው ሰው የሚባለውን ትልቅ አሳቤን ያሰን ሰው ነው ስንት አሸርጋጅና አስመሳይ በሞላበት ሜዳ አንዲህ ያለ ሰው ማየት ሜርካል ነው ከክፉ ይጠብቅልን
Nice one zenbe wola
እኛ የሜጓለን እንወያይ
ዘነበ
Thanks
Writer derasi gazetenga & teguazh ye hagerachin inku sew Gash Zenebe wola betam iwodihalehu adenkahlewu
Zene mirt sew betam yemiwedih mirt derasi neh
Edmeana teana yesthe zenea betam tafache andebt nw yalhe gen algbagnem lemenden nw yehea becha part yalw lealwen programhen alggnehutem
ምርጥ
መምህር የተሰኘ ሙቂቃ
Can you please upload your eid a adha programs @jTV
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዘኔ አንድ ማስተካከያ አለኝ ግን የጆርጅ ዋሽንግተን 1732-1799 ነው ይመችክ ዘኔ
እውነት ነው
ቀሪዎቹ ፕሮግራም ይለቀቁልን
እንኳን አደረስክ ዘኔ
Rejjjjiiiiimmmm idime ketena yistilin
Btamenwe ymewdwet zenbewal
መልሰ
ዛሬስ ? ኢትዮጵያ እንዴት ናት ?
Sera fet en yemayatefa menget hlem dictater new. Lejehnm yeshtal. Ke ager yasdedal. Yewch baria yaregel.
ማንበብ እንድንወያይ
Who send me over here?
America egzaberfeterachew engan ensu fetrun. Yemslenal. Ahon kadut jussen.
ስ ውድ ህ እ መሆን ያራዘመው
Adinak negn
ዘኔ ቅዳሜ ትዝ ይለኛል
Ehene politics bihon hulum yayew neber gin ewiket silehone ykebidachewal lebizu wochu
Appreciate your intentions. But get the facts straight @13:20. The two term limit was Passed by Congress in 1947, and ratified by the states on February 27, 1951, the Twenty-Second Amendment limits an elected president to two terms in office, a total of eight years. Keep up the good work
ጋዜጠኛጥቅም እውነት እንድናስተውል
⁰
era bakacho eskahone yekerabewen yemachinot