ይህ የወንድም ዲኑ አሊ አዲሱ የዩቲዩብ ቻነል ነው || አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ኸይር ፈላጊ
    ይህ የወንድም ዲኑ አሊ አዲሱ የዩቲዩብ ቻነል ነው፡፡ ኸይር ፈላጊ ይባላል፡፡አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉት / @kheyrfelagi7648

Комментарии • 218

  • @ztubezubeyda1911
    @ztubezubeyda1911 5 лет назад +38

    ሙስልሞች ሁላችሁም ሰብስክራብ አድርጉድ ወንድማችን እናበረታታው እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን

  • @emaneman8623
    @emaneman8623 5 лет назад +6

    አብሽር አላህይገዝህ ወንድሜ ስለስራህ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችልም አላህ የምኞትህን ይሙላልህ ያሳካልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 5 лет назад +12

    አሰላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ውድማችን ዲኑ በርታ አላህ ከጎንህ ይሁን ውድ እህት ወድሞቼ የረበና ሰላም በናተላይ ይሁን

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 5 лет назад

    ማሻ አላህ ወድማችን ዲኑ ለምታደርገው ትግል ጀዛከላህ ኸይር

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 5 лет назад +2

    ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳንም ቻናልህን አወኩት አሌሀምዱሊላሂ የእስላም ታጋይ ወንድማችን ዲኑ ጀዛከላህ በርታ ወንድሜ

  • @ammu8472
    @ammu8472 4 года назад +2

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ አላህ ኸይር ሠሪዎች ያርገን

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 4 года назад +1

    አብሽር አሏህን ተወክሎ ወደፊት ኢንሻ አሏህ በርታልን አሏህ ከጎንህ ይሁን ወንድማችን

  • @meki8539
    @meki8539 5 лет назад +4

    ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ አህለን ወሳህለን
    ቢቻል 10,000 ግዜ ሰብስክራይብ አረግ ነበር ምንም ማረግ አይቻልም አንዴ ነው ❤❤❤
    ኢንሻ አላህ ይህ ቻናል እናሳድገዋለን

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 5 лет назад +1

    ማሽአላህ እንኮን ብስላም መጣችሁ

  • @reemyousef8248
    @reemyousef8248 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ አህሌን ምርጥ ወንድማችን ነህ

  • @mdvip3607
    @mdvip3607 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህልን

  • @hananhussen4916
    @hananhussen4916 4 года назад

    ሁሌም አላህ ሱባሃነወተአለ ኽይር ነገር ልስንተና ለመሰል ሙስሊም ወንድምና እህቶችህ ያድርገው

  • @mariyammohammed4464
    @mariyammohammed4464 4 года назад +1

    ዋለኩሙሠ ላም ወራመቱ ላሂ ወበረካቱ

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 года назад

    ኢሻአላህ ቴጅህን አሁንአየሁት እከዋን ለተለማንም ይደረጋል በርታልን አላህይጠብቃቹ

  • @mekimaraki5384
    @mekimaraki5384 4 года назад

    ያአላህ። ወንድም ዲኖ አሊ አላህ ይጠብቅህ ስራህንም አላህ ይቀበልህ ሀያትህን ያርዝመው ያሰብከውን ያሳካልህ። አረ ከአንዴ በላይ ቢቻል ደጋግሜ አረግ ነበር ሰብስክራይቡን

  • @ዘሀራአሰን
    @ዘሀራአሰን 4 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን

  • @hayuti5963
    @hayuti5963 5 лет назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ በርታ ወድማችን

  • @gossaye9589
    @gossaye9589 4 года назад

    ለምሰራሁ ከይር ስራ ሁሉ ምንዳህን አላህ ይክፈልህ ወንድሜ ማሻ አላህ

  • @AhmedDinku-oy5bx
    @AhmedDinku-oy5bx 7 месяцев назад +1

    As wr w b ahmed ebalalehu be imo mawrat kechaln ye imo kutrachhun atkemtulgn

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    W W W እሻአለህ ወድማችን ጀዛህን አላህ ይክፍልልህ በረታ አብሽረ

  • @ዘቢባአሊ-ኘ4ቀ
    @ዘቢባአሊ-ኘ4ቀ 5 лет назад +2

    ቢቻል 10000ጊዜ ሰብሥክራይብ አደርግልህ ኗበር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @shadiyahetopia2946
    @shadiyahetopia2946 5 лет назад

    ወአሊኩም፡ሠላም፡አወ፡በጣም ፡ትክክል ፡ነዉ ፡ሐሥቡን፡አላሕ፡ወኒእመን፡ወኪል

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 4 года назад

    ሀቢቢ የአክስቴልጅ መሳይ ዲኑየ እወደሀለሁ. ደሞ ለሰብስክራይብ 1000000000 ከዚም በላይ ባረግን አላህ ይጠብቅህ ወድምዋ

  • @ggghhg6305
    @ggghhg6305 4 года назад +4

    አላህ ሀሳብህን ይሙላልህ ወድም

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 4 года назад

    ያረብ አላህ ይጠብቅሕ አዲሥ ገብቼ ነው ቅዋውን ይጨምርልህ

  • @እንማማር233
    @እንማማር233 Год назад

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. አላህ ኸይር ስራህ ይውደድልህ

  • @ياربساعدينيآمموبارك

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ በረታልን

  • @ሀገሬሰላምሽንያብዛው

    እቦ እዳተያለውን ያብዛልን👍👍👍👍👏👏💐💞ወድምዬ

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን ወድም ድኑ

  • @ajatm9208
    @ajatm9208 5 лет назад +1

    በርታልን ሀቢቢ አላህ ይርዳህ #ዲኑአሊ

  • @fatimasultan4077
    @fatimasultan4077 4 года назад

    ዋለይኩም አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ አላህ ከጎን ይሁን

  • @mabroukamouhamad838
    @mabroukamouhamad838 4 года назад

    አላህ አንተን ይቆትብልን እንወድሃለን ⭐️⭐️⭐️⭐️ወንድማችን ካይርስህን ያብዛልህ 🇪🇹😘😘😘😘

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 лет назад

    ማሻአላህ በርታ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @neimauae5191
    @neimauae5191 4 года назад +1

    ዲኑ እድሜናጤና እመኛለሁ

  • @Fነኝየናቴናፋቄ
    @Fነኝየናቴናፋቄ 5 лет назад

    ማሻ አላ በርቱ ሀርፍ ሀሳብ ነው

  • @sofiasofi7347
    @sofiasofi7347 5 лет назад

    አላህ ያግዝህህ. ለህይር ምትለፉ አላህ ይጠብቃቹህህ. እኔም. አላህ አግራልኝ

  • @sihamdegefu7047
    @sihamdegefu7047 4 года назад

    አላህ አጅርህን ከፍ ያድርግልህ እኛንም አላህ ለመተጋገዝ ይርዳን

  • @sakeelmohamed9773
    @sakeelmohamed9773 4 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @sadasada931
    @sadasada931 4 года назад

    እሺ ዱኑ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላህ እዳንተ ያለዉን ያብዛልን

  • @gurjiahmed2012
    @gurjiahmed2012 5 лет назад +1

    ሁሌ በሄር ያኑርህ የኔ ምርጥ bro

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 5 лет назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወንድም ዲኑ አሊ ጀዛኪላህ ኸይር ጃዛአ ኸይሩ ይብዛልህ ለአላህ ብይ እወድሀላሁ በድወእህ አትርሳኝ

  • @lucyafar638
    @lucyafar638 4 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ እንዳተ አይነቱን ምርጥ ታታሪ ለዲኑ ተቆርቋሪ ሌትተቀን የሚሰራ ያብዛልን አንተንም አላህ ጀዛክን ይመንዳህ በርታልን በተረፈ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሆይ ያልሆነ ቦታ ሄደን የማይረባ መጥፎ ነገር እያየን የወንጀለኞች ተባባሪ ሆነን ዱንያ አኼራችንን ከምናጣ ከመጥፎ ቻናሎች ሰብስክራይብ ሼር ላይካችንን ወደራሳችን ወደ ሙስሊሞች ቻናል ፔጆች ፊታችንን እናዙር ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እናርግላቸው አላህ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆነ የሙስሊም ሚድያወቻችንን እናሳድግ المسلم اخو المسلم

  • @ruqiyyasala1334
    @ruqiyyasala1334 4 года назад

    ዲኑ በርታልን አላህ ከጎንህ ይሁን

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 4 года назад

    Masha Allah

  • @sadasaed870
    @sadasaed870 5 лет назад

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @Neimatubeነኢማዩቱብ
    @Neimatubeነኢማዩቱብ 4 года назад

    ወድሜአላህሰላምህንያብዛልን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌻

  • @እሙዒምራንቲዪብ
    @እሙዒምራንቲዪብ 4 года назад

    ዱኑ የዘመኑ ሀምዛ አላህ ይጠብቅህ ብችል 1ሺ ጌዜ ነበረ ስፕስክራይብ የማደረገው በረታ ከኅንህ ነን

  • @alehammohammed6567
    @alehammohammed6567 5 лет назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንሻ አላህ አላህ ያግዛቹ

  • @zedtube2269
    @zedtube2269 4 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢንሻ አላህ። እንከታተላልን በርቱ

  • @SsSs-mo4gk
    @SsSs-mo4gk 4 года назад

    የኛ አንበሳ አንተን ያልተቀላቀልን ማንን እንቀላቀላለን በርታልን ጅግናችን

  • @ebnualiali2425
    @ebnualiali2425 3 года назад

    አላህ ይጨምርልህ ወድማችን

  • @االلانلتبا
    @االلانلتبا 4 года назад

    አላህይጠቃብህጀዛከአላህኸይርንበርተልን

  • @ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
    @ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ 4 года назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛ አላህ ኸይር

  • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    Wa wr wb አህለን ወንድም ዲኑ አላህ ይጠብቅህ እንሻአላህ

  • @እራህሚነኝብንትባባ

    ማሻአላህ በርቱ አሪፍ ሀሳብ ነው አላህ ያግዛችሁ

  • @hananjimma6728
    @hananjimma6728 5 лет назад

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ኢንሻ አላህ ወንድማች ዲኑ አላህ ይጨምርልህ

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 4 года назад

    ኢሻአላህ ወድማችንአህለን

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ጀግናችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ጀግናችን ያረብ ለኸይርስራ ልባችንን ክፈትልን ያአላህ የዱንያ ገንዘብ በማይጠቅመው የአህራ ስንቅን እንሸምት ወዳጆቼ ትንሽም ብትሆን ኸይርስራ አይለፈን ወላሂ ይሄኮ የነገ ስንቅ ነው ያአላህ

  • @ዙዙነኝያአላህባሪያዙዙነኝ

    ወድም ዱኑ አሊ አላህ ይጠብቅህ።

  • @ወረ-ኈ9ፀ
    @ወረ-ኈ9ፀ 4 года назад

    አላህ፡ያግዝህ፡ወድማችን

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 4 года назад

    በረታልን ሀቢቢ ወድማችን

  • @un4413
    @un4413 4 года назад

    ማሸአለህ አለህ ይጨምርልህ

  • @merdeyamohamad2210
    @merdeyamohamad2210 3 года назад

    አልሀምዱሊላህ ዛሬ ተቀላቅያለው

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet3411 4 года назад

    ብዙ ጌዚ ሳብስክራይብ ላይክ የሚደረግ ቢሆን እኔ ብቻ እሞላው ነበር

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊሀልአ

    ማሻ አላህ

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 5 лет назад +1

    Masha allah

  • @سبحاناللهوالحامدالله

    ወድሜድኑ እድሜናጤናይስጥህ

  • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ

  • @umasam3527
    @umasam3527 5 лет назад

    Masha Allah berta Allah yagizachu
    Jezak allahu kayhr

  • @ዘቢባሽፋአሊ
    @ዘቢባሽፋአሊ 5 лет назад

    አላህ ያግዛቹ

  • @ekramhabtamu3628
    @ekramhabtamu3628 4 года назад

    አላህ ይጨምርልህ

  • @zuzuzu3082
    @zuzuzu3082 4 года назад

    ወአለይኩመሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ

  • @maneranor9348
    @maneranor9348 5 лет назад +1

    አህሌን ወንድም

  • @bebichofenetawufenetawu2196
    @bebichofenetawufenetawu2196 4 года назад

    Wa wr wb ensha Allah gegenaye

  • @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ

    ማሻአላህ
    አላህ ይርዳችሁ

  • @ሰኪናየልብሥነጋዴበሣኡዲ

    Waleykume selam werahmtwlhe wbrkathue mash allh

  • @fatimasaid2130
    @fatimasaid2130 5 лет назад

    መሻአላህ ደስ ይላል

  • @fatimatalal2237
    @fatimatalal2237 5 лет назад

    ኢንሻአላህ

  • @haleemamohamad3797
    @haleemamohamad3797 4 года назад

    masha allah👍👍👍💓💓

  • @zenazena2638
    @zenazena2638 4 года назад

    አላህይገዛችሁ

  • @ghdhhd289
    @ghdhhd289 4 года назад

    ወአለይኩህም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱህ አለሀ የበርተሃ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 4 года назад

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላ ዲኑ አላህ ይጨምርልህ

  • @muni1524
    @muni1524 5 лет назад

    ማሻ አላህ ዛሬ ገባሁ ቤትህ

  • @ያረብመጨረሻችንአሳምርልን

    እሻ አላህ

  • @yendt6991
    @yendt6991 4 года назад

    Selwuletahe hulu Allah beduniyame be akerame wulatahen yikefelhe. Mertu tatariwu wendemachin . Enwedehale.

  • @zebibakemal756
    @zebibakemal756 5 лет назад

    Walekumselam werahimetulahi weberekatu MashaAllah

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 года назад

    አህለን ወንድማችን ድኖ ግን ለመጀመሪያ ዛሬ ነው ያየሁት ቻናልህን
    አስተላለፉውት ላይክ ሸር አድርጉ የኢስላማዊ ሚድያዎችን አጠናክሩ

  • @rerhimayeberya1648
    @rerhimayeberya1648 Год назад

    አላህይጠብቅህ

  • @xxvc6138
    @xxvc6138 4 года назад

    በርታ ዲኑ

  • @neimtube3431
    @neimtube3431 5 лет назад

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም ዲኑ ማሻ አላህ ደስ ይላል በርታልን

  • @halimamoehamade3933
    @halimamoehamade3933 4 года назад

    የኔወድምአላህይገዝህ

  • @m.habashwet.1252
    @m.habashwet.1252 5 лет назад

    A.s.wr.wb...wayena.wandimachin.dinu.bareta.mashe.allhe

  • @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ

    ማሻአላህ አህሊን

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 лет назад

    You are doing great work .keep it up

  • @መድነኝየማዬናፍቂ
    @መድነኝየማዬናፍቂ 5 лет назад

    ሠብስክራይብአድርጌሀለሁ በርታ

  • @tnshuash426
    @tnshuash426 5 лет назад

    ማሻአላህ

  • @tubezakir9343
    @tubezakir9343 5 лет назад +2

    Mashallah bertuln

  • @Rahmi-o4s
    @Rahmi-o4s 5 лет назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ከናተጋ ይሁን

  • @ጉዞወደፊትYouTube
    @ጉዞወደፊትYouTube 4 года назад

    ቢቻል ካደበላይ የሙስሊሙን ቻናል ካዲ ሽ በላይ ባረግ ደስ ባለኝ