Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብርሃን ከሌለ ጨለማው ላይነጋ ሊጡ እንጀራ ላይሆን ጋጋሪው ቢተጋምነው የአባይ እርሾ ጣና ተዘነጋበርታ በርታ በል ጓድኛዬ አሪፍነው ብለናል
እናመሰግናለን
እስኪ እኔ ለማግባት አስቤለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ።
መቸአብረንእናገባለንክክክክ
@@mobystar8043 ኮረና ሲጠፋ።
ይሣካልሽ ውዴ
@@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ አሚን የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ።
ምንም አደል ማሬ
ኧረ ወንዶች የሥራቸውን እኔ አጥቦ ጨምቆ ነው ያሠጣኝ እህ ያቃጥላቸው የወደዱ መሥለው ሠው ፍቅር ካሢያዙ በሁዋላ ደሞ ወደ አንዷ ዘወር ሢዞሩ ይኑሩና ወንዱ ሁሉ ያው መሠለኝ እኔማ የተጎዳው ልቤን ይዦው እኖራለሁ ለሡም እሥኪ ይሁንለትትትት ሤትኮ የዋህ ነች ሠው ታምናለች እንደኔ ከሆነ ግን እሥኪ ይሁንን
ትክክል ነሽ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ አለ
አይዞን እህቴ ሁሉ አንድ አይደለም እኔም ልክ እንዳች ነበርኩ ልቤን ሳስታምም ኑሬ አሁን ግን እግዚያብሄር ይመስገን የኔምለውን ስለሰጠኝ ስሙ ይክበር ይመስገን ለሁላችሁም መልካም ባል ይስጣችሁ
ወንዶች ምንም ብሉ አላምንም አሰመሳይ ናቸዉ
አይዞኝ እናት
@@yegondeytades4971 እሺ
አይይይ የወንዶች ነገር ተከድኖ ይብሰል ስለ ት/ት ሳላመሰግንህ አላልፍም ስሪአት ያለህ ልጂነህ እግዚአሔቤር ይጠብቃችሁ ሰብሊን አምጣልን ናፍቃናለች 💕😘💕
Wendin.mamen.beteley.beriqet.erasin.gedel.endemekteti.newu
እምታቀርባቸው ነገሮች ጥሩ ናቸዉ እናመሠግናለን
በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው የምታካፍለን ፈጣሪ ይርዳህ በርታ ወድም
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
የቤቱ ቁልፍ መስጠት ቀላል ነው ዋናው የልብ ቁልፍ ሲሰጥ ነው ዋናው እና እኔጋም ይታያል የሀ ነገር እና እውነት ነው ማለት ነው ❓❓❓
እኔ እራሱ ብታይ ግራ ግብት ብሎኛል
አመሰግናከው በዛብህ በቃ እኔ ቀይ ሰጥቼዋለው ይቅናው ሰው መስሎ አውሬ ከሚሆን እግዚአብሔር ይሰውረን ከረና እግዚአብሔር ያጥፍልን እኔን ያሳሰበው ኮረና ብቻ ነው እኔ ሰላም ከሆንኩኝ ላላው በእግዚአብሔር ፍቃድ በግዜ ይሄናል
ገኛጋ ሁሉም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ እናመሰግናለን ለምክሮችህ
ስላም በዜ ትክክል ነው ያልከው ሁሉ ሁሉንም አማልቶ ስቶታል እና ከስደት እስክመለስ እየጠበቀ ነው እና እስከመጨረሻው ያዝልቅልሽ በለኝ በዜ ኢትዬ ሀገሬ እንዴት ናት እናመስግናለን
Wow betam teru mekr thank you Bertu 👍👍
Wel come በጣም አሪፍ ትምርት ነው ለምጋቡ ይሁንላችሁ በርቱ የኔ ማልካሞች 💯❤️💛💚
አደኛ ነኝ ምድረ ሸቃላት ሁላ በቅናት ዝለሉ አሉ ስወዳችሁኮ ኑሩልኝ አቦ የኔ የኢቶ ጠበለሌች
ልይ አሳቅሺኝ
ሰለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን በርታ መጨረሻ ላይ ፈገግ አረክን ኑሪልን
የኔ ዉዲ ወንዲም ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ
ሠላምህ ብዝት ይበል ከሠብሊ ጋር እናመሰግናለን 🙏🙏
እናመስግናለን በዜ አዲሱ ሙሽራ
የኔ ምርጥ በዜ ያንተ ምክር በጣም ገራሚ ነው ተጠቅሜአለው በርታለኝ ጎበዝ ነህ
አተ የተናገርካቸው ነገሮችሁሉ በኔ ፍቅረኛ ውስጥ አለ ሁሌም እወድህ አለሁ የኔ ውዱ ፍቅረኛየ💝💝💝💝💝💝
ፈገግታህደስስይላል ወንድማችንበርታ
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለንወንድምጥሩትምህርትነው
በዝየ እንኳን ደና መጣህ አሁን የሰለቸኝ የማዳም ነገር ነው ጭንቅ ያለኝ ብር ተወደደ. እስኪ ልስማው
Anes yabetun qolfa kamisaxeny yaa libun ❤ qolfa bisaxany wawwww baxam arif naber💯
Wowwww betam ened miwudangi yerigegetikubu hasebochi nechowu wundem kilbi amesegenalowu
እናመሰግናለን ወንድማችን
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰገግናለን ወንድማችን
የምሬን ኔ የምልህ ሁሉንም ምልክቶች አይበታለሁ አይቼበታለሁ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በዜ
በዜ እንዴት ነህ ምርጥ ሰው ምክሮችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው
ሠላም በዜ ቁልፍ ይሠጣሉ ለእኔ እንኳን ቁልፍ ሣይሆን መሥመር ላይ ከገባ ቁልፍ ነው ለሡ አረ ወንዶች ልብ ይሥጣቹ 🙏🙏🙏
ክክክክ አይ በዜ የቤቱ ቁልፍ ቀርቶብኝ የሊቡን ቁልፍ በሰጠኝ
ፍቅር እስከ መቃብር ከሎና ይቅር 😃Eko🔐😄
hahahaha Ewent
@@mariyamsaikhsaikh3978 🙄😁😁😁😁
Eko
እኮ የቤቱ ቁልፍ አያሥቸግርም ክክ
😂😂😂 የቤቱን ቁልፍ አልፈልግም እኔ ምፈልገው የልቡን ቁልፍ ነው እንጂ አይ ወንዶች እናተን በሩቁ እንጂ ምናችሁም አይታመን
እውነትሽነው😂😂😂
Iko😏😏😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂ሣህ
እናመስግናለን በዚየ ዛሬ ከራስህ ሂወት ዉስጥ ያለዉን ነዉ ያካፈልከን ከልብ እናመስግናለን ግን ባሁኑ ስአት ለፍቅር ሳይሆን ወንዶች ለገንዘብ ነዉ በተለይ ሀረብ ሀገር ያሉ እህቶችን የሚቀርቡት እፍ እንደኔስ ከሆ ነፃነት ይሻል መስለኚ ኧረ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ ግን ሁሉንም ወንዶች ማለቴ አደለም
በጣም አመሰግንሃለሁ ለኔ ተመችቶኛል አስተምሮትህ
አመሰግናለሁ በጣም
የቤቱን ቁልፍ አልከኝ ሀሀሀሀ አካውንት ቁጥሩን ነው የሚሰጡት ወንዶች ብር እንዲላክላቸው ሆ ባፍጫየ ይውጣ ወንድ አልፍልግም ሆ
Thanks👍👍👍💕💕👌👌👌👌❤
Swedeke bro tebarke❤️
ሠላም ምርጦችየ በዜ እደዛሬ አዝናንተከኝ አታውቅም በጣም ነው የሳኩ ሳትጀምረው ዘለክ ከአራተኛው ተመቸከኝ ክክ
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነዉ
ክክክክ ተጋልብጧል በሳቅ..አርፍ ትምህርት ናዉ በርታ በዜ ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምሬየላሁ::
Thanks ❤️
በርታልን ወድሜ
Hi slam neih wondemay betam enmsgnaln ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድሜ😍ትዳር እንዴት ይዞሀል. የተባረከ ይሁንልህ
እኔ የሚወረኝ ስለ ብር ብቻ ነዉ ደሞ ነብሴ እሰከሚወጣ እወደሽአለሁ የለኝል ግን አለምንም በዘወቶ በዛወርዶ ይለኝል ብር እንደልከለት ይፈልገል እወደዉ ነበር ግን አሁን ፍቅሬ ቀነስ
አይወድሽም ብርር የሚል ወንድ ትዳር አይሆንም
@@karemaaa4945 አወ
@@ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ yenamare
አሪፍ አገላለፅ ነው
ልክ ነህ ግን እስልምና አይፈቅድም ከኒካ በፊት መፋቀር ስለዚህ እስላምን አይወክልም ፍቅር በትዳር ፈልጉ ይላሉ ስዐወ
በጣምምምምምምም ትክክል❤❤❤❤❤❤
ዋው እናመሰግናለን
ውንደሜ።የመሰራቸው።ሁሎ።ጠቃሜነቸው።።በአረታ።ሰለምህ።ይብዛ።ለቤት👋ህ።አደሰነኛ።
ማሻ አላህ ትምርቶችህ በጣም ሀሪፎች ናቸው ነገር ግን ይሄን የሚተገብረው ከስት አድ ነው
እንኳን ደና መጣህ በዜ
እነመሰግን አለን እሱን ስከታተል ከፈለጋ ይግባኝ ካልፈለገ ይተወው ስንት ወንድበሞላበት ሀገር ነው ያለነው ለኔ ያለው አለ አሁን ያሳሰበኝ ኮሮና ብቻውን😃😃😃
ሳህ ማማየ
እዉነት ነው
ጎበዝ እንዲህ ነዉ
Ok thank you bro 👌🙏
Selam yebeza beze enamsgenalen
እናመሰግናለን ወድም
አይይ በዜ ፍቅር እኮ ሰብለ እና በዛብክ ጋር ቀረ ድሮ
ይገርማል አደት አደሳኩኝ ቁልፉን አራሱ ይዥበት መጥቻለሁ ሁሌም ሳይ ቁልፉን አሰታውሰዊለሁ ያሳለፍነውን ነገር
በማስታወቅ ደርጃ በፊት ነዉ አሁን ግን የዉሽት እንዲታመኑ ይጠቀሙበታል
በዜ መልካም ሠው እናመሠግናለን,,,,ግን እስኪ ስለ እርቀት ፍቅር አንዳንድ ነገር በለን
ኤልሲ እንደማመር
@@emuyebelay970 ደመርኩሽ ውዷ
እንኳን ደህና መጣህ በዜ ሰብለ እንዴትነቺ
በጣም አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይመስገን ከተናገርካቸው ውስጥ አንድም ፍቅረኛዬ ላይ አላየሁበትም ይሁን ግዴለም አንድ ቀን ሁሉም ይሆናል
አይዞን እኔም ግራ ያጋባኛል መቁረጥም አቃተኝ
😢@@karemaaa4945
ተባረክ ወንድም
Enamsegnalen gen bahuen geza ewntga afekar yelem 100/10 behon new wendema
Bezi betam enamsgnaenlen ewnt nw geltse hasab new yetngrkw berta.
አምሮብሃል ጫጉላው ሰብሊን ተንከባከባት
Hi slam neih wondemay betam enmsgnaln
በትክክል የኔ ወንድም
እናመሠግናለን ወድማችን
ወይገናዛሬአመለጠ።እስክ አሁን ልስማ።
እሽስለምክርህእናመሠግናለን።ደክተርበዛብህ
እንኳን ደህና መጣህ
ካሜራ ሸወደህ ኣደል የሆኖ ሆኖ ጥሩ ምክር ነው ያቀረብከው 👍
ፈጣሪ መርጦ ይስጠኝ ግራ ገብቶቸዉ ግራ የሚጋብ ሆነዋል።
ልክነሽ ውዴ
በርታ በዝዬ ስወድህ ምክርህ ደሞ ድልት ነው የሚለኝ እሄው ምክርህን ሠምቸ አግብቸ በድስታ እየኖርኩ ነው ግን በርቀት ነው😂
በዝዬ ኩልፍም ለመቀበል ለማጥናትም አይመች ኢሄ ክፍ ስደት ላይ ላለን ሴቶች አስቸጋሪ ሆነብን👍❤
ሴቶች የዋሆች ናቸው❤❤❤
ባዜ ካተ ብዙንግር ታምረብታልዎ አምሰግናለሁ ዳሞ ባርታ ጎብዝንሀ ዎድሜ
Eshi xuru new gini. endazi sigidati layi kahnenisa
ማሻላህ ትክክል
አረ ወድሜ የቤቱ ቁልፍ ቀረቶብኝ የልቡን በሠጠኝ አይ ፍቅረ አሁንሥ ሆድ ባሠኝ 😭
ትክክል🙏
ምሪጥ ሰው
እንኳን፣ደህና፣መጣህበዜ፣ማኛ
Waw enmesegenalen bezabeh
ሰላም ሰብለና በዛብ ምነው ካገባህ ጀምሮ ፊትህ ተቀየረ ተመችቶሃል ለካ ወንዶች ስታገቡነው እዴ የሚመቻቹ አይንህ ደሞ ወደ ውስጥ ገባ ምቾት ነው ወይስ ምን 😜☺☺
Well come bro
አመሰግናለሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻✔
ዋውውው
wow turu timerti new baze
እንኳን ሰላም መጣህ ትዳር እንዴት ነው
የኔ የfb ጀለሴ ልበለው ፍቅረኛ አላቅም ግን እንደሚወደኝ ና የሚያደርጋቸውን ነገሮች በሉሉ እኔን አማክሮ ነው የሚሰራው
ሰላም ላንተ ምርጥ ልጅ
ክክክክክክክ ይባስ ገለበጠውኮ እናመሰግናለን ወንድማችን
ውዶች እንካን ዳህና መጣህ ኮሮና ጠፍቶ የምባሎው ቀን ናፈቀን እናንተስ እግዛብሄር በያለን ይጠብቀን
ዋዉሀሪፈነዉ
ዋዉ ሁሉ ያልከዉ ባሌ ያማክረኛል ተመስገን❤
ብርሃን ከሌለ ጨለማው ላይነጋ
ሊጡ እንጀራ ላይሆን ጋጋሪው ቢተጋ
ምነው የአባይ እርሾ ጣና ተዘነጋ
በርታ በርታ በል ጓድኛዬ አሪፍነው ብለናል
እናመሰግናለን
እስኪ እኔ ለማግባት አስቤለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ።
መቸአብረንእናገባለንክክክክ
@@mobystar8043 ኮረና ሲጠፋ።
ይሣካልሽ ውዴ
@@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ አሚን የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ።
ምንም አደል ማሬ
ኧረ ወንዶች የሥራቸውን እኔ አጥቦ ጨምቆ ነው ያሠጣኝ እህ ያቃጥላቸው የወደዱ መሥለው ሠው ፍቅር ካሢያዙ በሁዋላ ደሞ ወደ አንዷ ዘወር ሢዞሩ ይኑሩና ወንዱ ሁሉ ያው መሠለኝ እኔማ የተጎዳው ልቤን ይዦው እኖራለሁ ለሡም እሥኪ ይሁንለትትትት ሤትኮ የዋህ ነች ሠው ታምናለች እንደኔ ከሆነ ግን እሥኪ ይሁንን
ትክክል ነሽ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ አለ
አይዞን እህቴ ሁሉ አንድ አይደለም እኔም ልክ እንዳች ነበርኩ ልቤን ሳስታምም ኑሬ አሁን ግን እግዚያብሄር ይመስገን የኔምለውን ስለሰጠኝ ስሙ ይክበር ይመስገን ለሁላችሁም መልካም ባል ይስጣችሁ
ወንዶች ምንም ብሉ አላምንም አሰመሳይ ናቸዉ
አይዞኝ እናት
@@yegondeytades4971 እሺ
አይይይ የወንዶች ነገር ተከድኖ ይብሰል ስለ ት/ት ሳላመሰግንህ አላልፍም ስሪአት ያለህ ልጂነህ እግዚአሔቤር ይጠብቃችሁ ሰብሊን አምጣልን ናፍቃናለች 💕😘💕
Wendin.mamen.beteley.beriqet.erasin.gedel.endemekteti.newu
እምታቀርባቸው ነገሮች ጥሩ ናቸዉ እናመሠግናለን
በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው የምታካፍለን ፈጣሪ ይርዳህ በርታ ወድም
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
የቤቱ ቁልፍ መስጠት ቀላል ነው ዋናው የልብ ቁልፍ ሲሰጥ ነው ዋናው እና እኔጋም ይታያል የሀ ነገር እና እውነት ነው ማለት ነው ❓❓❓
እኔ እራሱ ብታይ ግራ ግብት ብሎኛል
አመሰግናከው በዛብህ
በቃ እኔ ቀይ ሰጥቼዋለው ይቅናው ሰው መስሎ አውሬ ከሚሆን እግዚአብሔር ይሰውረን ከረና እግዚአብሔር ያጥፍልን እኔን ያሳሰበው ኮረና ብቻ ነው እኔ ሰላም ከሆንኩኝ ላላው በእግዚአብሔር ፍቃድ በግዜ ይሄናል
ገኛጋ ሁሉም ሰላም ነው አልሀምዱሊላ እናመሰግናለን ለምክሮችህ
ስላም በዜ ትክክል ነው ያልከው ሁሉ ሁሉንም አማልቶ ስቶታል እና ከስደት እስክመለስ እየጠበቀ ነው እና እስከመጨረሻው ያዝልቅልሽ በለኝ በዜ ኢትዬ ሀገሬ እንዴት ናት እናመስግናለን
Wow betam teru mekr thank you Bertu 👍👍
Wel come በጣም አሪፍ ትምርት ነው ለምጋቡ ይሁንላችሁ በርቱ የኔ ማልካሞች 💯❤️💛💚
አደኛ ነኝ ምድረ ሸቃላት ሁላ በቅናት ዝለሉ አሉ ስወዳችሁኮ ኑሩልኝ አቦ የኔ የኢቶ ጠበለሌች
ልይ አሳቅሺኝ
ሰለመረጃዉ ከልብ እናመሰግናለን በርታ መጨረሻ ላይ ፈገግ አረክን ኑሪልን
የኔ ዉዲ ወንዲም ትምህርትህ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ
ሠላምህ ብዝት ይበል ከሠብሊ ጋር
እናመሰግናለን 🙏🙏
እናመስግናለን በዜ አዲሱ ሙሽራ
የኔ ምርጥ በዜ ያንተ ምክር በጣም ገራሚ ነው ተጠቅሜአለው በርታለኝ ጎበዝ ነህ
አተ የተናገርካቸው ነገሮችሁሉ በኔ ፍቅረኛ ውስጥ አለ ሁሌም እወድህ አለሁ የኔ ውዱ ፍቅረኛየ💝💝💝💝💝💝
ፈገግታህደስስይላል ወንድማችንበርታ
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
እናመሠግናለንወንድምጥሩትምህርትነው
በዝየ እንኳን ደና መጣህ አሁን የሰለቸኝ የማዳም ነገር ነው ጭንቅ ያለኝ ብር ተወደደ. እስኪ ልስማው
Anes yabetun qolfa kamisaxeny yaa libun ❤ qolfa bisaxany wawwww baxam arif naber💯
Wowwww betam ened miwudangi yerigegetikubu hasebochi nechowu wundem kilbi amesegenalowu
እናመሰግናለን ወንድማችን
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰገግናለን ወንድማችን
የምሬን ኔ የምልህ ሁሉንም ምልክቶች አይበታለሁ አይቼበታለሁ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በዜ
በዜ እንዴት ነህ ምርጥ ሰው ምክሮችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው
ሠላም በዜ ቁልፍ ይሠጣሉ ለእኔ እንኳን ቁልፍ ሣይሆን መሥመር ላይ ከገባ ቁልፍ ነው ለሡ አረ ወንዶች ልብ ይሥጣቹ 🙏🙏🙏
ክክክክ አይ በዜ የቤቱ ቁልፍ ቀርቶብኝ የሊቡን ቁልፍ በሰጠኝ
ፍቅር እስከ መቃብር ከሎና ይቅር 😃Eko🔐😄
hahahaha Ewent
@@mariyamsaikhsaikh3978 🙄😁😁😁😁
Eko
እኮ የቤቱ ቁልፍ አያሥቸግርም ክክ
😂😂😂 የቤቱን ቁልፍ አልፈልግም እኔ ምፈልገው የልቡን ቁልፍ ነው እንጂ አይ ወንዶች እናተን በሩቁ እንጂ ምናችሁም አይታመን
እውነትሽነው😂😂😂
Iko😏😏😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂ሣህ
እናመስግናለን በዚየ ዛሬ ከራስህ ሂወት ዉስጥ ያለዉን ነዉ ያካፈልከን ከልብ እናመስግናለን ግን ባሁኑ ስአት ለፍቅር ሳይሆን ወንዶች ለገንዘብ ነዉ በተለይ ሀረብ ሀገር ያሉ እህቶችን የሚቀርቡት እፍ እንደኔስ ከሆ ነፃነት ይሻል መስለኚ ኧረ ወንዶች ልብ ይስጣችሁ ግን ሁሉንም ወንዶች ማለቴ አደለም
በጣም አመሰግንሃለሁ ለኔ ተመችቶኛል አስተምሮትህ
አመሰግናለሁ በጣም
የቤቱን ቁልፍ አልከኝ ሀሀሀሀ አካውንት ቁጥሩን ነው የሚሰጡት ወንዶች ብር እንዲላክላቸው ሆ ባፍጫየ ይውጣ ወንድ አልፍልግም ሆ
😂😂😂😂
Thanks👍👍👍💕💕👌👌👌👌❤
Swedeke bro tebarke❤️
ሠላም ምርጦችየ በዜ እደዛሬ አዝናንተከኝ አታውቅም በጣም ነው የሳኩ ሳትጀምረው ዘለክ ከአራተኛው ተመቸከኝ ክክ
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነዉ
ክክክክ ተጋልብጧል በሳቅ..አርፍ ትምህርት ናዉ በርታ በዜ ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምሬየላሁ::
Thanks ❤️
በርታልን ወድሜ
Hi slam neih wondemay betam enmsgnaln ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድሜ😍
ትዳር እንዴት ይዞሀል. የተባረከ ይሁንልህ