ወንድ ልጅ ሊተዉሽ ሲፈልግ የሚያሳያቸዉ ባህሪያት 5 Signs that he wants to breakup with you

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @ዙዙ3-ነ6ሰ
    @ዙዙ3-ነ6ሰ 5 лет назад +426

    እደኔ ስለወንድ መስማት የሰለቸው ብቻላይክ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 лет назад +215

    አሁን የወንድ መሄድ አለመሄድ ሳይሆን እሚያሳስበኝ የሀገሬ ሀዘን እና ሰላም ማጣት ነው ያሳሰበኝ ብሮ

  • @feruzaberhan8613
    @feruzaberhan8613 5 лет назад +211

    መጣክ ማኛዬ የኔ ፍቅርኛዬ ዶላር ብቻነው ወንዶች በሙሉ ዉሸታሞች ናችው ኡፍፍፍ ስለወንዶች ሳስብ ያመኛል

  • @ethiopialove6997
    @ethiopialove6997 5 лет назад +68

    አሁን ንፁህ ፍቅር የሚፈልግ ወንድ የለም ብር ብቻ ነው የሚፈልገው እኔ ገጠር ነው የማገባው ንፁህ ፍቅር ያለው እዛ ነው

    • @osmanova8497
      @osmanova8497 5 лет назад +1

      ትክክልብለሻልእኔምየአንችንሀሣብነውያሠብኩት

    • @labibhmoh2229
      @labibhmoh2229 5 лет назад

      እኔም አሥቤአለሁ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Год назад

      እኔም በቤተሠብ የመጣልኝን እሸብየ ተቀምጫለሁ በኔ የማመጣቸውማ አልጨበጥ አሉው

  • @hannahanna9630
    @hannahanna9630 5 лет назад +17

    ልዑል እግዚአብሔር ብቻ አይተወኝ የተሰጠኝን ውብ ጊዜ እሱን እሹሩሩ ስል አላባክንም ያለኝን ጊዜ ማጣጣም ህይወት ይቀጥላል።።

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
    አይ ደሞ ለዛሬ ወንድ ጥርግ ይበል ኖሮም ጨጎራ መላጥ ነው አቦ በአሁን ጊዜ ብቸኝነት ይሻላል

  • @fikertsilase8884
    @fikertsilase8884 5 лет назад +7

    ልብ የሌለዉ ወድ ቢሄድ ልብ ያለዉ ወንድ ይመጣል እኔያሳሰበኘ ያሀገሬ ፍቅርና ሰላም ነው የናፈቀኝ

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ

    በዝዬ ኧረ ተወኝ የኔው እማ በየሳዓቱ ድምፅሽን ካልሰማው አልችልም ያመኛል ይልነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን መዋል ማደር ጀምሮዋል ይብላኝ ለሱ ለውሸታሙ እኔስ አለው

    • @ኢትዮጵያትሳቅ
      @ኢትዮጵያትሳቅ 5 лет назад +1

      ክክክክክክክ

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +3

      አይዞሽ ከሄደም መንገዱን ጨርቅ ያርግለት የዘንድሮ ፍቅር ከባድ ነው ቤተሰብ እንሁን ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 лет назад +3

      ፍቅርህ ነው የጎዳኝ 😀

    • @ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ
      @ተመስገንአምላኬተመስ-ጐ2ቨ 5 лет назад +5

      ግዴለሽም መንገዱን ጨርቅ ያርግለት ምን ሲጎልብሽ ለአንች ያለው ፈጣሬ የትም አይሄድም ትግስቱን ያድልሽ

    • @مريمسليمان-س1ج
      @مريمسليمان-س1ج 5 лет назад

      eyzoshe wendohe ehau nahew

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 лет назад +105

    ቆየሁ ታሰናበኩት ከረፋፋ አጣኝ እንጂ አላጣሁትም

    • @JoytubeWBS
      @JoytubeWBS 5 лет назад +4

      ቀረሽበት አዎ ተይው ሆዴ ቤተሰብ እንሁን ወደ ቻናሌ ጎራ በይ

    • @rahelabera2705
      @rahelabera2705 5 лет назад +1

      አይእ፣ስእምተኛአውሺ፣ወዱሁም፣ሴኤቱሁም፣በቃአ፣ስለሴትእ፣ስእለወንድ፣ስእለእቂጥእ፣ማአውራአት፣ጀእመረእፍእርክ፣ይስጥክ፣እግዚኦ፣ማአርነእ፣ክርእስቶስ፣ይቅርእ፣ይበልእክ

    • @fasikakibert8337
      @fasikakibert8337 5 лет назад

      Wonid esk hiwet new yemikeber ayyy

    • @brktiweldu3299
      @brktiweldu3299 5 лет назад

      Yihid mnabatu

    • @الحمداللهالكوليحالالحمداللهالك
      @الحمداللهالكوليحالالحمداللهالك 5 лет назад +2

      እረ ዝበይው ላንቺ ያለውን መልካም ልብ ያለውን ይሰጥሻል አብሺሪ

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 лет назад +18

    ከሁሉም በፊት ለሀገራችን ሠላም ፀልዩ
    ሁሉም ነገር ያለ ሰላም ከንቱ ነዉ

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 3 года назад +7

    ሲጀመር ወንድ ልጅ ፍቅር የሚዘዉ ከሁሉም ሴቶች ነዉ ማለቴ በቀን አስር ሴት ያፈቅራል እና ደሞ ካፈቀራት ሴት የበለጠ ዉበት ካየ ሌላ ትቶ ይሄዳል ብቻ ልቦና ይስጣቸዉ❤️❤️👏👍🤲

  • @alemujabru4990
    @alemujabru4990 5 лет назад +15

    ፈጣሪ ብቻ የሡ ፍቅሩ አይለይ እንጂ ደሞ ለወንድ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት ምናባቱ ምጨነቅልኝ ማይተወኚ እግዚያብሔር አለልኝ

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 5 лет назад +16

    እኔማ የሐበሻ ወንድ አንገሽግሾኛል። በጣም ራስ ወዳድ ናቸው በእውነት።

  • @ethiopia7601
    @ethiopia7601 5 лет назад +58

    ዋናው እራስን መቻል በሰው 1% እንኳን አለመመካት ነው ። ወንድ ልጅ ሄደም መጣም i don't care 😛😜😛😜😛

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 5 лет назад +6

    እኛ ሰዎች የተቸገርነው እኮ በፀሎት እና በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለማናገባ ነው ከሱ ከሆነ ፍቅር አያልቅም እግዚአብሔር ያለበት ትዳር በረከት ደስታ ሰላም ፍቅር ይኖራል

  • @habibakemal7260
    @habibakemal7260 5 лет назад +19

    አገራችን ሠላም ያድርግልን ሌላው ቀላል ነው አተወኝ ተወኝ ነው የምን መጨነቅ ከወንድ ውጭ ደሥታ የለም ያለው ማነው ሢፈልግ ይከርበት

  • @mariamaajman7817
    @mariamaajman7817 5 лет назад +21

    በትክክል ዛሬ።ይህ መከር ለኔ ነው

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ

    ለወንድ ልጅ ዝቅ የማትሉ እህቶቸ ውሰጤ ናችሁ ለምን ጥርግ አይልም

  • @fatumabintadem2541
    @fatumabintadem2541 5 лет назад +10

    ትክክክል ነህ ግን አሁን ሁሉም ብር ነው የሚፍርልገው ፍቅር የለም እህቶቸ ብራችሁን እዳሰጡለውድ ብር ሊያስተዳድሩን እጂልናስተዳድራቸው አይደለም የሚወስደን

  • @እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ

    ሰላም ፦ ስለ ኢትዮጵያ በየ ሀይማኖታችን በርትተን እንፀልይ

  • @nejatedilgeba2802
    @nejatedilgeba2802 5 лет назад +25

    እንኳን ደና መጣህ የዘንድሮው ምርጥ የፍቅር መምህር ብዬሃለሁ ሚትስማሙ እጃችሁን አውጡ ለወንዶች ለሴቶችም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ ሁላችሁንም እወዳቹዋለሁ እትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅልን 👌👌👌

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ዌል በዜ እኔኳ ለግዜው የሚያሳስበው እዴት ስርቼ እደምቀየር እና ኣገሬ ስላም እድትሆን ነው የምፀልየው ሴት በራሷ የምትተማመንና ገንዘብ ያላት ከሆነች እመነኝ ሁሉም ወንድ ነው የሚፈልጋት ሴቶችየ ዝምብላቹሁ ጠንክራቹሁ ስሩ

  • @yedanienat2448
    @yedanienat2448 5 лет назад +40

    ጥርግ ይበል ኖሮም ደሜን አቃጠለዉ እህህህህህ ወንድን ማመን ከመሬት በታች ተሆነብቻነዉ ሁሉንም እያልኩ አደለም

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 5 лет назад +2

    እንኮን ደህና መጣህ ሰብለና በዛብህ በእውነት ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው የኔ ባል ሁሉት ስልክ እየተጠቀመ አዱን እኔ እዳላይበት ኦላይ አጥፍቶ ይጠቀማል ለኔ ባዱኛው ስልክ አልፎ አልፎ ይፅፍኛል ያም ሲቸግረው ብር ላኪልኝ ይላል እኔም ለምን ስለው አቤት ጣጣው አሁን ልፈታው ወስኛለሁ

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 5 лет назад +6

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን እምታቀርባቸው ትምህርት አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ

  • @ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ

    የኔውም በጣም እንደምወደኝ ካንቺ ውጪ ወደ ውጪ ሌላ ፉቅረኛ እንደሌለውም የመጀመርያም የመጨረሻየም ኣንቺ ነሽ ይለኝ ነበረ እውነቱ ይሆን ግን ብየ በሌላ ኣካውንት የሌላ ሴት ፎቶ ለጥፌበዛው ሌላ ሴት ሁኝ ስያናግረው ልክ እኔን እንደምለኝ ይላታል ክክክ ኣፉቅሬ ኣላቅም ኣንቺ ብቻ ነሽ ልቤን የወሰድሹ ኣለ ወይ ዘንድሮ
    ኣያልቅም የዎንዶቹ ነገር ተነግሮ

    • @abebechalemu645
      @abebechalemu645 5 лет назад +4

      በጣምይገርማሉውዶች እኔምእዳች ደርሶብኛል ግን አሁን በሁለቱም አካውት አወረዋለሁ እስም ውሸቱንቀጥሏል

    • @toybewrababowa7298
      @toybewrababowa7298 5 лет назад +1

      Kkkkkkk

    • @fistumyamariyamliji7648
      @fistumyamariyamliji7648 5 лет назад +1

      ይገርማል ማን ይታመን

    • @ውዴአለኝታየ
      @ውዴአለኝታየ 5 лет назад +3

      ረእህቶቼ ወድ ውሻ ነው ቅጥያውን ወሬ ትታችሁ አደኛውን አውሩ ትጸጸታላችሁ

    • @rozaalone5841
      @rozaalone5841 5 лет назад +1

      Kkkkkkk

  • @momlove2667
    @momlove2667 5 лет назад +4

    ልክ ነህ እኔም አንተ እደተናገርከው ሁሉ እያሳየኝ ነው ችግር እዳለ አውቄዋለሁ ሊርቀኝ እንደሆነ ገብቶኛን አይይ

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 5 лет назад +2

    ትክክል ነህ የኛ ቲቼር ያልካቼው ነጥቦች በሙሉ እኔን ያጋጠሙኝ ነገሮች ናቼው ። እናመሰግናለን

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 5 лет назад +5

    አሁን ሊያሳስበን የሚገባው ስለ ወንድ ልጅ መሄድ መጣት ሳይሆን የሀገራችን ስላም ማጣት ነው ሊያሳስበን የሚገባው ላገራችን ስላም እና ፍቅር ያብዛልን እግዚአብሔር አምላካችን ያገራሽንን ስላም ያብዛልን

  • @ሀያትመኩራ
    @ሀያትመኩራ 5 лет назад +5

    ትክክል ነህ ነገር ግን ፍቅር አላህ ሱባኖታላ ሲሰጠነ ነው ሌላኳን ፍቅር ስሙጂ እራሱ የለም ።

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 5 лет назад +28

    ሴቶች በርቀት ፍቅር ውሥጥ ሥተትኖሩ!!ለሥሜታቸውም ቢሆን እንደሚደርቡባችሁ!!በርግጠኝነት እወቁ።እኔየ በተደጋጋሚ ደረሶብኛልበተደጋጋሚምይቅርታ አድርጌአለሁ።በደንብ ሥለምከታተለው ።አሁን መሮኝ አሠናብቻለሁ።ንቁ ሴቶች;ከነቃችሁ አትጎዱም።ምክሬነው።

    • @anananan3831
      @anananan3831 5 лет назад

      Like neshe yahun zemen balebete sayihon balachin honuwali bande yemirega mageget kebade new metemamen kelele abiro menore kebade newe tnx biro

    • @seadaseada2086
      @seadaseada2086 5 лет назад

      ትክክል

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 5 лет назад +2

      እውነት ነው እኔም በርቀት ፍቅር ተቀጣሁ በአካል ለማገኛቸው ወንዶች ሁሉ ያው እየመሰሉኝ አስጠሉኝ እፍፍፍፍ

    • @ፍጡማዋሴ
      @ፍጡማዋሴ 5 лет назад

      ኧረ እህቴ እኔም አንደቺ ነኝ እህ ወንድ

  • @helengrima8403
    @helengrima8403 5 лет назад +4

    ልክ ነህ ወድም አሁን አተ እየተናገርከው ሁሉ እኔ እያየውት ነው

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 3 года назад

    ወይ በዜ አንተኮ የምትናገረው ሑሉ በጣም ይገርማል ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው

  • @masarasyachol3246
    @masarasyachol3246 5 лет назад +3

    የኔዉድ ሠላምህ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ትክክለኛዉን የአዳም ዘር ይሠጠኝ ዘንድ እማፀነዉ አለዉ

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 5 лет назад +2

    Ena yesbegen yewund mehede Aydelem Enat hugarye selam yemethonbet ken new yenfkgen wund Betwu fetary ayetwugenm wunw Tigst new sela timrt thanks

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 лет назад +3

    ስላም ወንድም እብኮን ስላም መጣክ ትክክል ነህ ስላም ለሀገራችን እንፀልይ ስለመረጃው እናመስግናለን።

  • @ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ

    አንተ ሰላ ወንድና ስለ ሴት ፈቅሪ ማስተማሪ ትተህ ስለ ሀገራችን ፍቅሪ አስተምረን እኔ እራሴ የሀገሬን ሰላምና ፍቅሪ አንድነት ናፍቆኛል ደሞ ስለ ወንድ ፍቅሪ ከፈጣሪ ነዉ ትዳሪም ከፈጣሪ ነዉ

    • @JacquelinKibe
      @JacquelinKibe 5 лет назад +8

      ሰው ግን ታሞል ልበል መብቱ ነው ስለሀገር ፍቅር ያወራ ምን ጠቀማቸው
      ነው ግደታ ፖለቲካ አውራ ነው
      ከተስማማችሁ ማዳመጥ ካልፈለጋችሁ ዝም ማለት ይችላል እኮ

    • @adistigi2140
      @adistigi2140 5 лет назад +1

      Abet yepoletika feker eski kazi yeblat temrt mn ale

    • @MariaMaria-yv4bs
      @MariaMaria-yv4bs 5 лет назад +1

      በጣም ትክክል

    • @ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ
      @ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ 5 лет назад +2

      @@JacquelinKibe ትክክል ንሺ

    • @የማሚቀበጥነኝ
      @የማሚቀበጥነኝ 5 лет назад +1

      ትክክል

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 5 лет назад

    ትክክል ወንዲምአመሰግናለሁየምታቀርበውትምህርትሁሉልክነህ

  • @ramziejoshroque6067
    @ramziejoshroque6067 5 лет назад +2

    ጠርግይበል እርስደህና ብላለችቅማል ብርካለ እሚወዲህብዙነው አሁን አላስብም ወዲሜ ግደልይግባ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 лет назад +10

    ሁሉም ሰው አንድ አይነት ባህርይ የለውም አንዱ ስያፈቅር ሳይናገሩ ይጎዳሉ በአይናቸው ብቻ ይነግራሉ ኖሮ ስመረው እንደ ድሮ ፍቅር ላይሰጠን ይችላል

    • @inunaod7633
      @inunaod7633 5 лет назад

      Fetiy Kemal ine rasu indanche naw memaslegn

  • @halamansour3804
    @halamansour3804 5 лет назад +3

    በዝየ የኔ ምርጥ እንካን ደህና መጣህ የፍቅር ዶክተር መምህራችን አባ ምችት ይበልህ ።

  • @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር
    @ቲጂፍቅርቲጂፍቅር 5 лет назад

    እናመሰግናለን በምትሰራቸው ነገሮች በጣም እየተማርኩበት ነው ቀጥልበይ

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 лет назад +2

    ከዚ ሁሉም ፍቅርኛዬ ነጠ ነው እግዚአብሔር መጫራሻን ያሰምሪልሽ በልኝ በላይክ

  • @አምሪለቤተሰቤሟችነኝ

    ወይኔ ይገርማል ዛሬስ ሰለኔ ጥያቄ መለስክልኝ አመሰግናለው የምትቀመጥበት ቦታ በጣም ያምራል

  • @maryj5745
    @maryj5745 5 лет назад +2

    ትክክልነህ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @hayatmamad1692
    @hayatmamad1692 3 года назад

    enena isu andilayi neberin bamali. teleyayalen gn naweragn yifeligal ene gn alewerahum

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 5 лет назад

    ሰላም ወንድሜ ዛሬ ደግሞtiss abay ሃገሪን።አስታወስከይ እናመሰግናለን ያው ብዙ ጊዜ ወንዶች ለ letkmi becha new emflgun

  • @aguyemerifikraguyeyemariam20
    @aguyemerifikraguyeyemariam20 5 лет назад

    Selam lenanite
    fikraygnaye bezi semon indez aynet tsebyb ametitognal😢😢😢😢😢

  • @hasabhasab8952
    @hasabhasab8952 5 лет назад +1

    ቆንጅዬ አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ
    @ዜድየአላህባርያ-ተ8ረ 5 лет назад +2

    እር ትክክል ንህ እኔ ስድት ክለያየን.2አመታችንነው ግን እንድዋውል አለን ሁኒታውግን አልተመችኝም. ሥለምክርህ እናመስግን አለን ባለህበት ስላምህ ይብዛ ::

  • @ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል

    ለሀገረችን ሰላም ያውርድልን የሀገር ፍቅር ስኖር ነው ወደ ወንድ እና ሴት ፍቅር የሚንጓጓዝ

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ኈ2የ

    ያረቢ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረህማን

  • @jerryappmedia-8504
    @jerryappmedia-8504 5 лет назад +25

    እደፈለገ ይዋሽ ኣቦ ኣሁን ስለወንድ ሳይሆን ስለ ሀገሬ ነው ሚያሳስበኝ😒

    • @jenatjenat3358
      @jenatjenat3358 5 лет назад

      ጥርግይበልእኜምእየኞርኩነውእሡምእየኞረነወ

  • @brotogalahmed3135
    @brotogalahmed3135 5 лет назад +1

    ሠላም ነህ ወድም እዴት ነህ በጣም ነው የምናመሠግነው ለምትሠጠን ትምርት በጣም ይጠቅማል ለተከታተለው

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 5 лет назад +7

    እፍፍ ሰለ ፍቅር ማዳመጥ ልተው ነው እንዲሁም ወንድ ልጅ ሊስጠላኝ ነው አርፌ ከተቀመጥኩበት ቁም ሰቅሎን አሳይቶ ወደ ፍቅር ከገበሁለት በሗላ ይህው ሁለት ሳምንት ሆነው ሰልኩን ዘግቶ ከጠፋ 😓

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 5 лет назад +1

    Yemir wandime ke libe ke wusteeee new yetenagerkew betam enameseginalen.

  • @እሙሂክማ-ዘ5ጘ
    @እሙሂክማ-ዘ5ጘ 5 лет назад +50

    የዘመኑ ወንድች ወሮ በላ ናቸው ፍቅር አያቁም

  • @alisamiraaali2922
    @alisamiraaali2922 5 лет назад +2

    Eresalehu beye mersat al chalkum😭😭 esu gin lelan Afqeruwal

  • @mesimeseret9888
    @mesimeseret9888 5 лет назад +24

    እደኔ ሚሥኪን ማን አለ ባልም ድሥትም ሣይኖረው እዲ ሚከታተል

  • @zamzam-vc3jx
    @zamzam-vc3jx 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን በርቀትስ እንደት ማወቅ ይቻላል ?

  • @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ

    የሰብለ እና የበዛብህ ቤተሰብ ቻናል እናመሰግናለን ወነድም በዛብህ በሀገር ውስጥ ሆነህ በኢትዮ internet እንደምንም ብለህ ጠቃሚ ነገሮች ስለምትሰራልን ላመሰግነህ እዎዳለሁ እኔ ብዙ ጌዜ ስራእየሰራሁ ነው የምትሰራቸዉ ቪዲዮችህን የምከታተለው በተረፈ በርታ ምስጋናየን ከልብ ነው የምከታተልህ ከሳኡዲ ሪያድ የኢትዮጵያ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለሀገር ያብቃን።

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 лет назад

    Ene gin girm emilegni bahriye lemin kewondochi tesfa endemalkorit new

  • @lovjj2373
    @lovjj2373 5 лет назад +2

    እኔ መቼም አደ ያለውን ልቤን ሰብሮታል ሁለተኛ ውድ የማፍቅርም አይመስለኝም ገና 17 አመቴ ተስፋ አሰቆረጠኝ ግን ለሁሉም ነገር አልህምዱሊላ

  • @fatuma8181
    @fatuma8181 5 лет назад

    ሠላማችሁ ይብዛ እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @zloveszloves1089
    @zloveszloves1089 5 лет назад +2

    Thank you

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 5 лет назад

    Egezehaber Agerachen Ethiopian Selam Yadergiln . Zarengenaten Yatefalen Amelka. Thanks Bro God Bless You !!!! True Love Is Only God

  • @zulfazulfa665
    @zulfazulfa665 5 лет назад +1

    እውነትክ ነው ኤሄ የተናገርካቸው ሁሉ እኔ ላይ ደርሶዋል

  • @kareemannm7863
    @kareemannm7863 5 лет назад +5

    እኔስ በጠም እወደዉ ነበር ታዳ ምን ይደርጋን ብር አምጭ እየለኝ ተጠላኝ እንደኔ የደርሰበት ላይክ አረጉኝ

  • @mdjahirul2864
    @mdjahirul2864 4 года назад

    Selwand bzym alchnek wadem gen agra selam huna wada hagrachen gabtanbnsanet bnenor dastaye naw

  • @fetlegetenet2019
    @fetlegetenet2019 5 лет назад +1

    kenaw kerfafa ga teleyayan betam kerhubet enje kesu menem alkerbeg

  • @ምንላርግልህ
    @ምንላርግልህ 5 лет назад +82

    ሰላም ለሀገራችን ዘረኞችን ያጥፍልን 😢

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ

    እናመሠግናለን

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ

    በዜ ምክርክ በጣም ደስ ይላል ስለወድ ፍቅር አታስተምረን ፍቅሬ ማሬ አችን ካጣሁ እሞታለሁ እቆረጣለሁ ድምፅሺ ምግቤ ነው እያለኝ ሰባት አመት በላይ ሳፈቅረው የነበረው በወራቶች ውስጥ ፀባዩ ዝብርቅርቁ ወቶ ሰልችቶኝ በብሎክ አሰናብቸዋለሁ ስለዚህ ስለሀገራችን ሰላም እና ፍቅር አድነት ነው መስማትና መማር የናፈቀኝ

  • @samrietophaya5597
    @samrietophaya5597 5 лет назад +2

    Baxmi inmsginlin wadim ine ina isu bafqri iyalin baxmi dasi yamil nabr fiqrchun kazni taqyrbinyi gira sihabnyi wad sidati amrawi. Taqayaymin litaw asbalwi gin bayti bakuli tizta aschgrnyi inqlfi. Altnyami hule habbbbbbb ar mal balunyi

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 5 лет назад

    ለምክርህ እናመሰግናለን ግን ደስ እሚለው አፍቅሬም ሆነ ከወንድ ጋር አሳልፌ አላውቅም ለግድሁ ካገጠመኝ ትምህርት ይሆነኞል በዚህ ዘመን ግን ሁሉም ነብሴ ነብስ ነው ሰው ገንዘብ ነው እሚፈቀረው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад +2

    Great video.

  • @mihrertgebreslase6466
    @mihrertgebreslase6466 5 лет назад +2

    ሰላም እንኳን መጣህ ደስ ይላል

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 года назад

    Selami. xena. yibazalachu. ye. agare. lijochi👪💟🌷❤👍 Baziyena. sabiliye. siwodachu. uko. wowowow. batami. dasi. yemili. timiriti. new enamasaginaleni.
    gini. ene. mache. new. fikiraga. mizahu. ewunatahuga. wonidi

  • @انوش-غ4غ
    @انوش-غ4غ 5 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣህልን በዜዋ የኛ ማኛ እናመሠግናለን ገና አልሠማሁትም አሁን መግባቴነዉ ልስማዉና አስተያየቴን እሠጣለሁ

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 5 лет назад +2

    Tnx yena konjo.

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 лет назад +2

    antte sira attiserraam attaafrrim endde ,,werregnaa

  • @tiaeng6682
    @tiaeng6682 5 лет назад +1

    Enamesaginalen beziya konjo gata zamenihen hulu berike yaregaw

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 лет назад

    ያው ትክክለኛ ሀሳብ ነው እኔም እዳተ፡ ነው ሀሳቤ፡ የኔ ባል፡፡ ጨቅጫቃ ነበር ግን በጣም እንዋደና፡ ስናሳልፈው የነበረው በጣም ደስ እሚል ነበር የሆነ ግዜ እኔ ወደውጭ ሂጀ፡፡ ስመለስ በጣም ተቀየረበኝ እደዱሮው ትሪት አያረገኝም ነቃሁና ቶለ፡፡ ለፍች ተዘጋጀሁ ተፋታ አከተመ

  • @melshiwtarekegn798
    @melshiwtarekegn798 5 лет назад +1

    enamsgnalene wedme yne kerefafa ymeydergachewne bemulu new etenagerekew

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ

    እስኪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ
    እኔምልህ መቼ አግቼው ነው አብሬው የምሄደው/የሚያደንቀኝ አብረን ስንሆን አይና እወስናለሁ ለወደፊት የኔ ምርጥ እንኳን ደናመጣህልኝ ።

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 лет назад +1

    Thanks wedamachn E/r Ethiopian selam yaragalan

  • @akebretabraha2768
    @akebretabraha2768 3 года назад

    You are right
    God bless you

  • @FfFf-oc8yy
    @FfFf-oc8yy 5 лет назад

    Engias haymanotachin yeteleyaye new ene1 bnhon ewodalehu esum haymanotun ywodal betesebm ayfelgunm betam enwadedalen mn endemnareg anawkm

  • @skaderskader982
    @skaderskader982 5 лет назад +3

    የሚፈቅረኝ ብቻ ሳይሆን የማፈቅረውም ይሁን አተው ምን መመራመር ያስፈልገዋል ደሞ ለጥላቻ እዲሁ መፈሴ ይነግረኛል የሚወደኝን እና የሚጠላህን ለማወቅ

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 лет назад +4

    እኔ ባሌ ስድት ቢሆን ፍቅርኛየ ደግሞ ዶላር ብቻ ነው
    ወንድ ሆ እራሴን ነው እሚቅለሸልሸኝ
    አይቸውም አላውቅ ሲሉ ነው የምስማ
    ትዳርና ፍቅር ይጣፍጣል የምትሉ ንገሩኝ ቱ

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 лет назад +3

    አይ ን
    የነሡ ነገር አሉ ሢሎቸው የሉም ሢሎቸው አሉ ምኑም አልገባኝ እኔ ቅርብ ቀን ተዋወቅን ከዛ መቸ ትመጫለሺ ሢለኝ ትንሺ እቆያለሁ ሥለው በዛው ጠፍ ምኑም አልገባኝ

  • @እሙሂክማ-ዘ5ጘ
    @እሙሂክማ-ዘ5ጘ 5 лет назад +4

    እህህህህህህህህህህ ስለወንዶች መስማት ሰለቸኝ አኡዙቢላ እነዙን በሩቅ

  • @sameerasaeed3549
    @sameerasaeed3549 5 лет назад +1

    ሥወዲህ

  • @banchayewbachayew9921
    @banchayewbachayew9921 5 лет назад +1

    ሰላምክን ያብዛው ወንድም ልክ ነክ ያልካቸው ሁሉ በኔ የደረሰው ነው ግን ፈጣሪ ይመስገን አሁን ላይ ደስተኛ ነኝ

  • @መአዛአብርሃም
    @መአዛአብርሃም 5 лет назад +2

    ትክክል ወንድሜ

  • @hayat1618
    @hayat1618 4 года назад +1

    Shukrenondmachin👍👍❤❤❤❤

  • @belantamiru222
    @belantamiru222 5 лет назад +2

    Yenew demo kenzi milketochi Hulu yerake new tadiyee eski like mirtoche thanks bro😘😘

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 5 лет назад

    Efffffff yenasi Gadejaye akatilo ledefagn new beteleye wedihekew kalikuti abat tebare ayaminegnm begndi nebere eshe beye yetekebelikuti

  • @whwhshshsh1172
    @whwhshshsh1172 5 лет назад +1

    Bexam yemwedew ena yemwedeg Lij aleg eski yazelkelesh belhueg benatachu

  • @meramamehamed2500
    @meramamehamed2500 5 лет назад

    እውነትነው።የተናገርከው።በርታ