ለተጎሳቆለ /ለተሽበሽበ ቆዳ ተቀብተን ማሳጅ!/የተሽበሽበ ቆዳን ይመልሳል ‼

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 197

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n  4 месяца назад +17

    ❤ የተጠቀምኳቸው ግብአቶች
    አልመንድ ዘይት
    ግሪሲሊን
    ቪታሚን ኢ
    እሩዝና ድንች. ሙሉአስረሩ ቪዲዮ 👆

  • @tigistmakonen
    @tigistmakonen 4 дня назад

    የምታሳይን ነገሮች ሞክሬው አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 5 месяцев назад

    በእውነት ቀለል ያለ በቤታችን የምናገኘው
    ከኬሚካል ነጻ የሆነ የፊት እስክራፕ ነው ይዘ
    ሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን በርችልን

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 5 месяцев назад +10

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ በሩዝና በድንች የሚዘጋጅ ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ የፊት ክሬም ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በቤት ውስጥ የሚሰራ ሰን ስክሪን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ሼርርር

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 5 месяцев назад +1

    selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen waw betam konjo negere new yasayeshen

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube 5 месяцев назад +2

    ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን እንጂ በጣም ያምራል ዉድ በጣም ልዩነት ነው አሰራር ነው በአውነት በጣም ቆንጆ ነው ዋዉዉዉ ✅✅ ለእኛ ለሴቶች ልዩ ነው

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 5 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ዋው በጣም ደስ ይላል አዎ ብዙ ነገሮችን ካንቺ በማየት የተጠቀምኳቸው ነገር ለኔ ትልቅ ጠቀሜታ እንዳገኘህ ነው። የምነግራችሁ ስለዚህ ሁላችሁም ተጠቀሙበት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ስለ አስተማርሽን እህታችን

  • @astretube4607
    @astretube4607 5 месяцев назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ዛዚ በዘበናይዬ ዋዉ የዛሬዉ ይለያል እጅሽ ይባረክ ን እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ምርጥ አስራርና ውድህ ነው ጎበዝ ነሽ በርች እናመሰግናለን በርች ውዴ😘😘

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 5 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ዙዙዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን በጣም ምርጥ ክሬም ነው ያሳየሽን ዋውው እናመሰግናለን የኔው በረችልን

  • @ethio140
    @ethio140 5 месяцев назад +3

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ለፍት የምሆን ክረም ነው ያሳየሽን እናመሰግናለት በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @tsegeredasbehatu4085
    @tsegeredasbehatu4085 5 месяцев назад +1

    Wow wow siyamer betam konjo new tebareki

  • @AjebushDarie
    @AjebushDarie 5 месяцев назад +2

    እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውውው በጣም ምርጥ ክሬምነው የሠራሺው እንሞክረዋለን❤❤❤❤❤

  • @romanyoutube-n4h
    @romanyoutube-n4h 5 месяцев назад +1

    ዋው ምርጥ ነው አደራርሽ ጥርት ያለ ቪዲዮ ራሱ እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤ በርች በሌላ አድማስ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 5 месяцев назад +3

    ሰላም ዙዙዬ በጣም አሪፊ ክሬም የሰራሸው እጅሽ ይባረክ መሳሳጁ ተመቸኝ እሞክረዋለው, ካቺ ብዙ,እንማራለን ጎበዝ ነሽ , ሰላምሽ ይብዛ ባለሸበት

  • @ABGe-sr8yk
    @ABGe-sr8yk 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይማሰገን ምረጥየፈቅክሬም አረፈፈ በጣምቆንጆ የቆደልሰለሽ አሰረ ❤❤ ምረጥቆይተነበረ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 5 месяцев назад +1

    ዋው ዋው በጣምም ምርጥ እና ተወ ዳጂ ሥራ ነው ይዘሸልንን የመጣሸው ውዴ በርቺልኘንን ሥራዎችሸ በጣም አሪፍ ናቸው በዚሁ ቀጥይበትት❤❤❤❤🎉🎉

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube 5 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ ዉህዱ ሀሪፍ ነዉ ጠቃሚ ዉጤታማ ያደርገናል ብንጠቀመዉ በየ አስባለሁ በርችልን ጎበዝ

  • @AMIR465
    @AMIR465 5 месяцев назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 hunda dura baga nagan dhufte nageenyii rabii mana kanaf yaa ta, uu wow wow wow jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii

  • @Abumahir296
    @Abumahir296 5 месяцев назад +1

    ዋው ዚዚየ በጣም ቆንጆ የሆነ ምርጥ ውህድ ነው ክብር በይልኝ ውዴ በርች❤❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 5 месяцев назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብሯን እና ክብሯት እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ዋው ዘውትር ለምታቀርቢያቸው በራስሽ ግብአቶችና እየተጠቀምሽ ማሳየቱ ይበልጥ ግልፅ እና ቀላል እንዲሁም ጥርጣሪ የሌለው ይሆናል❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 5 месяцев назад +1

    Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane Dehena metashe meche me Anechi hulame merete yehone menekebakebiya new yemetamechelene kelale behone gebeatoch new Selakafeleshen Betame Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 5 месяцев назад +1

    slam enkan dhuna metsh ehity aref nger new meselegn yhun nger esek emekerwalhu betam enamsgenalen በሌላ Vido Entbekalen ❤❤❤❤

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 5 месяцев назад

    የኔ ልዩ እንዴት ነሽልኝ በጣም ምርጥ የሆነ ቆንጆ የፊት ማስክ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 5 месяцев назад +2

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃው በጣም ቆንጆ እና አሪፍ ነው አብዛኛው ጊዜ ፊታችን ላይ የምንጠቀማቸው ነገሮች እንደዚህ የበለፀጋ ሲሆን በተለይ ቤት ውስጥ የሚናዘጋጅ ሲሆን ቆንጆ ነው

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 5 месяцев назад +1

    Baagaa naagaya dhuuttee mani kunii nagayanwaaqayoo isininwaanwaanbayatuu garuu bayee baredadhaanwoo nw ❤❤❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 5 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ለቆዳችን በጣም ጠቃሚ የሆነ ጤናማ ቤታችን በሚገኝ ተፍጥሯዊ በሆነ በድንች በበሩዝ እና በተለያየ ዘይቶች በጣም ቆንጆ ፊትን የሚያጠራ የሚያነጣ ያረጀ ቆዳን የሚያነሳ ክሬም አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️🙏👌

  • @Rachel-n9o
    @Rachel-n9o 5 месяцев назад +1

    Yene wub salameseginesh keriche alawukim tebareki❤❤❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 5 месяцев назад

    ሰላም ዚዚዬ ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ የፊት ማስክ ነው የሰታሽው ለፊታችን ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ እና ቆንጆ ክሬም እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዉዴ👍

  • @hanytwin
    @hanytwin 5 месяцев назад +3

    እንኳን ደና መጣሽ ዚዚ በጣም የሚያምር ቆንጆ የፌት ክሪም ነው የሰራሽው በቤት ውስጥ ወጪ ቆጣቢ ከኬሚካል የፅዳ ምርጥ ማስክ ነዉ እናመሰግናለን ዚዚዬ❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 4 месяца назад +1

    የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ በጣም ቆንጆ ነዉ። እኔ ሩዙን የተፈጨዉን እጠቀም ነበር

    • @zizibeauty369n
      @zizibeauty369n  4 месяца назад

      ይሆናል እህቴ ግን እንዳይውፍርብሽ

  • @Tsigereda-dh4vl
    @Tsigereda-dh4vl 5 месяцев назад +4

    የማታውን ተቀብተነው ነው የምናድረው? የጧቱንሰ ተቀብተነው ነው የምንውለው? አልመንድ ኦይሉን የሚተካ የለም?

  • @Twinbrothers-e3d
    @Twinbrothers-e3d 5 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ዚዚ እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ እና መለኛ ነሽ ሁሌም የምትሰርያቸው የፊት እና የፀጉር መንከባከብያ ውህዶች ወጪ ቆጣቢ በጣም ቡዙ ጥቅም ያላቸው ምርጥ ነገር ስለምታካፍይን እናመሠግናለን❤❤

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 5 месяцев назад +1

    Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa jabadhu ❤❤jabadhu

  • @ETENESH
    @ETENESH 5 месяцев назад +1

    ሰላም ለዚህቤትይሁን ዙዙዬ እንኳንደህ ና መጣሽ ዋዉ ዋወ አሪፍ የፋህት ማክስነው ጥርት ያላ ዉኺድዮ ነው እኛም እንሞክራልን በርችልን❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 5 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ ሁሌም በቀላል ግብአቶች በቤታችን በምናገኛቸው ጊዜንና ገንዘብን ቆጣቢ ግን ከፍተኛ ጥቅም የምናገኝበትን የውበት መጠበቂያዎችን ምርጥ ምርጥ ማስኮችን የቆዳ ፣የችግር ሁሌም ሰርተሽ ሼር ስለምታረጊን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 5 месяцев назад +1

    Selamsh bezete yebelelg zizaya betam konjo ke camkale netsa yehone beruze yetesera kedenche gare bezu tekem yalu merte crame new yeserasjlen wedjualu enamsegnaln share seladeregeshn

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 5 месяцев назад +1

    ዚዚዬ የእውነት በጣም ምርጥ ምርጥ ቪዲዮ ጠቃሚ ቪዲዮ የሰራሽልን ነው በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ በሌላ አድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን ❤

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 5 месяцев назад +1

    ሰለም ለችህ ይሁን ለችህ ይሁን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሰለም ያደረገልን ያጌታችህን ስም ይበረክ አሜንንን ዙዙ አንች ያሚሰረቸው መስኳች ተፈጥሮወው ነው በጠም ጠቀም ነው❤❤❤

  • @Asna_tube
    @Asna_tube 5 месяцев назад +1

    Selam selam selam Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee zizi yee wwwwwooo baayee gaarii dha gobezi very nice very good good pest video

  • @mahilatberhanu538
    @mahilatberhanu538 5 месяцев назад +1

    aref wehed new rmokerewalehu enamesegenalen gen tekebeten benewel chiger yelewem

  • @Z-Twahdo
    @Z-Twahdo 5 месяцев назад +1

    ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ተፈጥሯዊ የሆነ ክሬም ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ድንችና ሩዝ ከምግብነትም አልፎ ለውበት የተመሰከረለት ሆነ እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ላይክ❤

  • @melkamzemen3335
    @melkamzemen3335 5 месяцев назад +1

    ሙዚቃዉ ቢቀር እባክሽ ለሌላው እናመሰግናለን

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 5 месяцев назад +1

    Zuzuyyee unet baxam arif sira nw barchi yenee konjoo 😮 dhugaa baayyee baayyee namati tola baayyees bareeddaa😮❤

  • @BereketGudeta-l2v
    @BereketGudeta-l2v 5 месяцев назад +1

    Ziziyeeeee anchi telyalesheee getann

  • @mimihjeso6413
    @mimihjeso6413 5 месяцев назад +1

    Tebarke ❤️

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 5 месяцев назад +1

    Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane Dehena metashe wow Zareme deneke crame yezeshelene selemeyash selakafeleshen Betame Enamesegenalen ♥️♥️♥️♥️

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 5 месяцев назад

    _እንኳን ደና መጣሽ ዘበናዬ የኔ መልካም እሕት እጅግ በጣም ደስ የሚል የፍት ክሬም ነው በቤት ውስጥ ሰርተሽ ያሳየሽን ዋውው ❤👌_

  • @samirabetasabi5140
    @samirabetasabi5140 5 месяцев назад +1

    SaIam agaracini yadiginani the first thing about a month is the last night and we are going out on Sunday night and the weekend is going 👌

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅረን ያብዛልንን በጣም ቆጆነዉ ስራሺ እናመሰግናለን በርችዉደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 2 месяца назад

    Salmesh yebza zizi enkun salme matsh batame harif kuyta nabw harif yahunma wehde naw yehn yamsla marja selkflshn enamsgnalen

  • @aklilnews
    @aklilnews 5 месяцев назад +2

    ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በርቺልኝ ጀግና ጎበዝ ሴት ነሽ❤🙏

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ማስክ ነው ያሳይሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 5 месяцев назад

    ዋውውውው በጣም ገራም ነው የምትሰርያቸው ውሁዶችህ ሁሉ አንደኘችህ ናቸው አቀራረብሽ የቪድዬ ጥራት አገላለፅሽ ሁሉም ነገር በርፎክት ነው ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰሽ እዳይሽ ምኞቴ ነው በርችህ

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 4 месяца назад

    እህቴ ቆጆ ክሬም ነዉ ግን ግርሲኒ የለኝም ስሙ ምድነዉ ባረበኛ ❤❤❤❤❤

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 5 месяцев назад

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 5 месяцев назад +1

    ዚዚዬ ሰለም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እንኩዋን ሰላም ሆንሽልን በጣም ቆንጆ የሩዝ ፣ የድንች ውህድ አርገሽ ፈጭተሽ ውሀውን አንተክትከሽ ግሪሲሊን የአልመን ኦይል ግሪሲኒ ቫይታሚን ኢ ሎሚ ጨማምረሽ የሰራሽው ክሬም ልዩ ነው ያምራል ❤❤❤

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 5 месяцев назад +1

    Tnx አንችን ያሌማመሲገን ንጉፉነት ነዉ

  • @neju9654
    @neju9654 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ዚዙ እኮን ሰላመጣሽ ዋው በጣም ቆጅና ማራኪ ትሪትመት ነበር እህት በርችልን ገና ብዙ እጠብቃለን ካንች

  • @Selamawit
    @Selamawit 5 месяцев назад

    ዚዚዬ እውነት ምርጥ ነው የዛሬው ሁሌም ቆንጆና በቤታችን በሚገኙ ነገሮች ነው እምሰሪው ግን ይሄ ምርጥ ነው ውዴ እኔ እጄን አጔው ላይ ጥቁር ነው ብዙ ነገር እየሞከርኩ ነው አሁን ላይ እየተሻለው ነው

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 5 месяцев назад +2

    Thank you beautiful 😻

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 5 месяцев назад

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa ❤❤🎉🎉😊😊

  • @AzebGegzabher
    @AzebGegzabher 3 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ የፊት ሳሙናዉ መጠኑንን ብትነግሪን በተለይ አብቡና ምስርእርድ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 3 месяца назад

    ወይ ይህ ድንችና ሩዝ ፈርደበት

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 5 месяцев назад +1

    ስላም ስላም ዜዶዬ የኔ መልካም❤ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ ሁሌም ለምታቀርቢልን ናቹራል ውህዶች ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ አስተዋይ ካንቺ ቡዙ ተምሪያለው ቀጥይበት እናመስግናለን miss u❤ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @AbebechBezu
    @AbebechBezu 3 месяца назад

    • @AbebechBezu
      @AbebechBezu 3 месяца назад

      Almad oil kalganganis.

  • @urjiimedia168
    @urjiimedia168 5 месяцев назад

    Naga naga caluu mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bareda wan ati hojetuu yeroo hundaa ❤❤

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede3423 4 месяца назад +6

    እኔ የሚገርመኝ ኮመንት ሰጭዎች ከመጠቀማችው በፊት ምስጋናችሁ የሚቀድመው ለምንድነው ይስራ አይስራ ሳታውቁ ዝምብላችሁ የምትደቀደቁት አገላለጧም ድንች አንድ ሩዝ ሰንት የለምየተቀቀለ የተፈጨ የለም ዝምበሎ ሩዝ ኮተትነገርነሽ ::

    • @-ne9is
      @-ne9is 2 месяца назад +2

      ነገረችሽ እኮ ከቻልሽ ሽኩረን በያት ካልሆነ ዝም በይ

    • @Etiopa
      @Etiopa Месяц назад

      ​@@-ne9isእውነቷን ነው ዝም ብላችሁ አትጃጃሉ ይልቅ ፀልዮ

    • @Etiopa
      @Etiopa Месяц назад

      ​@@Mm-lf3kiደደብ የፈለግነውን ልንኮምት ነው የወጣችው አለቅላቅ ቦርኮ

    • @Etiopa
      @Etiopa Месяц назад

      ከዚህ ጅል ጉራ ጋር ማውራትም አያስፈልግም

    • @sahowluhehod3742
      @sahowluhehod3742 15 дней назад

      Eraswane sedebi enj zerwa west ketetesh anchianesh​@@Etiopa

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 5 месяцев назад

    አህለን ወሳህለነሰ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ለሀገራችን ያድረሰግልን ሀሪፍ ክሪም ጠቃሚ ቆይታ ነበር ውድ

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 5 месяцев назад

    የፊት ቆንጆ ይሆናል ዙዙዬ ኪበርሊንግዚአብሔር ይሆነኝ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ነው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ሁሌም አደረሳቹ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ምካ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 5 месяцев назад

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየማሻአላህ ጓደኛ ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 4 месяца назад

    ዋውውው ዚዚዬ በርችልኝ ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube20134
    @tube20134 5 месяцев назад +3

    የዛሬው ይለያል ዚዚነቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታይን እንኳን ደና መጣሽ በጣም የሚያምር የፊት ክሬም ነው ይዘሽልን የመጣሽው ከልብ እናሰግናል ሰላም ፍቅር አድነትን መተሳሰብን ያድለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 5 месяцев назад

    Wowweww batam arefi negar new yaseyshn tanks enmsegnalan bektay batshal ngar eskmnegenagn mlkam geza

  • @elizabethnegash6705
    @elizabethnegash6705 5 месяцев назад +1

    Tank you so much

  • @AbdiiGoofta
    @AbdiiGoofta 5 месяцев назад

    Ana dhufuu baga nagaa dhufte qaali wow mashaa Allah ❤❤

  • @ashaabdo7755
    @ashaabdo7755 5 месяцев назад +1

    Yee qibbatochuni Simi nigarina indazi ayinat qibbat kaa leles min incamiraleni

  • @Dabal574jalal
    @Dabal574jalal 5 месяцев назад

    Wwwwww jabadhuu jajabee koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa godhuu Dhugaa

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 5 месяцев назад

    Ziziye Enkuan dehna metash yehenin wehud Betam new yewededkut seyayut rasu Betam yamiral hulem tiru sira yezeshilin srlmtmechi Betam new yeminamesgnew❤

  • @MasaratMasarat-v8l
    @MasaratMasarat-v8l 5 месяцев назад +1

    ማሬ ታበረክ ፊት ላይ ናጭ ሆኖ ለወጣ ምን ሻላል

  • @AdanechSisay-fp2je
    @AdanechSisay-fp2je 4 месяца назад +2

    እሩዝ እና ።ድንች ብቻስ

  • @jemurade
    @jemurade 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ዚዚየዋ እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ዋውውው የእውንት የዛሪው ደም ይለያል

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 5 месяцев назад

    Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baredu ko bara hoji gaarii siif hawaa jabadhuu waan baayee namati tolatu jabadhuu ❤❤❤

  • @jerry-zl4io
    @jerry-zl4io 3 месяца назад

    ሰላም ግሪሲሊ እኛ ሀገር ያለው ለፊት መጠቀም እንችላለን እንዴ

  • @Juses7158
    @Juses7158 5 месяцев назад +1

    Thenks sistu❤❤❤❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 5 месяцев назад +1

    ስላም ጤና ይስጥል ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ብሮች ይምር ብሮች እርስን ምጥብቅ ገደትነው ስላም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbiNati794
    @AbiNati794 5 месяцев назад +1

    Thank you so much ❤

  • @marieabebe5253
    @marieabebe5253 4 месяца назад

    እህቴ አንድ ጥያቄ አለኝ የምታዘጋጅውን ለማየት ሞክሬአልሁ ጥሩ ነው ነገር ግን እንዴት ሊሰራ እንደሚችል ምን ያህል ጥናት እንደተደረገበት እና ምንጩ ምን እንደሆነ ብትነግሪን ጥሩ ነው ይቅርታ ግን ምን እንዳጠናሽ መረጃው ስለለኝ ሊሆን ይችላል አንዳንዴ በግምት የምናደርጋቸው ነገሮች ሌላ ችግር እንዳያመጣ ካለኝ ፍራቻ ነው ሁሉም በጥናት የተረጋገጠ ቢሆን ...

  • @rigattesfaye2702
    @rigattesfaye2702 4 месяца назад

    አልመንድ ካላገኘንስ በምን ይተካል ኢትዮፒያ አለ ወይ?

  • @LemlemGhebrewahid
    @LemlemGhebrewahid 4 месяца назад

    Chika kbat btserln yene eht amesegnalew

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ በቀላሉ የምናገኘው ግባአት ነዉ ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን👍👍🙏🙏

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 5 месяцев назад +1

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም ቆንጆ ውውውው ውውውውው 🥰

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 5 месяцев назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ ማሻአላህ በርቺ ኡሙዬ የምውድሽ🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 3 месяца назад

    የተሸበሸበ ቆዳ ብሎ የወጣት ቆዳን መቀባት ምን ማለት ነው???

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 5 месяцев назад +1

    ዛሬ እሰራዋለው ስላከፈልሽን ከልብ አመሰግናለው እጅሽን ይባርከው❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 5 месяцев назад +2

    የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውው የዛሬው ይለያል ከሠራሺው ይልቅ አገላለፅሽ ደሥ ሢል ሁሌም በምትሠሪያቸው ሥራዎች ከነ ምክንያቱ ሥለምታሣይን እናመሠግናለን ሤቶች ውበታችን እጠብቅ

  • @saramulugeta7338
    @saramulugeta7338 Месяц назад

    Almend kelelen min metekem enichilalen?