ትዳሬ በፈተና የተከበበ ነው የቴዲ አፍሮ ልብ የሚሰብር መልዕክት | teddy afro

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2022
  • ትዳሬ በፈተና የተከበበ ነው የቴዲ አፍሮ ልብ የሚሰብር መልዕክት | teddy afro
    Welcome to our youtube channel
    ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world.
    We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about Ethiopian culture and loves bringing the best of it to our viewers.
    #ሀሴትመዝናኛ #hasetmeznagna
    🔽 Follow me🔽
    *Facebook: / hasetmeznagna
    *Telegram: t.me/+gp7h6vNL1xk2MWVk
    Disclaimer:
    this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
    Copyright Disclaimer:- under Section 107 of the copyright act 1976, allowance is made for fair use for purposes such as criticism, comment, news reporting, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favour of fair use.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 13

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 5 месяцев назад

    ቴዲዬ ወንድሜ ጨዋ የጨዋ ልጅ ከነ መላው ቤተሠብኸ እንወድሐለን እግዜሐር ጤናና የረጅም ዕድሜ ይስጣቹ

  • @temesgenyalealem1423
    @temesgenyalealem1423 Год назад +2

    ዶክተር ቴድሮስ ቴዲ አፍሮ እንወድሀለን አድስ ነገር የለምዴ ንጉሳችን

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Год назад +1

    ፈጣሪን " ሰውየው" ስትል ሰማሁህ ልበል ? በእኛ ትውልድ እንኳ አባቶች ስሙን ከመጥራታቸው በፊት " ለስም አጠራሩ ክብር ምሥጋና ይግባውና ... " ብለው ለስሙ ክብር ሰጥተው ይጀምሩ እንዳልነበር ምነዋ ልጅ ቴዲ ?! ንግግርህን ያሣመርክ አሊያም በኪነ- ጥበባዊ አገላለፅ የተጠበብክ መስሎ ከተሰማህ ተሳስተሃል ። ምንም እንኳ እኛን ለማዳን ወደ ምድር ሰው ሆኖ የመጣ ቢሆንም መለኮት መሆኑን ደግሞ ልንዘነጋው አይገባም ስለዚህ ለስም አጠራሩም ክብር ይገባዋል ።
    ልጅ ሣለሁ ያልተገባ ሥራ ፈፅሜ ስገኝ አባቴ የዱላ መዓቱን በላዬ ላይ ከማውረዱ በፊት እንዲህ ሲል ይጠራኝ ነበር " ሰውየው " ወይ ደግሞ " ጎረምሣው ና ወዲህ "
    ቴዲ፦ ምናልባትም ከዚህ ንግግርህ በኋላ ጥሩ መልዕክትን አስተላልፈህ ሊሆን ይችላል እኔ ግን ስለዘጋኝ ከዚህ ማለፍ አልቻልኩም ። መቼም " ከላይ እግዚአብሔርን ለመግለፅ ለተጠቀምኩበት ቃል ይቅርታ እጠይቃለሁ " እንዳላልክ ግን እገምታለሁ !

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y 6 месяцев назад +1

    ቴዲ ሙዚቃውን ተዉና ፀልይ

  • @azebtesfaye2088
    @azebtesfaye2088 Год назад +1

    ቴዲዬ አይዞን

  • @user-rq1bb1vo6d
    @user-rq1bb1vo6d 6 месяцев назад +1

    አታሙዋርቱባቸው ሙዋርተኞች

  • @yoyovision6949
    @yoyovision6949 Месяц назад

    Wishet

  • @Yiftahinfo
    @Yiftahinfo 5 месяцев назад

    Yemr Tedi aydelem😂😂😂

  • @user-ek6mo1wy5q
    @user-ek6mo1wy5q 6 месяцев назад

    sewuyewu?????? Yeker yebeleh.

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 7 месяцев назад

    that why you got Mona Lisa wife. God, he give it to you whatever you wish.🙏🏿

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 6 месяцев назад

    ሕልምሕ ጥሩ ነበር አሁንም ጥሩላይ ነሕ ግን አሁን አገር እንደ ፊኛ ተወጥራ ከቤተሰብሕጋ የቅንጦት ሁኔታ ላይ ነሕ ጥሩ አይደለም በሚዲያ ላይ አንተው ነሕ የምትታየው ተደበቅ።

  • @user-vc2kl7sm2w
    @user-vc2kl7sm2w Год назад

    ❤❤

  • @nunuarega4128
    @nunuarega4128 6 месяцев назад

    ወሬኛ እነሱ መቼም አይጣሉም ።