they are giving their opinions from their own experiences, what is your problem? she even said he must be given the chance to defend himself, what more fairness can your little brain think? or are you connected with him in some way? we going to stope the death of another sister, deal with that.
@@shkorinabowey7958 mejemeriya englizegnaw yestekakel...keza start thinking well....even if she comitted suicide ...he was so toxic ..he was wasting her time ...blaming him partially for her death is only right ...
Sorry for her and all our sisters who are facing fake love as it was said " When you come in my life I thought you are the one that I’m looking for but I was wrong”
They need to do serious investigation not he said she said.If he is controller ,jealous and manipulative probably he killed her.I also think he is player might have another women on the side.
He must be narcassist, i have been in that situation before 🥺🥺 men like him are not only physically but psychologically abusive, her friend explained the character of naccassist people, they are manipulative, liar and abusive. He killed her indirectly so sad.
ገዋደኛዋ ከተናገረችው ነገር ውስጥ የገረመኝ እስዋ ድክተርናት እሱ ዘፋኝ ብላ ይህ ለትዳር ወይም ለግኑኝነት የማይሆን መኑን የሚያመላክት እስተያየትዋ ነው:: በጣም ብዙ በተለያየ profession or education level ውስጥ ያሉ ሰዎች have a great and successful relationship or marriage life. What matters is the two people love and respect each other. If both of them respect watchers profession and what they do, I don’t see why a doctor and a singer can’t have a successful relationship. We tend to generalize. While all the problem mentioned in the interviews is there, but It is possible this doctor was pressured not have relationship with a singer( which she loved) by her family and friends. Our society need a lot to be educated about. If she respects his profession and if he does the same, if he loves her and respects her, if he treats her good and she does the same, I don’t see why people from two extreme profession can’t have a good relationship. If he was abusive and not good to her as mentioned, it is sad. We have seen two very well educated or as society says matching educationally couple have unsuccessful marriage too. So let’s not pressure people when they love each other because they don’t have same education level, the should be the least criteria. My opinion.
Who are you the person said a friend? You all lairs this kind of information should be given to police not for RUclips money also if you are real freand you should feel emotional
ሴቶች እንንቃ ከአምላካችን ጋራ ህብረት እናድርግ ማንነታችንን እንወቅ
ብዙ ግዜ ትዳር በራሳችን የምንይዘው ነው የሚመስለን ዶክተር ስለሆንን ቆንጆ ስለሆንን ብር ስላለን የሚመስለን ትዳራችንም ልክ እንደዛ የሚሳካልንና ደስተኛ የምን ሆን ነው የሚመስለን ትዳር የእግዚያብሄር ስጦታ ነው የማይገባን ቦታና የማይሆን ሰውጋ ስንወድቅ ማንነታችን ሁሉ ይጠፋል
God bless ur soul!!!
Exactly
ትክክል::
በትክክል ❤
በትክክል
እውነቱ ያለው የእውነት አምላክ
ጋር ነው!!!!
ዶ/ ር... ቤዛ ... ለ እራስዋ.... ለቤተስቦችዋ... ለጉዋደኞችዋ ብቻ
ሳይሆን... የቀረችው.. ለ 120 ሚሊዬን
ኢትዮጵያዊያን ነው.... ያጎደለችው
በ ተለይ የካንስር እስፔሻሊስት... ያውም
በ ኢትዮጵያ የ ሀኪሞች እጥረት... በጣም ያማል እጅግ በጣም ... ለምን
ግን ... ሀኪም ከፈጣሪ እሚያድኑንን
ፓሊስ ህግ አስከባሪን... ገበሬ አርሶ
እሚያበላንን... ኢንጅነር ቤት ቀልሶ
የሚያኖረንን... ... አስተማሪ... እውቀት
ፈትፍቶ እሚያጎርስንን... ለምንድን ነው
ከ ኢትዮጵያ .... ለማጥፋት የተፈለገው
???? ... ወይ ደሞ..... ለምን ህግ የለም
እንጂ ኢትዮጵያ.. ያደጉት ሀገሮች
እድሜ ልክ ይታስራሉ ወይ ደሞ
የሞት ፍርድ ይፈረድበታል ::
ነፍስ ይማር 😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏
ምስክር ከተገኘባቸው ነው ምስክር የሌለው ሞት 😭
በጣም ያማል
ውሸት እየጨመርክ ነፍሷን አታስጨንቃት የካንሰር ስፔሺያሊስት አልበነረችም። ስጋዋ ወደቀ እንጂ ነፍሷ አልሞተም።
ነገር የተበላሸው ዶክተር ከአዝማሪ ጋር ፍቅር የተጀመረ ቀን ነው።ፈጣሪ እውነቷን ያውጣ ነፍሷን ከደጋጎቹ ጎን ፈጣሪ ያኑረው!!
አዝማሪም ፍጡር ነው ሰው አይደለም እንዴ እሷ ዶክተር ስለሆነች ነው የሚገኘው ግን በጣም ትንንሽ አሰተሳሰብ ያለው ሰው ሳይ እናደዳለው ሁሉም በአምላክ ፊት እኩል ነው ዋናው እሱ ጋር ነው 🤔
ሰው እኩል ነው በአስተሳሰብ ግን ይለያያል እውቀትም የአስተሳሰብ ልዩነት ያመለክታል
Senef
ያለአቻ ጋብቻ አሉ። የሚገርመዉ እንዴት አብረዉ ቆዩ ነዉ። እሱ ስለዘፈን ሲያወራ እሷ ስለ ህክምና
በጣም አስቸጋሪና የማይመች አካሄድ። ያም ሆኖ በህይት ብትቆይ ነበር ጥሩዉ ነገር ከሞት ምን ይገኛል ያ ሁሉ ድካሟ ለአፈር ሆነ። ነብሷን ይማረዉ
መድሀኒዐለም ሆይ የሟቿን እናት አስባት መፅናናት ካንተ ዘንድ ነውና የእውነት መፅናናትን አንተ ስጣት።
You are truly her friend that speak about your friend proud of you women should stand for the truth speak for the voiceless
Thank you dear
የአንድ ወገን ሀሳብ ብቻ ሰምቶ ለፍረድ መቸኮል በራሱ ከባድ ወንጀል ነወ። ጉዳዩን ለህግ ሙያተኞች ሰጥቶ መጨረሻውን መስማት ይሻላል። የልጅቷ ፍፃሜ ግን እንዲህ መሆኑ እጅግ ልብ ይሰብራል።
they are giving their opinions from their own experiences, what is your problem? she even said he must be given the chance to defend himself, what more fairness can your little brain think? or are you connected with him in some way? we going to stope the death of another sister, deal with that.
የትኛው ህግ ህግ አለ እንዴ
@@Kana3390-n5z still it’s not your my ours job !!! It’s the Legal job we should stop being emotional and wait the results !!!
ትክክል እራሷን አጥፍታ ቢሆንስ ለምን ቤቱ ሞተች
@@shkorinabowey7958 mejemeriya englizegnaw yestekakel...keza start thinking well....even if she comitted suicide ...he was so toxic ..he was wasting her time ...blaming him partially for her death is only right ...
ሲጀመር ዶክተርን ያክል ከአዝማሪ ጋ ምን አገናኛት ለሳ አይመጥናትም ነበር እንደሱ አይነቱን አዝማሪ መፈለግ ነበረበት ከንቱ ቀረች የኔ እናት
የማዝነው ለቤተሰቦቿ ነው ስንት ለፍተው አሳድገዋት ለማይሆን ሰው መሞት !! የእሷን እርዳታ የሚፈልጉ ብዙ ታካሚዎችንም ትታ አልፋለች በጠፋ ዶክተር አገሯንም እንዳትረዳ ነው ያደረጋት አርቲስት ሰለሆነ አይደለም ይህንን ያደረገው የሰውነት ባህሪ ስለሌለው ብቻ ነው ብዙ የተከበሩ አርቲስቶች አሉ ጥሩ ስብእና ያላቸው ችግር የሆነብን ማንም ተነስቶ አንድ ጩኸት ይጮህና(ዘፍነው )ማለት ስለከቀደኝ ነው ይሄ ማዕረግ ይሰጠዋል ከዛ ከሱ በላይ ሰው የለም በቃ እንግዲ የሷን ነፍስ ይማርልን ለ ቤተሰቦቿ ፈጣሪ መፅናናትንይስጥልን 😭😭
ዘፋኝ የሚል ማእረግ ከዬት አመጣህ?ሀጥያት ነው
@@muke614 እውነት ብለሀል ሀጢያት ነው
እኔግን ዶክተር በቅናት ይሆን የወደቀችው ምናልባት ከሴት ጋር ይዛው
እጅግ በጣም ያማል የሞተ ተጎዳ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት
ይችን የመሰለች ልጅ አጉልአደረጋት ቤተሰቧንም የሚያቃጥል እሳት ሆዳቸው ውስጥ አስቀመጠ አቦ እድሜውን ሙሉ ደስታ ይጣ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠው
ብዙ ግዜ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው:: እኔ የተማረ ሰው ነው ብዬ በተለይ የሀገሬ ልጅ ነው በማለት የኮሌጅ ተማሪ ሆኜ በ19 አመቴ የተዋወኩት ሰው ከ3 አመትቆይታ በሁዋላ ትዳር መሰረትን:: ነገር ግን በጣም አምባገነን የእሱ እንጂ የእኔ የማይደመጥበት ድብቅ እና ለእኔ እንጂ ለእኛ የማይል ክፉ ሰው ነበር:: ልጆቼ ሲያድጉልኝ ልጆቼን ይዤ ከሀገር ወጣሁ:: በእግዚአብሔር እርዳታ ልጆቼ ጥሩ እየተማሩነው:: ግን አሁንም በስልክ ይሰድበኛል verbally አታክ ያደርገኛል:: እና አሁንም እፈራዋለሁ
ወይ ፍቅር ? መማርና የህይወት አኗኗር በጣም ይለያያል
ከባድ ነው
እግዚአብሄር ንፍሷን በገነት ያኑር
እናቷን ያፅናና
የበደለ ለፍርድ ይቅረብ
Respecting ourselves, trusting God and prayer is a must.🙏
ነብስ ይማር የቤዛን ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት
እግዚአብሔር ይይልህ ዘመንህን ሙሉ ሙሉ ሳትደሰት ኑር ያለኩያዋ ውላ ተበላሸች አይ ወላጆች ፈጣሪ ያፅናችሁ
ይሄ በጣም ደካም አሰተያየት ነው!!! ለመፍረድ አንቸኩል! ዶክተር ነበረች ተብሎ አንድ ሰው ላይ ብቻ መፍረድ አግባብ አይደለም! በዚህ ሰው ቦታ ልጅሸ ወንድምሸ ቢሆን ብለሸ አሰበሸዋል?! ዶክተር ናት, so what? ቤቱ ሄዶ ከፎቅ መወርወርን ምን አመጣው? እሷ ለቤተሰቦቿ ልጅ እንደሆነች ሁሉ እሱም ለቤተሰቡ ልጅ ነው at the same time የሱንም side ጠይቁ አጣሩ then ለፍርድ እንሄዳለን! አሱ በቦታው ከሌለ ተጠያቂነቱ አጠራጣሪ ነው!!! እሷ ሰለሞተች እሱ በህይወት ሰላለ አይደለም ከሁሉ በላይ በሰማይ ያለው አባት ያውቀዋለና ዝም ብለን ፍርደ ገምድል አንሁን!!!
Don't judge
@@marek5323 እቤቱ ስትገባ ምን አየች ??
@@eldikassu6790 ምን ልበልሸ? ሌላ ሴት ነዋ! THAT'S WHAT GUYS DO!!! ለምን "ሳትደሰት ሙሉ ዘመንህን ኑር ብለሸ ረገምሸው?" ምንም ሳታገናዝቢ ነው ለፍርድ የሮጥሸው??!! ቆም ብሎ ማሰተዋልን ይጠይቃል ቆንጂት!!! ለልጅቷ ሞት ተጠያቂውን በእርግጠኝነት ቤተሰብና ፍቅረኛዋ ያውቃሉ እናም ከሁሉ በላይ ደግሞ እግዚአብሄር ያውቃልና ከሰማይ በታች ለህግ ከምድር በላይ ደግሞ ነፍሷን ለፈጠረ አምላክ እንተወዉ አራት ነጥብ!!!
@@eldikassu6790 እሱን የጎዳች መስሏት ራሷን ከፎቅ የወረወረች ከሆነ ክፉ ሴት ናት ማለት ነው ፍቅር ሳይሆን የያዛት ኦብሴሽን ነው።
እባካችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ ምንም ትልቅ ብንሆን ብናድግ ለቤተሰቡ እንደ ህጻን ነን ስለዝህ ምንም ብሆን ከቤተሰብ ጋር መመካከር ይኖርባቹዋል እወዳቸዋለሁ
መጥፎ ልጅ ነዉ እደተረዳሁት ከቤተሰቦቿሞ ሲያወሩ ነበር ጥቅም ይወዳል ልጁ
የሱ ባህሪ እኮ የብዙዎች ወንዶች በህሪ ነው እኔ በግሌ እሱ ነው ገዳይዋ ከሱ ራስ አልወድም ሴቶችዬ ያፈቀራችሁት ሰው የግድ የኔ ካልሆነ አትበሉ እግዚአብሔርን ጣልቃ አስገቡ ወጣትነታችሁን አሸንፉት ነገ ከፊታችን የተሻለ ቀን አለ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር አይሳሳትም መካድን የግል ችግር ብቻ አርጎ መውስድ ስህተት ነው እሱ ቀረ ማለት የአለም ፍጻሜ አይደለምና እንበርታ ወንዶቻችንን ልብ ይስጣቸው
እብድ ወፈፌ ዐብርሐም ብሎ ሥም#ዐመሠቃቅሎ ጣላት###
@@Frehiwot01 ፣እግዚአብሔር ይመራችሁ ከእብደት ይሰውራችሁ ሌላ ምን ይባላል ከወረደ ጋር መውረድ አይመቸኝም አዝናለው
ያልነበረ ነገር ሆነና ጉድ ሰማን።
ዶ/ር እና ~ ምን አገናኛቸው?
ያለቦታው ገብቶ ይገረፋል 100 ይባላላል።
ነብስ ይማር
Sorry for her and all our sisters who are facing fake love as it was said " When you come in my life I thought you are the one that I’m looking for but I was wrong”
ልጁን ክፉ ለማድረግ እያሰበች ነው ምታወራ እርግጠኛ ነኝ ከሱ ቤት ላይ እራሷን ያጠፍች እሱን እድሜ ልክ ጸጸት ውስጥ እዲገባ አስባ ነው
ጓደኛዋ የምታቀውን ነገር መናገሯ ትክክል ነው እንዴ ሰውን ለመግደል እኮ በስነልቦና መጉዳት ከበቂ በላይ ነዉ ፣ ብዙ ነገር በውስጧ ችላ እንደነበር ያሳያል ።ደሞ ቤተሰቦተቿ እራሱ እኮ ለሱ ጥሩ አመለካከት የላቸውም ደሞ ከምንም በላይ ቤተሰብ ያልወደደው ግንኙነት መጨረሻው ጥሩ አይሆንም ከማንም በላይ ቤተሰብ ለኛ ሰለሚያስብ። ነፍሷን በገነት ያኑርልን።
ሴቶችዬ ቆም ብላቹ አስቡ ,,የፍቅርን ዋጋ እወቁ መጨረሻቹ እንደዚህ ሚሆነው መሀለኛ ህይወታቹን አስተዉላቹ ስለማታዩ ነው
እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጠው።
ብዙ የማስጠንቀቂያ ዕድሎች አግኝታ ነበር ።አባቷም አስጠንቅቀዋታል ግን መወሰን ስላልቻለችና ተቀጠፈች።
አካዳሚና ኮመንሴንስ የተለያየ ነው ።
እሱ ለመግደሉ ምንም ጥርጥር የለውም ። ምንም።
አጥፊዋ ሆኖ ነው ግን ያሳዝናል ይሄ አዝማሪ
ንፍስ ይማርልን ዳክተር የዘፋኝ ለመሆን እንዲህ መልፋት የላባትም ነብር ምናምን ማለቱ ጥቅም የለውም ይህኔ እሱ ለኔ ብላ ሞትች ብሎ ሲጀነን ታዩታላችሁ በሬ ካራጅ ይውላል ይሉሻል ይሄነ
betam yasaznal ene rasuan tatefalech beye alasbem yehe kentu enderasu kentu aregat
ምርጥ ጓደኛ ነው ያለቻት
እግዚአብሔር ነፍስን ይማር ግን እሱ መጀመሪያ ካልፈለግ በሰላም መለያየት አሁን ቁምነገሩ እሱ ነው የገደላት ምንድን አልገባኝም እራሷን ነው ያጠፋቸው ሰለ እሱ ብቻ ነው የሚወቀሰው የፈለገውን ማደረግ ከገደላት ወንጀለኛ ነው ግን እሷ የተማረች ነች እሷ እራሷ ሁሉን ነገር ማገናዘብ ትችላለች አንቺም እውነት የምታወቂ ካለ እውነት ተናገሪ እሱ ፎቅ ላይ እራሷን ጥላ ከሆነ እሱ ተጠያቂ ለማደረግ አገባብ አይደለም ሁሉንም ነገር አምላክ ይፈርዳል
Tekekel yenem hasab new
የምታወሪው ሁሉ ፍርድ ነው ባላየሽው ነገር:: ያሳለፉት ጌዜ ጤናማ ያልሆነ ሊሆን ይችላል ግን አንቺ ሚስጥር አለኝ ብለሽ መያዢያ የሌለው እንደው አሉባልታ, ሀሜት አታናፍሺ ነገ እ/ም ህግም ይጠይቅሻል :: ባለየሽው ነገር ቤተሰቦቹዋን ግራ አታጋቢ እስዋም ነፍስዋ ይረፍበት የእ/ር እውነቱን ያውጣ 🙏
ጥያቄ፦ በጣም የቅርብ ጓደኛ ከነበርሽና ስለግንኙነታቸው ጠልቀሽ የምታውቂ ከነበረ በህይወት እያለች ህይወቷን ለማስተካከል ምን አደረግሽ?
ምነዉ
ትክክል❤❤
እኛ ሴቶች መቼ ስንመከር እሽ እንልና we tend to be obsessed on wrong relationship this happened to me too, I learned on the painful way
@@lulabelay4927 same here
እግዚአብሄር ነብሷን ይማረው በጣም ያሳዝናል
የሄኖክ ድንቁ መንፍስ በውስጡ አለበት እያልሽን ነው ? ያሳዝናል በልጅነቷ ጠፍች ነፍስ ይማር ቤዚ ።ይሄው ነው !!
ይቺን የመሰለች የተማረች ካልፈለገ እሱማ ችግር እለበት እግዚአብሔር ያጋልጠው እውነቱን ትልቅ ድብቅ ታሪክ ያለው ሰው ይመስላል ጋደኛዋ መናገር ያልፈለገችው የምታውቀው አለ ብታጋልጠው ጥሩ ነበር ለምን ግዜው ቆሻሻ ዘመን ላይ ነን
አሁን ምኑ ነው የተደበቀ ሚስጢር ይልሽው ትገርሚይለሽ
አይ ጎደኛ 🙄😥
እኔን የሚገርመኝ ሰው እንዴት ለዚህ አስጠሊታ ሽማግሌ ብሎ ህይወቱን ያጣል ህይወት ስንት እድል አላት እኮ
እደዚአይነት ሰው ካልገፋ አይተውም 😥😥😥😥😥
እህቴ ሁሊም ምርጫ አለ ይህን ያህል የተማረች ሆና እንዲት ሁሒም በምህረት እድል ትሰጣዋለት አለ መቁረጥ ለሞት ዳረጋት ነፍስ ይማር
ነፍሷን እግዚአብሔር ከአፀደ ገነት ያንራት ግን ግን የሚሰጡት አስተያየት ልጁ አዝማሪ ስለሆነ እሷ ዶ/ር ስለሆነች አይመጥናትም ትክክል አይደለም ስንት ዶ/ር ሆኖ ምንም ያልተማረ አግብተው ተስማምተው የሚኖሩ አሉ የአበሻ አስተሳሰብ ይሄኔ ዶ/ር ባትሆን ኖሮ አትመጥነውም አይባልም ነበር አስተያየታችሁ ሲሰማ ተስማምተው እንደማያውቁ ከሆነ ቁርጥ አርጎ ማቆም ባለመቻላቸው ከሷም ከሱም ችግር አለ ግን ይህ እንዳለ ሆኖ እውነት እሱ እንድትሞት ከፎቅ ወርውሮ ገሏት ከሆነ መጣራት አለበት
ነገር ግን እሷ እራሷ በብስጭት እራሷን ለማጥፋት ወስና ከፎቅ ከወደቀችስ ?? ምክንያቱም አንዳንዴ ሴጣን ያችን ግዜ ትግስት እንዳይኖራት አርጏት ይሆናል ያች ግዜ በትእግስት ተወጥታት ቢሆን የሚል ኃሳብ አለኝ ለማንኛውም ሁሉንም ጌታ ነው የሚያውቀው አብሮ ለመኖርና ለትዳርም ጌታ ሲፈቅድ እኮ ነው እንጂ ዶ/ር ኢንጅነር ..... በመሆን ምንም የሚቀየር ነገር የለም እነሱም ሰዎች ናቸው:: ሙያቸው ብቻ ነው የሚለያቸው ለሙያቸው ብቻ ነው እውቅናቸው እንጂ ሌላ ነገር ከሌላው ሰው አይለዩም ዶ/ር ሆኖ ስንት ጥሩም መጥፎም አለ ያሳሰነኝ ልጅቷ የ29 አመት ወጣት ሆኗ በከንቱ ህይወቷ ማለፉ ነው ጌታ ከጎኑ ያርጋት ቤተሰቧን እናት አባቷን እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጣቸው
ቢጤዎን ብትፈልግ ጥሩ ነበር።።
መቼም በሕይወት በሌለ ስው ላይ ሃሳብ መስጠት ቢከብድም እህታችን ግን በጣም ቀላል የማይባል ሕይወትን አልፋ ዶክተር መሆን በጣም ከባድ ነው
ግና በዚ ምንም ያህል በአካዳሚ እና በሥራ ሕይወቶ ሙሉ ብትሆንም በፍቅር እና በትዳር አለም ለበዚ አዲስ ሕይወት ነው ምንም አዲስ እና ከባድ ቢሆንም እራሶን በዚህ መልኩ አጥፍታለች የሚለውን ለመቀበል ግን ለኔ በጣም ከባዱ ጥያቄ ነው ::??
ለምን እንዴት??
እውነት አድርጋው ከሆነም ምን ያህል የስነ አይምሮ ቀውስ ላይ ወድቃ ይሆን?? የሚሉት ጥያቄዎች ግን እስካሁን ለኔ መልስ አላገኙም
ውይ ሲያቃጥል! ይሄን በቁም ማቃጠል ነው! አዋዋላችንን እንመልከት እባካችሁ! የማይመስሉንን ሰዎች በጣም መራቅ አለብን ምክንያትም እንደዚ አይነት ሰዎች የከንቱ ከንቱ መጥፊያ ናቸው!😭😭😭
እውነት ነው።
Abo Zim bey beyetera eyemetachihu afachihun atikfet. Beka wedks new yemitechiw hospital wesdo asakimo new yemitechiw. Atkebatir. Mech rakech abra yenorechiw yemuweded neger silalew new. Enante betesebochya nachihu tetsono eyaderegachihu siteebushuat yeneberachuhut. Kerasachihu were rasu yemiasredaw enante betam talka tigebu endenebere ina eyerebeshachihuat endenebere new. Ahun begid lijun lemewenjel atrutu
የሴቶች ጥቃት አዲስ አይደለም ወይ በቁማችን ትገሉናላችሁ አልያም በህይወት ትገሉናላችሁ ....ማናችሁም ወንዶች በአንድም በሌላ መንገድ ሴት ልጅ ላይ የሆነ ጠባሳ ታስቀምጣላችሁ 😭😭😭
በተመሳሳይ ሙያ መሰለፍ እርስ በርስ መረዳዳት ና በተመሳሳይ አመለካከት መሰለፍን ያመጣል። ከማይመስል ሰው ጋር መሆን መጨረሻው ይህ ነው። ታሳዝናለች።
ሲጀመር የተማረች ከዚህ ጋር ምን እንዳገናኛት መጥፊያዋ ሆነ ፈረደባት እሱ ጥቅምን ፈልጎነዉ ፋይናንሸያል ከሱ ሰለምትሻል ምን ዋጋ አለዉ ፍርድየለ ሀገር ላይ
የኢትዮጵያ ወንዶች መገለጫ ይህ ነው
አንዳንድ ሴቶች እየተረገጡ መኖር ይወዳሉ ይሄ ነው ቤተሰቦቿ የማያውቁትን አውቃለሁ ያልሽው ልጅቷ የማትመለስበት ሄዳለች ትረፍበት ችግሯን ስትነግርሽ ለህግ ሰዎች አማክሪ ተይው ደስተኛ ካልሆንሽ ብለሽ ምክር ቢጤ ጣል ማድረግ ነበረብሽ የተማረና አርቲስት ብርቅ የሆነበት አገር ጉራ ብቻ ለሞተችው ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻም መፅናናትን ይስጣቸው
👍👍👍
Yalacha Gabecha
እንትም የሱ ቢጤ ነህ
እኔን ግን አልፈርድም ፍርድ ከፈጣሪ ነው ነፍሷን ይማረው የእውነት አምላክ ሀቁን ያውጣው
ነፍስይማር
It is so sad. This is what happened when you get involved with a person who doesn't deserve you at all.
እውነት ነው
so true
ምታውቂው ካለ ኢትዮጵያ ሂደሽ ቃልሽን ስጪ የቤዛን ደም ለማጥራት ሊጠቅማት ይችላል አለበለዚያ እዚህ በሚዳ መናገር ለውጥ አያመጣም
I heard many stories about this issue and the conclusion is they use to love each other! !!
It’s too sad he first killed her emotionally till she decided to realise herself from him 😭😭
እባካችሁ ለእውነተኛ ፍቅር አርቲስት እና ዶክተር ፍቅር ምንም ችግር የለም
ይች ጓደኛ ተብየዋ በጣም ነው እምትቀባጥረው የመጥፎ ጓደኛ ምክር ወጤቱ ይሄ ነው።
በጣም ያማል ያማል
አገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም
የኢትዮጵያ ፓሊስ መርማሪ ሳይሆኑ መስካሪ እየሆኑ መምጣታቸው በጣም ያማል ያማል
አንድ የህግ አካል ሞያውን ማውቅ ካልቻለ ምኑን ፓሊስ ሆነ ??
He should get a real punishment ...we need justice for Dr .Beza
everyone must watch this video again
የምታውቂውን ሁሉ ብትናገሪ የዚህን ሰውዬ ነብሰ በላነት ያጋልጥ ይሆናል በግፅነት ተናገሪ እባክሽ ወይ ልመርማሪ ፖሊሶች ደውልሽ ንገሪ እባክሽ
ምንድነው ግን ፈቃድ ተጠያቂ የለም ብላችሁ ነው የሰው ሚስጥር አውጫጪኝ ምንድን ነው ጥቅሙ ፍርድቤት ይዳኛቸው ስህተት ነው ጓደኛዋም ተሳስተሻል ።
ደግሞ እኮ የትለየ ነገር አላወራችም ዝም ብሎ ጭብጥ የሌለው ወሬ አይጓደኛ 🤔
ህጉም አይረባም ለቤተሰብ ነው ህመሙ የሚተርፈው የኢትዮጵያ ህግ ጊቼ ይሆን ለሰው የሚሰራው
Justice for Beza!!! Fetari anten gin yesirahen yestehe!!
They need to do serious investigation not he said she said.If he is controller ,jealous and manipulative probably he killed her.I also think he is player might have another women on the side.
ዘፈን የምንሰማው እኮ ጤነኛ ስንሆን ነው! በአንድ ሃላፊነት በማይሰማቸው ስው ምክንያት እጣናት !!!
Bezu gize yetemareche set bale ayewexalatem,yene enat menew lebetesebeshe benoreshe😢😢
Dinkem guadegna. Anchi endewm esun betam tifeligialesh ina tikegnivachew yenebere yehone esu lay kuchit yalesh ina lemebekel Kortesh yetenesash new yemitnesyiw. Anchi rasish meterter alebush. Enante mediawech degmo yemaninin yegil tilacha yelebetim eyametachihu agachewn endikeftu atifkefulachew. Yich yehonech mikegna bekinat yetekatelech milasam wushetam nech.
He must be narcassist, i have been in that situation before 🥺🥺 men like him are not only physically but psychologically abusive, her friend explained the character of naccassist people, they are manipulative, liar and abusive. He killed her indirectly so sad.
You are right l know this type of relationship he abuse her .
They are many,that they do pretending
Right
My husband is the same as him I am just waiting to finish my school and get a job and get rid of him
Hope you are telling the truth ጓደኛ ተብዬ! ዝም ብሎ ለሚድያ ድመቀት እንዳይሆን ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው!!! የአንድ ሰውን በደል ብቻ ሰምቶ ፍርደ ገምድል መሆን ጥሩ አይደለም! የብዙዎች ኮመንት ዶክተር ሰለሆነች ዶክተር ሰለሆነች ብቻ የሚል ይበዛዋል SO WHAT? ዕውቀት ብቻውን ዋጋ የለውም ማሰተዋልን ይጠይቃል! ለወንድ ወይም ለሴት ብሎ ሰው እንዴት ዋጋ የተከፈለበትን ህይወት ያጠፋል!! ጓደኛ ነኝ ካልሸ ሁለተኛ chance ከሰጠችው በዋላ ለምን ተይ አላልሻትም? ጠንካራ ጠበቃ ካለው እመኚኝ ይሄ ልጅ ነፃ ይወጣል!! የቤተሰቦቿን ቃለ ምልልሰ ሰምቼዋለሁ ብዙ ነጥቦችን ይዤባቸዋለሁ! ጉዳዮ የዶክተርና የአዝማሪ ልዩነት ነው አለቀ!!! አንቺም ሰትሞት ሰሰማ "እሱ ነው የገደላት አልኩኝ" ነው ያልሸው አይደል?! HOW COME SHE MADE A MISTAKE TOO! አላልሸም? ይህ ሰው ልጄ ወይ ወንድምሜ ቢሆን ብለሸ አሰበሸዋል? ዝም ብሎ መፍረድ ቀላል ነው! ቤቱ ሄዶ ራሰን ከፎቅ ላይ መወርወርን ምን አመጣው?! እርግጠኛ ነኝ የቤተሰቧ በሱ ላይ ያላቸውን አመለካከት ሲሰማ ሊበቀላቸው ከአንቺ ጋር ነኝ እያለ ከሌላ ሴት ጋር እንድታገኘው አድርጓል በዛ ንዴት በራሷ ላይ ወሰናለች የሱ ተጠያቂነት ለምን አልተውካትመም ነበር ሊሆን ይችላል እንጂ ገሏታል የሚል ክሰ አይቀርብበትም በዚህም ምክንያት ክሱን ያቀልለታል:: የቤተሰቧ ጣልቃ ገብነትም ሰላለ ለሞቷ እነሱም ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ!!! "አይመጥንሸም" "አይሆንሸም" በወላጆች አንደበት የተነገሩ ቃላቶች!!! ትልቅ ሰህተት!!!
ያንተ እህት ወይም ያንቺ እህት. ብትሆን ይሄን ሁሉ ዝባዝንኬ ባልፃፍሽ ።ህይወቷ የተቀጠፈው እሷ እያለች ኢቭን ላልታሰረ ዘፋኝ መከራከር ይደብራል
@@jordans9533 የመጨረሻ ደደብ አሰተሳሰብ ነው ያለሸ! I DON'T THINK YOU REALLY UNDERSTOOD MY COMMENT! PLEASE GO BACK AND READ MY COMMENTS AGAIN! ካልገባሸ ደግሞ በቀላል አማርኛ እንዲ እልሻለሁ! ከአንድ ወገን ብቻ ተሰምቶ ፍርድ አይሰጥም ይሄ ጠባብነት ነው! ታሰሮ ይመርመር አልኩ እንጂ እሱ ነው የገደላት ተብሎ አይደመደምም! በቦታው ነበርሸ?ይፈረድበት ብለሸ የምትፈርጅው? ሟች የወንድምሸ ጓደኛ ብትሆን ቢያደርገውም እንካኳ አላደረገም ብለሸ ትከራከርያለሸ! BOTH SIDES SHOULD BE INVESTIGATED አለቀ:: ደነዝ አንቺን ብሎ የአባኪሮሰ ልጅ!!! LEAVE የፃድቁን ሰም ALONE !!! ማፈሪያ!!!
lemen bena bota behon belen anasebem batasebochoama betame chewa nachewu hulam desetegna selaleneberech new teyewu yemiloate derome kazemari gare feker mejemere meregeme new techewoche sekarame sheremuta sasegna nachewu bekeneyatum kazemari gare kerebe gengunete selalegn awukachewalehu mabede new
ለምን ስትዘባርቅ ዝምብለን እንሰማለን። ያንድ ወገን ብቻ ለምን ታሰሙናላችሁ ለምን ከሌላ ወገን ለመጠየቅ አትሞክሩም ደስተኛ ካልሆነች ለምን ተለያዩ አላልሽም አልነበርኩም ትያለሽ እንደገና ቢሮ መቶ ድራማ ይሰራል ትያለሽ ዘብዛባ እያነበብሽ ምታወሪ ነው ምትመስይው
ገዋደኛዋ ከተናገረችው ነገር ውስጥ የገረመኝ
እስዋ ድክተርናት እሱ ዘፋኝ ብላ ይህ ለትዳር ወይም ለግኑኝነት የማይሆን መኑን የሚያመላክት እስተያየትዋ ነው::
በጣም ብዙ በተለያየ profession or education level ውስጥ ያሉ ሰዎች have a great and successful relationship or marriage life. What matters is the two people love and respect each other. If both of them respect watchers profession and what they do, I don’t see why a doctor and a singer can’t have a successful relationship. We tend to generalize. While all the problem mentioned in the interviews is there, but It is possible this doctor was pressured not have relationship with a singer( which she loved) by her family and friends. Our society need a lot to be educated about. If she respects his profession and if he does the same, if he loves her and respects her, if he treats her good and she does the same, I don’t see why people from two extreme profession can’t have a good relationship.
If he was abusive and not good to her as mentioned, it is sad.
We have seen two very well educated or as society says matching educationally couple have unsuccessful marriage too. So let’s not pressure people when they love each other because they don’t have same education level, the should be the least criteria. My opinion.
።
የኛ ትዩቦች ከአማራ ህዝብ ሰብስክራይብ ከሰበሰቡ በኋላ ዛሬ ግን አማራ በቺግር ላይ እያለ መስሚያቸው ጥጥ ነው 👎👎
አማራ የሆናቹህ አንሰብስክራብ አርጉ👎👎👎👎
ትክክል
አንሥቻለሁ
እኔም አነሳለሁ
እኔም አሁን አነሳሁ!! እነዚህ ጅቦች
እዉነት ነዉ እኔም አንስቻለሁ
betam yekebedal betam yasazenal nefeseshen begenet yanurew lebeteseochuam metsenanaten yesetachew leleloch ehetoche gene menore yechalale endewem beteshale legezew chelema lemeselen yechelale neger gene kemote menem ayegegnem.
እንደዚ አይነት ወንዶችንሠብሥቧ ማቃጠል ነበር
ሴቶቹ ምነው እንዲህ በራሳቸው ላይ ይጨክናል በጣም ነው የማዝነው ስለልጅቷ ምንም ያህል ባላውቅም ባይግባቡ እንኳን ብትተወውና ሌላ ህይወቷን ብትኖር ምን አለበት።በጣም ነው የማዝነው ስለሷ ጥንካሬ የሚባለው ነገር የት ሄደባቸው?? ነፍስሽን ይማረው ይብላኝ ለናትየው።ከይቅርታ ጋር በኑሮ ዘይባቸው እራሱ አይገናኙም አባትም ብለዋል አያድርስ ነው። ዶክተርና ዘፋኝ በጣም የማይገናኝ የሙያ ልዩነት።
ምኑነው ሚስጥር ኤጭ ወሬ ደስተኛ ባሎነችበት ህይወት ውስጥ ለምን ኖረች ቤተሰብ ተይ ብለዋታል የገዳም አባቶች ተይ ብለዋታል በቅናት አራ እራስዋን እስከማጥፋት ያደረሳት ኑሮ አደለም እስዋ የተማረች ያልተማረም በዚ መወሰን አያቅተውም ፍቅር እንደዚ ከሆነ ባይኖር ይሻላል አንዳንድ ሰው ቅናቱ ሊያስገድል ሊገል ይችላል ብቻ ነፍስዋን ይማር እሱ ነገ ይፈታል ምስክር ከሌለ መፈታቱ አይቀርም
Begzabher eje new
እግዚአብሔር አምላክ ሀቁን ያውጣው
አይመጥናትም እግሯን እያጠበ ነበር መኖር ያለበት አዝማሪ እና ዶ/ር ከየት ወደየት
ነፍስሽ ትረፍ ቤዚዬ
Huff yamal 😭EGZIHABER nefswan ymarew
የዳክተርን ነፍስ ይማርልን ግን እንደው አሜሪካን ሥለኖሩ ብቻ በሰው መፍረድ መልካም አደለም ።
Baletidar ena yeliji abat nw ene lichemreleh
የወቀችውን ተናገረች
ማለት?????
Ethiopian justice need to be fixed
ዶክተርነትዋን ለጤናው ብቻ ነበር የሚፈልጋት መሀይም ነበር አንቺ ግን እውነተኛ ጓደኛ ሀላፊነትሽን ተወጣሽ
ቤዛ ቤዛ ቤዛ ይህ አይገባሽም።አጣንሽ እየቆየ ያናድደኛል
ከሴት ፡ ጋር ፡ ይዛው ፡ ይሆናል ፡
አዎ እኔም ያሠብኩት እሡን ነው
ይመስለኛል ተናዳ ፡ ስትሮጥ ፡ በድገት ፡ ወይደሞ ፡ ለምን ፡ እዲ ፡ ታረገኛለክ ፡ ብላ ፡ ወስና ፡ ይሆናል ፡ መን ፡ ዋጋ ፡ አለው ፡
እዉነቱ እሱ ነዉ
Enenem yegetemegne hiwot yehew new beka habesha wendoch letedar beku aydelum chenklatachew albeselem
አብርሀምን በጣም አውቀዋለሁሁሁሁሁሁሁሁ ከማይሆን ሰው ጋር ነበር የገጠመችው ፣የሴት ዳሌ ካየ ተከትሎ ነው የሚሄደው ሲበዛ ልክስክስ ነውውውውውውው
ይገርማል
Ere baletidar na yelij abatm nw
@@sajo132 በባለትዳሩ ነው የባሰው ይሄ አመንዝራ መሀይም
ቁራሌው አንተም ስትከተል ነው ያየህው😂 የምታውቀው እንግዲህ የወደቀዛፍ ምሳር ይበዛበታል ነው ነገሩ ግን እውነቱ የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው
ፍትህ ፍትህ ለሴት እህቶቻችን
Who are you the person said a friend? You all lairs this kind of information should be given to police not for RUclips money also if you are real freand you should feel emotional
ቆይ ይሄ ሰውዬ ሚስት ያለው ይመስለኛል ሚስቱከዛሬ ሰባት አመት በፊት ለህክምና ሄጄ ያየሁ ይመስለኛል ተሳስቼ ይሆን?
የወለደችው ቦሌ መድሀኒያለም ቢጂኤም ሆስፒታል ነበር ይሄ ነገር እንዴት ነው እስቲ ይጠራ
All Ethiopian we need jeastes he is jeles that is way he doings semting her
He doesn't deserve to be even her normal friend, anyways we lost her!...I hope she will get justice when the time comes. RIP...Bezi
Why not ?
He lost the chance to be admitted to Amanuel hospital after he divorced from his first wife and kept biting healthy individuals like a mad dog.
@@Bettyafro 🤐🤐🤐🤐🤐👿
Why not ?😕
@@edilegna4292 tish zip it up yourself
Pls zm beye.mnm endeze 100% honesh yemitawerwo ere pls zm beye enda lezawom satawekwo new yehen hulo yemetawerwo
Eguzabhar hamlak yfred ewnetun esu yaqal
የሱንስ ማን ያዉራለት የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛዋል!
Anchi awreleta tadya
Egzabher demeshen be kentu ayskerew