2ኛ ዙር ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ከፓስተር ቸሬ ጋር ክፍል 1 2nd round Answer for your Questions With Pastor Chere
HTML-код
- Опубликовано: 19 сен 2024
- አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ 🙏🏼ያንተ እዉቀት ለሁሉም ሃይማኖት ተስማሚ ነው ምክንያቱም ሃይማኖትህ በእዉቀትና በብስለት የተሞላ ነው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አስተምህሮ በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ጠበቡ ያብዛልህ
በአንተ አልፎ የሚሰራ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን
ቸሬ በጌታ ፍቅር እወዳችኃለሁ
ሀዋሳ ና ቸሬ እንዲህ ለወጣቱ የሚያስተምር የለም
ቅባት የሚሸጥ ብቻ ነው የሞላው ተባረክ ❤🙏
😂😂😂😂😂😂
RUclips ላይ የማይሆን ነገር ከምናይ ትምህርቶችን ብናይ ኢትዮጰያ በተፈወሰች! ቸርች መሄድ ካቃተን የኔ ቢጤዎች ትምህርት በኦንላይን መስማት እ/ር ይርዳን
እውነት
ያንተን ትምህርት ከመስማቴ በፊት እንኳንም አላገባሁ። Stay blessed Pastor Chere!
እኔም አልኩኝ
ewnt blhal😂
እያዝናናከን ነው ምታስተምረን😂😂
ተባረክልኝ ቸሬ❤ የሰማዉትንም እንድተገብር ጌታ ፀጋ ያብዛልኝ🙏🙏🙏
አሜሜሜሜሜን
ዋዉ ተባረክልኝ ቸሬ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ የምታሰተምረን😍
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ክፉን ሽሽ መልካምን አድርግ መልካሙን ስለ ምታስታምራን እናመሰግናለን
Tenesh Ayekbdeshem sat Endzhiii Eywarde kucccc beles yemtesmew dedeb
Yha eko zemnaw Laba nw
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ስለ አንተ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ👏🙏😍
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይለምልም ብዙ ተምርያለው ካንተ ትምህርት
ወይ ፓስተርዬ ከቤተሰብ እማናገኘውን ትምህርት እየሰጠቨን ስለሆነ ትውልዱን በብዙ እያዳንክ ነው ፈጣሪ ከዚ የበለጠ ይጠቀምብህ እንወድሀለን በጉጉት ነው እምንጠብቅህ 🙏🙏🙏
ወይ ቸሬ የርቀት ፍቅር መትፎ ነው የርቀት ትምህርት ግን በጣም ጥሩ ነው ልክ እንደ ኔ 🙏🙏🙏🙏🙏
We Love you pastor Chere. be blessed!!!!❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!
ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ብሩክ ነህ ፓስተር ቸሬ❤🥰🥰🥰
ፓስተር አንደኛ ነህ በተለይ ወጣቶች ዘመኑ ክፉ ሆኖ አል በጉብዝና ወራት ፈጣሪያችን እናስብ እሽ ለእግዚአብሔር እብ ለሀጥያት።❤👍
ክፍል ፪ በጉጉት ይጠበቃል እናመሰግናለን
My God blessed you paster chareye ብዙ ትምህርት ታምርሃልሁ በንቴ ባኩል እግዚአብሔር ዘመንን ሁሉ ይባረክ
በጣም ደስ የሚልና አሥተማሪ ነው ተባረኩ። የቲቪ ፕሮግራም ቢኖር የበለጠ ለትውልዱ ተደራሽ ይሆናል
ጌታ ለዘመናችን ያስነሳ ብሩክ ነህ እንወደሃልን ይጨምርልህ ያብዛልህ
ተባረክ ፓስተር ቸርዬ
እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ
Uffffff siwodih tebarkilygn 🙏🙏💋💋💋
ሲወዲክ ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን ❤😂
ፓስተር ቸሬ ለዚህ ትውልድ ያስነሳህ እግዚኣብሄርን እጅግ ኣድርጌ ኣመሰግነዋለው።
e/r yitebik paster/GOD...bless you/
God bless you pastor
I like everything the best teaching style for our generation thank you pastor! And God bless you more.....
ጌታ ይባርክክ ያስተዋለ አመለጠ
Enamsgnaln pastr chere❤❤🙏🙏🙏
I am 100 % blessed by your teachings pastor cherie.... God bless you..
Egzbiher yibarek paster chere
እግዚአብሔር ፀጋውንይብዛልህተባረክ
ፓስተርዬ ስወድህኮ ያነጋገር ዘይቤህ በጣም ደስ ይላል ረጅም ሰአታት እየሰማሁክ ወይም እየተማርኩ እንኩዋን አንድ ደቂቃም የተማርኩ አይመስለኝም ከዛ ባለፈ በጣም ብዙ ብዙ ተምሪያለው በብዙ ጎኖች አይኔን ከፍተህልኛል እ/ር ይባርክህ
ፓስተርዬ ጌታ ብርክ ያርግህ ተምረበታለው
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፖስተርዬ 🥰🥰
ተባረክልኝ ፓስተርዬ
ፓስታር ቸሬ ተባረክ ጸጋ ይብዛል ጌታ መውጣት መግባትህ ይጠብቅ ❤❤
God bless u pastor chere😇😇😇😇amaizing preaching for our generation
Egizhaber yebark 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
This is Good Ministry for young people and before marriage like Yonatan Ajililu keep up chere❤
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ በዚህ ዘመን እንዳተ ያለ አገልጋይ ጌታ ስለስጠን ጌታ ይባረክ ከልቤ ውውውድድድ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፖስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
ተባረክ በብዙ 💙💙
በአንተ ላይ አድሮ ትውልድን ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ከኃጢአት ወደ ጽድቅ፣ከሞት መንገድ ወደ ህይወት ጎዳና እየመለሰ ያለው የእግዚአብሔር አብ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን፡አምላካችን፡መድኃኒታችን ፡አማኑኤል፡ኢየሱስ ክርስቶስ ከአባቱ ከእግዚአብሔር አብ እና ከባህሪ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ለዘለዓለም ክብርና ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይግባው አሜን።
ወንድሜ አንተንም ጥበብ ተብሎ የሚጠራው እግዚአብሔር ጥበብን፣ጤናን፣ፅናትን ይስጥልኝ በእቅፉ ለዘላለም እየሳመ ያኑርህ አሜን
God Bless! Paster
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ክብር ልእግዚኣብሄር ይሁን ኣምላክ ጸጋው ያብዛልህ
ቸሬ ማር ዘነብ ነክ። ምን አለ ይህን ትምህርት ቀድሜ ባውቅ?? በጣም አሁንም ተጠቃሚ ነኝ። ልጆቼን ነው ጨምሬ የምሠማላቸው። ትዳራቸው እንዴት የሚያምር እንደሚሆን ። ኬክ የሆነ ትምህርት
ጌታ አብስቶ ይባራካችሁ ተባርኩ ቂሩ 📖📖🍇🍇🍇🍒🤲🤲🤲
የፓስተር ቸሬን ቁጥር ብገኘው ደስ ይለኝ ነበር ፕሮግራሙ ግን ደስ ይላል ተባረኩ
የእውነት በጣም የምፈልጋቸውን መልሶች አግኝቻለው ተባረኩልኝ
ተባረርክ paster ቼሬ
ተባረኪ
ቸርነት እውነትም ቸርነት እስቲ የሱ ወዳጆች ቤተሰቡ ዉኑኝ በጋታ
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤🙏🙏🙌🙌🙌
እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባትክህ፡እውቀቱ ይጨመርልህ።
ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ቸሬ እኔ ጥያቄ ሳልጠይቅ ተመልሶልኛል ዘመንህ ይባረክ
Wao tbarkh ቸሬ
Blessrd.
እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው በጣጣጣጣጣጣም እናመሰግናለሁ።
የvideo ጥራቱ በጣም ቆንጆ ነው፤ ድምፁ ግን ትክክል አይደለም። የፓስተር ቸሬ ድምፅ በleft ብቻ ነው የሚሰማው።
"I am happy with the life I am living now" not necessarily mean she is living in sin, it might mean she is getting inner peace, living independently, started to respect and value herself and she has no one who abuses her at home . ... and so on. There are many abused women living happily after they separated from their spouse.
ይሄ እኮ ሴቶችን ለወንድ ተገዚ ሆነው እንዲኖሩየሚፈልግ ሰዉ ነዉ i can see through his talking how much he disrespect woman
ለምን ከፈታች በሗላለምን ደስተኛ ሆነች እማ ብሏል kkkkkkkkk
MAN OF GOD
እንኩዋን ደና መጣቹ
Tebarek 🙏🙏🥰
ፓሥተር ቸሬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Thank u tebarekulgn
ሻሎም አሜን አሜን 🙏🙏እውነት ነው 📖📖🙏🙏በትክክል 🌻🌻😂🙄❤ጌታ ❤😭😭📖ይባረካችሁ 📖🤝🤝📖📖🙏🙏🌻
ታባርክ ቸሬ
Woooowwww
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ተበረክ ፓስቴር
Geetaa yesuu in bariki pasiraii si wadiii💕💕💕💕💕
enamesegnalen pastor
Paster chere metah atiselech bisemuh tebarek
We really should use pastor chere don't take it for granted zis is huge.
መምራችን ቃም ቸርቹ የት ነው ያለው ? ደሞ ስወድክ እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛልክ
ሳር ቤት Adams Pavilion ጀርባ
@@eliasmengesha8409 እሽ እግዚአብሔር ይባርክህ
@@tube-mo2hy አሜን
Bless you 🙏
Tidarin ena echogninetin bemasitekakel ena menged bemasayet eyesusin eyesebeke Yale talak sew....pastor chere....yemir timechegnaleh
Paster charye geta abtheto yebarkhe
ተበረክህ
God bless you pastor ❤🙏🙏
አቦ ይመችክ ፖስተር
ስላም ፓስተር ቸሬ እኔ ከአንዴም ሳሲቴ አገብቼ በ አራተኛ ሳላስብ ከአንድ ባለትዳር ውንድ ተወውቄ እርሱም አንድ ልጀ ወልጄ ልጁ የእኔ አይደለም ሲለኝ ልጄን ለቤተስብ ስጥቼ 2010 ወደ ስደት ገባው አሁን ስለ ትዳር በጣም ነው ጥያቄ ሆነብኝ ምን ይሻለኛል ቸሬ📖🌹🌻🌷🇪🇹👂🇱🇧😭😭😭👈
ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን
ወቅቱና ጊዜውን ዘመኑን ሁሉ የፈጠረው ሁሉ ማዘዝ ማስተካከል የሚችል ሚካኤልና ሌሎችም መልአክት የሚታዘዙለት እግዚአብሔር ነው ።ደግሞም በሰላ ተስፋዬ ስም ከፍተሽ በየኮመንቱ ስር አትርመጥመጪ
Woww
well come paster chara
Pastor Chere, you are to the point 👏👏👏 I have questions, but I don't want to post it here. If any email..please share 😉
ፓስቴር ታሪ የተናገሩ ኮነ ገበያ ፈጥሮብኛል እኔ ያለሁት ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ፍቅረኛ ያለው ኢትዮጵያ ነው በተግባር ግን ተገናኝተን እነሱም የሰፈሬ ልጅ ነው የአንድ ቤተ ክርስቲያን ልጆች tana አንድኩል ልጆች ምን ግን እኔ በስራ ቦታ የኢትዮጵያዊ ያለሁት
እግዚአብሔር ይበክህ♥♥
♥️♥️♥️♥️♥️
❤🙏
You will eshi💯👍👍👍👍🙏💘💘💘💪💪💐💐💐💞💞💞💞
Adrashachihu yet new
ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ
ክበርልኝ ፓሰተር💕🙏
Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ebiffaama ebiffaama aleluyyyaa lililililililililililili lililililililililililili ebifama ebifama ebifama ebifama
My left ear really enjoyed it
ሰላም ለእናተ ይሁን ከፓስተር ቸሬ ምክር ላማግኘትና ጥያቄ ነበረኝ ግን በግል ነዉ ላናግረዉ የምፈልገዉ ያለሁት ከሀገር ዉጭ ነዉ እና እንዴት ላገኘዉ እችላለሁ ? ስልክ ቁጥር ማግኘት እችላለሁ እባኮትን???🙏
በዚህ Facebook ፔጅ ላይ Inbox ያድርጉልን።
facebook.com/726661514082196/posts/4448397511908559/?app=fbl
Ene yehortodoks emnet teketay negn tebarek paster astemrok ejg melkam yemiyants new
🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
🥰🥰🥰🥰🥰