''ከንባብ የሚገኝ ትምህርት የማያልቅ ምርት ነው ፤ የማያነብ ሰው ከሰሃራ በረሃ የከፋ ነው '' መምህር ገብረ መድኅን እንየው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 33

  • @eyobyonas
    @eyobyonas 2 года назад +1

    ግሩም ትምህርት

  • @memehermenker5648
    @memehermenker5648 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 2 года назад

    መምህራችን እረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 2 года назад +1

    ቀለሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የኔታ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 года назад +3

    መምህራችንን ላይክ ሼር እያረጋቹ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +1

    ፈጣሪ መምህራችን ይጠብቅልን። ግን በአብነት ተማሪው ውስጥ ከፊት ተለምዶ የመጣ ለሀይማኖታችን የጀርባ ቅማል የሆነብን
    የአብሾ የአፍልሆ መንፈስን የሚሼከም ን አስወግዱ።
    የግርማሞገስ
    የአውደነገስት ገላጭ
    የከልከሊወስ ብዙነር አለ

  • @tewodrosamare4234
    @tewodrosamare4234 2 года назад +2

    የኔታታ ይበርቱ

  • @addis2675
    @addis2675 2 года назад +1

    በእውነት ግሩም ነው

  • @zeworkcheru-9954
    @zeworkcheru-9954 Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ገብረ መድህን

  • @fitselema8165
    @fitselema8165 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 2 года назад +1

    ላይክ እና ሼር እያደረግን ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን እናድርግ ኦርቶዶክሳዊያን🙏

  • @ክሓልፍእዩ
    @ክሓልፍእዩ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በዕድሜ ይጠብቅልን።

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥዎት የንታ !!

  • @bezawitmihret5913
    @bezawitmihret5913 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @abieasmiro7363
    @abieasmiro7363 Год назад

    Nerlin memrachin!, sile ewket bezih melku sigelets ewnet dess yilal.

  • @tenayemata2115
    @tenayemata2115 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እራሴን ዙር ብዬ እንዳይ ነዉ ያስተማሩን መምህር እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @danagg4231
    @danagg4231 2 года назад +1

    Thanks,
    This is Amazing idea ,sowhere is the next video

  • @Aryam21_Media
    @Aryam21_Media 2 года назад +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን።

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @saratilahun2182
    @saratilahun2182 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @habtamuzeru1456
    @habtamuzeru1456 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @FirstEtiopia
    @FirstEtiopia 2 года назад

    kale hiwot yasemalin memhirachin abatachin!!!

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 2 года назад

    ይኼንን ትምህርት ቤት በዚህ ቻናል እራሱን እንዲደጉም ለኛም የእለት እንጀራ የኾነውን ቃል በየቀኑ እንድንመገብ ቻናሉን እናሳድግ ስልካችን ላይ ላሉት ጓደኞቻችን በማጋራት የየግላችንን አስተዋጽኦ እናርግ

  • @erkabtravelers
    @erkabtravelers 2 года назад

    where is the next video

  • @Endale16
    @Endale16 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mhret1234
    @Mhret1234 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር