ኦርቶዶከሳዊ ወጣት በመ/ር ገብረመድኅን እንየው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 33

  • @ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን የኔታ ድንቅ ትምህርት ነው እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ማስተዋልን ያድለን እውነት አሜን
    ላይክ አትርሱ 👌

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @sarayedinigllij236
    @sarayedinigllij236 Год назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ለጤና ያድልልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም በሰማነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይረዳን አሜን፫

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ

    የሕይወትን ቃል ያሰማለን የኔታ እድሜ ይስጥልን ልብ ይስጠኝ😢❤

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ Год назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw Год назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን! ለብዙ ወጣቶች መዳረስ ያለበት ሥልጠና ነው።

  • @begizewtsehay
    @begizewtsehay Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ረዥም ዘመንን ሰፊ እድሜን ይስጥኦት ውድ መምህራችን ።

  • @gebrezemariam5540
    @gebrezemariam5540 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናና ይጠብቅልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምሕራችን👍👍💚💛❤️🕊🕊🕊

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ZenabHelwa
    @ZenabHelwa Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ እኛንም ማስተዋልን ያድለን

    • @ሔኤሜን
      @ሔኤሜን Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @etava4296
    @etava4296 Год назад

    ጥሩ ጅምር እና ወሳኝ ጉዳይ ነው ይስፋ። ብርታቱን ይስጥዎት።

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ

    ቃለህይውትን ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HaymiFantaw
    @HaymiFantaw 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Год назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔር ይስጥልን እናዳምጥ አለን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አንድ ጥያቄ ነበረኝ፦አነቃቂ ንግግር እሚያደርጉ ሰዎች ብዙ ጊዜ ሕልም አስቀምጡ ይሉናል ባጠቃላይ እነሱ የሚሉትን ነገር መከተልና መቀበሉ በእናንተ እይታ እንዴት ነው?

    • @misraketsehay
      @misraketsehay  Год назад +4

      መልካም እራሱን አስችለን እናቀርበዋለን።

    • @kibralemwubet1739
      @kibralemwubet1739 Год назад +1

      @@misraketsehay እሽ አባታችን እንደው ምሳሌ ላስቀምጥ Dawit Dream(ዳዊት ድሪም),እነ ዶክተር ወዳጄነህ,inspire ethiopia ብቻ ብዙ አሉ እሚናገሩትmotivational speaking ባጠቃላይ አንቂ አንደበቶች ተብሎ ያቀርባሉ እውነት ለመናገር እኔ በነሱ እይታ ሰይጣን እሚባል እሚፈታተነን ነገር እንደሌለ እና የራሳችን ከቤተሰብ፣ከጎረቤት፣ከራሳችን ይዘነው የምጣን መጥፎ የልማድ ሃይል ነው እንዳንለወጥ ያደረገን ነው እሚሉ ማለት ይቻላል እና ስለዚህ የነሱን መፅሐፍት ማንበቡ፣የስነ ልቦና ባለሙያዎችን ጨምሮ ለምሳሌBinin Girmachew እሚያቀርቡትን ነገር በእናንተ እይታ መረዳት ፈለኩ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ reply ስላደረጉልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ።

    • @hadishhabtemichael5567
      @hadishhabtemichael5567 Год назад

      @@kibralemwubet1739 በታም ጥሩና ወቅቱ የጠበቀ ጥያቄ ነው።

    • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
      @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ Год назад

      የእኔም ጥያቄ ነው ከመልሱ እንደምማር ተስፋ አደርጋለሁ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Год назад

      በዚህ ርዕስ ኦርቶዶክሳዊና አነቃቂ ንግግር በሚል ርዕስ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ በደንብ አስተምሮናል የዛሬ አራት ወር ምን ያክል ጎጂ እንደሆነ ትምህርት ተሰጥቶል ካገኛችሁት አዳምጡት እህት ወንድሞቼ