በምድር ላይ ያለ የማይመስል የህልም ዓለም!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 175

  • @selamhg7188
    @selamhg7188 Год назад +4

    እሼ አይደለህም አንተ እኔም በቪድዬ ላየሁት በህልሜ መሠለኝ 🤓

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Год назад +8

    ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን

  • @samialamu5421
    @samialamu5421 9 месяцев назад +1

    ና አነቀበለቸሁ ❤❤❤ አሸቱ היי

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 Год назад +6

    አይ አሼ አንተ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ የመጨረሻ ቀላል የተባለው መጫወቻ ላይ ወጥቼ ነብሴ ልትወጣ ደርሳ ከዛ በኋላ እርም ብዬ ልጆቼ ሲጫወቱ እኔ በጭንቀት ሀይለኛ እራስ ምታት አትርፌ እቤቴ እገባለሁ 🤣🤣🤣

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +52

    ውድ ኢትዮጵያውያን ጾሙ ከኋጢያት የምንፀዳበት በፅድቅ መንገድ የምንጓዝበት ያድርግልን አሜን🙏

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад +16

    ፆማችንን ፆመ ነበያት ፆመ ሀዋርያ ያድርግልን ሓወተይ💒 🙏

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v Год назад +13

    እሼ ማርያምን አንተ ሙሉ ወጪዬን ከቻልክልኝ መጥቼ ባየው ደስ ይለኛል😂

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад +2

    እሼ ዲስኔ ጥቁሮች የምታየን በሙቀት ግዜ ብቻ ነው መልካም መዝናናት

  • @LijAhmu2-ልጅአህሙ2
    @LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Год назад +6

    ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ!

    • @mamedina3530
      @mamedina3530 Год назад +1

      ይሄን ኮመት አይመን ላይ አብቤዋለሁ ምነው ኮመትም ሸር ሆነደ

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад

      wide subscribe adergign

    • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
      @ተምርዩቱብ-በ5ሸ Год назад

      ​@@mamedina3530 እኔም.እስማኤል.ዩቱብ.ላይ.አምቢቢያለሁ.።አንብብት.ይጠቅማል

  • @yared_yehualashet
    @yared_yehualashet Год назад +3

    ልዩ ነው ደስ ይላል አንደኛ 100% 🏆

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    አሼ መለካም ሰው💞💞💞

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад

    እድሜ ጤና ይስጥህ እንጅ ያየህውን በሐገራችን ላይ እንደምሰራ አልጠራጠርም በተላ ፋሊለደስንንና አክሱም ፅዮንን ጌሼን ላሊበላን ምኞቴ ነው።

  • @latube6951
    @latube6951 Год назад +8

    Eshetu plz Can u be a voice for borena people 🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Год назад +6

    እሼ እዛ ደርሰህ ሉርድ ( እመቤታችን )ከ100 +ዓመታት በፊት የተገለጠችበትን ትልቅ ድንቅ ቦታ ሳታዩ መምጣታችህ ትንሽ ቅር አለኝ ለሚቀጥለው አስቡበት 🙏✌️ ይመቻችሁ 🤗

  • @SsDd-w2o
    @SsDd-w2o Год назад

    አይ ኤሼ😂 ማ ለይ ነው እግርሽን ምታነሽው አለለም እር🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gebrumelak6519
    @gebrumelak6519 Год назад +5

    ይመችሕ እሼ መሌ
    ይሕ ሁሉ ለእናት ሀገርህ ልጆች ነው

  • @zewdituchanie9078
    @zewdituchanie9078 Год назад

    Wendmie nka ebakh eyezebareki new

  • @addisalemhunegn2568
    @addisalemhunegn2568 Год назад +4

    እሸ ወንድሜ በርታ 👍👍 ከ USA 🇺🇸 I proud of you 👍👍👍

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +17

    ቸሩ አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለሰዎች ፍቅርን ያድለን አሜን ፫
    ትንሹን ሲኦል ነው ያየሁት 😂😂

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад +1

    እነሱ የሌለ ታርክ ፈጥሮ መብራት አብርቶ ያስጎበኛሉ እኛ ያለን ታርክ አዳፍነን መብራት አጥፍተን ወደ ቤታችን ገብተናል
    ትልቅ መልዕክት እንዳንነቃና ከዓለም እኩል እንዳንጓዝ በብሔር ፖለትካም ተተብትበናል
    እሼ እናመሰግናለን

  • @selamawitlegesse8180
    @selamawitlegesse8180 Год назад +3

    እሼ አንደኛ ነህ

  • @buomkuothdakdengdak-ho1ni
    @buomkuothdakdengdak-ho1ni Год назад +1

    You are good person bro eshutu we people of south sudan love ❤️ you just keep it up your work we almighty father God bless you and our lovely country 🇪🇹 Ethiopia.

  • @rakebabreham6112
    @rakebabreham6112 Год назад

    Esha atrarekeken btame wedjwalu 👍🏽✅

  • @netsehetworku568
    @netsehetworku568 Год назад

    WOW wow Eshe nefse, so happy you got to enjoy this

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    አሽየ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 Год назад

    በትክክልየእኛ እዉነተኛ ታርካችን ግሩም ነዉ ግን እንደአልከዉ ነዉ የራሳችንትተን የሳዉ ብልጭልጭ ያምረናልአሁንማ ተታርካችን ደንተ የለለን ሳዎች እየሆነን ነዉ ልቦና ያድለን

  • @xxmovi6272
    @xxmovi6272 Год назад +4

    እሸቱ Jerusalem ስትሔድ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ፀሎት ማድረግ-🤲🤲🤲

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ዋዉ ግሩም ድንቅ

  • @mameahmed3876
    @mameahmed3876 Год назад +1

    እሸዬ በጣም ነው የምወድክ የ ካሚራ ጥራት እንደ ድሮ አይደለም

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    አሼ ይመችህ እናተ ለተሰቀላቹት እኔ ጨነቀኝ😂😂

  • @sarongirmaassefa624
    @sarongirmaassefa624 Год назад

    ዋውውውው በጣጣጣጣም አመሰግናለሁ ስላስጓበኘከኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ዋውውውው

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 Год назад +1

    Inatoch lijochachihun grefu😊

  • @mululeges50
    @mululeges50 Год назад +2

    Welcome bro ❤❤

  • @woineshetserkalem2896
    @woineshetserkalem2896 Год назад

    Wedema Eegzehabher Amelke bego megothun hulu yasakale 😊 you are My hero bertalegn

  • @yirgeduayitenfsu1688
    @yirgeduayitenfsu1688 Год назад +1

    ተሼ በርታ አለን ቤተመንግሥት

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Год назад +7

    ውድ የሃገሬ ልጆ ሃገራችንን ስላም ያድርግል ጾሙን በስላም እንዳስጀመር በስላም ወዶ ፈቅዶ ያስፈጽመን ጾሎታችንን ይስማን🙏💚❤💛
    እሼትዬ ኑሩልን የኔ እሩሩህ ስው ኢትዬጲያን የምትገልጽ ንጽህ ስው

  • @mickeydi
    @mickeydi Год назад +1

    One day Disneyland Africa in Addis Ababa will be built the first of its kind in Africa 💚💛♥️🇪🇹 ወጣወጥ በልቶ ግን መጫወት ክልክል ነው😝 የወጥ ሻወር አንፍልግም!

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Год назад +2

    እ-ህ? በለው! ሮልኮስተር ላይ ዳይፐር ሳትለብሱ እንዳትወጡ በለና!

  • @Tube-ly4dd
    @Tube-ly4dd Год назад +3

    ❤❤❤❤

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 Год назад

    ደስ ይላል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ዋው በጣም የሚያምር አገር ነው ፓሬስ 🥰እሽዋ እናመሰግናለን ዕድል አግኝቼ ባልሄድም ስላስጎበኘህን

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад +3

    እሼ እኛም ሀገር ላይ ለየት ያለ ነገር እንደምትሰራ እንጠብቃለን

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض Год назад +3

    እኔም እዚህ ቦታገብቻለሁ በጣም ያስፈራል ተራራው ጦሩ ምኑ ሜዳው እረስንቱ

  • @getewondimu5366
    @getewondimu5366 Год назад

    Eshe ante deha ayedelehm gena Alemn tayaleh egziabher yetebkeh.

  • @permanaofficial2428
    @permanaofficial2428 Год назад +1

    I was there mann lol before 4 years.

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 Год назад +1

    እኛ ያለንን አዳፍነን መብራት አጥፍተን ወደቤት ሄደናል!!!!!
    ትክክል😏😏😏

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад +1

      ውዴ ቤተስብ እንሁን ሱብስችሪበ እንደራረግ

  • @makbale-f1v
    @makbale-f1v Год назад +1

    Like 😅😮😊😂

  • @taduyemariyamlij656
    @taduyemariyamlij656 Год назад +2

    ፓሪስን ልንጎበኝ ነው

  • @meseretwolde263
    @meseretwolde263 Год назад +2

    Next 🇺🇸

  • @yonaskidane988
    @yonaskidane988 Год назад +2

    እሼ እንወድሀለን

  • @HaferaHelil
    @HaferaHelil 8 месяцев назад

    ባይገርምህ ጎብኝቼዎለልሁ

    • @HaferaHelil
      @HaferaHelil 8 месяцев назад

      ከመዳሜ ጋ ሄጄ

  • @alemshewarega3846
    @alemshewarega3846 Год назад

    Wow des yilal gin fotaw asazenegne ,,,lol proud of u bro

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад

    6:31 oh lord 😂😂😂

  • @sadahsadah9364
    @sadahsadah9364 Год назад +2

    ቅናሁ በመንፍሳዎ ጉዞችሁ

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Год назад

    ዋው

  • @hayleyesusguangule1807
    @hayleyesusguangule1807 Год назад +1

    እሼ መሌ እረ ከፋ ኮፊ የለም

  • @weldantube23
    @weldantube23 Год назад +3

    አንደኛ ነኝ አህለን እሼ መልከም ሰዉ 😂አንድ ቀን መሄዴ አይቃርም🤪😂የእሼ ቤታሰቦቼ እቤቴ ጎራ በሉ የምወደቹ❤

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Год назад +1

      ለምን ቅን ነገር መመኘት መልካም ስለሆነ ተመኝ ፈጣሪ የሚሰጥሽን አታውቂም ✌️🤗 🙏

  • @tizitayoutube336
    @tizitayoutube336 Год назад +2

    🇪🇹🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰💞🙏

  • @ebrahimkube6969
    @ebrahimkube6969 Год назад +1

    ማሻአላህ ኡሹቱ ዙሮት ለምድሃል ኢንደ ዶክትሪ አብይ ክክ

    • @emebetkebede5243
      @emebetkebede5243 Год назад

      ወንድሜ ስብስክራይብ እንደራረግ

  • @orthodox_2127
    @orthodox_2127 Год назад +1

    Wow

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад

    እሼ ስላንተ ደስ ብሎኛል

  • @sablasabla4975
    @sablasabla4975 Год назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад

    እሼ ይመችህ ::👍🏽👏🏽🥰

  • @fikatEntertainment545
    @fikatEntertainment545 Год назад

    gerami new

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Berihun212
    @Berihun212 Год назад

    👍😍

  • @suseabe-kn5ou
    @suseabe-kn5ou Год назад

    Ishe borana borana borana

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад +1

    አቤት የልጄን ልጅነት አስታወስከኝ ዲዝኔይ 😂 ቅናሽ አለ ከነባቡሩ በተባለ ቁጥር ስንሮጥ ክክክ ወይ ጉድ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ግን?

  • @filmonghebreamlak1925
    @filmonghebreamlak1925 Год назад +1

    ቶሞስ ወልደ መጸብሕ ኢታብዝሕ ሰሀቀ፥
    እስመ በሰሀቅ የአቱ ጸላኤ ሰናያት ጥዩቀ፤
    ይህ ቦታ መዝኛኛ እንዳይመስላቹ እህት ወንድሞቼ በዕላማ የተሰራ የጨለማ መንፈስ መለማመድያና መቓረኛ ነው።

  • @metuphotogeraphy
    @metuphotogeraphy Год назад +1

    እሸት ሂጀ ያየሁት ነው የመሠለኝ
    ድሀ መሆኔ አሁን ቆጨኝ

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Год назад +1

    🙏🙏🙏

  • @ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ
    @ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ Год назад

    የሚገርምነው

  • @abuye1058
    @abuye1058 Год назад +1

    welcome bro

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Agerehee lie atekurrr wede nechuuu atentelalel!!!!!

  • @peaceclubaau
    @peaceclubaau Год назад

    i will do that 2030

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 Год назад +1

    His name is Walter Elias, Disney is his family or last name.

  • @aamm69302
    @aamm69302 Год назад +1

    ሰላም እሸቱ እንዴት ነህ፡ እባክህን እስኪ ለ ቦረና ህዝብ የተወሰነ ገንዘብ አሰባስብ እና እርዳታ ያግኙ፡ ቢያንስ ለሰዎች ይደረስላቸው።

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад

    ጉዲ ሰው እማይሰራው የለም ልዩነው

  • @atsedegashaw7286
    @atsedegashaw7286 Год назад +1

    Esiraeal lemehed wagaw sint new

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf 7 месяцев назад

    እሸቱሁሉንም አዉቃለ ግዜእስክደርስ እየጠበቅነው

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад

    Eshe mertachin

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Год назад +2

    አሽ፡መረጠስዋ

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Год назад

    ወኔ አሼ ማኔዥ (የሚያንሽራትተው )ላይ ወተህ ሞከርከው 😅😅

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ Год назад +1

    በማስታዎቂያ ጨረስከው

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 Год назад +1

    Yikrta adrgulgn ene be Egzabher tsaga bateftro yatadlech ka Ethiopia wuch yetm silela ya fernji bilchelche mechem aygermgnm Emya Ethiopia lezalelam tinurln yagna enku

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض Год назад +1

    አይ እሸ እድሜ ለአረብሀገር ስንቱንአየነውመሰለህ ዱባይ

  • @tiktoktoons998
    @tiktoktoons998 Год назад +1

    ይመችህ እሼ እረ እኛንም አስበን ለድሀ የሚሆን ካለ ማለት እዚሁ አገር ዉስጥ ብንጎበኚ ሰብሰብ ብለን

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 Год назад

    አለም የት ደርሷል እኛ ገና ብኤርና ዘር ጋር ነን።

  • @Kristina-pj2zf
    @Kristina-pj2zf Год назад

    👍👍👍👍👍👍🇬🇭🇬🇭🙏🙏🙏♥️♥️♥️🇱🇧

  • @meseretedayewu708
    @meseretedayewu708 Год назад

    Ene rasu botawu laye yalehu esikemesilegn dersi betemesito nber yayehute aterbegn eneji!!!

  • @azmerawgashu8564
    @azmerawgashu8564 Год назад +1

    Ena gin minm alamaregnm 666 nw

  • @ghhxhvdcjzghd9541
    @ghhxhvdcjzghd9541 Год назад

    እኔም ዱባይ ላይ አቀጥቅጦኛል መቼ የተመለስኩ እስኪመስለኝ ድረስ

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy Год назад

    Israel ye hudiyoch muslimochun yicefecifalu allah balawun yawridbachew

  • @ኢክራምየገጠሯይቱብ

    አለም እድህ ለያን የሚከብድ ነገር ይሰራል የኛወቹ ደግሞ አይጥ ቅንጭላት የተሰራ ያፈርሳል በዘር በሀይማኖት ይከፋፈላል አይይይ

  • @melaliyigezu-fy7yu
    @melaliyigezu-fy7yu Год назад

    የ ማነው 💎💎💎💎💎💎💎💎 they have so much mony🤑🤑🤑💸💸💸💰

  • @meseretbelay6002
    @meseretbelay6002 Год назад +1

    ብር ከለ ምን አለ ሁሉንም ማየት ይቻላለ

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Год назад

    አንተ እኔ ጨነቀኝ ሽመሌ ሁሌም ይመችህ

  • @ShahadShahad-kk9ds
    @ShahadShahad-kk9ds Год назад

    ሆድእቃችሁ ግን ተርፏል😂😂😂😂