ይድረስ የጦር ጄት ለሚያመርተው ጠቅላይሚኒስትር/ ትውልዳዊ ዝግመትና ምክነት የሚያመጣው የድሮን ጋዝ/ ውስጥ ውስጡን የሚያስቀው የጠቅላዩ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 115

  • @epepe6102
    @epepe6102 15 дней назад +3

    አሳዬ ደርቤ ብሩህ አይምሮ ያለህ ... ታለቅ ሰው ነህ ❤❤ ስለ አንተ መልካም ነት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል

    • @marthaabraham3569
      @marthaabraham3569 15 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 15 дней назад +12

    አሳየ እንደው የዚህ ንሠይጣን ሠውየ ንግግር አታሠማን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 15 дней назад +4

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ

  • @SalyeGetachew
    @SalyeGetachew 14 дней назад

    Asaye Derbe Gegna Nek Berta Wendime🎉🎉🎉🎉🎉❤jegna Nek

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 14 дней назад +2

    >
    >
    >
    ብሎ በቀላመደ ማግስት ንጹሃንን በገፍ እያፈናቀለና በጭካኔ እየገደለ እየቀናነሰን ያለን ቃል አባይ ጠቅላይ ሚኒስትር ከእንከፍ ርዝራዦቹ ጋር በእምነት ወለድ ድፍረት የሚያወግዝ ኢትዮጵያዊ ይሸለማል።ይባረክማል።

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 14 дней назад +1

    እድሜይስጥህ ። ግንኢትዮጵያ፡ውስጥነው፡ያለኽው? እግዚአብሔር፡ይጠብቅህ።

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 14 дней назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 15 дней назад +2

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @AwekeEniayehu
    @AwekeEniayehu 14 дней назад +2

    እረባክህ ከሞትና ከራብየተረፈውን ህዝብ በሳቅ ሊገሉትነው

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 15 дней назад +2

    ፣አሣየኸኝ ወንድሜ
    ከዛሬ ጀምሮ ቦምበኛው ብየሐለሑና ያለርሕራሔ አናት አናቱን ውቀጥልኝ
    ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 14 дней назад +1

    አሣየ እግዚአብሄር ይባርክህ። ሠይከፈልህ ለአማራ መሥዋእትነት ለመክፈል ወሥነህ መከከራን ማየትህ ይገርማል።ጌትነት አልማው ከአንተ እኩል አምሃራ ነኝ ይል ይሆን??

  • @Mesirat
    @Mesirat 14 дней назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 15 дней назад +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 дней назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 15 дней назад +11

    ጃል ሰኒ ጋንኤል ክስረት የ 16 ኦርቶዶክሳውያን ሲንጨፈጨፋ ሲታረዱ ለመደበቅ የመጣ አጀንዳ 1 ሰው ታረደ ሲባል ያራገበው ኢትዮጵያንስ 16 ኦርቶዶክሳውያን ታረዱ ሲባል ዜና እንኳን መሆን ያልቻለው ለምን ነው 😢😢😢ፈጣሪ የሆነብንን አስብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️😢

    • @ephremtibebu571
      @ephremtibebu571 15 дней назад +2

      የተገደሉት አማራ ስለሆኑ ነው ዝምታ የበዛው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 14 дней назад

      @@ephremtibebu571 እጅግ ያሳዝናል ! ይህ ከአፓርታይድም የባሰ ነው😥😥😥

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 14 дней назад +2

    በዘመነ አብይ አህመድ ተስፋ ሳይሆን ህዝቡ እየተሰማዉ ያለዉ ተስፋቢስነትን ብቻ ነዉ:: ፋኖ ያቸንፋል!!!!!

  • @b.6015
    @b.6015 15 дней назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💐💐💐💐💐💐🍄🍄🍄🌾🌾🌾🎋🎋🎋🌾🌾🎋🌾🌺🌺🌺🌿🌴🌴🍀🍀🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌸🌸🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌻🌻

  • @Abezash82
    @Abezash82 15 дней назад +1

    Let Almighty God be with you ever & FOR EVER

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 15 дней назад +1

    ሚያሳዝነው ይህን ሁሉ አጥፍቶ እንደ መንግስቱ ይቀመጣል

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 14 дней назад +1

    እኔኮ እሚገርመኝ እሱ ተናጋሪ እሱ መልስ ሰጭ የተሰበሰቡት ምድናቸው እሮብ ግድም ምልልስ እስተያየት እሚሰጥ የለም ማጨብጨብ ብቻ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 дней назад +1

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያጠፋል እንጅ ሐገር አይገነባም!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 дней назад +1

    ሰውየው ደስታየን ተካፈሉ እያለን ያለው እርሱ የሚፈልገውን ድብቅ አላማ ሌትና ቀን እያጣደፈ እየፈፀመ ስለሆነ ነው

  • @Yif66
    @Yif66 15 дней назад +3

    አይ ጠቅላይ ሚኒስትር አቡሽ

  • @alemassefa3211
    @alemassefa3211 15 дней назад +1

    ምን ላርግክ የኛ ጀግና በርታ

  • @Zabdi7882
    @Zabdi7882 15 дней назад +4

    ደላላ እንጂ የሀገር ጠቅላይ ሚኒስትር አይመስልም ሁሉ ነገር እኔ ካላስተዋወቅኩ ። "this is the sign of inferiority complex".

  • @Mesirat
    @Mesirat 14 дней назад

    ❤❤

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 15 дней назад +3

    እውነትም ድንቅ ስርዓት የራሱን ህዝብ የሚገድል የሚዘርፍ ስራዊቱ የአብይ ወንበር ጠባቂ😅

  • @MengistuHaile-m4j
    @MengistuHaile-m4j 15 дней назад +4

    እሸት የተባለችውን አይሮፕላን በደርግ ግዜ የመገጣጠም ሥራ መጀመሩን ማን ያስታውሰው?

  • @GetachewMeles
    @GetachewMeles 15 дней назад +2

    በል እንግዲህ

  • @AbduMhoamed-o9t
    @AbduMhoamed-o9t 15 дней назад +2

    እኔበጣምየሚገርመኝየአብይአህመድውሸትአይደለምውሸትእየተነናገረየሚጨበጨጭበቡትህዝብእየጨፈጨፈየሚጨበጭቡትፓራማየሚባለውየበግስብስብናቸው😊

  • @belaygetnet6435
    @belaygetnet6435 15 дней назад

    Good job brother

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 дней назад +1

    ለኛ ለእስራል ሺጡል መስራት ስለማንችል

  • @Assefa-ql5zc
    @Assefa-ql5zc 14 дней назад

    በንደት ያወራል የእሱ እድገት ሰው መግደል ነው

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 15 дней назад +2

    እኔን የሚገርመኝ የዘንድሮ ፓርላማ አባላት እንዳጨበጨቡ ዘመናቸውን ሊጨርሱ ነው? ያሳዝናል።

  • @abebabeyene6779
    @abebabeyene6779 13 дней назад

    You are amazing

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 15 дней назад +1

    ድንቂም ህዝብ እያረደ ኢትዮጴያ አትፈርስም ብሎ መለፍለፍ አይሳራም

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 15 дней назад +1

    አብይ አህመድ አናትህ ይፍረስ 😢

  • @MelakuDemissie-j8e
    @MelakuDemissie-j8e 15 дней назад +2

    ምንድነው የሚያስቀባጥረው የተናደደ እና የተጨነቀ ነው ሚመስለው አንዱን ጨብጦ አንዱን ሚለቀው እኔ ብቻ እሚያወራው አልገባኝም???

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 15 дней назад

    True 👍 ✔️ 👍

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 15 дней назад +3

    አብይ፣በወጣትነት ጊዜው አጋሮ ከተማ ውስጥ ለጓደኞቹ ሻይ ቤት ያወራ ው የነበረውን ፊክሽን ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ይለቀው ጀመረ።
    አብይ፣ ዘመድ የለህም እንዴ የሚያማክር ?

  • @tesfayewolde1263
    @tesfayewolde1263 15 дней назад +1

    ስሜቱን ነው የሚፈፅመው በድሀ ህዝብ ገንዘብ በራሱ ገንዘብ ለምን አይመራመርም ውይም የዳሀ ህዝብ ወክልና ብፍቃዱ ለቆ ውይም በህዝብ ውክልና ከተዋወቀው ከኤምሬት መሪው መቸም ለምኘ ተሰናክሎብኝ አያቅም ብሎ በሚዲያ ነግሮናል ይችአገር የግል ንብረቱ አይደለችም 120ሚሊየን ህዝብ ናት ስለዚህ አይጫዋትባት። አንዳንድ የኦሮሞ ቤሄሮች በዚህ ድርጊታቸው ነው ከዱሮ ጀምሮ በአማራና በትግሬ ቢሄሮች የሚጠሉት ።የሰዉልጅ መሆናቸውማ ተፈጥሮ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 дней назад

    ኢትዮጲያ ስሟብቻ እንደቀረ አብዛኞቻችን ገብቶናል?????

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 15 дней назад

    Woooow! Asaye zare ewunetin *asayen honehal *❤❤❤yezihin sewuye fit ina dimitsi telan.

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 15 дней назад

    Welcome Fanooo 💪🏽💪🏽👍🏽👍🏽🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝💝💝💝💝💝

  • @KimiyaYusuf-np5di
    @KimiyaYusuf-np5di 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 15 дней назад

    ኮሪደር መሰለው ወይኔ ሀገሬ ይገርማል፦ ቅደደው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 14 дней назад

    ይኸ ሰውየ እኮ አብ ድል ውርስ ነቅሏ አተተመጣህ ወድህ ህዝቡ ያተረፈው ሞት መፈናቀል ብስቁልና እረሀብ ብቻ

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 15 дней назад

    ለሳቸው ኢሊፎረም የመከላከያ ንኢሊፎርምወይም የትምሕርትቤት ኢኒፎርም ነው እያሉ ያሉሉት

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 14 дней назад

    እኔ የሚገርመኝ በዚህ ሰውየ ተሰብስበው ገለፃ ሚደረግላቸው መንጋወች ናቸው። እንዴት ተኝተው ያድራሉ። ሆድ ብቻ ናቸው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 14 дней назад

    ፀረ አማራ አገር አብይ ኢትዮጵያ አትፈርስም ሲል መደንገጥ ያስፈልጋል ሰዉየዉ ሁሌ በተቃራኒ ስለሚለፍፍ::

  • @hailehaile3683
    @hailehaile3683 15 дней назад

    አንደበተ ርዕቱ ለመባል መጋጋጥ ሲያስጠላ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 14 дней назад +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ361 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @legesealemu8405
    @legesealemu8405 14 дней назад

    ድምጽን መስማት ይረብሻል ምን አለ ዝም ቢል

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 15 дней назад

    Yihe yeshetetena yekerefa sewuye ,ssemawum sayewum etamemalehu ,yilefegn!!!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesay1260
    @mesay1260 14 дней назад

    Tell him

  • @abeba2241
    @abeba2241 14 дней назад

    ሰዉየዉ እኮ በምናብ ነዉ የሚጓዘዉ😂

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm 15 дней назад +1

    አሴ በእናትህ ይሄን ቱልቱላ አንቱ አትበለው አንተ ራሱ ይበዛበታል

  • @truth7844
    @truth7844 15 дней назад +1

    ከዛሬ ሃምሳ አመት በፊት ጀምሮ ያውም የውጊያ አውሮፕላኖች ሞዲፋይ ይደረጉ አልነበርም እንዴ ምነው ለጋ..ው አዲስ ሆነበት።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 дней назад

    የኢትዮጲያ መንግስት ነኝ ባይ የዩኒቨርስቲ ተማሪወች በአርሲ ሰው መጨፍጨፉን አልሰሙም????

  • @seay2550
    @seay2550 15 дней назад +1

    አፋሽ እና አፍራሽ ፍራሽ አዳሽ😂

  • @lulsegedeshete-ov5mk
    @lulsegedeshete-ov5mk 15 дней назад

    ትችላለህ የሚያ
    ስተውል የለም እንጂ

  • @belaytiruneh4982
    @belaytiruneh4982 15 дней назад

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ

  • @yoditabebe5977
    @yoditabebe5977 14 дней назад

    ለምንድነው ቤት ዉስጥ ተቀምጠው የፀሐይ መነፅር የምታደርገው? የቪዲዮህ ጥራት (quality) ይቀንሳል, አድናቂህ ተከታታይ ነኝ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 15 дней назад

    ኧረ አታደቁረነ

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 15 дней назад +1

    ይህ ስው በውነት ጤነኛ ነው??ይገርማል ለነገ ለራሱ ታሪክ የማያስብ ቀዳዳ ሁል ግዜ አርብ አይሆንም እሁድ ከፊት እንዳለ አብይና ሎሌዎቹ ይረዱ ዘንድ ፈጣሪ ማስተዋል ይሰጣቸው!!!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 14 дней назад

    4ኪሎ የገባዉ ቅዥታም መጨረሻ ማየት ነዉ የናፈቀኝ !!!!

  • @zelalemashenafi9071
    @zelalemashenafi9071 15 дней назад

    እረ አፈር ብላ መሃይም አወራርህ ራሱ ሲያስጠላ

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 14 дней назад

    ምነው አሳዬ፡ ዛሬ ደግሞ ኒንጃ (Ninja) መሠልክ?

  • @agdr895
    @agdr895 15 дней назад

    ምነው ዘመነ ያንን ብረት በይዶ ብቅ ሲል ዘሜ ወደየት እየሔደ ነው ብለህ የመደነቅ ከፍታህን ማማ ላይ ሰቅለኸው ያየንህ

    • @tsegayebekele358
      @tsegayebekele358 15 дней назад +1

      አነፃፅረህ ሙተሀል ከብት

    • @agdr895
      @agdr895 15 дней назад

      @tsegayebekele358 በርግጥ ዘሜ አብይን ለመምሰል ብዙ ትላላጣለች። አንድ አንዴ አብይ ዘሜን ልምሰል ሲል ፍቀዱለት እንጂ እነመንጋ።

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 14 дней назад

    እግር በግር ለምትስጠው የውሽት ክምር መናጃ አድናቂህ ንኝ ቁጭ ብሎ የሚስማው ሙሌት ያሽማቃል 😆አይ ሆድ እንኩዋን ክጀርባችን አልሆነ ባለ ብዕሩ ታጋይ እናመስግናለን አንተ ጀግና ጋዜጠኛ::

  • @btfpl
    @btfpl 15 дней назад

    Prosperity party yehilm rucha new

  • @HaileTomas
    @HaileTomas 14 дней назад

    Denbegna actor meslehal terkem terkem adergesh ?

  • @asedghliuyel322
    @asedghliuyel322 15 дней назад

    አውዞቢላዚ ሂ የዝህን አውሪ ድምፅ ባታሰማንስ😮😮😮

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 14 дней назад

    ስሙ መከላከያ ሆድ አደር ሁላ

  • @dkm1666
    @dkm1666 14 дней назад

    መነጽርህ እና ኮፍያህ ዱርዬ አስመሰለህ ጨዋ አለባበስ ይጠበቅብሃል

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 15 дней назад

    አሳየ ወንድማችን ይሄን የሀምሳ ዓመት አሮጌ ልሃጫም እንደሰው ቆጥረህ ጊዜህን አታጥፋ ? ያንተ ጊዜ ዉድ ነው !

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 15 дней назад

    Adehare endate denakurte onege ale eneda ante mutecha yehonege gedaye gerame new aye ethiopia

  • @5501sku
    @5501sku 15 дней назад

    ማን የሰማው መስሎህ ነው የምታስተባብለው? 😅

    • @ephremtibebu571
      @ephremtibebu571 15 дней назад

      እኛ አማራዎች ምን እንዳለ ባንሰማውም ፣ ስንት ነዘፍ ወይም አፍቃሪ ብአዴን/ብልጽግና ሆድአገር ያልነቃ ቢነቃ ብሎ ነው አሳዬ መድከሙ።

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 14 дней назад

    😂😂😂 Eritrea Enkuan Eko Wa Eyalechen new ehe koshasha werada Alemaferu gen ye ferhatu ye chenketu bat new yemiyaslefelfew benatek ehen hetsan erso Atbelew

  • @bisratayele6556
    @bisratayele6556 14 дней назад

    ይህን እብድ አንቱ እያልክ አትጥራው እባክህ

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 15 дней назад

    Yehe seweye enedhe yemegorerew ye Ethiopian heseb lemanaded new enedetetela yawekewal ena. Yaw ye alemachen doma mere newena

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 14 дней назад

    አብይ አቤት ምን አይነት ቤተሰብ አሳደገህ?

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 15 дней назад

    ይኸን ደነዝ ሰዉ(ያዉም አንቱ እያልክ)..ለምን ንግግሩን ታሰማኛለህ??
    .በቃ ያንተን ፕሮግራም ልተወዉዉ ነዉ?

  • @YihalemAtaley
    @YihalemAtaley 8 дней назад

    በርታ ወንድማችን ይሄን ገዳይ እና የውሸት ፍብሪካ የሆነ ሰው ውሸቱን እያጋለፅህ እራቁቱን አስቀርው።

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 14 дней назад

    መነፅርህ ፊት ለፊት ያለውን ነገር ስለሚያሳይ ለደህንነትን ያለህበትን track ለመድረግ እንዳይጠቅም በታረገው እላለሁ። አቢይ የህልም አለም ሰው illusionist ውሸት እስትንፋሱ ነው።ትግሥት ኖሮህ ይህነ ውሸትና nonsense ማዳመጥህን አደንቃለሁ።❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 15 дней назад

    ሀሽ ሻም ወደህ ሳይሆን ሀሽሹ ነዉ

  • @elisabethasefadesta6222
    @elisabethasefadesta6222 15 дней назад

    አቢቹ ጅግና ነው ሰርቶ ያሳያል