እነ ክርስቲያንን ጠይቄያቸው አላውቅም- ጧሒር / ከእነ በለጠ ሞላ ተሽሎ የተገኘው ጃዋር መሐመድ/ የቹቹ አለባቸው ቀሽም ንግግር/ የተዘጉ የባንክ አካውንቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 93

  • @abayneshmelaku988
    @abayneshmelaku988 3 часа назад +20

    አሳዬ ጀግና ነጭነጯን በመናገርህ የሚመጣውን ሁሉ ለመቀበል ግን ከህሌና እዳ ነጻ ነህ።በርታ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ ።

    • @geez2016
      @geez2016 46 минут назад +1

      እስካሁን ገና ነጭነጯን መናገር አልጀመረም…እስክንድርንም ዘመነንም አከበራለሁ እያለ ነጭነጯን ተናገረ አትበል….ለትግሉ ትልቅ አስተዋፆ እያበረከተ ያለ ጎበዝ አማራ መሆኑን ግን አዉቃለሁ#አደንቃለሁ…

  • @HeueuBdj
    @HeueuBdj Час назад +1

    አሳየ እናመሰግናለን በርታ ወድማቺን

  • @FisehaBelew-g2w
    @FisehaBelew-g2w 3 часа назад +14

    አሴ ድሮም ስትፅፍ የልቤን ታደርሰኝ ነበር አሁንም በዩቱዩብ መጣህ በርታ!!!

  • @epepe6102
    @epepe6102 3 часа назад +9

    የኔ ጀግና በናፍቆት ነው የምጠብቀው ያንተን ፕሮግራም
    እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 часа назад +5

    አሳየ ጀግና።ትክክል ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 часа назад +2

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 часа назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏 ወንድማለም እኔም አስቤ ነበር ❤

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 3 часа назад +5

    እናመሠግናለን ያማራ ልጅ በርታ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 3 часа назад +4

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤analysis

  • @yohannesgelaye546
    @yohannesgelaye546 3 часа назад +4

    ታታሪው፥አንባቢው፥ አይበገሬው፥ የሐሳብ ሰው በርታ ጠንክር፨

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 3 часа назад +4

    አሳዬ ጀግና

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 2 часа назад +2

    እድሜና ጤና ለአንተ የሀቅ ሰው አሳየ ደርቤ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 3 часа назад +4

    በርታልን ጀግናው ወንድማችን

  • @MulatuEndalew
    @MulatuEndalew 2 часа назад +4

    በርታ ወንድማችን ጠሂር መሀመድ የሚባልን መሀይም የሚለዉን ቃል በቃል መልስለት።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 часа назад +3

    Heroes ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 2 часа назад +2

    Go Fanooo 💪🏽 wonderful job keep it up 👍🏽 we're happy to see you again & again at the end we gonna win with God be happy our hero 💪🏽🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷 peace for Ethiopia and Eritrea we love each other's 💝💝🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💝💝

  • @teshomezerihun2152
    @teshomezerihun2152 3 часа назад +3

    አሣዬ በጣም ነው የምንወድሕ።ሁሌ ለአማራ በነጻ ነው የሠራሕ። አሁንም ቀጥልበት።አሣዬ commente እየው ምን ያሕል የአማራ ሕዝብ እንደሚወድሕ

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 часа назад +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 2 часа назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ🙄

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 48 минут назад

    አይቹቹ ተብዮ ለአማራ መልካም እድል ነው አልክ ታሳዝናለህ ዛሬ ላንተ ቢመችህ የነገውን ታዬዋለህ በአማራ ደም አትቀልድ በርታ ወንድም አለም❤❤❤❤❤

  • @SalsiSal
    @SalsiSal 2 часа назад +2

    እኔም እያፈላለኩህ ነበር፣ እንኳ በሠላም ተመለስክ።

  • @BGH-k8q
    @BGH-k8q Час назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesirat
    @Mesirat 3 часа назад +2

    ❤❤በርታ

  • @mercydessalegn5131
    @mercydessalegn5131 3 часа назад +3

    wel come back our real hero
    We amhara will never forget ur contribution

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Час назад +2

    Let’s get to 100k❤

  • @amharafano20
    @amharafano20 4 часа назад +3

    በርታ ወንድም አሳየ❤❤❤

  • @Jon-xj9gx
    @Jon-xj9gx 4 часа назад +4

    Selam Asaye
    Ye gobez wondem

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 3 часа назад +3

    ሱሌማን አብደላን ድምፅ ሁነው አሳዬ

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 3 часа назад +2

    በርታ❤

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 3 часа назад +2

    አትጥፋ ወንድም አሳዬ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 часа назад +6

    አሣየ ደርቤ ❤❤❤ ሐሣቦች
    1. ኢምሬት ብቻ ሣይሆን ቱርክም መወገዝ አለበት ብታግዝ
    2. አውሬው አብይ አገዛዝ በICC ተከሠሠ ወይ ??
    3. የዲያሰፓራ ሠልፎች ቀጣይ ይሆን ዘንድ የአማራ ማሕበር ብታናግርልን ውጤቱ ቢገመገም
    እናመሠግናለን

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 часа назад +1

    አዎ በትክክል፣ ድግግሞሽ ሀሳብ አሰልቺ ነው።

  • @BGH-k8q
    @BGH-k8q Час назад +1

    100%

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 3 часа назад +3

    ብአዴን ብአዴን ነው አለቀ

  • @chickennugget4854
    @chickennugget4854 Час назад +1

    ይኸውልህ ደርቤ
    ይህ ሰውዬ አማራ መሳይ ነው እንጂ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ አማራ አይደለምምምም

  • @ashenafihailemariam-y3p
    @ashenafihailemariam-y3p 3 часа назад +1

    Berta Brother

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 4 часа назад +4

    ተመስገን ፈጣርዬ ወንድሜ ምን ሆንክ ብዬ ነበር

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 3 часа назад +2

    እኳን ደና መጣህ❤❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 часа назад +2

    ጣሂር መሀመድ የዶሮ ራስ ሃሳቡ ዶሮኩስ የሆነ ሆድ አደር ፈሳም የእውነት በምድርም ሆነ በመጨረሻው ሀገር የእጁን ያገኛል፤አሏህ ማዕቱን ያውርድበት!!!

    • @BirhanBirhan-y8o
      @BirhanBirhan-y8o Час назад

      ትክክል ሀሳብህን እጋረዋለሁ

    • @Minewshewa-p8y
      @Minewshewa-p8y 54 минуты назад

      ጧሂር ተመጻዳቂ ሆዱን ወዳድ ፍጡር ነው።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 32 минуты назад

    የተማረው ሁሉ ሰው እየመሰለኝ
    ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ ገደለኝ
    ዘንድሮ ስጋ ቤት ምንኛ ነገደ
    ጭንቅላት ርክሶ ምላስ ተወደደ
    ምጣደን ሰበርኩት ከቤቴ ገብቼ
    እንጀራ በምላስ ሲጋገር አይቼ

  • @Mesereteshetu-jy8sc
    @Mesereteshetu-jy8sc 3 часа назад +3

    Asee ante teleyalek ye amara jegna nek

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 3 часа назад +3

    የህዝብ ምክር ቤት ።
    የምክር ቤቱ አባላት
    የታሰሩትን ለማስፈታት ምንም ሲያደርግ አይታይም።
    ምክር ቤቱ መበተን አለበት። መዘጋት አለበት።
    በህዝብ የተመረጡ አባላት ምክር ቤቱ ውስጥ በመናገራቸው ታስረው እነሱን ያላስፈታ ምክር ቤት ለህዝብ ምንም አይሰራም።
    መዘጋት አለበት።

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 часа назад +1

    ምንም እንኳን ፋኖ እያደረገ ላለው ተጋድሎና ድል ቃላት ባይኖረኝም በውስጡ ተሰግስገው እየከፋፈሉና ጥንቃቄ በጎደለው የስልክ ልውውጣቸው ምክንያት ጦሩ ለኦሮሙማው የድሮን ጥቃት እንዲጋለጥ እያደረጉ ያሉትን ለጥቅምና ለዝና ብቻ ፋኖን የተቀላቀሉትን ነቃቅለው ባለማውጣታቸው በተለይ በአማራው ላይ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ መቋጫ እንዳይኖረው ሆኗልና የፋኖ አመራሮች በከፊልም ቢሆን ሃላፊነት አለባቸው::

  • @habtamuyimer2904
    @habtamuyimer2904 30 минут назад

    selam wendmale

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 3 часа назад +3

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ10 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 часа назад +1

    ሰዉበላ ሰዮጣናዊዉ አብይ በለስ ቀንቶት ለማቸነፍ ቢበቃ አማራ ነኝ ኢትዮጵያ ማለት የሚቻል አይሆንም። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 2 часа назад +1

    አምነን መቀበል ያለብን አገዛዙ ሲመኝ የኖረዉን አማራን ጨፍጭፎ የማጥፋትና ኢትዮጵያን የመበታተን ህልሙን እየኖረ ነው። ህዝባችን ግን ፍርሃት ይባል የመኖር ምኞት በማይታወቅ እየተቀጠቀጠ ለምኖር መርጧል፣ አማራ ትግልም ዉስጥ የህልውናው ትግል በገንዘብ የሚገዙት እየበዙበት ይመስላል። እኔ ካልመራሁ ይፍረስ ባይ የለመዱ ትግል ጠላፊዎችም በዝተውበታል። የፋኖን ትግል የሚጎትቱ ቅጥረኞች እንደበዙበት ይታያል፣ ባያሸንፉም ለወንበዴው መንግስት እድሜውን እያረዘሙለት ነው።

  • @AbeniMoll
    @AbeniMoll 4 часа назад +3

    አሴ ጠፋህብን እኮ በሰላም ነው ደህና ነህልን ግን ❤❤❤❤

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib 56 минут назад +1

    ቹቹ ማለት እኮ ህፃን ማለት ነው

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 4 часа назад +1

    keel it up bro ምን ኢትዮጲያ ያለው ኢንተርኔት ቢቀር ይሻላል

  • @Usaaid
    @Usaaid Час назад +1

    Cchutine wedea mayemelesebet meshegete new, yehea Nefetame

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 3 часа назад +1

    ቹቹ ኣለባቸው ብቻ አይደለም ዶክተር ሲሳይ መንግስቴም ስለብሔራዊ እርቅ ኮሚሽን ለአማራ ህዝብ የሚኖረውን ጠቀሜታ እየገለፀ ይገኛል። ስለዚህ ከብአዴን ካድሬዎች የሚጠቅም ነገር የለም።

  • @kumclhewakililu613
    @kumclhewakililu613 Час назад +1

    አሴ ጐጃም መንገድ ሲከፍት እስክንድር እዘጋለሁ የማለቱ ነገር የገባህ ጉዳይ ካለ ወዲህ በለን

  • @Hayl247
    @Hayl247 2 часа назад +1

    አሴ ለብአዴን መልስ ባትሰጥ

  • @lewoyehutizazu-gh5ig
    @lewoyehutizazu-gh5ig 13 минут назад

    ቹቹ አለባቸው አሩን መብላቱ አይቀርም።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 40 минут назад

    ''ለሽንት ቤት ግንባታ አለም ባንክ ድጋፍ መጠየቅ 120 ሚሊዮን ምሁራኖች የሉም ማለት ነው
    የአሁኑ ትውልዱ ያለውን ሀብት በቁጠባ ተጠቅሞ ለቀጣዮ ትውልድ በኃላፊነት ስሜት ማስተላለፍ ይጠበቃል ''

  • @addisutesfaye3695
    @addisutesfaye3695 2 часа назад +1

    አይ አሳየ ቹቹ እኮ ስልጣን እሰኪሰጠው ህዝባዊ መስሎ ለማወናበድ እና ብአዴናዊነቱን እነደተወው ሲያስተጋባ ነበር። አሁን ግን ስልጣን ስለተሰጠው ወደ ማንነቱ ተመልሰ አለቀ።

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 2 часа назад +1

    Tahir biteyikachew getaw abiy ahimed yiteyikewala.

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 2 часа назад +1

    Look how Chuchu Alebachew is a servant of Abiy's PP. This guy is Banda who served Amhara's enemy.

  • @siymergn
    @siymergn 3 часа назад

    እስክድር የሚመራው የሸዋ ፋኖ ትግል አቆመ የት ገባሀ ያሳዝናል ለእውነት የሚቆም ለአማራ ጠፋሃ

  • @ZekariasAbesha
    @ZekariasAbesha 20 минут назад

    Sarah terug bemehonu berita elalehu

  • @btfpl
    @btfpl 29 минут назад

    akbariwochih nen

  • @AsmeroMaru
    @AsmeroMaru 3 часа назад

    አፈር ያብላው ቹቹ የሚባል ጉማሬ ድሮ አይመቸኝም ነበር

  • @rakebabreham6112
    @rakebabreham6112 3 часа назад +1

    Ende Eskendre yalwene yegote tagiy lmen eysogdutm?????

  • @BAMLAKUTADESSE-lx5tc
    @BAMLAKUTADESSE-lx5tc 2 часа назад

    Dear #Assaye you missed one thing, NaMa is in prison, Not at a Hall like as you Told us!

  • @samuelgebeyehu3252
    @samuelgebeyehu3252 Час назад +1

    ብአዴን ማለት ሆድ እንጅ ህሊና የሌለው ስብስብ ነው። ቹቹ እንጭጩ አዛውንቱ ብአዴን እንደ ደመቀ መኮንን ጡረታ ብትወጣ ይሻልሀል።

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 3 часа назад

    ጣሂር መሀመድ እኮ የብልፅግና ሹመኛ የነበረና አሁን በዛው ሰፈር እየተልከሰከሰ ያለ ሰው ነው እንዴት እነ ክርስቲያን ታደለን ሊጠይቅ ይችላል አሳየ?

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Час назад

    አይ አንተ?..አብን እኮ አደሉም ብአዴን ናቸዉ እነ በለጠ ጧሂርና የፖስታ ቤቱ ሠራተኛዉ

  • @aregaayalew-w2f
    @aregaayalew-w2f 3 часа назад

    የት ጠፍተህ ነው እኔማ ይሄ አረመኔ ስርአት እንደ ዩፎ ተቀይሮ ካለህበት አዋሽ አርባ የወሰደህ መስሎኝ ነበር

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 2 часа назад

    አሳየ ኡጋንዳ ውስጥ ከሆንክ ውጣ

  • @danieltekeba2206
    @danieltekeba2206 3 часа назад +1

    👎👎👎👎🤑🤑🤑

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 3 часа назад

      ዝባም ጋላ ውጣ ከሠው ቤት ያለኸው ግባ ወደ በረትህ 👹👹😤😤👎

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 2 часа назад

    እውነት ለመናገር ከዝህ በፊት የተሻለ እይታ ይኖረሃል ብዬ አስብ ነበር ነገር ግን እስክንድርን ጥላሸት ስለቀባህ ዛሬውኑ አንዱን የምታነግስ መስሎህ ከአንድ ፍደል ቆጠርኩ ከሚል ሰው የማይጠበቅ የነተበ ሐሳብ ታነሳለህ:: ከመሃይሙ እና በፍሪፋሪ ካአደገ ዘመድኩን በቀለ አትሻልም!! በነገራችን ላይ እኔ ተጋዮችን እገሌ ጥሩ ነው እገሌ መጥፎ ነው የሚል እምነት የለኝም ዛሬ እንኳን የታጋዮችን ስም ስታነሳ ምሬ መከታው ዘመነ አሰግድ ብለህ የእስክንድርን ስም ያለመጥራትህ ያንተን ድድብና በግልፅ ያሳያል!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 часа назад +2

    አሣየ ደርቤ ❤❤❤ ሐሣቦች
    1. ኢምሬት ብቻ ሣይሆን ቱርክም መወገዝ አለበት ብታግዝ
    2. አውሬው አብይ አገዛዝ በICC ተከሠሠ ወይ ??
    3. የዲያሰፓራ ሠልፎች ቀጣይ ይሆን ዘንድ የአማራ ማሕበር ብታናግርልን ውጤቱ ቢገመገም
    እናመሠግናለን