Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኬ,ቃለሒወት,ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አኬ🙏☦️
ቃለይሆት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አክሊለ፥ ጸጋውን ያብዛልን፥ከጠላት ማናቸውም ፍላጻ ይሰውርልን።
የእግዚአብሔር ቃል እዉቀት ሳይኖሪህ ይህ ለአንተ አይነቱ በገድል እና በድርሳናት ለተበላሸዉ አይገባውም።
ራስህ ገደል ገብተሀል ባክህ ንቃ መጀመሪያ
አኬ ስለንጥቀት ለማውራት በክርስቶስ አዳኝነት ብቻ ማመን አለብህ
Akewa❤
ይህንን ለማብራራት ከመሞከርህ በፊት በንትቀት ማመን አለብህ። ያነተ ቤተ-ክርስቲያ ደግሞ በዚህ ኣታምንም። በቤተ-ክርስቲያን መነጠቅ ዙሪያ 3 አስተሳሰቦች አሉ። Pre, mid, and post tribulation rupture ይባላሉ። እኛ በ pre-tribulation rupture የምናምን ነን። በጽድቅ በመኖር የጸኑ ክርስቲያኖች በዚህ ድንገተኛ ክስተት በተለወጠ ኣካል ክርስቶስን ለብሰው ይነሳሉ ። በመቀጠል በደመና ይነጠቃሉ። ለዘላለም ከክርስቶስ ጋር ይሆናሉ። ነገር ግን ባለመዘጋጀታቸው ቤተ-ክርስቲያን ከተነጠቀች ቦሃላ በምድር ላይ የሚቀሩ ክርስቲያኖች አሉ። ከፊሉ በሀሰተኛው ክርስቶስ ይታለላሉ። ሌሎች የጸኑት ደግሞ ከታላቁ መከራ ይተርፋሉ።
በደመና ተጭነሽ ልትሄጂ ነዋ ፃድቁ ለማንኛውም መልካም ጉዞ ።
@johnbelayneh3025 አሜን! ከሰባቱ የመከራ አመት ቦኋላ ምናልባት ከተረፋችሁ ከክርስቶስ ጋር ዳግመኛ በከበረ አካል ተመልሰን እንገዛችኋለን። እናንተ ደግሞ ክርስቶስን ባልለበሰውና ባልተለወጠው አካላችሁ እየተገዛችሁ የሚቀጥለውን 1000 ትኖራላችሁ።
አቤት መመፅደቅ ፕሮቴስታንት ጋ ነፍ እረ ፈጣሪን ፍሩ እባካችሁ ለነገሩ እኔ እየሰስ ነኝ የሚል ፓስተር ይዛችሁ ባትመፃደቁ ነበር ሚገርመን የክርስትና ሂዎት እራስን ዝቅ በማድረግ እ እንጂ ራስን ፃድቅ በመሆን አይደለም @@yade716
Matwos wengel leman new yetestafew ???? Lemn be bible ena berasih mititemamen kehone Dawit fasilin mogtew ?😊😊😊😊😊😊
ኤኬ ፈሪሳዊው ይቺ የዩቱብ አርቶዶክስ ነች:: ጥሩ ነው ብዙ ይቀርሃል ከውዳሴ ማርያም ከገድላት ዘሎ ይህንን ለማስተማር መምከር አይከብድ??
Ante beteseralh matamn temama tiwld
በመጀመሪያ አንተ ድነሀል ወይ ነው ጥያቄው የማታቀውን ከመተንተንህ በፊት በክርስቶስ ዘላለማዊ አማላጅነት ታምናለህ ወይ ሌላውን የማይመለከትህን ከመተንተንህ በፊት በክርስቶስ ህይወት ወስጥ ሳቶን ማብራሪያ መስጠት ግብዝነት ነው መጀመሪያ አምነህ በጌታ ዳን ከዛ ተጠመቅ ከእሱ በኋላ ሁሉም ላይ ትደርስበታለህ የሆነ የእግር ኳስ ተንታኝ ነው እኮ የመሰልከው ተጫዋቾቹ ህይወቱን ይኖሩታል የማያቋቸው የኛ ጋዜጠኞች ስለ ኑሮአቸው ይተረተራሉ እነሱን ነው የሆንከው መጀመሪያ ወደ ህይወቱ ግባ ከእዛ በኋላ ይሄ መንፈስ የሌለው ደረቅ ፊደል ይዘህ እየዞርክ ሰውን የምታደርቀው ስራህ ወደ ትክክለኛ ህይወት ይቀየራል ስለምፃቱ ተው መጀመሪያ አንተ ሰው ሁን በክርስቶስ
አኬ አንተ እኮ የዳነ አማኝ ለመሆን ትንሽ ነው የቀረህ በርታ በገድላት በጻድቃን እንዲሁም በማርያም አማላጅነት አታምንም የቀረህ ቢኖር ጥምቀት ነው ጌታ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሲል ያው የዳነ መጠመቅ ስለለበት ነው እንደዛ ያለው ያለመነ ይፈረድበታል እንዳለ ያልተጠመቀም ይፈረድበታል ይል ነበርሌሎቹን ጥቅሶች ን እናርጋቸውዯሀ 3 :16ሀዋ 4 :12ሮሜ3 :21-27ዮሀ 11:25ሎሎችም ብዙ አሉእናውጣቸው ከመጽሀፍለምሳሌበማቲ :28:18 በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ እያጠመቃችሁ ሲል ከጥምቀት በፊት የለም ማለቱ ነውይልቅስ ብዙ ስተት እያለ ኦርቶዶክስን ትክክል ለማድረግ ከምትጋድሉ ስተቷን አርማችሁ የ ሚከላችሁን ህዝብ እድኑሌላ ነገር እንዲያውቅ ከምታደርጉ ብቸኞ አዳኝ የሆነውን ጌታ ኢየሱስ እንዲያውቁ አድርጉኢየሱስን ማወቅ ግልግል ነው ነጻነት ነው ማረፍ ነውጌታ ይርዳችሁእንወዳችጝሗለን
አኬ,ቃለሒወት,ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አኬ🙏☦️
ቃለይሆት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን አክሊለ፥ ጸጋውን ያብዛልን፥ከጠላት ማናቸውም ፍላጻ ይሰውርልን።
የእግዚአብሔር ቃል እዉቀት ሳይኖሪህ ይህ ለአንተ አይነቱ በገድል እና በድርሳናት ለተበላሸዉ አይገባውም።
ራስህ ገደል ገብተሀል ባክህ ንቃ መጀመሪያ
አኬ ስለንጥቀት ለማውራት በክርስቶስ አዳኝነት ብቻ ማመን አለብህ
Akewa❤
ይህንን ለማብራራት ከመሞከርህ በፊት በንትቀት ማመን አለብህ። ያነተ ቤተ-ክርስቲያ ደግሞ በዚህ ኣታምንም። በቤተ-ክርስቲያን መነጠቅ ዙሪያ 3 አስተሳሰቦች አሉ። Pre, mid, and post tribulation rupture ይባላሉ። እኛ በ pre-tribulation rupture የምናምን ነን። በጽድቅ በመኖር የጸኑ ክርስቲያኖች በዚህ ድንገተኛ ክስተት በተለወጠ ኣካል ክርስቶስን ለብሰው ይነሳሉ ። በመቀጠል በደመና ይነጠቃሉ። ለዘላለም ከክርስቶስ ጋር ይሆናሉ። ነገር ግን ባለመዘጋጀታቸው ቤተ-ክርስቲያን ከተነጠቀች ቦሃላ በምድር ላይ የሚቀሩ ክርስቲያኖች አሉ። ከፊሉ በሀሰተኛው ክርስቶስ ይታለላሉ። ሌሎች የጸኑት ደግሞ ከታላቁ መከራ ይተርፋሉ።
በደመና ተጭነሽ ልትሄጂ ነዋ ፃድቁ ለማንኛውም መልካም ጉዞ ።
@johnbelayneh3025 አሜን! ከሰባቱ የመከራ አመት ቦኋላ ምናልባት ከተረፋችሁ ከክርስቶስ ጋር ዳግመኛ በከበረ አካል ተመልሰን እንገዛችኋለን። እናንተ ደግሞ ክርስቶስን ባልለበሰውና ባልተለወጠው አካላችሁ እየተገዛችሁ የሚቀጥለውን 1000 ትኖራላችሁ።
አቤት መመፅደቅ ፕሮቴስታንት ጋ ነፍ እረ ፈጣሪን ፍሩ እባካችሁ ለነገሩ እኔ እየሰስ ነኝ የሚል ፓስተር ይዛችሁ ባትመፃደቁ ነበር ሚገርመን የክርስትና ሂዎት እራስን ዝቅ በማድረግ እ እንጂ ራስን ፃድቅ በመሆን አይደለም @@yade716
Matwos wengel leman new yetestafew ???? Lemn be bible ena berasih mititemamen kehone Dawit fasilin mogtew ?😊😊😊😊😊😊
ኤኬ ፈሪሳዊው ይቺ የዩቱብ አርቶዶክስ ነች:: ጥሩ ነው ብዙ ይቀርሃል ከውዳሴ ማርያም ከገድላት ዘሎ ይህንን ለማስተማር መምከር አይከብድ??
Ante beteseralh matamn temama tiwld
በመጀመሪያ አንተ ድነሀል ወይ ነው ጥያቄው የማታቀውን ከመተንተንህ በፊት በክርስቶስ ዘላለማዊ አማላጅነት ታምናለህ ወይ ሌላውን የማይመለከትህን ከመተንተንህ በፊት በክርስቶስ ህይወት ወስጥ ሳቶን ማብራሪያ መስጠት ግብዝነት ነው መጀመሪያ አምነህ በጌታ ዳን ከዛ ተጠመቅ ከእሱ በኋላ ሁሉም ላይ ትደርስበታለህ የሆነ የእግር ኳስ ተንታኝ ነው እኮ የመሰልከው ተጫዋቾቹ ህይወቱን ይኖሩታል የማያቋቸው የኛ ጋዜጠኞች ስለ ኑሮአቸው ይተረተራሉ እነሱን ነው የሆንከው መጀመሪያ ወደ ህይወቱ ግባ ከእዛ በኋላ ይሄ መንፈስ የሌለው ደረቅ ፊደል ይዘህ እየዞርክ ሰውን የምታደርቀው ስራህ ወደ ትክክለኛ ህይወት ይቀየራል ስለምፃቱ ተው መጀመሪያ አንተ ሰው ሁን በክርስቶስ
አኬ አንተ እኮ የዳነ አማኝ ለመሆን ትንሽ ነው የቀረህ በርታ በገድላት በጻድቃን እንዲሁም በማርያም አማላጅነት አታምንም የቀረህ ቢኖር ጥምቀት ነው ጌታ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሲል ያው የዳነ መጠመቅ ስለለበት ነው እንደዛ ያለው ያለመነ ይፈረድበታል እንዳለ ያልተጠመቀም ይፈረድበታል ይል ነበር
ሌሎቹን ጥቅሶች ን እናርጋቸው
ዯሀ 3 :16
ሀዋ 4 :12
ሮሜ3 :21-27
ዮሀ 11:25
ሎሎችም ብዙ አሉ
እናውጣቸው ከመጽሀፍ
ለምሳሌበማቲ :28:18 በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ እያጠመቃችሁ ሲል ከጥምቀት በፊት የለም ማለቱ ነው
ይልቅስ ብዙ ስተት እያለ ኦርቶዶክስን ትክክል ለማድረግ ከምትጋድሉ ስተቷን አርማችሁ የ ሚከላችሁን ህዝብ እድኑ
ሌላ ነገር እንዲያውቅ ከምታደርጉ ብቸኞ አዳኝ የሆነውን ጌታ ኢየሱስ እንዲያውቁ አድርጉ
ኢየሱስን ማወቅ ግልግል ነው ነጻነት ነው ማረፍ ነው
ጌታ ይርዳችሁ
እንወዳችጝሗለን