የምስራች ትሰማላችሁ የአልጀርሱ ስምምነት ሊተገበር ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 22

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i 5 часов назад +1

    በጣም ደስ የሚል ዘና ጎበዝ በርታ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 11 часов назад +2

    በጣም ደስ ይላል አንተ መልካም ሰው ነክ የምታሰማን ዜና በጣም አሪፍ እንደሌሎቹ ተቆረጠ ተፈለጠ ስድብ የለውም

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 13 часов назад +5

    እኛ ከኤርትራ ጋር በፍቅር በሠላም በአንድነት በወዳጅነት አበሮ ለመኖር ሙሉ ፍላጎታችን ነው ግን የአንድ ወገን ፍላጎት ብቻውን ግብ ሊመታ ስለማይችል በዚያም ወገን በቅንነት ወደ ፍቅር ሠላም አንድነት ይምጡልን እንላለን ።

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry Час назад

      ልክ ነህ ወንድሜ እኛ ኤርትራውያን ከናንተ ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን በፍቅር መኖር እንፈልጋለን የማንፈልገው ነገር ካለ አንድ ሀገር ሆነን መኖር ግን Forbiden ግን በጣም ነን የምንወዳችሁ❤❤❤

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 11 часов назад

    INSHALLAHE YA ETHIOPIAN haqe Allah yemelesewal.❤❤❤❤❤

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 8 часов назад +2

    ፕሬዝደንት ኢሳያስ
    ስለ እኛ ሀገር ችግር የተናገሩት ትክክል ነው። ችግራችን ሁሉ የብሔር ፌደራሊዝም ያመጣብን ጣጣ ነው።
    ኢሳያስም
    አሰብን ያለ አግባብ ይዘው የቆዩትም ስለተከፋፈልን ነው። ለማንኛውም የባህር በራችን ይመለሳል

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 11 часов назад

    YA Ethiopian haqqqe Allah yawetawal yemelsewal inshaallahe.❤

  • @infinity325
    @infinity325 9 часов назад +2

    ለኢትዮዽያ የሚያዋጣው አሰመራን መቆጣጠረ ነው🇪🇹🌼

    • @BAb-e6k
      @BAb-e6k 8 часов назад +1

      ፍኖ ማሸነፍ ያቃተህ በምን አቅምህ አስመራ ልትገባ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 4 часа назад

      😂😂😂😂😂

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry Час назад

      ኤርትራ የምያዋጣት ደሞ ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው አንተ ቡሽቲ😂😂😂😂

  • @Asdasd-w4y
    @Asdasd-w4y 2 часа назад

    ስሙን አስተካክል ሀሰን ሸህ ማህሙድ ነው ብሮ

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 8 часов назад +3

    አሰብ የኢትዮጵያ አንጡራ ሃብት ነው። ኤርትራና ኢትዮጵያ በፍቅር ተስማምተው ቢጠቀሙበት አትራፊ እንጅ ከሳሪ አገር የለም።

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 4 часа назад

      😂😂😂😂😂

  • @halimaosman1535
    @halimaosman1535 10 часов назад

    Des ylal

  • @KaBeye
    @KaBeye 12 часов назад +1

    8 ኛ ጊዜ ነው ኤ የገቡት🎉🎉🎉🎉

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 4 часа назад

    Washtem Media 😂

  • @NimcoReerwaalan
    @NimcoReerwaalan 13 часов назад

    😮😮😮😮😮ድገይ ቡሉ የመቋዲሾ ሶማሌወዎቸ 😂😂😂😂😂 ዘሬ የኢትዮጵያ ህዝቡ ከአንድ ግለሠብ እሥከ ህዝቦቿ መብታችንን የሚጥሱተ ምንሥለሆኑነው ህዝቤ ሆይ መከከበረ በከንፈር ነው 😅😅😅 እኛ ታጋሽ እንጂ ባጣ ቆዩ አደለንም😊😊😊😊😊😊❤❤ሠላም ❤❤❤አለም ነኝ ከሥደት አለም❤❤❤😂😂😂😂

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Час назад

    Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
    -Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
    -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
    -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
    -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!