I was crying while listening to the preaching which i don't know the reason. Am so blessed!! Thank you Holy Spirit!!! Keep going forward pastor! God bless u!
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Geta hoye ye Fiker saw Adiregilen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👌👌👌💯💯💯🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤❤❤
ለ 5 ኛ ጊዜ በምሽትና በለሊት አዳመጥኩት
ዋው ልቤ ታደሰ የሰማይ አምላክ ይባርክህ ቄስ ለምድሪቷ በረከት ነህ !! ተባረክ !!
ቄስ ትዕግስቱ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! የቃሉን መገለጥ አብዝቶ ጨምሮልሃልና ታድለሃል። በመልዕክቱ እጅግ ተባርኬአለሁና ተባረክ!!
I spent 50 minutes to listen this preaching but I get helpful lesson for my next 50 years.
ተባረክ!!!!ይህን የገለጠልህ እራሱ ጌታ ነው፡፡ይጨምርልህ!!!!
ወይኔ ቄስዬ አብረሃቸው የኖርክ እኮ ነው የሚመስለው ።
ስታስተምር በመጀመሪያ አንተ ውስጥ ቃሉ ዘልቆ ገብቷል ከዚያ. ወደ እግዚአብሔር ህዝብም እንደ ብዙ ውሃ ይፈሳል ተባረክ ተባረክ
Amen Amen Amen!!!
የእግዚአብሔር ባርያ ጌታ ይባርክ ጌታ ሆይ ፀጋ ይብዛልን እንዳልከን መሆን ይውንልን❤❤❤❤❤❤
Amazing ጌታ ስሙ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ልዩና ድንቅ መልክት ደርሶኛል መልእክቱ
ድንቅ መልእክት ፈወሰኝ ቃሉ ሲገለጥ ያብዛህ አሁንም ሚስጥርን የሚገልጠው ጌታ ይጠቀምብህ።
ቄስ ትግስቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከእኛ ጨምሮ ይስጥልኝ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ በእውቀት የተሞላ ጌታ ይባርክህ አሁንም ይጨምርብህ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረክ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን አንተንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ።
ሚገርም ስብከት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
አሜንንን ከብር ይሁንላት
ስለ አንተ እግዚያብሄርን አመሰግናለሁ ክብር ለጌታ ይሁን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ!!
Bless you🙏
😢😢😢😢😢አልቻልኩም .ድንቅ መልእክት
Lagerachn yetelewete aemero yeseten amen amen
Amenamen egzabher hoy ante tkkleneh xegah ybzalgen endewededkegen seeochun ymiset iwedbet xegastgne❤
አሜንንንንን በህባ ነው የጨረስኩት እፍፍፍፍ ምን ላለው ባተ የተናገረኝ ጌታ ይባረክ
አአአአአሜሜሜሜሜሜንንንንን ይህ እውን ይሁንልን አጋፔ ፍቅር ይሙላን , ሰማያዊ ፍቅር የምድራችን ህዝብ አእምሮ ይሙላው , ጌታ ሆይ ራራልን መልሰን አቤቱ በፍቅርህ ሙላን !! ተባረክ ውድ ወንድማችን ድንቅ መልእክት ፍቅር እስከዘላለም ይኖራል !!
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
Amen
Bless you
እግዚአብሔር፣ሆይ!!!ተመስገን!! ተመስገን!! ይህንን መልዕክት፣እንድሰማው፣
ፈቃድህ፣ስለሆነልኝ፣
አሜን!!!!
I was crying while listening to the preaching which i don't know the reason. Am so blessed!! Thank you Holy Spirit!!!
Keep going forward pastor! God bless u!
Thank you kes T.
ተባረክ ፓስተር ደስየምል አገላለጥ🙌🙏❤
Abet hezebachn beze yewnet Kal yweres beze yewenet fikere yweres amen amen
ዘመንካ ይባረክ ንስካ ብሩክ ኢካ
Amen, many blessings!
Tebarek Amen🙏🙏🙏❤
Wow that's amazing massage May God bless you 🙏
amen amen
Wow wow E/gr yebarekh yeweketu melket new zemeneh yebarek
What a beautiful teaching. Yesew value endigeban egziaber yirdan
May my Lord open our eyes to see the value of human life 🙏🏿
God bless you our brother for this amazing teaching 🙏🏿😍
ቄስ ለምድሪቷ በረከት ነህ !! ተባረክ
ተባረክ!!! ጌታ፣ይባርክህ!!!
May God bless bro for you polite keep it
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ ቄስ!!
Amen! Grace be with you brother
ድንቅ አገልጋይ ተባረክልን እግዚአብሔር ደግሞ ድግሞ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ♥
Wow it's very amazing teaching
Not only admiring the message but to live according to the word and pray for the pastor.
ጌታህይ እባክህ የውስጥ አይኖቻችንን አብራልን ።
God bless all your life really I bless you in the name of Jesus
እግዚአብሔር ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ እኔም ተባረኩበት
እፎይ ጌታ ሆይ ተባረክ! ❤🙏Thanks for sharing pastor 🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏
kes egzabher abzito yibarkot.
I'm touched. Be Blessed!
Wow it's very amazing work God-bless you🔥🔥🔥🙏
ይህ የእግዝአብሄር ባርያ እጅግ ይደንቀኛል።እግዝአብሄር በዘመናት ውስጥ ሁሉ የራሱ ሰው አለው ፍትፍት አድርጎ የሙያስተምር እንደጅረት ውሃ ፍስስ የሙል ትምህርት የሰውን ልጅ ክቡርነት የእግዝአብሄርን አስተማሪነት ይሁዳን እስከልጅሽልጆቹ ድረስ ጠብቆ አስተማረው።ዋውውው ቄስ ትእግስቱ እንዴትኮ አስተሳሰቤንብአእምሮዬን እንድተቆጣጠርከው ተባረክ ብሩክ ሁን ዘመንህ ይለምልም።
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Geta hoye ye Fiker saw Adiregilen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👌👌👌💯💯💯🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤❤❤
Wow
Ameen
God bless you
More🙏❤️
God bless uuu
የሚገርም ሰው ያብዛልህ
Amazing
God bless you
ጌታ ይባርክህ ቄስ በእውነት እዳተ አይነቱ ያብዛልን
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN GOD BLESS YOU
አሜንንንን
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
Powerful
ወንድሜ ተባረክልኝ
Be blessed and highly favored
ተባረክ ምገ ርም መልክት
May God bless you and your Minstry Priest.
ቄስ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
Geta abzito yibarkih
God bless you 🙏
May the Lord bless you forever!
Geta yebarkhi. I am blessed with your sermon
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የቃሉ ብርሀን ከዚህም በላይ ይብራል
አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ
Geta zemenhn yibarkew
በመልዕክቱ እጅግ ተባርኬአለሁና ተባረክ!!
ተባረክ ቄስ❤❤
ጥሩ ትምህርት
ጌታ ይባርክህ ምን አይነት መገለጥ ነው
አቤት አቤት ወንጌል ያድናል !!!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
Wonderful teaching ...
ተባረክ ቄሰ ያብዛልህ ፡፡
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይጨምርብህ
የእግዚአብሔር ሰው እጅግ የከበረ መልዕክት ነው ያስተማርኸን:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::
ጌታ እግዚአብሔር በቅርብ ጊዜ እንዲህ ያደርጋል::
1- የሞትና የጥፋት መንፈስና ኃላት / የሲዖል ወኪሎችና የሞት መልክተኞች /ዘረኛ መንፈስን ወደ መጣበት ወደሱዳን ጠራርጎ ያስወግድልናል::
2- መለኮታዊ የእግዚአብሔር ክብር ምድራችንን ይሞላል::
3- " ጠባሳ የሌለው ፍቅር " ምድራችንን ይሸፉናል::
4- መለኮታዊ ሰላም ይሞላናል::
5- በጎ ህሊና ይሰጠናል::
6- መፍረስ ሳይሆን ኢትዮጵያ ኤርትራና ጅቡቲ አንድ የተባረከች አገር ያደርግልናል::
7-የስማይ በረከት ይትረፈረፍልናል::
8 - የውኃ በረከትን ያትረፈርፍልናል::
9- ያዝመራና የፍራፍሬ በረከት ያትረፈርፍልንል::
10- የማዕድን በረከት ያትረፈርፍልናል::
11- የጋዝና የኦይል " "
12- የልጆቻችንን አይምሮ ይባርክልናል::
13-በ አዳዲስ ጠቃሚ ፈጠራዎች ይባርከናል:: ወዘተ---
ሮሜ 16:20 !!!!!!!
Tebarek.....
ተባረክ ቄስ
አስገራሚ ሂወትን የሚቀርፅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ
እኔ:እውነቴን:ነው:ምን:ያህል:እንደተማርኩኝ:መገለፅ:ቃላት:ያጥረኛል፣ጌታ:አብዝቶ:በእውቀትና፣የጥበብ:ይባርክህ፣ዘመንህ:ይባርክህ።
🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️😍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🥰🥰🥰
nice sibket
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ ቄስ
Ame to Godly Love!!!!
Betam yemigrm mesetet new kes hulgeza begugut new adis temhrtnhn yemadametew e/r yebarkeh !!!
Esey men aynet megelex new geta hoyyyyyy
Gets tsegawundiribrirbbbbbyargilloot
!!!!
ክበር አንተ የቃሉ በለቤት❤️😭
Yemigerm sbket be iisrael mesihu
Ke Yosef new weys ke Yhuda ylalu
እኔ የሚገርመኝ ቃል ነው አንዲጌዜ ስለ ኢትዮጵያን ስፀልይ እ/ር እንዲህ አለኝ ይሁዳ የኦሮሞን ይወክላል እሮቤል ደግሞ የትግራይን የኦሴፍ ደግሞ አማራን ይወክላል አለኝ ሁሉም የያቆብ ልጆች ናቸው እ/ር ነው ያለኝ
Please do not cut off the prayers!!!
It's the most important thing after the lesson.
ቄስ ከረጅም ጊዜ ቦኃላ ሰላገኘው ደስ ብሎኛል ሰለሁሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።ዘመንህ የባረክ!!
Yemgerm qal
waw gyta abzto yebrkhe neguse neke ant
ይሁዳ ንስሃ ስለገባና ሃጥያቱን ባለመደበቁ ነው እላለሁ ።